It's Dad's Birthday🎂 Happy birthday‼🎉🎉🎈እንኳን ተወለድክ❤🎈🎈🎈 ልደቱን የረሳነው መስሎት ነበር 😊

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • My other channel Kiya Tube 👇
    / kiyatube4
    Instagram / lovekiya4
    Facebook / kiyalove99
  • Zábava

Komentáře • 27

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 4 měsíci +1

    መልካም ልደት ወንድማችን ምርጥ አባት ነህ
    የምትገርሚ ሴት ነሽ በእውነት ባለቤትሽ ሎተሪ እንደደረሰው ይቁጠረው ባለ ሙያ ነሽ ፈገግታሽ ሁሉ ነገርሽ ልባም ሴት ነሽ
    ልጆችሽን በጣም በጣም ነው የምወዳቸው በማርያም ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤
    ማዘርዬን ለመዱ ሰላም በይልኝ❤
    ልጆቻችሁ አድገውላችኋል ሬስቶራንት ክፈት ከጎኑ ኬክ ቤት በደንብ ነው የሚያዋጣችሁ አስቡበት።

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 4 měsíci +1

      እሺ ከልብ ነው የምናመሰግነው🙏 እኛም እንወድሻለን❤

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu Před 4 měsíci

    Happy birth day መልካም ልደት ክያዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ከነ መላ ቤተሰቦችሽ

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት Před 4 měsíci

    መልካም ልደት🎉የፆም ከሆነ ኬኩን ሰርተሽ አሳይን ለልጆች ልደት እንጠቀምበታለን!

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 Před 4 měsíci

    መልካም ልደት ❤

  • @ሜና
    @ሜና Před 4 měsíci +1

    ማነው ግን አትሳቂ ያለሽ ምን ነካቸው እረ ፍድቅድቅ በይ ይሄ ኮ መታደል ነው ማንም ሰው ልሳቅ ቢል አይስቅም ብትኮረኩሪውም አንች ስትስቂ በጣም ብዙሰው ፋገግ የሚል አለ ደሞ ሚድያላይ ፋገግ ማለት ግድይላል ሳቂ ሳቂ
    Happy birthday 🎂 🎉 🎈

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 4 měsíci

      እሽ ውዴ አመሰግናለሁ🙏❤ ሳቄ የተውሰኑ ሰወችን ትንሽ አስከፍቶ ነበር ለዛ ነው😊

    • @CakeChef7
      @CakeChef7 Před 4 měsíci

      ​@@Kiyasfamilyሰዉ በሰዉ ሳቅ ይከፋል እንዴ🙈🙉

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Před 4 měsíci

    Happy Birthday to your husband Kiyaye😍🎊🥂🎂🎉
    The people who said አትሳቂ are crying when you & your family are happy❤
    Never change your self for people who don't enjoy your happiness 🎉

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Před 4 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉Happy birth day

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer Před 4 měsíci

    Welcome Kiya's family. Happy birthday Sisu🎉 🥳

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 Před 4 měsíci

    Happy birthday 🎉🎉🎉

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 Před 4 měsíci

    Happy birthday❤

  • @eyerusalemmatios5592
    @eyerusalemmatios5592 Před 4 měsíci

    የነ ኣማን ልደትስ ኣይከበርም እንዴ

  • @Mimi-no2oj
    @Mimi-no2oj Před 4 měsíci

    Happy birthday 🎉🎊🎈

  • @fikirtemamo-z7k
    @fikirtemamo-z7k Před 4 měsíci

    እንጀራው ሁሉም ጫፍ ነው ምጣዱ ሁለት ቁርጥ ብቻ ነው

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 4 měsíci +1

      አዎ የዚህ አገር እንጀራ ሁለት ቦታ ብቻ ነው የሚቆረጠው

  • @user-qi1zf5gn8v
    @user-qi1zf5gn8v Před 4 měsíci

    አማኑስ የታለ

  • @rahelsisey8686
    @rahelsisey8686 Před 4 měsíci

    Happy birthday 🎁🎁🎁