አቡቀለምሲስ-የዮሐንስ ራዕይ - apocalypse 014 - ምዕራፍ 6 - የፍርድ ማህተሞች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2024
  • ራዕይ 6 ፡1-17 - በጉ ማህተሞቹን ሊፈታን ነው... የመከራው ዘመን ጅማሬ ሊሆን ነው፤ የማህተሞች ፍርድን አከታትሎ በምድር ላይ ያመጣል። ይህ ያዕቆብ መከራ ተብሎ የተጠራው የጊዜ ክልል ለአይሁድ አስቸጋሪ ብቻ ሳይሆን የስቃይ ጊዜ ይሆንባቸዋል። ሰባኛው ሱባኤም ተብሎ ተጠርቷል። ምን ይሆን ሊከሰት ያለው... ?
  • Zábava

Komentáře • 32

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 24 dny +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስለ ቅዱስ ቃሉ ስለተሰጠን እድል ክብር ለስሙ ይሁን ፓስተርዬ ተባረክ አገልግሎትህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን

  • @user-oe3jx5pr3c
    @user-oe3jx5pr3c Před 22 dny

    ከዝህ የምበልጥ ፀጋ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይስቸው ፓስተር❤❤❤🕊🕊🕊

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 25 dny +1

    አሜን አሜን አሜን አባ ተባረክ❤❤❤❤

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d Před 25 dny

    ክብር ለጌታ ይሁን ዛሬ ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል

  • @amsaleworktefera5270
    @amsaleworktefera5270 Před 26 dny

    የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛል ፓስተርዬ
    እፀልይልኃለሁ

  • @user-qv4zq6mc9c
    @user-qv4zq6mc9c Před 25 dny +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @woinshetwoini2485
    @woinshetwoini2485 Před 3 dny

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @anketskebede241
    @anketskebede241 Před 25 dny

    እግዚአብሔር የባረክህ ሰው ነህ ፓስተር ; ጥሩ ትምህርትና የጊዜውን ቃል ስልምታስተምርን አብዝቶ ይባርክህ :: መገለጡ ይብዛልህ ,

  • @user-yy8lq1nx8e
    @user-yy8lq1nx8e Před 26 dny +4

    አግዛብሄር ይባርካ ምስ መላኣ ስድራቤትካ ፓስተር አስፋው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☂️☂️☂️☂️☂️☂️☂️

  • @user-to3vg7jg7x
    @user-to3vg7jg7x Před 25 dny

    ፓስተር አስፋው ወቅታዊ ትምህርት ነውና በርታ ጌታ ጥበብን እና እውቀት ይጨምርልህ።

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 Před 21 dnem

    Amen amen hallelujah ❤❤❤❤❤❤

  • @alemabraham6377
    @alemabraham6377 Před 24 dny

    እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ትምህርት

  • @samcomnow
    @samcomnow Před 25 dny

    ፀጋ ይብዛልክ ፓስተር

  • @maryan.4754
    @maryan.4754 Před 26 dny +1

    God richly bless you Pastor

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Před 24 dny

    ተባረክ ፓስተር። የጊዜው ትምህርት ነው

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 26 dny

    የኔ አባት ፓስተርዬ ልሁል እግዚአብሔር ከዚኢ በበለጠ ይግለጥልክ በሰማይ በአብ ፊት ክበር ባተ የሚማሩ ብሩካን ናቸው የቃሉ በለቤት አያሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 26 dny +1

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ መጋቢ ለብዙ አመታት ጌታ በአንተ ጠቅሞኛል ክብር ለእርሱ ይሁን ጌታ ይረዳናል እንፀልይልሀለን በርታ

  • @SerawitTrgegn
    @SerawitTrgegn Před 26 dny

    ተበሪክ ፓሰተር

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz Před 24 dny

    Amazing, God bless you, pastor !!!

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w Před 25 dny

    Waw waw againx10 thank God bless you ❤❤❤❤

  • @user-do3lh2pn4w
    @user-do3lh2pn4w Před 25 dny

    Waw amazing this teaching opened my eyes to see what happened in the world regarding to end of the time thanks again Jesus is bless you and your family ❤❤❤

  • @mirafsium8603
    @mirafsium8603 Před 25 dny

    Zemenh ybarek PASTOR

  • @NohaJacob
    @NohaJacob Před 22 dny

    Zemenhe yibarek Pastor

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 Před 26 dny +1

    Amen bless the Maranata amen

  • @alemitutuge9787
    @alemitutuge9787 Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wusisu
    @Wusisu Před 26 dny +1

    We can’t wait to see in London next week🙏🏽👏🏽Geta be selam yimtalin🙏🏽It’s rainy and a bit chilly over here😃 Can’t wait to take pictures with you Pastor Asfaw. We are so lucky 🙏🏽

  • @user-qe3jx5mv1c
    @user-qe3jx5mv1c Před 25 dny

    Tabarke pastre

  • @SerawitTrgegn
    @SerawitTrgegn Před 26 dny

  • @user-ze8ln4bw3d
    @user-ze8ln4bw3d Před 24 dny

    pasterye bruk hunlgni❤❤❤❤❤ Geta ybarkh🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Před 18 dny

    Where is the next video pls

  • @alemitutuge9787
    @alemitutuge9787 Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemitutuge9787
    @alemitutuge9787 Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤