የአሰሪዬ ባል ስጦታዎች እኔን ጉድ ሰራኝ! ከሁለተኛ ፎቅ ላይ የተገፈተረችው ወጣት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 807

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Před rokem +171

    አረቦቹ ያማይደራደሩበትነገር ቢኖር በባላቸውእናበልጆቻቸውነው😢😢😢😢❤❤❤

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem +1

      ተደራደረች አልተደራደረች ፤ ኤጭ ... የአረብ ሴቶች ሴ''ሰኛ ባሎቻቸውን ተናግረው እዛው ስነስርአት እንደማስያዝ ሰራተኛን ከፎቅ የሚ''ገፈትሩ አ''ተላ ሴቶች ናቸው።

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Před rokem +2

      🤔 interesting

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Před rokem +8

      ወላ፣አረብ፣ሀበሻ፣ማንኛም፣ሴት፣ባሎነረ፣አታስነካም፣

    • @SissaySalamon
      @SissaySalamon Před rokem +1

      አዎ

    • @soliyanachalaa4397
      @soliyanachalaa4397 Před rokem +2

      እቃም ጪምር 😅

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +135

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ አምላክ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @fanaethiopia6465
    @fanaethiopia6465 Před rokem +58

    የደረሰብሽ ያሳዝናል ግን ሙሉዉን ለማመን ያስቸግራል ሴቶች እባካችሁ ከመዳም ባሎች ጋር አትርመስመሱ ሁሌም አደጋ አለዉ።

  • @onlygod4745
    @onlygod4745 Před rokem +155

    የሰው ባል ቀምታቹ ያልፍልናል የምትሉ ምድረ ቀሽም መቼም አያልፍላቹም

    • @tadelechfirisa7569
      @tadelechfirisa7569 Před rokem

      Ewunetishin newu yesewu bali kemito selam enoralewu malet zebet newu demo ede turu neger taweralechi

    • @caaltuutolaa3889
      @caaltuutolaa3889 Před rokem +1

      በትክክል ✅️

    • @user-vo5dh2le1h
      @user-vo5dh2le1h Před rokem +1

      እዉነት ነዉ 👍👍👍👍👍👍

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 Před rokem

      Bitekekeli allha yaserachawani yesatichawali enima edaze yalikuta yamikawa nigara selilaniwa bisawa tedara taliki ategibu woyolachu😂😂😂😂

    • @zeritutube
      @zeritutube Před rokem +1

      ትክክክል

  • @fikrfikr9714
    @fikrfikr9714 Před rokem +78

    እደው እኮ አረብ ሀገር ስትሄዱ አላማቹን ባትረስ ብቻ አይዞሽ

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp Před rokem +2

      ትክክል👍👍👍

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před rokem +7

      ​@@SoSomo-sd9dp የኔ ቆጆ አገታችንን ደፍተን እምንሰራውን ያሰደቡናል ጭራሽ አረቦችማ ሁሉም እደነሱ ይመሥላቸዋል

    • @zeynyamelkamu2265
      @zeynyamelkamu2265 Před rokem +2

      እውነትሽን ነው እኔም ይህ ነገር እኔም ገጥሞኛል እኔማ ልጇ ነበር እሚስቸግረኝ ለናቱ ተናግሪ ሰደበችው ከዛ ወዴህ ሲየኝ ያፍራር አውንማ አግብቶ ተላቀኩት 6አመቴ ወላሂ በጣም ነው የምወዳት ሰትየዋ ልክ እናት ናት እና ፊት ከነሳናቸው ያፍራሩ እደአረብ ፈሪ የለም

    • @user-gk4dk8vz1i
      @user-gk4dk8vz1i Před rokem +5

      የሄደችበትን የረሳች ጥላ አትወጣም ነበር ደግ አደረገቻት ከገዛ ባሉዋ ጋር ስትማግጪ አታፍሪም

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy Před rokem +26

    በሰዉአገር በሰዉእቤት ገብተን ህጋቸዉን ማክበርና ቤተሰቦቻቸዉን ማክበር አለብን እህቶቼ ፈጣሪ አገሬን ይባርክ በሁሉ

  • @uerywe-tz9lj
    @uerywe-tz9lj Před rokem +32

    አረቦች በባሎቻችዉ እና በልጆቻችዉ ቀልድ አያቁም
    የኔ ጎደኛየ እህት ነበረች ዱባይ የምስራ ልጃችወን መታባችዉ የአመሥት ወር ደመወዟን ቀምትዉ ነዉ ወድ ሀገሯ የላኳት
    አንችም ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @rabii38
    @rabii38 Před rokem +39

    ምንም ነገር ቢሆን ሲያዝብን አያማክርም
    አትፍረዱ እህቶቸ ...... አሏህ ያሽርሽ😔

    • @iyeruse9547
      @iyeruse9547 Před rokem +2

      እዉነት

    • @lubabaseid3686
      @lubabaseid3686 Před rokem +1

      ትክክል

    • @belgelegesse9754
      @belgelegesse9754 Před rokem

      በጣም ትክክል

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před rokem +1

      ማን ነው ሚያዝሽ. ?

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem

      ​@@jimihune9650 በሃጥያት እሚገኝ ብር እሳት ሆኖነው እሚበላን ከኔጋ ያልሰበስበበ በከንቱ ይበትናል ይላል ቅዱስ ቃል

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před rokem +38

    እኔ ሳውዲ ነበርኩ ግን ብዙ ፈተናወች አጋጥመውኛል እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ 😢😢

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před rokem +24

    እግዚአብሔር ይማርሽ ምንይባላል ትልቅ ጥፍት ነው የሰራሽው ተገድጄ ተደፈርኩ እያልሽ አይደለም በአቋራጭ ለመበልጸግ ብለሽ ስህተት ሰራሽ እኔ ቤሩት ላይ 14 አመት ሰርቻለው አንድ ቤት 10አመት እደቤተሰብ ነበር የምንኖር ሴትዩዩ በጣም ፈትናኝ ነው ያለፍኩት ከፈጣሪ ጋር ሰውዩዩ ወንድም ማለት ነበር እስዋም እደእህቴ ግን የበአል ስጦታ እስዋ በሌለችበት ከሰጠኝ አልቀበልም ማዳም እያየች ነው የምቀበልክ እለው ነበር ይስቅና ይነግራታል ልክናት ትለዋለች የፈለገ ቢያቀርቡዋችሁ አትመኑ የአረብ ወንድ አይታመንም ደሞ በሰው ትዳር ገብታችሁ ለመክበር የምታስቡ እግዚአብሔርን ፍሩ የሰራንበትን ይባርክልን የመጣንበትን አላማ እንወቅ የፈለገ ባያልፍልንም የላባችን ነው ለኛ ጠቃሚ

  • @user-bx1uf5vv7s
    @user-bx1uf5vv7s Před rokem +52

    ጥፋቱ ያንችነው ከስራችን ውጭ አረቦች ባልጋር መልከስከስ አያስፈልግም የሱ ገዘብ ገደልይግባ ደግሞ በጥቅም

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia Před rokem +9

      ጥፋቷንማ አውቃ ነውኮ እየተናገረች ያለችው። ድህነትን አሸንፋለሁ ብላ ተሳሳተች። እግዚኣብሄር ይቅር ይላታል።

    • @MarWa-oq5uc
      @MarWa-oq5uc Před rokem +7

      ​@@JAsperEudaimoniaሰቱየዋ ካየቻት ቡሀላ ብትነገር ፍፁም አታምነትም ገነ ከመጀመሪያው ሲይልከሰከስ ስታየው ፊይት ባትሰጠው ለሴትየዋ ብትነገር ይህ ጉዳት አይደርስባትም ያው ብታሳፍራት ነው ካልሀነም ስራ ቀይራ መስራት ትችል ነበር ግን ይህ አላህ አልፈቀደውም ግን ለወጣንበትአላማ ላይ ብንውል ጥሩ ነው የአረብ ቀረቤታ መጨረሻው ጉዳትን ነው እሚያስከትለው ይሄው አሁን አልተጠቀመችም ደህነ ሙሉአካላዋን ይዛ ሂዳ ጎደሎ አካል አድርጋ ላከቻት እባካችሁ አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ለአማ ከወጣን ትኩረታችን ከስራችን ብንፁህ ላበታችን ላይ ብነተኩር ባይሞላልንም በጤንነት ተመልሰን ለቤተሰቦቻችን እናደርሳለን ይህ የሀራም ብር አያታላችሁ ንፁውን የላበታችንን ብርም ይዞ ነው እሚጠፋው

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia Před rokem +6

      @@MarWa-oq5uc ይሄን ሁሉ እኮ አውቃ ለሌላው መማሪያ እንዲሆን ቀረበች። የወደቀ ዛፍ ላይ ምሳር ማብዛት ደግ አይደለም። ማፅናናት እና ህይወቷን እንድታስተካክል በሃሳብ ማገዝ ይሻል ይመስለኛል።

    • @zabibam7335
      @zabibam7335 Před rokem

      100በሪሰት:ጥፋተኛነሽ:እኔ:ሀያመት:ሰርቻለሁ:ለኢድካ:ሲሰጡን:ወደቻቸው:ለሴቶቻቸው:ይሄን:ሰጠኝ:ብለን:እንናገራለን:ብቻ:ፈጣሪ:ይማርሽ

    • @MarWa-oq5uc
      @MarWa-oq5uc Před rokem +1

      @@JAsperEudaimonia እማ ይህ እኮ ከወደ ዛፍ ሳይሆን እሰው ሀገር በግል በፊሪ ቪዛ አይደለም እኮ የሄደችው በዚህ በኮንትራት ነው ዘመድ ወገን ከጎኑዋ የለም ይች ልጅ የፈለገ ችግር ቢያጋጥምሽ ልሰሪ እኮ ነው የሄድሽው እሱ እሚሰጣት ሸኮላት እነ ፓንቲ ጡት መያዣ ከዛም የበለጠ ቤትም መኪነም በራሱዋ ለበት ትገዛለች እኮ ጤነኛ ከሁነች ሰርታ ልትለወጥ አይደለም እንዴ አረብ ሀገር የሄደችው ከአረቦች ወንዶች ጋር ምን እሚያገላፍጥ ነገር የለም እኮ ትኩረቱዋ ከስረዋ ትኩረቱዋ ከሴትየዋ ከልጆች ጋር መሀን ነው እሚገባት አረቦች ልጆቻቸውን እሚንከባከብላቸው በጣም ነው እሚወዱትእንጂ ጭራሽ ከባልየው ጋር ሆሆ
      አረቡቹ ቤት እገዛልሻለሁ መኪነ ቢሉ እዴት ልታምኒ ትችያለሽ የፈለገውን ሲወጣም ሲገባም ተጫውቶ ጊዜዋ ሲደርስ ያሳፍራታል እንጂ እዴት ልክ ምን ቻለች ይሄስ ምን ይስራላታል ታዳ ምን ተገኝ ለጤነዋ ዋጋ ነው ያስከፈለቻት
      አዲት እዱንስያ እንደዚህ ከአሰሪይዋ ጋር ስትጃጃል አግንታት ሴትየዋ በትልቅ ብረት ነው እራሰዋን መትታት ልትሞት በስንት ህክምና ተርፋ የአይምሮ በሽተኛ ሀነ ነው ሀገሩዋ የተላከችው አረቦቹ እድ ግዜ ብትሳሳች ዳግም ፍፁም አያምኑሽም ከዚህ ከወዶቻቸው ጋር መተነኩስ ዋጋ ያስከፍላል እንጠንቀቅ ነው ያልኩት እማ

  • @makdessming8187
    @makdessming8187 Před rokem +18

    እግዚአብሔር ይማርሽ 😢 አሁንም ይሄ አይነት አሥተሣሠብ ያላችሁ ሠወች አሠቡበት እግዚአብሔር የሚባርከዉ በተባረከ መንገድ የተሠራዉን ብቻ ነው

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před rokem +22

    ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ😢
    የሰው ባል ማማገጥ ትርፍ ይሄው ነው
    እህቶች ጥንቃቄ አድርጉ የምትሄዱበትን አላማ እወቁ በጣም ያሳዝናል

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 Před rokem +3

      አይይ ድህነት እኮ ችግር ነው አለማወቅም ልጅነትም ተጨምሮ ውሳኔዎች ወደ ስህተት ይወስዳሉ ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem

      ​@@mamijimma5414 አብዛኞቻችን የችግረኛስጆች ቤተስብ ነን በሃጥያት የተገኝ ብር አይበላም እሳትነው እሚሆነው ም
      እደውም ሳትገላት በህይወት መላኳ ደግናት መዳም

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před rokem +16

    😢😢በጣም ያሳዝናል ለአባትሽ ብለሽ ተሰደሽ በአባት መከዳት ወላሂ ልብይሰብራል አይ ዞን እህቴ አላህ ጨርሶ ይማርሽ ይህም ያልፋል ግን አረቦች በባላቸው ቀልድ አያቁም እንደውም ተርፈሻል 😢

    • @user-ku8ks8xb4t
      @user-ku8ks8xb4t Před měsícem

      የብዙዎች እይወት እንዲህ ነው ብቻ ፈጣሪ በስደት ያለነውን ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před rokem +37

    ወይ ጉድ አረቦች በባሎቻቸው ቀልድ አያቁም አንድ ስህተት ካዩብሽ መቸም አያምኑም እያመጣ ሲሰጥሽ አፍንጫው ላይ ብትወረውሪለት እና ሴትዮዋ ጋር በደንብ ከተግባባሽ ለሷ ብታሳውቂያት መልካም ነበር ቢያንስ ኢንባሴ ታደርስሻለች ስራ ትቀይሪ ነበር ብቻ አብሽሪ አላህ ያሽርሽ 😢😢😢 አይ እስደት

    • @kuwaitjamilaa1058
      @kuwaitjamilaa1058 Před rokem

      ትክክል😢

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 Před rokem +2

      ምን አርብ ብቻ የትም ሀግር ነው በባሉ ቀልድ የለም

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před rokem +2

      ማሳድርዋም ገረመኝ ማንም ሰው አይምርም በተለይ አምነሻች ያለች ሰው አጠገብሽ ከምትወዲው ባል ስትማግጥ እኔም አልምራትም።

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 Před rokem +1

      @@user-gp9sf9cn7g ወላሂ ከባድ ነው

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 Před rokem +1

      ​@@user-gp9sf9cn7g ከባድ ነዉ ይሄንንም ምራታለይ ሳትገላት

  • @rabii38
    @rabii38 Před rokem +41

    በስደት ያለን ሁሉ መጨረሻችንን ፈጣሪ
    ያሳምርልን በሰላም ወደ ሀገር መመለስ ትልቅ
    ነገር ነውና🙏

    • @user-sb5yg9lf5r
      @user-sb5yg9lf5r Před rokem

      ትክክል

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w Před rokem

      አሚን የኔ ውድ ሀቅ ነው

    • @desta104
      @desta104 Před rokem

      ena 5 amti wongi gin wedi bati new misara anchi fiti steshi new qilatmi arfshi siraah asrim 😏

    • @almajaber2074
      @almajaber2074 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን ቢያንስ ቂጠችንን እቆነጥጥ አርፈን ስራችንና ቤተሰባችን ሀገራችን እናሥብ

  • @hddi491
    @hddi491 Před rokem +32

    እዳንድ ሰዎች ወንድ ከስር ከስር ሲከታተሏቸው የወደዷቸው ይመስላቸዋል
    ለስሜቱ ማርኪያ አይመስላቸውም በዙሪዪ አሉ ወንድ ወደደነ ብለው ብንብን የሚሉ በርግጥ ተረግጠዋል😂😂😂😂

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Před rokem +4

    ገና ካገር ሰወጣ 14አመቴ ነበር እና ለሰራ ትንሸ ናት ብሎዉ ሰራ አጥቼ ነበር ከዛ አዲሰ የተጋቡ ባልና ሚሰት ቤቴ ሰራ ተገኝቶ ገባሁ ከመግባቴ በሳምንቱ ድንገት ሰዉየዉ ባጠገቤ ሲያልፍ ቆነጠጠኝ ኡኡኡ ብየ ሰጮህ ምንድነዉ ሰትለኝ ቋንቋ ሰለማልችል በምልክት እንደቆነጠጠኝ ነገርኳት ጮህችበት ለምን ሰትለዉ አንቺ መሰለሸኝ ነዉ አላት ደፋር ነሸ ጭራሸ ለመሳም ደርሰሸ ይሄዉ 15አመት ምንም ሳይደርሰብኝ በሰላም እኖራለሁ ከነሱ ጋር መሳፈጥ አያሰፈልግም ልጅም ብትህኚ ብቻ ይከብዳል

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 Před rokem

      እኔም አልሃምዱሊላህ ሳኡድ14አመት ነበር አመት ከስድስት ወር ሲሆነኝ የሴቶዮዋ ልጅ ሲያስቸግረኝ ኡኡኡኡኡኡኡ ፈራሁ አሳፍሩኝ ስል ምን ሆነሺ ነው ይሉኛል መልሸ ሲያስፈራራኝ አሁንም መልሸ አሳፍሩኝ ስል አልሃምዱሊላህ በሰላም አሰፈሩኝ አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ዱባይ ነኝ ቀጥብለዉም አያዉኝ እኔም አላያቸዉም

  • @hayat8754
    @hayat8754 Před rokem +13

    አርብ ወንዶች እንደ ሀበሻ ወንድ ደፍር አይደሉም ኮስተር ካልሽባቸው ወላሂ ይፈራሉ

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 Před rokem +9

    ሆ ድፍረትሽ እና በላብሽ እንጂ የሰው ትዳር በማማገጥ ነው እንዴ ብቻ እግዚኣብሄር ይማርሽ🙏 በራሳችን እንዲደርስ የማንፈልገው ነገር በሌላው ላይ ባናደርግስ 🥺

  • @user-ps4ym5of7c
    @user-ps4ym5of7c Před rokem +13

    መዳም የማትደራደርበት
    ነገር ቢኖራት ባሏ ነው

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Před rokem +7

    አትፍረድ ይፈረድብሃል እህቴ ሙሉ ምህረት እንዲያደርግላት በጸሎት እናስባት

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Před rokem +1

    ❤ውድ አድማጮችዬ ስሙኝማ ፦ ?
    --እኔ አረብ ሃገር የኖርኩ ከዛም ወደአውሮፓ ሄጄ እየኖርኩ ያለሁ እንስት ነኝ ፤ ድርጊቱን ምጸየፈው በአረብ ሀገር ቆይታዬ ቅድስት ቤተ-ክርስትያንን ዋስ ጠበቃ አድርጌ በታማኝነት ጌቶቼን አገልግዬ ስኖር የቆየሁ ብሆንም ይህች እኅታችን ማንም ሳያያት የፈጸመችውን ኃጢኦት ያስከተለብስትን መዘዝ በአደባባይ ለኛ ለወገኖቿ በግልጽ ነግራናለች ተናዛለችም, ስለጥፋቷ በምድር የተቀጣሽው ቅጣት ይበቃሻል ብሎ ፈጣሪ ይቅር ይበልልን ። እኛ ግን የልቧን ግልጽነት አይተን የወቀሳ ዝናብ ባናዘንብባት ስል በታላቅ ትህትና እለምናኋለሁ 😢😢😢

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Před rokem +8

    ማርያምን አንጀቴን በላችኝ 😢😢😢የኔ አሳዛኝ አይ ሴት የዋህነት ጥግ ድረስ አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር አለ ነገ ሌላ ቀን ነው እመብርሐን በቅዱስ እጆቿትዳብስሽ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před rokem +7

    ልጅነትና አለማወቅ ነው .እግዜሀብሄር ይማርሽ የኔ እህት . አባትየው ግን ጨካኝ ነው . የባዳ ባዳ ሲረዳ . እንኮን ነፍስሽ ተረፈች .

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před rokem +37

    😢😢😢ታንቄ እሞታለሁ እንጅ የፈልገዉን ስጦታ ቢያመጣ እኔ ከመዳም ባል ጋር አልጋደምም 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮የምር በጣም ነው የምጠላቸው

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 Před rokem +1

      እኔምወላሂ

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před rokem

      Kene asastale ayaderse malte

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před rokem +2

      ነውር ነው በማንኛውም ሀይማኖት

    • @user-ku3wp6db2v
      @user-ku3wp6db2v Před rokem

      ስሜት የሚባል ነገር አለ እሱ በጦብጧት ይሆናል ከከፋልጋር የተጋደሠችው ሆ ምን ጉድነው

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před rokem +1

      የኔ ጥያቄ ለምንድነው የአረብ ወንዶች ልክስክስ የሆኑት? ሲቀጥል እኔ ሰራተኛዬ ከባሌ ብይዛት እሱንም ነው ማባረው የአረብ ሴቶቹ ባሎቻቸውን ልክስክስ መሆኑን እያወቁ አብረው ይኖራሉ🤦

  • @lemlem836
    @lemlem836 Před rokem +12

    የሰው ባል ላይ ምትለጠፉ ሴቶች አፈር ብሉ

    • @gyt129
      @gyt129 Před rokem

      ትክክል አዉ አፈር ብሉ

  • @MimiNazerawi
    @MimiNazerawi Před rokem +33

    አቤት ሰው ለመፍረድ ማነው ዳኛ ያደረጋቹ ቱ ስንት ጉድ በጉያችን ይዘን ሰው ፊት ስላላቆመን በሰው ለመፍረድ አንደኛ እህት አምላክ ይጎብሽ

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 Před rokem +2

      ትክክል ነው

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 Před rokem +1

      አግዚአብሔር ይርዳት

    • @oumerali-mf6wt
      @oumerali-mf6wt Před rokem +5

      .😁😆😆😆😆 እና ለብርብላ የሰውባል መቀማት

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 Před rokem +1

      መፍረድ ሳይሆን ፍላጎት እና ተስፋ አድርጋ ባትታለል የተሻለ ነበር ተገደሽ አንዴ ወይም ሁለቴ ጥሎ መውጣት ትችል ነበር

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před rokem +2

      እስዋን ማን ህዝብ ፊት ውጪ አላት. ?

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 Před rokem +7

    ትክክክል አደለሺም እንድት እቤቷ ተቀምጠሺ ባሏ ሲገዛልሺ መቀበልሺ ደፋርነሺ ሁሉም የጁን ያገኛል

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr Před rokem +8

    እግዚአብሔር በምሆረቱ አይኑ ጎብኝቶሻል ተመስገን ቼሩ መድሀኒአለም

  • @saditube2100
    @saditube2100 Před rokem +9

    ላንቺ ብቻ አደለም ችግር የፈጠርሽው ከዚ በሆአላ ለምትቀጥራቸው ሰራተኞችም ነው ሚውለው ጦሱ

  • @user-uw8ss1vg1f
    @user-uw8ss1vg1f Před rokem +14

    አኡዙቢላህ በዝሙት የመጣ ገንዘብ ጥንቅር ይበል😱እንዳውም ወዳው ሳትዘቀዝቅሽ አላህ አትርፎሻል።

  • @amarche5385
    @amarche5385 Před rokem +74

    ኧረ በጣም ደፋር ነሽ 😮 እንኳን ማውራት ቀርቶ ቀናብሎ ማይት አይቻልም አርባቹ በባአላቸው አይዳረዳሩም ደፋር ነሽ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይማርሽ ሆ😊

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Před rokem +7

      አንድት ኢንዶኔዥያ የሠወቸ ልጅ ባል ጋር እየማገጠች ብር እየተቀበለች ነው ሁለት ኢንዶኔዥያ ናቸው አንዷ 7አመቷ ነው ትልቅ ሰው ናት ያችኛዋ 1አመት 6ወር አካባቢ ነው ከመጣች እና እሰዉየዉ ጋር አገኛቸዋለሁ ደግሞ ትነግረኛለች እያለች ታወራኛለች እኔ ደግሞ ለመዳም ንገሪኝ 😂አልኳት መናገር ፈራች ከዛ ካሜራ አድርጉ በያቸዉ አልኳት አድሷ ሠራተኛ ስራ አልሰራም እያለች ይጣላሉ እና ማን ስራ እደሚሠራ ለማወቅ ካሜራ ግጠሙ አልኩት አለች ለአረቡ 😂😂ከዛ ምን ቢል ጥሩ ነው ካሜራ ማድረግ አልፈልግም አላት 😂😂

    • @amarche5385
      @amarche5385 Před rokem +1

      ​@@zedahmed9371 😅😅😅😅😅😅 እዳይታይበት እኮ ነው ካሜራ አልገጥምም ያለው😮 አሳቅሽኝ 😅😅😅

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Před rokem +1

      @@amarche5385 አዎ እዳይታይ ነዉኮ ሰዉየዉ ሲኖር ሰራተኛዋ መሳቅ ታበዛለች ስራ ሲሄድ ደግሞ ታኮርፋለች 😄😄መዳሟ ስትገለፍጥ አይታት አሉ ከዛ ለምድነው ከባሌ ፊት የምትስቂዉ አለቻት አለች ከዛ ዝም አለች አሉ 😄😄ባንጋሌ ሁላ ትይዛለች ሠራተኛይቱ ባለጌ ናት የመዝረአ ሰራተኛዉንና የአረቡን እቃ 😄😄የባባ ትንሽ ነው የዛኛዉ ትልቅ ነው ትላለች 🤔🤔😄

    • @fatmamohamed621
      @fatmamohamed621 Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @user-uw8ss1vg1f
      @user-uw8ss1vg1f Před rokem

      ​@@zedahmed9371አይብ አታፍሩም ቱ😏

  • @HanaHana-vk1bl
    @HanaHana-vk1bl Před rokem +3

    በእግዚአብሔር ኮሜቱን ሳነብ ሁሉም ፈራጂ ነው ግን የእኛ ስላልታዬ እንጂ ስንት ጉድ አለ 😢

  • @FatumaMohammd-fx8lj
    @FatumaMohammd-fx8lj Před rokem +2

    በማይማሆነዉ በባሏ በተሽባት ነዉ ተጠቀቁ እህቶቸ❤😢😢አብሽሪ እህች

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem +6

    የሰዉ ባል ልታማግጭ እየተጣጣርሽ መጥፎነገር አስቤ አላቅም ትያለሽ ወዳዉነበር መዉጣት ያለብሽ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem +5

    እግዚአብሔር. ይጠብቅን እንጂ አርብ ይቅርታ አያም የኔ ክርታታውች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @mkds3562
    @mkds3562 Před rokem +8

    እንኳን ስጦታ ኩሽና እራሱ ሲገባ ትቼው የምወጣው😅😅😅😅

    • @user-jc2mr9wu3r
      @user-jc2mr9wu3r Před 2 měsíci

      😅😅ጎበዝ😂😂

    • @user-jj8xy2td1x
      @user-jj8xy2td1x Před měsícem

      ትክክል እሱ ግላስ እያጰዳሑ ባሏ ሲገባ ትቸ እወጣለሑ በራሳቸው ግዚ ችግረ ያመጣሉ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +11

    ወይ ጉድ ከመዳም በአል መማገጥ አይታሰብም እነሱ በባአለቸው ቀልድ የለም ጤናው ይስጥሽ አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ

    • @yabukienat974
      @yabukienat974 Před rokem +1

      አንቺ በባልሽ ትቀልጂያለሽ የትኘዋ ሴት ናት ባሏ ከሰራተኛዋ ጋራ ሲማግጥ ዝም የምትል

    • @haylu8198
      @haylu8198 Před rokem +3

      @@yabukienat974 እንደው ለስዋ ልበላት ብዬ ነው እጂ የሰውስ ነብስ አላጠፋም እተወው አለው እጂ

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před rokem

      ​@@haylu8198 በትክክል ደሀዋን ከፎቅ ከምትወረውር ለምን ባላላይ እርምጃ አትወስድም ልክስክስነቱን አውቀው አብረው እንደህጻን ልጅ እየተከታተሉ ይኖራሉ

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před rokem

      ​@@yabukienat974 ባሌ ከሰራተኛዬ ከያዝኩት እፈታዋለው ሀይማኖቴም ይፈቅድልኛል መፍታት ሲዞሙት ከያዝኩት እንጂ የሰው ነፍስ ማጥፋት ምን ይሉታል

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Před rokem +20

    በህይወትሽ ተጫወተብሽ የወጣሽው ለአላማ እጂ ከባባጋ ልትዳሪ አልነበረም አይ አች እንዳውም አለመግደሉዋ እሱዋ ሆና ነው ማዳሞች ሲወዱም ወደዱ ሲጠሉም ጠሉ ነው ቅመሞችዬ የወጣነው ለአላማ ነው አላማችን አሳክተን ወደሀገራችን ለመግባት ያብቃን❤❤❤❤

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 Před rokem

      ባባ ክክክ የሱ ባባ ባናቱ ይተከል የአባቴን ስም መቸም አልሰጠዉ ❗

    • @sisaysasa3204
      @sisaysasa3204 Před rokem

      ከመግደል መች ይተናነሳል ግን ካልፈለገች መጥፋት ትችል ነበር ከባድ ነው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +7

    በልፋታችን ደክመን ስናገኝ ቢሯ እኮማር ናት በገዛ እጅሽ ጤናሽን አጠሽ "አረቦች እኮ ፊት ካልሰጡት ቃናብሎ ሳራታኛ አያዩትም

    • @sabrinmelaku4905
      @sabrinmelaku4905 Před rokem

      አዎ ወላሂ ሲጀመር አበሻዎችን ይፈራሉ ኮስተር ካልሽ አይሳፈጡም ፈልጋ ነው ደሞ አታፍርም ታወራለች 😳😳😳

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም Před rokem +7

    ወይ ጉድ አረ ሴቶች አላማቸውን አትርሱ ከሀገር ስትወጡ ጭራሽ ከማዳም ባል ጋር
    ብቻ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 😢😢😢

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Před rokem +5

    የመዳመን ባል ቅመች ያልፍልኛል ቤት መኪና እንግዛለን ይምትሎ ልክስክስ ሴቶች ተጥቀቁ 😢 በላብሽ ስርትሽ ቢሁን ትለውጭነበር ክሱ ተማሩ እህቶች እባካችሁ

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Před rokem +3

    እውነት አትፉረዱ የውስጦን እሶ ታውቃለች😢😢❤❤እግዝብሄረ ይማረሽ እህት

  • @halimaksa-dc5hf
    @halimaksa-dc5hf Před rokem +3

    ለቤተሰብ ብለን ብዙ ዋጋ እንከፍላለን እነርሱ ግን ሲጎልብን ይከዱናል😢😢

  • @hnah4891
    @hnah4891 Před rokem +2

    አንድ እኔም እንደዚህ ገጥሞኝ ነበር ግን በጭራሽ በክብሬና በማንነቴ አልደራደርም ካንዴም ሁለት ሶስት ጊዜ በተኛሁበት ሊደፍረኝ ሞከረ እደዉላለሁ እያልኩ እያስፈራራሁ እንደምንም ሁለት ወር ጨርሸ ወጣሁ ምንም ሳልሆን አልሀምዱሊላህ አሁን አንቺ እኛን አስጠቆርሽን ባንድ በሁለት ሠዉ ምክንያት ሀበሻ ባለጌ ነዉ እንባላለን አረብ ፈሪ ነዉ ብታስፈራሪዉና ፊት ብትነሽዉ አይቀርብሽም ነበር ጥፋቱ ያንቺ ነዉ የማንም አይደለም እድልሽንም ህይወትሽንም አበላሸሽ አይይይይ

    • @user-lo2jj7oc4e
      @user-lo2jj7oc4e Před rokem

      😢😢😢እኔም ሳኡድ ዱባይ ገጥሞኛል ለሚስትህ ሰለዉ ድራሻቸዉ ይጠፈል😢😢😢

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr Před rokem +10

    ወይኔየ አች ልጂቱ የዋህ ነሽ እሽ እኔ ቃል የለኝም አችን የምገልፅበት ፈጣሪይ ጠብቆሻል እህቴየ የተገዛልሽን አውጥተሽ ማሣየት እርይ

  • @avg4628
    @avg4628 Před rokem +15

    እውይ መዓረይ ከመይ ገይርኻ ዓረብ ይእመን 😢 ዘይምፍጥ ፀገም😢

    • @sojoogoj1479
      @sojoogoj1479 Před rokem +1

      ኡነተሽነው እኮ ነው ውደ

    • @user-wz9me5qs2j
      @user-wz9me5qs2j Před rokem

      መዓረይ ቦታ ኣለዎ ሆ እዚኣ ረሳሕ ዘምፀኣ ዕላማ ዘይትፈልጥ ሲ ዓረብ እኮ ናይ ውሽጢ ኽዳን ንባዕሉ ኽቡር እዩ ሓፂብና ከማን ወዳት ከይሪኡ ነፀላ ንሽፍኖ ይትረፍ ዓረብ ገዚኡ ምቅባል😁.... ኣነ 10 ዓመተይ ነቲ ሰብኣይ ተናጊረዮ ኣይፈልጥን ኹሉ ድልየታተይ ትሕቲ መዳም እዩ ናብ ሰብኡት ዘብፅሕ ሕቶ የብልናን

    • @sojoogoj1479
      @sojoogoj1479 Před rokem

      አወ የውስጥ ልብስ ከባድነው ያውም የመዳም ባል እደው ወድልጅ እሀት ሳትሆን ሚስት ሳትሆን ትነሽየነገር ካመጣ ሴትነትን ፈለጎን እኮን የውስጥ ልብስ ልጅቶ ተተለለይ አገር ቤት እገዛልሽአለሁ ሲላት እኔ የወርቅ ቤት ቢል አላምነም ከመዳም ውጭ ሀድያ ካመጣ አለመቀበልነው እናቴ አደኛ አሎህን መፈራት አለብን ሀራምነው ለኛየለፈደልነን ጠቅቀን ማወቅ አለብ እራስህ ቀጠበቅ አረቦች ይፈራሉ ፊት አለመስጠትነው

    • @user-fk8mc6fb9k
      @user-fk8mc6fb9k Před rokem

      እዚኣ ረሳሕ እያ ጭራሽ ናመዳም ሰብኣይ ኣዲስ ኣበ ባሒዛ ክትኸድ በስማኣብ መጨረሻና የፅብቀልና ኣሕዋተይ😢

    • @avg4628
      @avg4628 Před rokem

      @@user-wz9me5qs2j ይግረመኪ እዩ ኮ ዎላ አነ ልዕሊ 6ተ ዓመት ገይረ ኣለኵ ቆላሕ እሊ ንምርኣይ ኣይክእልን ምክንያቱ ታይ ይጠቅመኒ ዘምፀአኒ ዕላማ ስራሕ ስራሕ እዩ ሰለዚ ደቂ መዳም ሓሳባትና ክሳዕ ዝፍፅመልና ኣምላክ ተደፍእና ንስራሕ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +8

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ አይዞሽ 👏ባትፈሪ እና ኮስተር ብትይ ጥሩ ነበር አንችም ተታለልሽ ያለፈው አልፎአል ።እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ 👏

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 Před rokem +9

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ለሐገራችን ያብቃን ፈጣሪ ይማርሺ እህቶቸ ተጠንቀቁ

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 Před rokem +5

    በጣም ያሳዝናን አሎህ ያሽርሽ የረብ ወዶች ን ፉት አትስጡ አደኛ እኛ ልንሰራነው ከቤታቸው የህደንው ያረብ ውዶች ሚስቶቻቸው ከፈጣሪበላይ ነው እሚፈሩት ምንም አይጠቅሙም በጣም መጠቀቅ አለበን

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před rokem

      የትኛውም ወንድ ሴት አሉ መጀመሪያ መስብስብ መታቃብ እኔ ለምን ይህ ቤት መጣው ብሎ ማሰብ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Před rokem

      ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል እራስን ማዳመጥ ሂወትሽን አደጋ ላይ የጣልሺው አንቺ ነሽ ወንድ ፊት ካላየ አይዳፈርም ያዉም ከማዳም ባል ገላሽ አለመቅበሩዋ 😢ብቻ እንኩአን ተረፍሽ ሌሎቻችሁ ተጠንቀቁ

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n Před rokem +1

    እኔ ስንት ችግር ነው ያሳለፍኩት በሴትነቴ መቸም አረሳውም አልሀምዱሊላ ግን ትልቅ አላማ ስለ ነበርኝ ችየ ነው ያለፍኩት አሁን ላይ ሁሉም አልፎ ጥሩ ቤት እየስራሁ ነው .የማዳም ችግር ብዙ ነው .የወጣንበትን ነገር እንወቅ አንችንም አላህ አፊያ ያርግሽ

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před rokem +3

    አጃኢብ ነውኮ ለካ ሤቶቹ አረቦቹ እሚጠሉን ለዛ ነው እደት እየመጣላቸው ነው ጭራሽ ከአረብ ጋ አረቦች እርጉም አይደሉደ እኔማ ጭራሽ አድ ቀን ፊቴ አይፈታም በተለይ ለወዶቹ አረቦቹ ሁለየ ያኮረፍኩ ነው እሚመስለው ዘድሮ ጭራሽ አሏህ ይዘንላት አሰሪየ በካሰር በሽታ አረፈች ልጆቿን እና ባሏን እየተከባከብኩ አለሁ ሰው ያስፈራራኛን እኔና እሱ ግን አንነጋገርም ጭራሽሽ ፊት አልሰጠውም ለሌላ ነገር ሥሜን ከጠራኝ በገዛ ቤቱ ተቆጥቸ ነው አቤት እምለው ደግነቱ ጨቅጫቃ አይደለም አሁን ይባስ ብሎ ወዱ ልጁ ደረሰ ለአቅማዳም ፊት አልሰጥም በጣገቤም አያልፍ ፊቴን ዘፍዝፌ ነው ሳያቸው😡 ሴቷን ብቻ ነው እምፈልገውን ነገር እምጠይቃት ደመወዜን ልጂቱ ነው እሱጋ ምን አጋተርኝ እድሜ ላጌሬ ወዶች ገዘቡም ሰርተን ይመጣን ጤና ከሆን

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 Před měsícem

    የዚች ልጅ ስልክ ቢኖር ቢያንስ እናግዛት ነበር
    ከአረብ ባሎችጋ የምትማግጡ ተጠንቀቁ አላማችሁን አትርሱ ዋጋ ያስከፍላቹሀል እወቁ። አረቦች ቀልድ አያቁም በባሎቻቸው በልጆቻቸው።
    ስልኳን ስጡን እናግዛት እስቲ😢😢😢

  • @zabibam7335
    @zabibam7335 Před rokem +7

    ጥፋቱ:ያንቺነው:እኔ:ሳውድ:20አመት:ሰሪቻለሁ:አሁንም:እዚሁነኝ:ባቃራጭ:አናድጋለን:ብላችሁ:ህይወታችሁንም:ለሌላውም:ዜጋ:እምነት:ታሳጣላችሁ:ሲጀመር:አረብ:ወንድ:ፊት:ካልሰጠሽው:ዞሮ:አያይሽም:አንዳንድም:ቢኖሩ:ገና:እጅሽን:ስይዝሽ:አልስራም:ብቻ:ብትይ:ሴቶቹ:ካሳጋር:ችግር:ከሌለብሽ:ለዛውም:ከወደደችሽ:ይገባታል:ብቻ:አላህ:ያሽርሽ:

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Před rokem +3

    እኔምለው ሠውበትንሽ ነገር ይታለላል በነሡ ቡትቲ ደሞ በሠልባጅ እራሥንም ችግራይመጣል በጣምይገርማል አረቦች ወላሂ ሴቶቹ በባላቸውቀልድ የለም እንኳን በባላቸው ልጆቻቸውን እንኳንቀጥብለን እንድያን አይፈቅዱም

  • @yabukienat974
    @yabukienat974 Před rokem +7

    እኔም ብሆን አምኛት ቤቴን የሰጠዋት ሰራተኛዬ ከባሌጋ ስትማግጥ ብደርስባት ይሄን ነው የማረገው እና ባሌን እልል ብዬ ለሰራተኛዬ ልዳረው ደፋር ነሽ አንቺማ ቢሳካልሽ ሚስቱንም ታስፈቺው ነበር

    • @user-ee3wg4my3g
      @user-ee3wg4my3g Před rokem

      😂😂😂😂😂የ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před rokem

      Baxaam siyansat nawe hassaboha eko misitunins betun natino addis ababa maxito makina indigazalaatina abirohat indenore nawr hadsaboha setiyoham goboze naat indaatinorim indaatmotim aderagachat

    • @yabukienat974
      @yabukienat974 Před rokem +1

      @@belayshebo3149 አረ ይቺ ደፋር ናት የሚታዘንለት ስንት አለ የቸገርው

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 Před rokem

      Enima yamewosadawa eremeji ahinawa dafari bibalani bilechocha kalida adada yawotanebitena alima limedeniwa yamenerasawa😂😂😂😂

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem +3

    ገደል ይግባ፡ሚስት፡እያለው፡እንዴት፡ያገባሻል፡ለአደጋ፡አሳልፎ፡ሰጠሺ፡የነሱ፡ጥቅማቸው፡ጥንቅር፡ይበል፡የላባችን፡ይባርክልን፡አንችም፡ደፋር፡ነሺ

  • @user-hf8cr7gc5o
    @user-hf8cr7gc5o Před rokem +3

    የአረብ ወንዶች ፊት ካልሰጧቸው በፍፁም አያስገድዱም ስንት አመቴ ነው ብዙ ቤት ሰራሁ አደብ ይዘን ከሰራን እንደውም ቀና ብለው ሊያዩን ይፈራሉ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem

      አው ከራሳችነው ችግሩው እራሰችንን የምናሰከብረው እራሳችነን

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem

      ፌትካልሰጦቹው አይነኩሺም ማንኛውም ወድ ምን አረብ ብቻ

  • @SaraMoges-rf9bb
    @SaraMoges-rf9bb Před rokem +4

    አልፈርድም ሴት ታናናሽ እህቶች አሉኝ እመቤቴ ትማርሽ

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 Před rokem +4

    እኔ ጠጥቶ መቶ ለማማ ምንም እንዳትያት ትንሽ ልሳምሽ ብሎ ሲመጣ እኔ ወጥቸ በር ስቆልፍበት እባክሽ ምንም አልልሽም የፍለግሽውን ልክፍልሽ ግን ምንም እንዳትያት በር ክፍችልኝ አለኝ እ እኔ ምንም አልፍልግህም በክብሬ ከመጣህ ክብርህን ታጣለህ አልኩት ከዛን ወድህ አክብሮኝ እየነርን ነው 6 አመቴ ሆነኝ

    • @avg4628
      @avg4628 Před rokem

      እውነት ኣንዱ ኣንዱ ኮ በጣም ፈር ናችው😊

  • @user-ht9oh8nk1i
    @user-ht9oh8nk1i Před 4 měsíci

    ልጅሁኘነዉ አረባገረ የህድኩቶ በምንም አልታለልም በወንድ ብዙበደል ደረሶብኝ አጠነከረኝ ላከራይሸ ሲለኝ ማማንጠይቅ የዘመድ ልጅ ላግባሸ ሲለኝ እብኝ ተማሪ ሲሉኝ እብኝ ደሞዜንብቻ ነዉ ምፈልገዉ አበሻናት ለዋንድ የሸጠችኝ 😢😢አገረገባሁ አሳብደዉለቀቁኝ ፈጣሪ ያችን ሀበሻ አገረአይመልሳት እድሜዋ ይጠረ😢

  • @halimamohammed7943
    @halimamohammed7943 Před rokem +1

    በጣም ደፋር ነሽ እህቴ እንደውም መዳምሽ በጣም ጥሩሰውናት በህይወት መትረፍሽ እሱኳን ካስቸገረሽ ትተሽ አትወጭም ክብርሽን ጥለሽ ቤትናመኪና ትመኛለሽ ታሳዝኛለሽ የኔዋ መዳም ብትሆን በቢላ ነበር የምታርድሽ

  • @medinaali6453
    @medinaali6453 Před 8 měsíci

    አልሀምዱሊላህ መዳሜ አላህ ይስጣት ሰውየየም በረካ የሁን በጣም ጥሩ ሰወች ናቸው እኔም ሲበዛ ኮስታራ ነኝ እንኳን የሱን ኮተት ልቀበል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +5

    እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርሽ ስደት ያየውነው መከራው የሚያውቀው።😢😢

  • @user-ei1qw6vx4p
    @user-ei1qw6vx4p Před rokem +3

    አትፍረዱ ብዙ ነገር አለ የአረብ ሀገር ስቃይ አቀዋለሁ 🖤💔

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Před rokem

    ለወንዱ ፊት ባትሰጪዉ ሀጥያት ዝሙት ባትገቢ ሚስቱ በጣም ትወድሽ ነበር በጣም ተሳሳትሽ ተዉ እየተባሉ እንዳንቺ የገጠማቸዉ ፊሊፕን አበሾች አሉ አረብ ሴት በልጇ እና በባሏ የመጣ ገደል ትከታለች

  • @ayoushamk7518
    @ayoushamk7518 Před rokem +5

    ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ላወቀበት ! እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu Před rokem +7

    አረ የሰዉ በል ልትቀሚ😅😅😅እንደዉም ተርፈሻል አንቃ አልገደለችሽም😅😅

    • @fekretnuguse7283
      @fekretnuguse7283 Před rokem

      Eko 😂 bamajamara fiti basaxi ayizimatimi nabar gine faxar yekire yebalane atifiradi yelali kalu😢🤔

    • @user-ee3wg4my3g
      @user-ee3wg4my3g Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂ወጋ ዩልሻል ይህ ነዉ

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v Před rokem

    የዉጡን እዉነት
    ታ አላህ ነዉ የሚያቀዉ መጨረሻችንን አላህ ያሣምረዉ አዳሜ ሒሣብ የለብሽ አሣም ያገኘሽዉን ትከቻለሽ ይፈላብሻል አገኘሽዉጋ መዘጋት ሲባንኑ ሌላ አለም 😅😅😅አይ ዉደት

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před rokem +4

    በመጀመሪያ እንደዚሁም ሁነሽ ሁለተኛ በሂወት ለመኖር በመታደልሽ አልሀምዱሊላህ ጤናሽንም አላህ ይመልስልሽ ግን የኔ እህት ጥፋቱን ድብን አድርገሽ አጥፍተሽዋል ምነው በላብሽ በጉልበትሽ ሠርተሽ ለምሰሪው ቤት ትንንሽ ጥቅማጥቅም መፈለግሽ ለዛውም በገዛ ቤቷ ተቀምጠሽ በእጇ እየበላሽ እየጠጣሽ እንድህ ብሎ ማሰብ እጅግ በጣም ከባድ ነው እንዴትስ ብለን ሴትዮዋን እንፍረድባት ያውም ሌላውን ስላላወራሽው እንጂ ይሄም ብቻ አልነበረም ከሰውየው ጋር የነበረሽ
    ሆኖም ጤናሽ ይመለስልሽ ዘንድ ምኞቴ ነው
    በስደት ያላችሁ እህቶች እናም ኮሜቴንም የምታው ምንም ይሁን ምን የማይሆን ስራ እየሰራን መቼም ተደብቀን እንኖራለን ብላችሁ አታስቡት ይሄን ያሰባችሁ ለት በራሳችሁ ጊዜ አገታችሁ ላይ ገመድ እዳጠለቃችሁ እወቁ
    በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sius7989
    @sius7989 Před rokem +1

    አላህ ጨርሶ ይማርሽ በቃ ባንቺ ላይ አንዴ ሆናል አሁን ወደእራስሽ ተመለሽ በእምነትሽ ቢቻል ማጋረጃ ቢያደርጉ ጥሩ ነበር ለፊትሽ እና ለኛ ትምርት ትሆናለች እደዚህም አለ ተጠንቀቁ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +10

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ዉዴ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹💐💐

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před rokem +1

    ከሚስቱ ደብቆ ላንቺ ቤት እገዛለሁ እያለ በቸኮሌትና በብቱቱ ሲያታልልሽ እኮ አንቺ እየተደሰትሽና እቅድ እያውጣሽ ነበር እናትዬ የሰው ባል መመኝት ሀፅያት ነው እኮ አንቺ ጤናሽ ክምንም በላይ መሆኑን ማሰብ ነበርብሽ እሳ ባትቀጣሽም ስንቱ በበሽታ ተቀጥታል እግዚአብሔር ያለለን የራሳችን እድል አለ እኮ በትእግስትና በፀሎት ብንጠብቅ ቀኑን ቆጥሮ ይመጣል እህቶች ከእህታችን ተማሩ

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ ።ለሌቻችሁ እህቶቼ ትምህርት ነው።አደራችሁን።

  • @mastwalgetnetwassie
    @mastwalgetnetwassie Před rokem +2

    በሕወት አንደ አረብ ወንድ የምጠላው ነገር እንኩን ወንዶች መዳሞች ጋር አላወራም በዝህ ምክንያት አይወዱኝም ግን ምነም አይመስለኝም አንቺ በጣም ጠፋተኛ ነሺ 100%

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před rokem +2

    የአረብ ወንዶች እኮ በጣም ልክስክሶች ናቸዉ ደሞ አደለም ስጦታ መቀበል ቀርቶ ፊታቸዉን ማየት እራሱ አያስፈልግም ምንም አይነት ፊት ማሳየት አያስፈልግም ሆሆሆ እነሱ ስራ እና ስራ ብቻ ነዉ አደለም ወንዶችን ለሴቶች እራሱ ፊት መስጠት አያስፈልግም

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem

      ወዶቹ ምንያደረጉው ሴቶች ናቹው እጂ ፍትእየሰጦቹው

  • @HananKsa-lj2mj
    @HananKsa-lj2mj Před rokem

    ታዝናላችሁ ለዚች ጨምላቃ ሥት እሚያሣዝን ነገር እያለ

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya3216 Před rokem +1

    እረ ሴቶች ተረጋጉ ብርብለንጅ ወንድብለን አይደል የመጣንው እኔስ አልሀምዱሊላ ባሎ የሞተባት ነው የገጠመኝ ልጆቾም ሌላ ቦታ ናቸው አላህ ይጠብቃቸው ቅመሞች የጎደኛ ሀሲድ ነው የገጠመኝ ዱአ አድረጉልኝ

  • @NeimaNesredin-xo2lm
    @NeimaNesredin-xo2lm Před rokem +1

    እኔ አዲስ ሆኔ ሳውዲ የሰውዬ ልጅ የቆሸሸ ልብስ ሲሰጠኝ ደረቱን ይከፍታል ክፍሌ በተኛሁበት ማታ በር አካባቢ ይመላለሳል በጣም እየፈራሁት 3 ወር ሞላኝ ከዛም ቋንቋ ቻልኩ ከዛ በቃ ለሴትዮ ነገርኳት ለአባቱም ተናገርኩኝ እኔ ከመኮሳተሬ የተነሳ ሁሉም ይፈራኛል በሰላም 2 አመት ሰርቼ ገባው አልሀምዱሊላህ እነሱ ፊት ካልሰጠሻቸው አይዳፈሩሽም ግን አላህ ያሽርሽ

  • @yeneyejruwa7892
    @yeneyejruwa7892 Před rokem +3

    የወጣችሁበን አላማ አትርሱ እህቶቼ ሌሎቻችሁ ተማሩበት

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    እረ በጣም ደፋር ነሽ የፈለገ ቤት እገዛልሻለው አገባሻለው ሲልሽ ማመንሽ አረብ የሰው ባል ሴትየዋ ብታውቅስ ምን ይደርስብኝል አትይም እንዴ ባታውቅስ ከሰው ባል ጋር ለጥቅም ጥፋቱ ያንቺ ነው እህቴ ብዙ ፈልገሽ ሂወትሽን አበላሸሽው በሀቅሽ ብትሰሪ ቤትም መኪናም ይገዛል እኮ ደሞ የገረመኝ መኝታቤት ይዛችሁ እዛ ቤት መቆየትሽ ተረጋግተሽ ቢያንስ ማታ አጠፊም እንዴ እረ ሰው ሀገር የመጣንበትን አላማ እንወቅ በተኝሽበት ያለማረዱዋ እራሱ ይገርማል አረብ እኮ ናት እንኩዋን ከባሉዋ ጋር ይዛሽ በጊዜአዊ ፀብ ሰው የሚገሉ ናቸው እኔ ደሞ አስገድዶሽ መስሎኝ ነበር ተስማምታችሁ ነው እቃስ ገዝቶ ሲሰጥሽ አልቀበልም አትይም ኮስተር ብትይበት አይዳፈርም ፊት ሰተሽው ነው

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu Před rokem +5

    አብረዉ ተኝታ ነዉ??

  • @lydiachnaso-uh9ns
    @lydiachnaso-uh9ns Před rokem +1

    ምንድነው ባሌጌ ናትኮ ማርያምን ሆሆሆ😢😢😢

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Před rokem +4

    ግን የሰው አገር ውሀ አላማችንን ሁሉ ያስረሳል ልበል?? አላህ ያሽርሽ😢

  • @masrtemsfen6460
    @masrtemsfen6460 Před rokem

    ሠላም ውድ የማዳም ንግስቶች እኔም ያው ነኝ ከእድሜዬ ላይ 8 አመት ያህል ጨርሻለው በስደት እና አንድም ቀን ይህንን የመሀይም አስተሳሰብ አስቤው አላቅም እኔ ስደት ስወጣ ሶስት ልጆችን ለባለቤቴ ጥዬ ነው እድሜው ይሮዘምና መቼም ይህን ቆሻሻ ሀሳብ አስቤው አላቅም እና ወደገደለው ስገባ ምን አይነት ማፈሪያ ነሽ በናትሽ አንቺ የአራት አመት ህጻን ነሽ ቸኮሌት የሚያታልልሽ የምን የሰውዬውላይ መደፍደፍ ነው ሲጀመር ከሃገር ስትወጪም ይህ ነበር አሳብሽ እዚው ሀገርሽ ላይ አትግማማሚ ነበረ ታድያ ሰው እኮ ተገዶ ከሆነ ይታዘንለታል እንደውም ሲያንስሽ ነው ከመጨረሻ ፎቅ ወርውራሽ መጨረስ ነበረባት ግን አሁንም ያው ነሽ ሁሉንም አሰደብሽ ጥሩ ስናደርግ ጥሩ ነገር ይገጥመናል የሰው ባል ተመኝቸሽ የአባትሽ እና ያንቺን ኑሮ ልትቀይሪ ይህን የተመኝሽው ታድያ የሰው ባል ቀምተሽ ነው መቀየር እኮ በላብ ከሆነ ደስ ይላል ድፍረትሽ ገረመኝ

  • @Zez295
    @Zez295 Před rokem +1

    የኔ እናት መኝታ ቤትሽ ለምን አስገባሽዉ ሰትዬሽ እዉነትዋ ነዉ ሰንት ሰርዐት ያላቸዉ ሴቶች በናንተ የተነሳ ሰማቸዉ የጠፋዉ

  • @zahramohamed-ok4oo
    @zahramohamed-ok4oo Před rokem +1

    አይ እህቴ አላህ ደርሶልሺ እኮንም ወድ ሀገርሺ በስላም ገባሺ እዛው ሳገልሺ እህቴ እነሱ በባላቸው ቀልድ አያቁም አረቦች ሰለሆኑ ብቻ ሳይሆን እኛም ብንሆን እድ ካዛራተኛየጋር ሲማግጥ ባየው ባልማታም አባርራታለሁ እድህ ቀልድ ማዳም የለም እህቶች እኔ እማዝነዉ አህን ምንም ሳያቁ ወደ ሳውድ የሚሆድት እህቶች ነው የሚያዛዝኑት

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Před rokem

    አረብ ሴት በባሏ የመጣ ምህረት የላትም እንኳንም ይዛሽ ካደነቀ ትክ ብሎ ካየ ከቀለደ ትገልሻለች የሰዉ ባል መንካትሽ ልክ አላረክሽም ሂሳቡ ይሄ ሆነ ሀጥያት ነዉ ያረክሽዉ ለገንዘብ ብለሽ ጨዋ ብትሆኚ አዝና ስላንቺ ትጨነቃለች ትረዳሻለች ስጦታ በስጦታ ታደርግሻለች እግዝያብሔ ይማርሽ

  • @sewasewbelachew6459
    @sewasewbelachew6459 Před rokem

    አንድ ልጅ ነበረች እንደዚህ የሚያሰለች ንግግር የምትናገር ጋዜጠኛ። የት እንደሄደች አላውቅም። አሁን ደግሞ ይሄ ሰው የሚያስፈራራ እንጃ የሚያወያይ ወይ የሚጠይቅ አይመስልም። የቀረቡትም ሰዎች በሱ ሁኔታ ሀሳባቸውን በትክክል የሚገልፁ አይመስለኝም ፣ስለሚፈሩት። በአጠቃላይ ድምፁ ለማዳመጥ እንኳን አይጋብዝም።አዝናለሁ ይህን አስተያየት በመስጠቴ።

  • @tube2021
    @tube2021 Před rokem +2

    እህቶቼ ለአረብ ወንድ ፊት አትሰጡ እንኳን ፊት ተሰቷቸው ተኮሳትረንም አልሆነ ተጠቀቁ አትልከሰከሱ በጥቅም አትታለሉ

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ የኔ እህት እመአምላክ የወደፊት ህይወትሽን ታስተካክልልሽ።

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 Před rokem +1

    አይዞሽ መፉረድ ብከብድም ግን ባለፋሽበት እለወጣለሁ ማለት ሙኛነት ነው ለሌሎችም ሰርተው ለሜድሩት እምነትታሳጫለሽ

  • @rute8262
    @rute8262 Před rokem +1

    አይ ጥፋተኛ ነሸ እነሱ ባሎቻቸዉ እንዲያዙን እንኳን አይወድም እኔ እንደቤተሠብ ነዉ ሚያዮኝ ግን መጠየቅ ያለብኝን እስዋን ነው ምጠይቀው
    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ በሂወት መኖርሸ እራሱ ተመሰገን

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z Před rokem +3

    አራ አንች እሄን ምን ብለሽ ነው የምታወርው አራቦች እኛን ስያዩ ባብር ልየታልሉ ይሞክራሉ ግን እኛ የወጣንባት ለምን እንራሳለን😢😢😢😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +2

    እስካሁን አረብ ቤት ሰርቻለሁ ወላሂ ወንዶቹ ሰው ቀጥ ብለው አያዩም አልሃምዱሊላህ እኔም አላይ አደለም ዘንዶቹ ሴቶቹ ጋር ከሰላምታ ውጭ ንግግር የለኝም በተፈጥሮየ ዝምተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ ሲያዙኝ እሰራለሁ በስ ራሳችሁን ሳቅ ሳቅ አታድርጉ ሰላም ስትባሉ ሠላምታ መልሱ አለዛ ወንድ ጋ አትሳሳቁ

  • @hawatadele698
    @hawatadele698 Před rokem +2

    እና አሁን. ምን መሆን. ፍልገሽ ነው. የምታውሪን. እርዳታ. ብቻ እንዳትይ. የስው. ባል ይዥሽ. ባጠፍሽው. ምን እናርግ

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 Před rokem

      እረ ተይአይባልም

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem

    ኣንታ ጽብቕተይ ዋላ እግዚኣብሄር እንተ ኣድሓነኪ ዓረብ ረሳሕ ከይትምነ
    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንኳን አዳነሽ

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Před rokem

    እባካቹ እቺን ኮሜንት ምታነቡ አረብ ሃገር ስንሄድ የሄድንበትን አላማ ማወቅ አለብን አሰሪያችን ቢያስቸግረንም ቢቻል ቢሮ ደውለን ቤት መቀየር ለሚስት ብትነግሩም አያምኑም በዝምታ ለቢሮ ማሳወቅ መታለል የለብንም አረቦች እኛን አይደለም ሊያገቡን ሰው መሆናችንን እራሱ ይጠራጠራሉ ስለዚህ ተጠንቀቁ

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 Před rokem +1

    ቂያማ ሣይመጣ በአዱኛ ላይ አባት ልጁን ይክዳል ሡብሐን አላሕ