የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መሰጶጦሚያ | መግቢያ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Sdílet
Vložit

Komentáře • 123

  • @BEreketgetinetTarekegn-k3g

    ፓስተር ተባረክ በእውነት እንዳንተ ጥልቅ ቁምነገርን የሚያስተምረውን ያብዛልን

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 3 lety +7

    ሰማይንና ምድርን የሰራ ልዑል እግዚአብሔር አንተንና ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ፓስተርቴዬ እግዚአብሔር ለእኛ የሰጠን አንተ ሥጦታችን ነክ እድሜ ከጠና ጋር ይጨመርልክ

  • @kelemuaabera4871
    @kelemuaabera4871 Před 3 lety +9

    ፓስተር አስፋው በቀለ ፈጣሪ አምላክችን ይባርክህ ፀጋውን ላንተም ልቤተሰብህና አብረውህ ለሚያገለግሉ ሁሉ እጥፍ ድርብ ይሁን ይሄ ም የዘውትር ፀሎቴ ነው በርታ ከጌታ ዘንድ ብድራትህ ታላቅ ነው አሜን ::

  • @tigistmesele6150
    @tigistmesele6150 Před rokem

    ጌታ ይባርክ ፓ/ር ዘመንህ ይለምልም

  • @godswordbykids-650
    @godswordbykids-650 Před 3 lety +6

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር እጅግ የሚጠቅም ትምህርት ነው ተባርከናል ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @Degafugetachoo
    @Degafugetachoo Před měsícem

    AMEN AMEN AMEN God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 3 lety +4

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ብዙ ማወቅ መማር የሚፈልገው ትምህርት ነው በፀሎት ከጎንክ ነኝ ፓስተርዬ ፀጋው ይብዛልክ

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዘመን ይባርክህ📖💯

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ ማስተዋልና እውቀት ይባርክህ ፖስተር ዘመንህ ይለምልም።

  • @shegitu9421
    @shegitu9421 Před 8 měsíci

    Amen amen amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Tebarek yeigzabeher sawu zemanihi yiarak🙏🙏🙏🖐🖐🖐

  • @SHAMISODEVID
    @SHAMISODEVID Před měsícem

    Thanks pasto

  • @ghenettsegay2762
    @ghenettsegay2762 Před rokem

    God bless you, pastor. You are our blessing!

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w Před 2 lety

    ፓ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @zenanehtesfahun5308
    @zenanehtesfahun5308 Před 2 lety +1

    ዝናህ ፡ የገነነው ፡ በዓለም ፡ ላይ
    በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ የእኔ ፡ ጌታ
    ልጽና ፡ በመንፈስህ ፡ እንዳልረታ
    አርቄ ፡ እያየሁ ፡ ጽድቅ ፡ አክሊሌን
    በተስፋ ፡ እንድጓዝ ፡ እርዳኝ ፡ ልጅህን
    የርስቴ ፡ መያዣ ፡ መንፈስህ
    ያጽናናኝ ፡ ሁልጊዜ ፡ እንዳልረሳህ
    የማትሰለቸኝ ፡ የማትረሳኝ
    ረዳት ፡ ለጉዞዬ ፡ ለነፍሴ ፡ አጽናኝ
    ዓይኔን ፡ እንዳላነሳው ፡ ከመስቀልህ
    ሃሣቤን ፡ ጠቅልለው ፡ ወደ ፡ ሞትህ
    ዓይኔን ፡ እንዳላነሳው ፡ ከመስቀልህ
    ሃሣቤን ፡ ጠቅልለው ፡ ወደ ፡ ሞትህ
    ዝናህ ፡ የገነነው ፡ በዓለም ፡ ላይ
    መቼ ፡ ትመጣለህ ፡ ፊትህን ፡ እንዳይ?
    በጣም ፡ ጓጉቻለሁ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
    ኢየሱሴ ፡ እንዳይህ ፡ ማራናታ!
    በጣም ፡ ጓጉቻለሁ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
    ኢየሱሴ ፡ እንዳይህ ፡ ማራናታ!

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před 11 měsíci

    ፓስተር ጸጋውን ያብዛልህ :: ብዙ ነገርን ለማወቅ እረዳኽን ::ዛሬ sep 6/2023 በተከታታይ የተላኩትን ሁሉ ለማጥናት ተነስቻለሁ :: ጌታ ሆይ እርዳኝ

  • @mesayatube
    @mesayatube Před rokem

    ታሪክን ከመሰረቱ ማወቅ በስህተት ትምህርት እንዳንያዝ ያደርገናል ለዚህም ትክክለኛውን ግንዛቤ እንድናገኝ እየረዳኸን ስላለህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @abenezeramare3831
    @abenezeramare3831 Před 3 lety +3

    ገና መጀመሬ ነው በጣም ነው ደስ የሚለው Pastor Asfaw በዚሁ ቀጥል ገና ካንተ ብዙ እንማራለን ተምረንም ለሌላው እንተርፋለን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @mimobiru7645
    @mimobiru7645 Před 2 lety +1

    የተወድክ የእግዚአብሔር ሰው በእውነት ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን። ፓስተርዬ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ።👏♥️

  • @samueltesfaye1654
    @samueltesfaye1654 Před 3 lety +7

    ፓስተርዬ ከእስራኤል ቤርሳቤህ (ብር ሼባ) አካባቢ ነው የምከታተለው በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጠቅሞኛል ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 Před 9 měsíci

    God bless you pastor...thank u so much

  • @tsel4244
    @tsel4244 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባረክ ፓ

  • @genetabara
    @genetabara Před 3 lety +4

    በእውነት እንደዚህ አይነት ትምህርት ሰምቼ አለውቅም ነበረ ኡፍፍፍ ፓስተር ተባረክ

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 Před 3 lety +2

    ፓስተር አምላኬ ዘመንህን ይባርክ ጤንነትህ እስከፍፃሜ የተጠበቀ ይሁን ቤትህ ኑሮህ ይባረከ

  • @salamsalam2325
    @salamsalam2325 Před 3 lety +2

    ዘመንህ ይባርክ ፓስተረየ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ

  • @upright4363
    @upright4363 Před 3 měsíci

    amen so blessed pastor

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda938 Před 3 lety +3

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር እጅግ የሚጠቅም ትምህርት ነው

  • @tina..5325
    @tina..5325 Před 3 lety +1

    ፓስተር እድሜ ዘመንክ በእየሱስ ስም ይለምልም ተባረክ በብዙ በፍቱን ትምህርቶች እየተከታተሉ ነው የለሁት ብዙ የለወኩትን ነገሮች እየተረዳው ነው

  • @merihailemerihaile4030

    Tebarek pasterye betam amesegnalew slante sle betesebh estelyale qeta abzto ybarkh

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před 3 lety +3

    እግዚዐብሄር ይባርክህ በሁሉ ! አሜን !

  • @wondimagegnalemu5034
    @wondimagegnalemu5034 Před 3 lety

    Gerami timihirt neew. Geta absto yibarikih pastor

  • @ihaveeternallifeinchrist7450

    ፓስተርየ ተባርክ

  • @phone4620
    @phone4620 Před 3 lety +1

    ተባረክህ ዘመንህ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው
    እውነት ነው 💞💞💞💞💞💞✝️✝️✝️✝️

  • @tigistfikremariam9205
    @tigistfikremariam9205 Před 3 lety +3

    እኔ እጸልይልካለው ጌታ ይረዳኛል አንተንም ይረዳካል አምናለው

  • @samueltesfaye1654
    @samueltesfaye1654 Před 3 lety +1

    ፓስተርዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርህ በእውነት እፀልይልሀለው ጌታ ያበርታህ

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 Před rokem

    Be blessed pastor. Glory to be God!!

  • @alem.t327
    @alem.t327 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ተባረክልን በኢየሱስ ደም አንተና ያንተ የሆነው ሁሉ ይሸፈን!

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት ፓስተር አስፋው

  • @Laboratory100
    @Laboratory100 Před 3 lety +1

    ተባረክ ፓስተር በብዙ እየጠቀምከን ስለሆነ

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 Před 3 lety

    Tebarek ye Er sew

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 Před 3 lety

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጥልቅ ት/ርት ነው በጣም ተጠቅሜያለሁ

  • @YelamMesela
    @YelamMesela Před měsícem

    tebarekilignn❤❤❤

  • @abebechneri1890
    @abebechneri1890 Před 2 lety

    ፓስተር ዘመንህን ጌታ ይባርክ ቤትህን
    አገልግሎትህን የአንተ እና ያንተ የሆነ ሁሉ ዘር ትውልድ ሀረግህን ጌታ ይባርክ ለትውልድ ቀብቶ ያስነሳህ ጌታ አምላካችን ይባረክ የእውቀቱን ምንጭ በአንተ ያከማቸ ጌታ እንዴት ታላቅ ነው (you Tube ) ላይ ተቀምጦ ትውልድ እንዲተርፍበት ስለሆነ ተባረክ ከልቤ እባርክሀለሁ

  • @tonytojesus5343
    @tonytojesus5343 Před rokem

    God bless you

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 Před 3 lety +1

    አሜንንንንንንንንን

  • @antenehtesfaye8316
    @antenehtesfaye8316 Před rokem

    Just decided today to learn each chapter .

  • @mm-bb8qx
    @mm-bb8qx Před 3 lety +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @hermelaassefa2384
    @hermelaassefa2384 Před 3 lety +1

    Thank you May God bless you

  • @ermiyastesfaye468
    @ermiyastesfaye468 Před 2 lety

    it is great revelation.

  • @nunishasefa679
    @nunishasefa679 Před 3 lety +2

    God bless you paster! Yes it is true we need teachers like you. I admired your knowledge.
    Tebarek

  • @user-zm3tf4zy7q
    @user-zm3tf4zy7q Před 3 lety

    thank you

  • @etsegenetasefa5554
    @etsegenetasefa5554 Před 2 lety +1

    My dream come true! Thank u pastor u r blessed

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 Před 3 lety

    ተባረክ ፓስተር ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
    መልካም ትምህርት በዚ ዘመን አስፈላጊ
    የሆነ ትምህርት ነው እኔ ግዜውና ሰዓቱን ቢመቻችልኝ ደስ ይለኛል ብማር ግዜው ብትነግረን አስቀድመህ ለማመቻቸት።

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e Před 3 lety +1

    እድሜ ይስጥህ

  • @hanagutachewa
    @hanagutachewa Před rokem

    Tebark pestarya

  • @mehretabbelay3016
    @mehretabbelay3016 Před 3 lety +4

    You are blessed Pastor Asfaw. Glad to see you on the new lessons. May God bless you 🙏.

  • @firealemtessema6607
    @firealemtessema6607 Před 3 lety +2

    I am so very happy thank you pastor!!!

  • @nahomrebekahtube1434
    @nahomrebekahtube1434 Před 3 lety +1

    Geta ybarekh paster

  • @user-eh4rc1lp5w
    @user-eh4rc1lp5w Před 2 lety

    Tebarek 🙏

  • @kidistendale561
    @kidistendale561 Před rokem

    ተብረክ

  • @mahayegeta3920
    @mahayegeta3920 Před 3 lety +1

    ሰላምህ ይብዛ ፓስተርዬ ተባረክ

  • @AD-lx3st
    @AD-lx3st Před 3 lety

    እንዲ፣አይነት፣ትምህርት፣በእ/ር ቤት ጽንተን
    እንድንኖር ፣በጣም ይረዳናልና፣እንዳንተ፣ያሉትን
    ትጉ፣ወንድሞችና እህቶቻችንን፣ያብዛልን።እ/ር
    ዘመንህን፣ቤተሰብህን፣አገልግሎትህን፣ይባርክ

  • @senaitmahari4764
    @senaitmahari4764 Před 3 lety +2

    Tebarek Pastor.God Keep You and bless U

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 Před 3 lety +1

    Thank you pastor ,God bless you & your family more.

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 Před 3 lety

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @nigatukifle4598
    @nigatukifle4598 Před 3 lety +3

    Bless you too,

  • @tibegeta
    @tibegeta Před 2 lety

    GETA BEREKE yargeh

  • @ebenezerministries5367

    Pastor zamanih yibarak
    Silant geta yibaraki 🙏🙌

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před 3 lety +1

    Pastor MAY THE LORD BLESS YOU THANK YOU FOR YOUR TIME THAT YOU INVESTED IN

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e Před 3 lety +1

    ብሩክ

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 Před 3 lety +1

    God bless you Pastor

  • @hailushiferie8047
    @hailushiferie8047 Před 3 lety

    Really it is foundation for real christian. May God bless you. we are lucky getting you. please keep it up.

  • @gebrehiwetteklehailemicael8091

    Thank you pastor
    Wonderful teaching

  • @rah1210
    @rah1210 Před 3 lety +2

    God bless you more and more!!!!

  • @aliburhh798
    @aliburhh798 Před rokem

    Amne

  • @meronuomer2220
    @meronuomer2220 Před 7 měsíci

    Tabaralilin.

  • @buzuyeebiru5255
    @buzuyeebiru5255 Před 2 lety

    አሜን አሜን 💞💞

  • @tigisttemesgen3674
    @tigisttemesgen3674 Před 3 lety +1

    Selam Lante yihun pastor

  • @girmachewzeleke3156
    @girmachewzeleke3156 Před rokem

    ፓስተር ትምህርቱን ስከታተል የመጀመሪያዬ ነው ግን ትልቅ እውቀት እያገኘሁበት ነው እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈል ደብተሬንና ብዕሬን ይዤ እየተማርኩኝ ነው ።

  • @hanialemu4713
    @hanialemu4713 Před 2 lety

    GBU

  • @YGK-lk3el
    @YGK-lk3el Před 3 lety +1

    Tebarek pastor 🙏🏾 I look forward to it !

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 Před 3 lety

    እግዚኣብሔር ይባርክህ። የመጽሓፍ ቅዱስ እዉቀት ጨመረልኝ። ለመረዳት ቀለል ባለ። very clear and easy to understand God bless you pastor.

  • @mihreteabadhanom4334
    @mihreteabadhanom4334 Před 3 lety

    Yetebareke Aymro Amen !

  • @hannapaulos7792
    @hannapaulos7792 Před 3 lety +1

    Good to see you Pastor!

  • @tekietesfagaber3455
    @tekietesfagaber3455 Před 3 lety

    I am following your teaching from Norway. God bless you.

  • @meherta8711
    @meherta8711 Před 3 lety +4

    ፓስተር የተባረክ ዕእምሮ የሰጠኽ ጌታ ይባረክ ለዚሕ ዘመን ትውልድን ለመስራት ጌታ እየተጠቀመብሕ ነው ለአንተና ለቤተብሕ ረዶም ዕድሜን ጵጋ እንዲበዝ
    ዜና ችግር

    • @meherta8711
      @meherta8711 Před 3 lety

      ዕጵልይለሑ ጌታ ይባርክህ

    • @josegichamo2410
      @josegichamo2410 Před 3 lety

      Paster tabaraki zemenki yetabaraka yihun
      Tinsh sitastamran mastwosh lamyazi indemimchan adrgiln
      Tinsh fixinatim iyebaza new

    • @aliburhh798
      @aliburhh798 Před rokem

      Thanks pastor

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Před 3 lety +1

    PASTER BETAM TEQAMI MEREJA NEWU GETA IYESUS ABZITO YIBARKIH

  • @firealemtessema6607
    @firealemtessema6607 Před 3 lety

    አማኑዔል ይባርክህ!!!

  • @ababutolla1175
    @ababutolla1175 Před 3 lety

    Be bless paster

  • @helity6139
    @helity6139 Před 3 lety +3

    This topic is what I have been eagerly waiting for. Thank you and blessings to you and your family🙏🙏🙏

  • @helenmehari4637
    @helenmehari4637 Před 3 lety

    Thank you

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 Před 3 lety

    Tebarke paster

  • @elias2414
    @elias2414 Před 3 lety

    Tebarek pastor

  • @hirutabenezer4446
    @hirutabenezer4446 Před 3 lety

    God bless you.

  • @jalejembere2911
    @jalejembere2911 Před 3 lety

    Tabarke pastre

  • @hanaabrahamhanaabraham1281

    💓💓💓

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 3 lety +3

    amazing message, may God Bless you a lot Brother

    • @angeloeduardo1112
      @angeloeduardo1112 Před 2 lety

      I know Im asking randomly but does any of you know a method to log back into an instagram account??
      I was dumb lost the login password. I would appreciate any tips you can give me

    • @lylearies8342
      @lylearies8342 Před 2 lety

      @Angelo Eduardo instablaster =)

    • @angeloeduardo1112
      @angeloeduardo1112 Před 2 lety

      @Lyle Aries I really appreciate your reply. I found the site through google and Im in the hacking process now.
      Seems to take quite some time so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.

    • @angeloeduardo1112
      @angeloeduardo1112 Před 2 lety

      @Lyle Aries It did the trick and I actually got access to my account again. Im so happy:D
      Thank you so much you saved my ass :D

    • @lylearies8342
      @lylearies8342 Před 2 lety

      @Angelo Eduardo No problem xD

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před 3 lety

    Tebarek bebzu

  • @AregashWoro
    @AregashWoro Před 11 měsíci

    😊❤

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před rokem

    ፓስተርዬ በሌላ ቦታ አሜሪካ ክሬዲትን ከሰባት ዓመት በኃላ ትሰርዛለች ይህም ከመፅሀፍ ቅዱስ ተወስዶ ነው ብለህ ነበር እዚህ ጋር ደግሞ ከሃሙራቢ ህግ በባቢሎን ስርዓት ነው አልክ የትኛው ነው ትክክል ደግሞ ተባረክ በትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜ ሰዎችን እየጠቀምኩ ነው::

  • @ruthc7527
    @ruthc7527 Před 3 lety +2

    ፓስተርዬ እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ብያለሁ 🙏❤❤❤