አቶ ይልማ ደሬሳ ፕሬዝደንት ሩዝቬልትን በግል ያነጋገሩ የመጀመሪያ ኢትዮ-አፍሪካዊ ናቸው I MIRAF @Nahoo TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 06. 2022
  • #MIRAF #ELIAS #AWEKE #NAHOOTV
    አቶ ይልማ ደሬሳ ፕሬዝደንት ሩዝቬልትን በግል ያነጋገሩ የመጀመሪያ ኢትዮ-አፍሪካዊ ናቸው
  • Zábava

Komentáře • 9

  • @blessethiopia4951
    @blessethiopia4951 Před 2 lety +2

    Great very informative interview, Thank you ato Fasil Thank you ato Elias

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před 2 lety +3

    እቶ ፋሲል በጣም ጥሩ ገንቢ ሀሳብ ስላካፈሉን ይባረኩልን እድሜ ይስጥዎት በርቱልን

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 Před 2 lety +2

    Thanks so much respected gentleman!!!!
    We all Etiopianl are the result of the mixture of different trips
    Thanks again

  • @benai5241
    @benai5241 Před 2 lety +4

    What an amazing carrier 👍 Ethiopia has a lot of intellectuals spread all over the world.Unfortunetly,they don't want to involved in Ethiopian nasty and complicated politics, it very hard to blame those scholars . peace for Ethiopiayeyeye 🙏🙏

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před 2 lety +1

    ደስስ ሲሉ 💚💛♥️

  • @tsegaitadesse9819
    @tsegaitadesse9819 Před 2 lety +3

    አርእስቱ ግን ከእንግዳው ከአቶ ፋሲል ገ/ማርያም ጋር አይገናኝም። እንዴት ነው?

  • @hhhgggg7929
    @hhhgggg7929 Před 2 lety

    Yehe neber chigrachu u mean?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 2 lety +1

    ኤልያስ ምናለ ከሀብታሙ ጋር ቀደም ብለህ የጀመራችሁትን ሀገር ማዳንን አልፎ አልፎ ብታቀርቡልን። ያንን ጩሉሌ ፕሮፌሰር ቀስ ብለህ አስገብተህ ብታስቀላምዳቸው። ዘር ይውጣልህ የዛን ቀን ደስታችንን ምን ብለን እንነግርህ አይዞህ ወንድማችን።

  • @fereheyotmulatu9651
    @fereheyotmulatu9651 Před rokem

    በመጀመሪያ የአዘጋጅን እውቀትና ጥረት ሳላመሰግን አላልፍም
    ፕሮግራሙን የተመለከትኩት ዘግይቼ ነው ።
    ከአቶ ፍሲል ገማርያም ጋር የትደረገው ቃለ መጥይቅ
    ጠቃሚ ነው ግን እንድ
    የተዛባ መልዕክት አይቻለሁ
    ይሄውም እቶ ይልማ ዴሬሳ
    ወደ USA እንዲሄድና ከፕ/ት ሩዝቬት ጋር እንዲገናኙ
    ሃሳብን ያቀረቡት ጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ሀብተወልድ ናቸው ።
    ነፍሳቸውን ይማረውና አምባሳድ ዘውዴ ረታ የቀዳማዊ ኃይለስላሴ መንግስት ብለው በጻፉት መጽሐፍ ላይ ከገጽ 446 እስከ 464 ፍንትው ትናትን አድርገው ድራማ በሚመስል መልኩ ጶፈውታል አና የኣምበሳውን ድርሻ የሚወስድት ጠ/ሚ አክሊሉ ሀብተወልድ ናቸው
    ታሪክ ምስክር ነው 📚📚