🚦ማዲንጎ ለኔ ልጄም ወንድሜም ድምፃዊዬም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ መንገድ ጥሎኝ ሄዷል | የዘንድሮ ግጥም ላይ ጥያቄ አለኝ | የግጥም እና ዜማ ደራሲ ፀጋዬ ደቦጭ
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2024
- #Tsegayedeboch #madingoafework #ethiopianmusic #ethiopia #amharicmusic #getachewkassa #ethiopianentertainment #temesegentafesse
በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞች ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑን |
• Face book | / selamethiopia21
• Instagram | / selamethiopia21
• CZcams | bit.ly/3Q8H4gb
•Tiktok | vm.tiktok.com/...
የሀገራችን ድንቅ ከያኒ ፀጋዬ ደበጭ እናመሰግናለህ እነዚህን ወድ የኪነጥበብ ሰወችን በማቅረብህ የማይገኙ ዘመን ተሻጋሪ ስራወች የሰሩ የማይጠገቡ
በጣም እናመሰግናለን በጣም ከፍ ከፍ ያለ ክብር ሀገር ልታከብረው የሚገባው ጥበብ የሆነ ሰው
ሱሬ አንተንም እናመሰግናለን 🙏
ኡኡኡ ልዩ እግ ናቸው በተስፋ እንጠብቃለን
ያልተዘመረለት ከፍ ያለ የጥበብ ሰው ሳናጣው እናክብረው ሱሬ እናመሰግናለን 🙏🙏
ታላቁ የግጥምና ዜማ ደራሲ ፀጋዬ ደቦጭ
Gashe.tegaye.regme.edma.temghuge