አቤልን ተሰናበትነው ማህደር ተቀላቀለችን | Abel misrak | ወቸው Good

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,2K

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 Před 7 měsíci +279

    The perfect substitute, Welcome Mahiye yene fliklik, Abela we will miss you, demo bezaw endatefa 🩶🩶

    • @jhgjhghgnvvgcgc3404
      @jhgjhghgnvvgcgc3404 Před 7 měsíci +20

      Completely wrong. She's not compatible for the program. He's very polite, calm and well versed person

    • @yarimanish5565
      @yarimanish5565 Před 7 měsíci

      😊

    • @14mkful
      @14mkful Před 7 měsíci +6

      I Have Doubts, MAHI you have a big shoe to fill.

    • @nardosashebr4137
      @nardosashebr4137 Před 7 měsíci +25

      አቤል ጊቢ ሲገባ 17 ከሆነው ከዛ በ18 አመቱ ET ከገባ ከዛ ማሂ በነሱ በ17 ጊቢ መግባት ከገረማት ሚሂ እና አቤል አንድ ክፍል ነበሩ አሁን አቤል ET ከገባ 10 ከሆነው ማሂ ግቢ ስገባ 19 ቢሆናት አቤል 1 አመት ጊቢ ቆይቶል ማሂ 20 ሆናት ማለት ነው አቤል በET 10 ። let's add 19 +1+10=30😂😂😂ይሄን ነበር የፈራችው😂😂😂😂

    • @rob21112
      @rob21112 Před 7 měsíci +1

      @@nardosashebr4137 what an analysis....endeminm blesh 30 lay tadshat 😁😁😁

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 7 měsíci +800

    አቤልን የምትወዱት እስኪ በ❤ አሳዩን

    • @rah7-zi1si
      @rah7-zi1si Před 7 měsíci +3

    • @genetyohannes-vn7ix
      @genetyohannes-vn7ix Před 7 měsíci +3

    • @user-vw6kk4rz2f
      @user-vw6kk4rz2f Před 7 měsíci +2

    • @EthioMan367
      @EthioMan367 Před 7 měsíci

      ❤ጥሩ ፖድካስት! ከሁላችሁም ጋር ወደፊት ትልቅ ቻናል እንደምትሆኑ እርግጠኛ ነኝ! በመጨረሻ ላይ የአንድ ሰው አስተያየት መሰማት አለበት የሚለው ሀሳብ ጥሩ ነው ነገር ግን ልክ እንደ ዮንዚማ አንድ ሰው የሃሳቡ መዘዝ ምን እንደሆነ ተጠያቂ መሆን አለበት. አድናቆትም ይሁን ትችት። ችግሩ የሚፈጠረው አንድ ቻናል /ግለሰብ/አውቶሪቲ አንዳንድ አስተያየቶችን ሲያወጣ ተቃዋሚ ውን ሃሳብ ሲያፍን ችግሩ እዛ ላይ ነው፡፡ ለምሳሌ እዚሁ ዩቲዩብ ዲስላይክ በተኑን ሲያስወግድ ይሄ ደምጽ ማፍን ነው፡፡ በሌላ ደግሞ በመሠረታዊ የማንነት ቀውስ ላይ በምዕራቡ አለም ላይ የሚታየው በስልጣን ላይ ያሉት ሰዎች መጥፎ ሀሳብ ሲያቀርቡ እና ሲደግፉ እና አብዛኛውን ተቃራኒ ሃሳብ ሲያገለሉ.በመጀመሪያ እንዲሰሙ ይዋጋሉ፣ ከዚያ መደበኛ እንዲሆን ከዚያም እንደ ብሄራዊ እንድታከብረው ፣ ከዚያም ተሳተፍበት፡፡ በስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች በህይወትህ እንደተናገርከ የምሳ ሳጥን በጥቁር ሰሌዳ ላይ የሚጥሉ ጉልበተኞች አሁንም እና ወደፊት ተፅእኖ ፈጣሪ ሕይወትን ለበጎም ሆነ ለክፉ የሚያዞሩ አሉ ። ለምሳሌ እዚሁ ካናዳ የፆታ ለውጥን የምትቃወሙ ከሆነ መንግስት/ድርጅቱ ከስራህ ያባርርሃል እና ሂወትህ ይመሳቀላል ከዚያ ካልደገፍክ በሂዎትህ እና ሰራህ ላይ ትጎዳለህ፣ ስለዚህ ሃሳቡን የሚቃወሙ ሰዎች አሁንም በፍርሃት ይከተላሉ። ስለዚህ ለማጠቃለል ጥሩ እና መጥፎ ሀሳብ መሰማት አለበት ጥሩው ይሻሻላል እና በዙሪያዎ ያሉ መጥፎ ደግሞ በ ሰዎች ይነቅፉታል። በአንተ ሃሳብ ላይ የብዙዎችህ ሰዎች አስተያየት አስፈላጊ ነው ጥሩም ሆነ መጥፎ ቢሆንም.

    • @bethlehemberhanu4326
      @bethlehemberhanu4326 Před 7 měsíci +1

  • @user-sw6eq1ey6m
    @user-sw6eq1ey6m Před 7 měsíci +96

    Abel is the reason why i watched this podcast.f.... 😢😢😢 i miss his laugh😂😂

  • @rob21112
    @rob21112 Před 7 měsíci +301

    This program is going to miss its balance. Abel is knowledgeable and leads the program with wisdom

  • @derejeabdisa1294
    @derejeabdisa1294 Před 7 měsíci +26

    በረከት is so underrated በነገራችን ላይ።

    • @Cr7-13g
      @Cr7-13g Před 5 měsíci

      Betetam enem betam new new yemimechen his so understand

    • @Cr7-13g
      @Cr7-13g Před 5 měsíci +1

      Underated

  • @GG-vj4zh
    @GG-vj4zh Před 7 měsíci +183

    I know Yoni and Berket before the podcast but not Abel. So i didn't expect much from him at first. But finally it came to my mind that i watch the show because of Abel.

    • @Natty_raggaa
      @Natty_raggaa Před 7 měsíci +1

      Ashkebabache😂

    • @ermiasm.meskele3061
      @ermiasm.meskele3061 Před 7 měsíci

      For sure me too

    • @user-zu6ni4fg6z
      @user-zu6ni4fg6z Před 7 měsíci +2

      Of course abel kelel it's not gonna be what it used to be😢
      I will never watch again

    • @Natty_raggaa
      @Natty_raggaa Před 7 měsíci

      @@user-zu6ni4fg6z they are not going to stop because you stop watching 😁

    • @Cr7-13g
      @Cr7-13g Před 5 měsíci

      Me too ❤

  • @yonasyoseph318
    @yonasyoseph318 Před 7 měsíci +133

    Abel is matured and politically concious person.He loves Ethiopia a lot

  • @haregsahle8405
    @haregsahle8405 Před 7 měsíci +227

    How can be wechew good without Abel I'm sure he will be back soon

  • @Fraolarega
    @Fraolarega Před 7 měsíci +10

    የሶስታቹ ጥምረት best ሆኖ ነበር ትንሽ እስኪለመድ እንጂ ማሂም ur the bast
    ነፍሱን ይማረውና አስፍውም መቷል ትመጣታለክ congra ብለናልግን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hellenabeje
    @hellenabeje Před 7 měsíci +21

    ይሄን ክፍል በሙሉ ልብ ማየት የቻልኩት ዘግይቼ ነው... ሆኖም ወንድም አቤል መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልህ... ስለዚህ ፖድካስት ያስቀመጥከው ራእይ ሁሉ አንድ በአንድ ይሳካል... ከአሜሪካም እጅግ ገራሚ እንግዶች ከገራሚ ሃሳብ እና ተባባሪ አቅራቢ ጋር እንደምናይ አምናለሁ...ዛሬ አርክቴክት ለመሆን ከዛም ለፈለግከው ነገር ሁሉ ያደረግከው ትግል በጣም በስሜት ነበር የተከታተልኩት በርታ! ገና ትላልቅ ስኬቶች ከፊትህ አሉ....ማህደርም እዚህ ፖድካስት ላይ በሂደት የራሷ የማይተካ ቀለም ያላት አቅራቢ እንደምትሆን እተማመናለሁ...ሁሌም አቤል እንደሚለው እኔ እዚህ ፖስድካስት ላይ ስለምንም ከማንም ጋር መነጋገር በጣም ቀላል ነገር ሆኖ ማየት እመኛለሁ ብቻ አይደለም ቸኩያለሁ 😍😍

  • @user-ii8hu3ov7k
    @user-ii8hu3ov7k Před 7 měsíci +25

    እኔ ግን ቤኪ ለምንድን ነዉ ሚመቸኝ ጨዋታዉ ሁሉ በጣም ነዉ ሚያዝናናኝ

  • @dawithiruy4794
    @dawithiruy4794 Před 7 měsíci +14

    እስቲ for abel and mahi ስንል ብዙ like ያለው episode እናርገው ❤❤❤

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před 7 měsíci +51

    እኛም እንወድሃለን አቤል ይቅናክ ማሂ ጎበዝ ልጅ ነች ወቸ ጉድን ወደ ተሻለ ስኬት ታደረድራለች ብዬ አስባለሁ በርቱ🙏

    • @ethioeritrea8583
      @ethioeritrea8583 Před 7 měsíci

      ማሒ ቆንጆ
      ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yewbdarkassye3020
    @yewbdarkassye3020 Před 7 měsíci +263

    እሄ ፕሮግራም ካለ ሶስታቹ አያምርም ማንም መሄድ የለበትም😊 ተናግረናል አስቡበት

    • @seblehaye8833
      @seblehaye8833 Před 7 měsíci +4

      ማእደርም ግበዝ ነች❤

    • @user-rt1gs7qo5b
      @user-rt1gs7qo5b Před 7 měsíci

      awo gen abel misrak yeleyeal. ezhi podcast lay alpha nw hule wierd neger nw yemiyaweraw🤣
      @@seblehaye8833

    • @KirubelDereje-io5vs
      @KirubelDereje-io5vs Před 7 měsíci +4

      ቅር ብሎኛል

  • @teddytedda2413
    @teddytedda2413 Před 7 měsíci +3

    Wow አቤሎ በጣም ገራሚ ስብእና ነው ያለህ አርክቴክት ለመማር የሸነቆርከው ቀዳዳ ታታሪ እንደሆንክ ይናገራል ብዙዎችን እያዝናና ያስተምራል ይመችህ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ዛሬ አየኃችሁ ዛሬ ወደድኳችሁ

  • @YABISRAYABU-km2bs
    @YABISRAYABU-km2bs Před 7 měsíci +23

    አቤል በመሄዱ የምር በጣም ነው የከፋኝ ደብሮኛል ግን ቢሆንም ሁለታቹ በጣም ነው ምትመቹኝ keep going የማሂን ስለማናውቅ በቀጣይ ሲዝን ብቃቷን አይተን እንወስናለ ግን አቤል 😢

  • @salimorastaman
    @salimorastaman Před 7 měsíci +8

    የእዉነት በጣም ደብሮናል, አቤላ ግን ይመችህ በሄድክበት ሁሉ ደስታ እና ስኬት ካንተጋር ይሁን

    • @abulhalimzizu9828
      @abulhalimzizu9828 Před 7 měsíci

      ምን አገባን

    • @salimorastaman
      @salimorastaman Před 7 měsíci

      @@abulhalimzizu9828 ካላገባህ እዚህ ምን ትሰራለህ ወንድሜዋ እኔ ስለምወደው የተሰማኝን ተናግሬያለሁ በቃ please የሰው ስሜት አትረብሽ

    • @kebrontana8521
      @kebrontana8521 Před 5 měsíci

      😊😊

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 Před 7 měsíci +32

    አቤላ እዚ መተሽ በራስሽ ማየት መቻልሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንደ ምድር ገነት የቆጠርካት ሀገር ብዙ ነገር ትማርበታለክ መልካም እድል

    • @user-qv3pj6dp4q
      @user-qv3pj6dp4q Před 7 měsíci +3

      አሜሪካ ለማለትነው ልክነህ

    • @k.s213
      @k.s213 Před 7 měsíci +1

      He will learn the hard way. Specially if he's coming to DC, average rent here is 2k. I'm moving to Baltimore soon as my lease is done. Can't wait to get the eff outta this hell hole.

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 Před 7 měsíci +17

    Abel is a lot of things in this podcast. I watched many episodes and I learned a lot about him. Most important thing in podcast is listening. Abel is a good listener, curious listener. That's a good quality. Abel is a multi perspective liberal thinker. I really admire his advanced broad-mind. His mind is limitless and modern. Specially his opinion about racism is a valuable one to learn. His integrity and good values are not only based on culture but humanity. I like that. That's how we African need to be. Let's let the culture live and please let's grow also. Our culture doesn't have to be an obstacle for our development. Abel is also a visionary man. For average African, he has achieved a lot for his age. ውይ እንዴት ግን ይቺ ማህደር እንደምታሸማቅቀኝ አቤልን ስታጣጥል እና ስለሱ ያለፈ ታሪክ ስታወራ። መጀመሪያ ማህደር እንግዳ የሆነችበት episode ላይ ያኔ አቤልን እዚህ ግባ የማይባል ሰው አድርጋ ስታጣጥለው ድንዝዝ ነው ምታረገው። ሰውን በሚዲያ ማክበር ሚባል ነገር እኮ አለ። የዛሬው episode ላይ እራሱ ''ኮንፊደንስሽ ይበቃል'' ስትለው። Abel is the only one from the hosts asking a guest concrete questions. He know how to structure the flow of the questions and to bring it in chronological order. I'm sure, he will bring a quality podcast episodes from US and different parts of the world. Good luck on your journey and God bless you. Wish you a success in your private and professional life. It's so beautiful how you described your girlfriend qualities. Keep it up! Big love from Germany 😍

  • @seblehaye8833
    @seblehaye8833 Před 7 měsíci +21

    ማሂ በጣም የምትመች ግበዝ ምርጥ ልጅ ነች 👍አቤሎም ቶሎ ተመለሰ

  • @havemercyonus2123
    @havemercyonus2123 Před 7 měsíci +46

    It is hard to think about this show without Abel. But you guys are also good to go without him. Keep doing great! Love & enjoy your show! It is awesome to see Mahder here❤️

  • @Alem123-9
    @Alem123-9 Před 7 měsíci +4

    ወቸው ጉድ !!! በጣም ነው ምፍታታቱኝ💯
    አቤል መልካም መንገድ !!! መልካም ዕድል 🍾 የዲግሪውን ነገር ብጨርሰው ቡዬ እያሰብኩት ነበር የአሜሪካውን episode በእሱ ቢጀምር…
    ልጁትዋ ጥፋት እያበረታች አይደልም ለጥፋት ይቅርታ ማድረግን እያበረታታች ነው ። የሀሳብ ልዩነት ኖርማል ነው
    ስሜታዊነት ይውደም ምክንያታዊነት ያብብ።
    እንኳን ደህና መጣሽ ማህደር ።

  • @alazarwoldeyohannes3446
    @alazarwoldeyohannes3446 Před 7 měsíci +36

    I never thought I would finish a 3 hrs podcast in one go. This is the best by far. Sad to see Abel gone. Your bold and extreme controvertial statements will be missed.

  • @samimeng3585
    @samimeng3585 Před 7 měsíci +14

    አቤላ የሾው ባላንስ መጠበቂያ ነበር፣ የ ዘጠኝ አመቷን ጉዳይ ከነክብሯ በመስማቴ ደስ ብሎኛል፣ ማሂሾ❤❤❤

  • @Hen201
    @Hen201 Před 7 měsíci +25

    አቤል ሰው በተመስጦ እንዲያዳምጥህ የሚያደርግ Charisma አለህ 👏👏...... ደሞ ብላቹ ብላቹ 'የድህነት/poverty' አምባሳደር ነኝ ባይ አመጣችሁልን!!😮

  • @abdumoha3205
    @abdumoha3205 Před 7 měsíci +777

    አቤል ከሚሂድ ሁለታችሁም ሂዱ

  • @faith5052
    @faith5052 Před 7 měsíci +10

    OMG having mahi in the podcast is the greatest decision everrrrrrrrr, melkam edl Abel

  • @GG-vj4zh
    @GG-vj4zh Před 7 měsíci +71

    Come on guys without Abel am not interested to watch the podcast anymore.

  • @Mihe_er_et
    @Mihe_er_et Před 7 měsíci +13

    Every episode Abel and mahider are together is the best episodes

  • @zeba171
    @zeba171 Před 7 měsíci +30

    አሁን ያለ አቤል እንዴት ነው የሞቀው
    በቃ ሁለት ወር ይሄን podcast አላይም 😭😭

  • @bitaniyasamuel4109
    @bitaniyasamuel4109 Před 7 měsíci +32

    Wow, it’s one of the best episodes ever made. The seamless flow, the high school narrative, and the overall content of the podcast were truly outstanding. I have no doubt that this podcast will continue to flourish and reach new heights.
    I extend a warm welcome to Mahi and appreciate Able for sharing a story that is not only relevant but also inspiring to students who may be facing challenges in pursuing their dream college programs. I wish you all the best in your endeavors.👏🙌🙏🏼

  • @TheElnatan
    @TheElnatan Před 7 měsíci +58

    በእውነቱ አቤል ህወቴን ለውጦታል ..
    candy crush አስጀምሮኛል
    ይመችህ bro

    • @NOBlEMAN369
      @NOBlEMAN369 Před 7 měsíci

      Wtf😂

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @aboworkfekadu3036
      @aboworkfekadu3036 Před 7 měsíci

      Wtf bru😂😂

    • @tikmahder
      @tikmahder Před 7 měsíci

      Yeah sera fete eyale astawsalehu mini mintia connect argen senchawet😢

    • @user-zy4uc3bx2n
      @user-zy4uc3bx2n Před 7 měsíci

      Manim sw Media ly yerasun opinion ynager yalkew abel tekekle aydelm and sw tenesto Homo sexual tekekle nw bil yerasu guday nw litle nw ende hagerachn so yhen ngr astekaklut beterefe it is good Podcast from germen

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 7 měsíci +21

    አቤላ በሰላም ያገናኘህ 👏🥰 ከሁሉም ጋ በርታ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  Před 7 měsíci +2

      Amen!!! 🙏😍🥰🥰

    • @suraphel4003
      @suraphel4003 Před 7 měsíci

      @@WECHEWGOODAbela prank new 😂😂😂 atmenut

    • @altudz4055
      @altudz4055 Před 7 měsíci

      @@suraphel4003 😁😁ከሆነ ጥሩ

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Před 7 měsíci +6

    Yoni,Beki,Mahi..evenif we miss the great guy Abel ....pls keep this podcast alive and make it interesting ...good luck guys

  • @mafi635
    @mafi635 Před 15 dny +1

    Thank you Abelo…. That’s my story….. We pass the same route so far I’m in DC and I hear that you are also here. When we mate i will tell you an amazing story…. See you in the other side

  • @selamredae9493
    @selamredae9493 Před 7 měsíci +4

    I feel so emotional like I know him in person 😢 egzabiher yikidemilih bro you was my favorite for this podcast 🙌🏾

  • @crowntube4586
    @crowntube4586 Před 7 měsíci +1

    abela በጣም ነዉ ፈታ ያረከኝ ባህሪክ ደስ ይላል ከሁሉም ማህበረሰብ ጋር መኖር የምትችል አይነት ሰዉ ነክ ቅንነትህን ቀጥልበት

  • @bruckT23
    @bruckT23 Před 7 měsíci +75

    Abel the reason why i see you guys!!!!!!!!!!

  • @user-mm9zl5zn4f
    @user-mm9zl5zn4f Před 7 měsíci +5

    Abel’s point of view 🤌 as always 🔥 and I can’t wait to see his podcast in the USA with danya ❤

  • @sefjos3123
    @sefjos3123 Před 7 měsíci +15

    ማሂዬ በፍቅር ነው የምትመቺኝ በአቤላ ቢከፋኝም ባንቺ ደስተኛ ነኝ ይመችሽ።

  • @samyethio
    @samyethio Před 7 měsíci +2

    I swear to god without Abel this podcast is nothing! He is very passionate and always try to be helpful to others.

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 Před měsícem

      ከይቅርታ ጋር god be small letter ሲፃፍ ሚኒጉ ይለያል ሰለዚህ GOD OR God ቢሆንን

  • @yonatanwube3997
    @yonatanwube3997 Před 7 měsíci +6

    I swear u guys are very lovely. My recommendation is make him a live using video chat while interview.

  • @richhope1691
    @richhope1691 Před 7 měsíci +13

    3ታችሁም ትመቹኛላችሁ ያለ አቤል ይሄ ፖድካስት ግን እኔጃ 😔😏Wish You all the best luck 😊

  • @Etagegnw
    @Etagegnw Před 7 měsíci +3

    አቤል ሚስትና ልጁን በትኖ እንደሚሄድ ነው የምቆጥረው በቃ እናንተ ትዳር ናችሁ መፋታት የለባችሁም ሶታችሁ በጣም ነው እምታምሩት😢

  • @user-sn6yf5op3c
    @user-sn6yf5op3c Před 7 měsíci +31

    ማህደር በጣም የደረቀ ክርክርና አመለካከት ነው ያላት ይህንን ታስተካክል
    ወይ ቻናሉ ላይ ባታንፀባርቅ አሪፍ ነው

    • @user-qw1cl2cm4f
      @user-qw1cl2cm4f Před 7 měsíci +2

      😂😂😂 sure የራሴ ብቻ opinion መስሎኝ ነበር

    • @yesiarb621
      @yesiarb621 Před 4 měsíci

      Altemarkm

    • @user-sn6yf5op3c
      @user-sn6yf5op3c Před 4 měsíci +2

      @@yesiarb621
      መጀመርያ ፕሮፋይሌን ተጭነህ ቻናሌን እይና ከዛ ተምሯል አልተማረም ሚለውን ትናገራለህ

  • @kirubelbeyene3311
    @kirubelbeyene3311 Před 7 měsíci +14

    This is my first time watching a 2:54:27-hour episode. Abel, you will be missed. I wish you a wonderful journey. Keep up the great work, guys!

  • @freemont-mike
    @freemont-mike Před 7 měsíci +3

    All the best Abel! May all your wishes come true, both personally and for the country! Welcome Mahisha! Berchi!

  • @kalidofirmino2126
    @kalidofirmino2126 Před 7 měsíci +74

    Without abel this podcast is nothing 😮

  • @mujibhussenmohammed6565
    @mujibhussenmohammed6565 Před 7 měsíci +2

    አቤል በጣም ነው ማከብር ከምር ሀሳቦችህም ይመቹኛል👍💪

  • @samuelsolomonshina
    @samuelsolomonshina Před 7 měsíci +33

    To keep the podcast momentum, consider connecting with Abel through virtual platforms. He's the magic behind our viewership, so let's bring him into the conversation and keep the show
    captivating!❤❤😢

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 Před 7 měsíci +1

    አቤል ያቀረበው ሀሳብ ጥሩ ይመስለኛል። ሰዎች እንዳለን መልክ ሀሳባችንም ይለያል። ላቀረብነው ሀሳብ ትችት ቢሰጥም መልካም ነው። ሆኖም የግል ጥላቻና የማንነት ጥቃት የትንንሽ ሰዎች ሀሳብ ነው።

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 Před 7 měsíci +3

    እንዲህ አስተምሪልን በናትሽ ሶስትኑም በጣም ልክ ነሽ ስለልጂቷ ባነሳሽው ጉዳይ ማሂ

  • @thomasisaac1329
    @thomasisaac1329 Před 6 měsíci +1

    The last part of the discussion was very interesting and please continue such discussions because this kind of conversation will build and create idea for a generation. Thomas.from German

  • @bereketgedlu3727
    @bereketgedlu3727 Před 7 měsíci +5

    Weyne abela, you were the spark . . Hope you return soon...btw this episode was smooth and fun till 2:18:00 . . Then comes a glitch of opinionated sour taste (if you caught my drift), which made me worry about the episodes that are coming up. . . Hope beki Stays gard to keep the original essence of wechegooood

  • @edenaraya7033
    @edenaraya7033 Před měsícem

    I watch this Episode after 6month and I new Abel is in US but I still cry😢😢 and am happy cause I could be invited now that he is near me ❤❤❤❤❤ I might be the first person who see your podcast z most in a month.. thank you

  • @tilahunyigezuDebele
    @tilahunyigezuDebele Před 7 měsíci +3

    አመለካከትህን ለምታቀርብለት ማህበረሰብ ማንነት(ወግ ፣ባህል ፣እምነት......) ያማከለ ሀሣብ እንጂ የግል ኑሮህ ስለሆነ እንደፈለክ ማህበራዊ ሚድያ ላይ መልቀቅ ሚዛናዊ እንደት ይሆናል?

  • @AMB_Et
    @AMB_Et Před 7 měsíci +2

    I feel sad because three of you had a great chemistry. I hope this podcast will continue like this with the new host. Abel, from DMV, I wish you all the best.

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Před 7 měsíci +7

    አቤል ልክ ነው የአተን ሀሳቦች እስማማለሁ ❤❤❤

  • @mnwagaw4179
    @mnwagaw4179 Před 7 měsíci +2

    ማሂዬ እንኳንተቀላቀልሽ አንድ ሴት ታስፈልገናለች አቤሎ በሰላም ተመለስልን ! ዮኒ ኸረ ተዉ ተዉ የዘጠነኛዋ ዉሮን ነዉ የምትመስለኝ ታወዛግበኛለህ: ቤኪዬ ይሜ !😁💚💛❤️

  • @GedTekle
    @GedTekle Před 7 měsíci +30

    Love to see the growth! I see you doing serious numbers. Keep it up! I started saying “wochew gooood!” in normal conversations. 😂

    • @user-tq4iy1jw3l
      @user-tq4iy1jw3l Před 7 měsíci +2

      Ere abel yet neh

    • @SamJahbesh
      @SamJahbesh Před 7 měsíci

      Yihen gin abel aytual😂😂😂😂

    • @WECHEWGOOD
      @WECHEWGOOD  Před 7 měsíci +6

      Thank you very much Brother we awe you big time 😍🙏🙏🙏🙏

    • @GedTekle
      @GedTekle Před 7 měsíci +1

      @@WECHEWGOOD Anytime!

    • @Newvids767
      @Newvids767 Před 7 měsíci +1

      Let's make it a trend #wechewgood

  • @kewanibelay43
    @kewanibelay43 Před 7 měsíci +1

    Good luck abela with your career and new life... you are the man who always seeking and trying to attain his freedom keep the good work men

  • @dontlaughjustcry5855
    @dontlaughjustcry5855 Před 7 měsíci +4

    Mahi with all do respect isn't fit for abel's position...this guy is mad talent

  • @tsegam9136
    @tsegam9136 Před 7 měsíci +1

    very straight forward person, Good Luck Abel.

  • @Fitsum37
    @Fitsum37 Před 7 měsíci +5

    በጣም ያሳቀኝ episode ቁ "ቁልፍ ነዉ" 😂😅😂😅😂😅😂😂😂

  • @gadissahasso241
    @gadissahasso241 Před 7 měsíci +2

    Abel brilliant mind!!!
    1000000% accepted

  • @bura7009
    @bura7009 Před 7 měsíci +3

    አቤል የፖድካስቱ የልብ ምት ነሽ ማሒ ጎበዝ ነሽ ግን በንግግሮች ላይ flex ላድርግ ትያለሽ በስክንት ከማዳመጥ ይለቅ ሙድ ለመያዝና ነጥብ ለማስቆጠር የምታደርጊው ነገር እንግዶችን ዲስከሬጅ ያደርጋል ። በርቱ Have a nice journey abela

  • @Deva91
    @Deva91 Před 7 měsíci +2

    ሁሉም ሚዲያ ለሚያስተላልፈው ነገር ሀላፊነት ወስዶ ከሚዲያው ከሚወጡት ነገሮች ለትውልዱ ምን ይዞ ይመጣል ይጠቅማል ይጎዳል ማለት አለበት ምክንያቱም ነገሮችን በድግግሞሽ ነው ምን ለምዳቸው
    ይሄ ደሞ ኢትዮጵያ ነው ከዓለም የተለየ ህይወት አስተሳሰብ ነው ያለ የራሷ የሆነ ባህል
    አላት እሴት አላት ከድሮ ጀምሮ የግል ሀሳብን ሚዲያ ላይ አይወጣም ምክንያቱም ኢትዮጵያ ነው የተለየች ነች

  • @user-lw7qy2rz1m
    @user-lw7qy2rz1m Před 7 měsíci +2

    እንዴ ያማቹሀል እንዴ ያለ አቤል እንዴት ነው ወቸው ጉድ የምናየው በጣም ደስ አይልም ማየቱ 😢

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj Před 5 měsíci

    I like the intellectual debate, keep going. She has brilliant mind, unexpected from this generation. All of you are mature than your ages. Bravo!

  • @lidiyagetachew3304
    @lidiyagetachew3304 Před 7 měsíci +41

    I hope the absence of Abel is temporary..😢😢 we need u all...

  • @brooktere7688
    @brooktere7688 Před 7 měsíci +2

    ልክ አደለም እኛ ተመልካቾች ነበርን አንተን እሚተካ ሰዉ መምረጥ የነበረብን

  • @desalegnambaw6530
    @desalegnambaw6530 Před 7 měsíci +45

    I don't wanna see this podcast if abel has gone 😢😢😢

    • @hayaat9236
      @hayaat9236 Před 7 měsíci

      He’s not that much beki is better

    • @mahletgetachew1048
      @mahletgetachew1048 Před 7 měsíci +2

      ​@@hayaat9236i don't mind podcastu more arif yehonew abel selale nw 😢

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 7 měsíci +1

    ምርጥ እየወደድነው ነው በርቱ ma ድምቀታችሁ ናትት❤

  • @Ayniyee
    @Ayniyee Před 7 měsíci +4

    Pray Minster of ethiopia🇪🇹 the future is Able Moral🤔🤔🤔🤣ቢሆንስ ግን ለማንኛውም ትመቸኛለክ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅ brooo

  • @user-vb2ob3zj4d
    @user-vb2ob3zj4d Před 7 měsíci +1

    ምን ይባላል እንወድሃለን አቤላ እግዚአብሔር ይከተልህ ደሞ ሃብታም ነው ምትሆነው 🤎

  • @Olbana_Ahmedsiraj
    @Olbana_Ahmedsiraj Před 7 měsíci +3

    Number one podcast that i waited to watch it every Saturday until the last second. I love you all guys keep going ❤️ 💓

  • @bettyalu7
    @bettyalu7 Před 7 měsíci +1

    It's hard to imagine this broad cast without Abel.

  • @behailuasmare6533
    @behailuasmare6533 Před 7 měsíci +16

    Abela....he was back bone of this podcast and make us to fan of it.
    Mahi try to be strong,it will be difficult for you.

  • @TheZabesha
    @TheZabesha Před 7 měsíci +7

    Abel’s liberal perspective added a unique flavor to every podcast. I trust your new host will uphold his standard. Your role isn’t to educate society or dictate what’s good or bad; instead, share your perspective, akin to how Abel and Berrket do. No topic should be off-limits for discussion or judgment.

  • @Amanu93
    @Amanu93 Před 7 měsíci +29

    Seasonal break አርጉት በቃ አቤል እስኪመጣ

    • @Truth658
      @Truth658 Před 7 měsíci +1

      The whole 2 month noooo

  • @mahiderberhe8229
    @mahiderberhe8229 Před 7 měsíci +1

    Abel's story about wishing to learn architecture ewyyyyyy i almost cried ewnet we're gonna miss you may God be with you on ur new journey wish u the best we love the new substitute bselam yagenagen❤

  • @etsubtamirat4296
    @etsubtamirat4296 Před 7 měsíci +20

    whyyyyyy abela noooo we need you😭😭😭😭😭

  • @yosefhaddis5835
    @yosefhaddis5835 Před 7 měsíci +1

    ማሂ ጎበዝ ነች ግን ለዚህ podcast አትመጥነም በእውነት

  • @Addis1625
    @Addis1625 Před 7 měsíci +11

    I spent nice staturday afternoon listening to you guys while driving Uber in DC. Thanks

  • @seberzenabreakingnews8310
    @seberzenabreakingnews8310 Před 7 měsíci

    abela we can"t say goodby for you ewnet lemenager podcast ayeche semetawi ehonalew beye asebe alawekem like emawekew guadegnaye yeteleyegn yahel new yetesemagn abel yeleyal emenelew bemekniyat new emiteyekew teyake negerochen emiyayebet menged plus ye hasab netsanetu lela dereja laye yale sew new yalesu wechewgooden maseb kebad new gen demo this is life ena behedekebet hulu yekenah ene beki ena yonzima yemer endekefachew yasetawekalu that was real friendship bro ayezauchu enodachualen hulachum beyalachubet fetari yeketelachu respect for abela

  • @AlemuBelete-co6cd
    @AlemuBelete-co6cd Před 7 měsíci +4

    አቤልዬ እንዳይሄድ ይታገት እሱ ከሌለ ቅር ይላል 😢❤

  • @ghahu187
    @ghahu187 Před 7 měsíci +1

    "He belongs in the ገደል"..the best statement if z yr...It is jst difficult not 2 love Abel. Even with his some infuriating ideas WE JUST LOVE YOU. I am happy ur dreams r coming true. We r gonna miss u😢(Yaw from z Eth branch) . Mahi, am glad u r z replacement. Relax n hv fun we already love u.

  • @seblehaye8833
    @seblehaye8833 Před 7 měsíci +15

    አቤሎና ማሂዬ አስተሳሰባቹ በጣም ይቀራረባል የተማረ ያራድዬ ልጆች ናቹ ❤❤❤ ሳስበው ወደፊት ለትዳር የምትመቻቹ ይመስለኛል 😊🎉ብቃት እውቀት የመናገር ችሎታ 2ታቹም ፀዴ ናቹ 🤜🤛🥰

  • @YeziTegibare
    @YeziTegibare Před 4 dny

    ማሂ ልክ ናት ዘግይቸ ቢሆንም ያየሁት podcastun ማለት podcastuን ብዙ ሰው እንዲያየው የግድ ሚዲያ ላይ የሚቀርብ ነገር ሁሉ በ majority ሰው ተቀባይነት ያለው idea መሆን አለበት

  • @user-qv3pj6dp4q
    @user-qv3pj6dp4q Před 7 měsíci +4

    አቤላ እስማርት ነሽ በርታ

  • @abelanda27
    @abelanda27 Před 7 měsíci +1

    ይቅርታ ወቸጉዶች ግን... አቤላ ለ ወቸጉድ ወሳኝ ሰዉ ነህ.... በ አመለካከትም በዕውቀትም.. የ ሚገርም insight ነዉ ያለህ..... Welcome Mahi😘

  • @yonasabebe
    @yonasabebe Před 7 měsíci +3

    Abela yemeche. Wish you all the sucess. But, I hope the show will not lose its momentum.

  • @Ariamhaile
    @Ariamhaile Před 7 měsíci +1

    I like Abel’s point of view betam Mahi demo dirk atbey be logical… can’t wait to see you again abela 💛

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před 7 měsíci +31

    ወቸዉ Good ሊኮረንስ ነዉ በቃ😢

  • @megdelawittemesgen3460
    @megdelawittemesgen3460 Před 2 měsíci

    የአቤል ሃሳቦች ግን በጣም ገራሚ ናቸው ሁሌም። WOW🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @fudahasen7345
    @fudahasen7345 Před 7 měsíci +16

    Abela is still missing your presence even if you are here.

  • @eliasabdella2136
    @eliasabdella2136 Před 7 měsíci +2

    I was there abella 99 batch.
    love m.c.s what a memory ❤❤❤❤

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l Před 7 měsíci +9

    እጩ አዘግጅታችሁ እኛን ማስመረጥ ነበረባችሁ ይመለከተናል ፍትህ ለተመልካች መብታችን ይከበር!

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 7 měsíci

    እኔ አቤልም በረከትም ይመቹኛል ፀጉራሙ ይሂድ ማህሌት ተብየዋ ደግሞ ወረፋሽን ጠብቀሽ አውሪ አትንቀዥቀዥ ። አቤልዬ ሞዛዛው በሰላም ደርሰህ ተመለስ i am here in Denver i wish i am in DMV area 😢 good luck bro

  • @brooktilahun4078
    @brooktilahun4078 Před 7 měsíci +4

    I think mahi will best fit abel's position welcome aboard mahi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉