ሰይፈ ሥላሴ የሰኞ - Seife Silassie Segno

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 11. 2020
  • ሰይፈ ሥላሴ የሰኞ - Seife Silassie Segno

Komentáře • 333

  • @masresham
    @masresham  Před 3 lety +53

    እነሆ ሰይፈ ሥላሴ የሰኞ፡፡ ቀሪ ክፍሎችም በየዕለቱ ይለቀቃሉ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑና መዝሙራት እና ስብከቶችን በየቀኑ ያግኙ አመሰግናለሁ t.me/joinchat/M3TfgRQXO0HfGKSUtZyLFA

  • @henocktariku8291
    @henocktariku8291 Před 7 měsíci +20

    ፈጣሪዬ በዚ ፀሎት ልጄን ማርልኝ የሴጣንን ተንኮል ከኔ አርቅ አሜንአሜን አሜን

  • @alamark1631
    @alamark1631 Před 10 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን አቤት አባቴ ይቅረበልኝ እኔ አጥጵቱ ልጅህን ማርኝ ይቅረበለኝ አምላኬ። እኔ ደካማንኝ አባቴ አተ እደችረነትህ ይቅርበለኝ አሜን አሜን። አሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +12

    ለነፍሳችን መዳኛ ሰይጣንን ድል መንሻ ያድርግልን የሥላሴ ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    Masresham@ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @zmzm4577
    @zmzm4577 Před 3 měsíci +1

    አሜን@ አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 Před 2 lety +12

    አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የሰማነውን,በልቦናችን,ያሳድርብን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏

  • @user-zn2dd2pn2h
    @user-zn2dd2pn2h Před 2 lety +5

    አሜን፣የስላሴበረከት፣አይለየን፣አሜንቃለህይወትንያሰማልንመምህራችን

  • @cherylmane1002
    @cherylmane1002 Před 8 měsíci +3

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይግባው ወድማችን እግዛብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን🙏🙏🙏

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen5997 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አመን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሰ ሥላሴ በረከታቸው እረዲዬታቸው ከኛም ከቤተሰቦቻችን ከህዝበ ክርሰትያን ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛሎት

    • @masresham
      @masresham  Před 5 měsíci

      ጸሎተ ባርቶስ በተለያዩ ሰዎች የተዘጋጀ ሲሆን እንደ አዘጋጆቹ ሁሉ ርዝመቱም ይለያያል፡፡

  • @MireMuhammed
    @MireMuhammed Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባቱ የቅዱሳን አምላክ ሆይ ሐጥያተኛዋ ባርያህ ይቅር በለኝ😢❤

  • @user-co1cv6hh8z
    @user-co1cv6hh8z Před 3 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልኝ 🙏❤❤❤

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @ZerihunTsegaye-tb8yp
    @ZerihunTsegaye-tb8yp Před 3 měsíci +1

    አሜን

  • @user-vu7bi5cd8d
    @user-vu7bi5cd8d Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @selammulunesh4906
    @selammulunesh4906 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት የሰማልን

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደሪብን ቃል ህይወትችያስማልን አሜን

  • @LemlemAsefa-hr2ij
    @LemlemAsefa-hr2ij Před 8 dny +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-ug8hb7eo6f
    @user-ug8hb7eo6f Před 2 lety +4

    አሜን ለአብ ለወልድ ለመንፈሰቅድሰ ምዝጋና ያገባል አሜን

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 Před 2 lety +2

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏

  • @Yogig-gw5np
    @Yogig-gw5np Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @KeiemAsaiif-kw9og
    @KeiemAsaiif-kw9og Před rokem

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን ቃል ሂይወት ያሰማልን

  • @mikehaile5775
    @mikehaile5775 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን፡ቅደስተስላሴ ካብ ችግር ያሓልውና።

  • @wooditoualamu4727
    @wooditoualamu4727 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @HfhrFhhf
    @HfhrFhhf Před 2 měsíci

    አሜን🙏🙏አሜን🙏🙏🙏አሜን❤❤❤

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před 10 měsíci

    አሜን ቃለዝይወት ያሰማልን አባታችን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤እግዚአብሔርይመስገን

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-ps5fu3bj6j
    @user-ps5fu3bj6j Před rokem +1

    አሜን ማርን ይቅር በለን ጌታየ መደሀኔቴ አምላኬ

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 2 lety +1

    አሜንአሜን አሜን

  • @terrymihret5028
    @terrymihret5028 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @sharjah6096
    @sharjah6096 Před 3 lety +1

    ቃለሂወትያሠማልን

  • @user-sz8ry9xu9l
    @user-sz8ry9xu9l Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያስርዝምልን የቅዱሳን ቅዱስ ስላሴ በረከት ረዴኤት አይለየን ይሁን ይደርገን አሜን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን በእውነት

  • @nigususolomon222
    @nigususolomon222 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-mq4oc4ky6o
    @user-mq4oc4ky6o Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏ቃል ይእውት ይስምልን

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m Před 3 lety +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣቤቱ ቁዱስ ስሉስ ስላሴ ሆይ ሀገራችን በይቅርታቹው እና በቸርነታቸው ብዛት ጎብኝሉን እኛን መንግስት ስማይ ለመውረስ የበቃን ኣድርጉን በኣድነታቹ በስወስትነታቸው የምናምን ንፁህ ልቦና ቦጓ ኣምልኮትን ጨምረሉን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን የአብራሙ ስላሴወች እረደየትህ በረከት ይደርብን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏🙏 አሜን

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před 2 lety +1

    Amen amen amen kalehywet yasemalen

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @We-ws1pe
    @We-ws1pe Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ho1fj9me4g
    @user-ho1fj9me4g Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 Před 3 lety +2

    Amen amen Amen 🙏 Kaleheyeweten yasemalen 🤲🙏🌿🌿🌿

  • @nazeritmikale3506
    @nazeritmikale3506 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @eth3816
    @eth3816 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በእኛ በስደት ያለነው መፅሀፍ አናገኝምና እደዚህ ስላመጣህልን

  • @saragee8428
    @saragee8428 Před 3 lety +1

    አባትቼ የዘተር ሰይፈ ስላሴ ይነበብልን 🌾

  • @user-yh2el3lv3q
    @user-yh2el3lv3q Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በሥላሴ ስም ፆሎት አድረጉልኝ

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲ቃለሂወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን🤲 ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልክ🤲❤

  • @hdesgbr5491
    @hdesgbr5491 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን። ቃሌ ህይወት ያሰማልን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፫

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 Před 2 lety +3

    🌿☘️🍀Amen amen Amen 🙏 kaleheyeweten Yasemalene Amen Amen amen 🙏🌾🌾🌾

  • @HfhrFhhf
    @HfhrFhhf Před 2 dny

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ✝️🕯 ይሁን ይደረግልን

  • @user-sf6xz1kb6g
    @user-sf6xz1kb6g Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እናመስግናለን

  • @CoolMIME885
    @CoolMIME885 Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት ቃለ በርከትን ያስማልን።

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስጥልን መምህራችን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin Egziyabehr yitabekelen 💚 💚 💚

  • @samiraaddise351
    @samiraaddise351 Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን በፆለታችሁ አስብኚ ያሰብኩ እዲሳካልኚ የናተ ፆለት ብርታት ይሁነኛል🙏🙏🙏

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን😢😢

  • @appapk5408
    @appapk5408 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመማህርችን

  • @fantabirhanu2990
    @fantabirhanu2990 Před 3 lety +1

    እጅግ ድንቅ ነው

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 Před 6 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-ef8pl9sx2o
    @user-ef8pl9sx2o Před 6 měsíci +1

    ኦ ኣምላከ ምሕረትካ ላኣክል ኦ ኣምላከ ካብ ክፍእ መንፍሲት ካብ ኩፍኣት ኣስብት ኣደሕንኒይ

  • @jannashdxb4966
    @jannashdxb4966 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅ ድስት ስላሴ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ እረድኤትና በርከት አይለየን

  • @user-rn2ch7wl4y
    @user-rn2ch7wl4y Před 3 lety +1

    Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏kale hiwet yasemaln

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin 💚 💚 💚 Egziyabehr yitabekelen

  • @slmena9603
    @slmena9603 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ወድማች

  • @siso5510
    @siso5510 Před rokem

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ይሰማልን እመብዙሃን ከክፉ ነገር ትሰውረክ🙏አሜን አሜን አሜን🙏

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Lamlam-kr2vj
    @Lamlam-kr2vj Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ የአብ የወልድ ለመንፈሰ ቅዱስ በረከት ይደርብህ ብን🤲 እመ አምላክ ትጠብቅህ🤲✝️❣️

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n Před 3 lety +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před rokem +1

    Ameen Ameen Ameen bewunet Kal hiwot yasemalen 🙏🙏🙏😔😔🤲🤲🕯🕯🕯

  • @haniyahhaniyah9496
    @haniyahhaniyah9496 Před rokem

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 Před rokem

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarkasarka5084
    @sarkasarka5084 Před 5 měsíci

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤qala hiyoti yasamalen barkatachw yedarbin 💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿

  • @mesfin4910
    @mesfin4910 Před 4 měsíci

    አሜንን 🙏🙏🙏

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 3 lety +1

    እሜን: አሜን: አሜን: ቃለ ሕይወት: ያሰማልን::

  • @fekadealemu5026
    @fekadealemu5026 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-zs5qf2xi7c
    @user-zs5qf2xi7c Před 29 dny

    አሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saragebiyaw8455
    @saragebiyaw8455 Před 2 lety

    በእውነት አሜን አሜን አሜን

  • @user-qj9mt1po8n
    @user-qj9mt1po8n Před měsícem

    amen ❤amen ❤amen❤ baewnati yeune yedaragelin ⛪🙏 qala hiywot yasemalen amen

  • @user-wi5zq8cn6e
    @user-wi5zq8cn6e Před 3 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @user-qj9mt1po8n
    @user-qj9mt1po8n Před 3 měsíci

    Amen ❤Amen ❤Amene❤ baraktachaw yedarebin 🙏🙏🙏qala hiywoti yasemalen

  • @bjtffutt2986
    @bjtffutt2986 Před 4 měsíci

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen waqayyoo goftaan sagalee jirenya dhumaa qabnee sinaa dhagesisuu ebbifamaa

  • @fggh6526
    @fggh6526 Před 8 dny

    Amen kale hiywet yasemalinnn memhirachinn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏

  • @etalemkumelachew6052
    @etalemkumelachew6052 Před 2 lety

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን 💚💛❤️💚💛💚💛❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-lr2ws3md6s
    @user-lr2ws3md6s Před měsícem

    አሜን አሜን አሜኘን ይሁንልን ይደረግልን

  • @user-kc2ie5jn7f
    @user-kc2ie5jn7f Před 5 měsíci

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትን ያሠማልንመምህራችን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @arsemaenatenat2260
    @arsemaenatenat2260 Před 3 lety +1

    Amen kalehiwot yasemalen❤

  • @user-gg3df7dz2g
    @user-gg3df7dz2g Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን