ሙልተቃ የውይይት መድረክ\ ሁለተኛ ዙር ውይይት ተደረገ\ኡስታዝ ወሒድ እና ኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ከተቃራኒ ወገንጋር ይቀጥላል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 86

  • @user-pe6ky1wz1b
    @user-pe6ky1wz1b Před rokem +8

    አወይይይይይይ😂ውሪደት😂
    አየ ኡስታዜ ዐብዱሏህ ኡስታዜ ሐብቢ ኑሩ❤እኔስ ኳራሁ በናተ ሁሌ እንደኮራን አሏህህህህህህ

  • @Hawi8888
    @Hawi8888 Před 5 měsíci +1

    አላህ ይጠብቃችሁ የአብድሪ ጀግነች👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-gt7if9pr3s
    @user-gt7if9pr3s Před rokem +4

    አሏህ ይጠብቅልን የአብድሪ ጀግኖች❤❤❤❤

  • @dgfhkjbaryrhvjg7221
    @dgfhkjbaryrhvjg7221 Před rokem +2

    صلى الله عليه وسلم صحيح والله❤❤

  • @uaeuae3539
    @uaeuae3539 Před 3 měsíci +1

    የኛኡሥታዞቺ አጀትአርሥናቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fs3tw3en2y
    @user-fs3tw3en2y Před 4 měsíci +1

    መሸአለሀ,❤❤❤

  • @user-cp4ts8le4z
    @user-cp4ts8le4z Před 3 měsíci +1

    ماشالله

  • @user-cb7px1zy2f
    @user-cb7px1zy2f Před 4 měsíci +1

    ሰውን ያላከበረ ጌታውንም አያከብርም ለነገሩ አሏህን የት ያውቅና
    ሀቂቀተን እኔ ውስጤ ታመመ
    😢😢😢😢😢😢😢
    የኛን ኡስታዞች እንኳን ለመስደብ ለማመስገንም አትደርስባቸውም አሏህ ልቦና ይስጥህ አንተ የጀሀነም ሙክት

  • @elmudinislamicstudio
    @elmudinislamicstudio  Před rokem +7

    ሸር ሸር ሸር አድርጊት ለሁሉም ይድረስ
    ብዙ ሰው ሐቁ እየተገለፀለት ነው

  • @uruxhg8177
    @uruxhg8177 Před 3 měsíci +1

    ኣላህ ቀጢኛዉ መንገድ ይምራት❤❤😢

  • @user-xe5dt7tz4n
    @user-xe5dt7tz4n Před rokem +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله بارك الله فيكم

  • @user-ry5ik9yv2f
    @user-ry5ik9yv2f Před rokem +2

    አሏህ ይጠብቅልን የኛ ባለውለታዎች 😍😍
    የአብደሪ ጀግኖች 😍😍😍😍#

  • @HA-cv7ed
    @HA-cv7ed Před 6 měsíci +1

    ኡሥታዞቻችን ሁለየም ጤናን ረጅም ሀያትን ሁሌም ደሥታን አላህ ይደላችሁ ሀቅን ለማሥተላለፍ ሁሌም ታታሪ አላህ ያድርጋችሁ
    ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ለአላህ ብየ;ኢንሻአላህ ጀነት እንገናኛለን።

  • @sirajdesalegn274
    @sirajdesalegn274 Před rokem +1

    የኛ ጀግኖች በየሄዳችሁበት ታኮሩናላችሁ ሶፍያወች ውሀብያ ሙስሊም አደለም

  • @Saeid-sh3gp
    @Saeid-sh3gp Před rokem +2

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dgfhkjbaryrhvjg7221
    @dgfhkjbaryrhvjg7221 Před rokem +2

    الله موجود بلا مكان بارك ال🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚له فيكم حبيب نروح

  • @elmudinislamicstudio
    @elmudinislamicstudio  Před rokem +4

    Watch "ሙልተቃ የውይይት መድረክ\ ሁለተኛ ዙር ውይይት ተደረገ\ኡስታዝ ወሒድ እና ኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ ከተቃራኒ ወገንጋር ይቀጥላል" on CZcams
    czcams.com/video/2q_-cPY4SV0/video.html

    • @abuAnes023
      @abuAnes023 Před rokem

      " የፈለገ ማስረጃ ቢመጣ ማመሳሰልን ከጠረጠርከው ጠምዝዘህ ተርጉመው " ከምትሉ ፍጥረቶች ጋ መወያየት እንዴት ይቻላል ?መመለሻችን የሆነውን ቁርአንና ሀዲስን በግልፅ አንቀበለውም እንደማለት እኮ ነው ሌላ የለውም ። የመረጃ መአት ሲመጣላቹህ እናንተ መጠምዘዝ ከዚህ ውጪ አቂዳችሁን የምትገነቡበት አንድም ቁርአናዊ ማስረጃ እንደሌላቹህ አልሀምዱ ሊላህ ነቅተንባችሁ ወጣን አንቅረን ተፋናችሁ። እናንተ ጋር መነጋገር ልብን ከማድረቅ ውጭ ምንም ትርፍ የለውም ።ብትረዱማ ኢማሙ ጦሀዊ ብለዋቹህ ነበር "ወደአላህ የሚጠጉ ሁሉም ባህሪዎች የሚተረገሙት 'ተእዊልን' በመተው 'ተስሊምን' በመያዝ ነው" ።አይ ሀቢብ ተእዊል ለማለት የፈለጉት የተበላሸውን ተእዊል ነው እያልክ ስትጋጋጥ አስተውየሀለሁ እሳቸው ግን እንዳያዳግምህ ነገረውህ ነበር ።ነብዩ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም የሚያጠመንን ንግግር ግልፅ ሳያደርጉ አልፈዋል? ከሰሀቦችም እንዲሁ የናንተን አነጋገር አይነት የተናገረው የትኛው ሰሀብይ ነው?መቼስ አታፍሩ የኸለፎች መንገድ እኮ አዕለም ነው ትሉ ይሆናል ማፈሪያ የላችሁ

  • @ergoeabduendris2187
    @ergoeabduendris2187 Před rokem +2

    ሱባሀን አሏህ ከውሀብያ ቅጥፍት አሏህ ይጠብቀን ኡስታዙና ባረከሏሁ ፊኩም

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 Před rokem +2

    ባረከሏህ ፊኩም ኡስታዝ ወጀዛኩሙሏህ ኸይረን ጀዛአ❤❤❤❤

  • @fatumaahmed4763
    @fatumaahmed4763 Před rokem +1

    ❤❤❤ የኛ ጀግኖች ያረብ ሃያት
    ውሃብያ ሁለዬም መልስሲያጣ ስድብ ነው

  • @faezatube4290
    @faezatube4290 Před rokem +2

    ሱብሀነላህ አላህይጠብቀን ከዉሀብያ ተንኮል

  • @ummuabdu7611
    @ummuabdu7611 Před rokem +3

    ኣየ ዋህብያ ኣሏህ ያጥፈቸው

  • @Hawi8888
    @Hawi8888 Před 3 měsíci

    የኛ እንቁወች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rabia7019
    @rabia7019 Před rokem +2

    ጀገግኖች ናቹህ ኡስታዞቻችን ❤❤❤❤

  • @Abdelabinsayid
    @Abdelabinsayid Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የተመቸኝ ሀያት

  • @user-qj2nj3hz5u
    @user-qj2nj3hz5u Před rokem +2

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ዉይይቱ ጡሩ ነውማስረጃ ማቅረብ ግድ ነው ጃሂል ነህ ማለት ማስረጃ ሊሁን አይቺልም

  • @maremmuhamed1865
    @maremmuhamed1865 Před rokem

    ،barkalahu fikum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaA-sj1nl
    @AaA-sj1nl Před rokem +2

    አላህ ይጠብቅልን የኛጀግኖች
    ዉሀብዮች እንደዉ በሄዱበት መዋረድ መልስ የላቸዉ አኡዙቢላህ

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Před 4 měsíci +1

    አላሁ አክባር ያሕባሽ ታውራቹሃል አላህ ሂዳያ ይስጣቹህ አላህ ሱብሓናሁ ወታዓላ ያወረደው ቁርኣን ወዴት ነው ምታጣምሙት ቀድሞ ነገር ከናንተ ጋር ውይይት አይገባም

    • @uaeuae3539
      @uaeuae3539 Před 3 měsíci

      አየወሀቢያ😅😅😅

  • @nur------arebu7056
    @nur------arebu7056 Před rokem +3

    سبحان الله አይ ወሀብያ በጣም እኮ ይግርማሎ

  • @user-pt5hu8sc3c
    @user-pt5hu8sc3c Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @edrees3917
    @edrees3917 Před rokem +4

    አህለንንንንውድኡስታዞቸ❤❤❤❤❤❤

  • @Nefisa7285
    @Nefisa7285 Před rokem +6

    አጅብ አኡዙቢላህ ሚንፊትነቲውሀብያ😢

  • @uaeuae3539
    @uaeuae3539 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amir-vv9oj
    @Amir-vv9oj Před rokem +1

    Wey wehabeya Welahi weha belcew

  • @user-pf3ij6dx7l
    @user-pf3ij6dx7l Před rokem

    አሏህ ይጠብቃችሑ

  • @meryemmohammed6154
    @meryemmohammed6154 Před rokem +1

    لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين❤️

  • @jemalabdulber6700
    @jemalabdulber6700 Před rokem

    የአላህ ሠላም ይስፈን'ብን('ቧችሁ) - : ወላሂ : ት/ርቱን :በደንብ ተረዳው :ባረከላህ
    / በደንብ አስተማሪ ነው ጀዛከላህ -ኡስታዚ♥♣ ፤ አህለል ሡፍይ ለአመታት ነበርኩ (:ነኝም )፤ አላህ በኢ ማን ይኑረን ሁላችንን። ኡመታችንን ይምራው ። ወሰላሙአለይኩም።

  • @SeidMohamed-lb5iq
    @SeidMohamed-lb5iq Před 23 dny

    ማሻ አሏህ ኡስታዞቼ 😊😅😊😊

  • @mekiyamuhammad9415
    @mekiyamuhammad9415 Před rokem +1

    اهلا የኛ እንቁዎች بارك الله فيكم🐅🐅

  • @ummuabdu7611
    @ummuabdu7611 Před rokem +2

    ኣህለን ወሳህለን መጣን ኣዳምጠን❤❤❤

  • @user-wx4dm6yr1m
    @user-wx4dm6yr1m Před 10 měsíci

    💔👍

  • @fakihasass6775
    @fakihasass6775 Před rokem

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @khairea1116
    @khairea1116 Před rokem +3

    አህለን ወሰለን

  • @madeenayousef7962
    @madeenayousef7962 Před rokem +3

    አህለንወሳህለንኡስታዝሀቢብነሩ❤❤❤❤ረዝምእድሜከሙሉአፊያጋርአላህይወፍቅልን❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐

  • @user-mg5ll4bg5i
    @user-mg5ll4bg5i Před rokem +3

    አህለን

  • @Sameeraidrees-mo6qv
    @Sameeraidrees-mo6qv Před rokem +1

    የኔምርጦች ሶፍዮች

  • @user-bc7jm1ms9f
    @user-bc7jm1ms9f Před rokem

    بارك الله فيكم وجزاكم الله خيرا

  • @personperson4914
    @personperson4914 Před rokem +5

    ውሀቢያ እርስበራሡ አይተዋወቅም እንዴ ??? አይይይ ውሀቢያ ቀጣፊ ዘላፊ ከሀዲ ውሸታሞች ያሯብ ጠብቀን አሏሁሟ አሚን❤❤❤❤❤

  • @areazz5854
    @areazz5854 Před rokem +2

    አህለንወሰሀለንየኛእቁወች

  • @mounasewar1545
    @mounasewar1545 Před rokem +1

    😍😍

  • @HassenAhmed-ed6iz
    @HassenAhmed-ed6iz Před rokem +5

    እያንዳንዱ ዉሃቢያ በስድብ ያሸንፉ እንደሆነ እንጂ መረጃማ ከየት መጥቶ

  • @alfiyaalfiya4167
    @alfiyaalfiya4167 Před rokem +2

    أهلا بكم

  • @kedijamohammed4937
    @kedijamohammed4937 Před rokem +1

    አህለን ወሰህለን ኡስታዙና

  • @user-pf3ij6dx7l
    @user-pf3ij6dx7l Před rokem

    ተዉሀብያ ጥመት አሏህ ይጠብቀን

  • @seidababey3903
    @seidababey3903 Před rokem

    Ustazee wellah ene koraw be erso

  • @user-yv1fq8kp2h
    @user-yv1fq8kp2h Před rokem +1

    አህለን ወሳህለን

  • @ibnuademaselfiy640
    @ibnuademaselfiy640 Před rokem

    በነ ኸድር አህመድ ውይይት ስትጠሩ ምክንያት ትደረድራላችሁ በማስረጃ አመድ ሁናችሁ ትመለሱ ነበር ልባችሁ ያቃልና መሸሽን መረጣችሁ

  • @user-pe6ky1wz1b
    @user-pe6ky1wz1b Před rokem

    አየ የወሀብያ ሸር አሏህ ይጠብቀን በላይጅ ያልነው ቁጭ ብለዋል አላልን😳እንደዝ እያሉኮነው ሰው የማጠሙ ቁጭ ብለዋል አላልንም እያሉ ግን እነሳቸው እኳን ቁጭ ብለዋል ሌላ ይላሉ የሳቸው ጉዲ ወላሂሂሂሂ አይጨረስምምም ላዐናሆምሏህ አክላብ

  • @ElmohandsEtdalat
    @ElmohandsEtdalat Před 5 měsíci

    ኩሉኩም ከዛቢን አልሀባሽ

    • @ahmadk2373
      @ahmadk2373 Před 2 měsíci

      ወሀቢያ ነው ከዛቡ😂😂😂

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Před 3 měsíci +1

    እኛ ውሃቢያ የምናመልከው አንድ አላህ ነው እናንተ አሕባሽ ግን የምታመልኩት የሞተ ፍጡር መቃብር ነው ፣

  • @user-bc7jm1ms9f
    @user-bc7jm1ms9f Před rokem +2

    አየ ወሃብያ መሸሽ እንጅ ሌላ አላቁም ፈሪዎች አሏህ ያህድሆም

  • @ME-cg3fg
    @ME-cg3fg Před rokem +1

    ወላሂ የኛ አንበሶች ኮራሁባችሁ

  • @user-vs8uu5by3f
    @user-vs8uu5by3f Před rokem +1

    መመሪያህን የማታውቅ አውር ልብድፍን አንትነው አህቦሽ አላህ የተናገረውን የምትክዱ ጠማሞች መጀመሪያ ቁረአን ተፍሲሩን ተማር እሽ ሠውን ከመተቸት በፊት

    • @sirajdesalegn274
      @sirajdesalegn274 Před rokem +1

      መሬም አች እውቀት ካለሽ ገብተሽ እማትስረጅን እውቀት ካለሽ ከመሣደብ

  • @user-sz9tu7jv6s
    @user-sz9tu7jv6s Před rokem

    ድምፃችሁ ለምን እድህ ይሁናል😢

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 Před rokem +1

    አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ እቁወች አይ ወሀብያ በየሄድዱበት ውርድታሞች

  • @mekya9963
    @mekya9963 Před rokem +3

    አይ ወሀብዮች አሏህ ሂዲያ ይስጣችሁ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +2

    አጂብ 😂😂😂😂😂ሀቅ ታለህ በማስረጃ ለምን አትወያይም ሀድስ ቁርአን አልጠቅስም አላለም አሏህ ወደ ቀልባችሁ ይመልሳችሁ

  • @hnanibab8726
    @hnanibab8726 Před rokem +3

    አይ ዉሀብያ

  • @abuAnes023
    @abuAnes023 Před rokem +1

    " የፈለገ ማስረጃ ቢመጣ ማመሳሰልን ከጠረጠርከው ጠምዝዘህ ተርጉመው " ከምትሉ ፍጥረቶች ጋ መወያየት እንዴት ይቻላል ?መመለሻችን የሆነውን ቁርአንና ሀዲስን በግልፅ አንቀበለውም እንደማለት እኮ ነው ሌላ የለውም ። የመረጃ መአት ሲመጣላቹህ እናንተ መጠምዘዝ ከዚህ ውጪ አቂዳችሁን የምትገነቡበት አንድም ቁርአናዊ ማስረጃ እንደሌላቹህ አልሀምዱ ሊላህ ነቅተንባችሁ ወጣን አንቅረን ተፋናችሁ። እናንተ ጋር መነጋገር ልብን ከማድረቅ ውጭ ምንም ትርፍ የለውም ።ብትረዱማ ኢማሙ ጦሀዊ ብለዋቹህ ነበር "ወደአላህ የሚጠጉ ሁሉም ባህሪዎች የሚተረገሙት 'ተእዊልን' በመተው 'ተስሊምን' በመያዝ ነው" ።አይ ሀቢብ ተእዊል ለማለት የፈለጉት የተበላሸውን ተእዊል ነው እያልክ ስትጋጋጥ አስተውየሀለሁ እሳቸው ግን እንዳያዳግምህ ነገረውህ ነበር ።ነብዩ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም የሚያጠመንን ንግግር ግልፅ ሳያደርጉ አልፈዋል? ከሰሀቦችም እንዲሁ የናንተን አነጋገር አይነት የተናገረው የትኛው ሰሀብይ ነው?መቼስ አታፍሩ የኸለፎች መንገድ እኮ አዕለም ነው ትሉ ይሆናል ማፈሪያ የላችሁ

    • @sirajdesalegn274
      @sirajdesalegn274 Před rokem

      ደቆሮ ገብተህ እማትወያይ እውቀት ካለህ ያሙጀሢም

  • @user-tb8ir5ti3c
    @user-tb8ir5ti3c Před 5 měsíci

    Ena picture lisatut nawa hhhh

  • @personperson4914
    @personperson4914 Před rokem +3

    ቀጣፊ ውሽታም ካሃዲ ሙርተድ የሆነ ሠው እኮ ጌታውን አሏህ ያለወቀ ከሆነ ለማንም ታማኝ ሊሆን አይችልም አሁን የተናገሩትን ወድያውኑ የሚክዱ የፈጠረንን ጌታ ሣይገደድ ለሠጠን ተቆጥሮ የማያልቅ ኒዕማ ተስኖአቸው በዛው በሠጣቸው ኒዕማ ክህደት የሚፈፅሙ ናቸውና ያሯብ ያአሏህ ከነዚህ ሙናፊቆች እምነት እንዲንጠበቅ ያ ሯብ እርዳታህን እንከጅላለን:: ባራካአሏሁ ፊኩም

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 Před rokem +2

    አይ ውሓብያ የተሞላ እቃ ሌላ አይጨምርም

  • @rabia7019
    @rabia7019 Před rokem +2

    እይ😂😂😂ወራዳ ምንይመስላሉ አይ ሙጀሲም ረብሻና ቦክስ ነው የሚያቁት

  • @kokobeadem9368
    @kokobeadem9368 Před rokem +2

    አኡዙቢላ ዉሸት መሰባበክ አጅብ አጅብ ዉሀብያ 😭

  • @user-ur6gn2vk1c
    @user-ur6gn2vk1c Před 7 měsíci

    ዉሀብያ የሁዳነዉ. ዉሀብያ ሙናፊቅ ነዉ

  • @ahmadk2373
    @ahmadk2373 Před 2 měsíci

    አተን ብሎ ወህቢያ አማሪኛ ማራቀቅ አይደለም በሥነሥርአት ጠይቅ ሥድብ አይደለም 😅😅😅😅😅😅

  • @zinetmohammed5476
    @zinetmohammed5476 Před rokem +2

    ውሀብያ መቸም መረጃ አያመጡም😂😂😂😂😂

  • @user-uu9yj1pz8n
    @user-uu9yj1pz8n Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +2

    ❤❤❤❤