ከሀገር እኮበልላለው - ቴዲ ዮ Teddy Yo

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በሃገራችን የሂፓፕ ሙዚቃን ለመጀመሪያ ጊዜ በሰፊው ያስተዋወቀው ፥ በአዲስ የሙዚቃ ስታይል በሁሉም እድሜ ክልል ተወዳጅነትን ያተረፈው ቴዲዮ ፥ በ ጨዋታ ዩቱብ ቻናል አስቂኝ እና ከበድ ከበድ ያሉ ጥያቄዎችን ለአድናቂዎቹ ለመመለስ ተገኝቷል አብራችሁት ዘና በሉ።
    ተጨማሪ ጥያቄዎች ካላችሁ ኮሜንት ላይ በመፃፍ መጠየቅ ትችላላችሁ
    INSTAGRAM
    / chewata_official
    TELEGRAM
    t.me/chewata_o...
    FACEBOOK
    www. che...
    TIKTOK
    tik/chewata_official
    CZcams
    / @chewata5786
    ጨዋታ ዩቱብ ቻናል ፥ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ የሀገራችን የማህበራዊ ኑሮ ባህል ቁምነገሮች በ ጥራት ለማቅረብ የተመሰረተ ቻናል ነው። ሰብስክራይብ፥ ኮሜንት እና ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

Komentáře • 95

  • @chewata5786
    @chewata5786  Před 2 lety +13

    ቻናላችን ከተመቻችሁ ላይክ ኮሜንት እና ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን ። ይህን ቀጣይ ቪዲዮ ግብዣችን ነው : czcams.com/video/eHQXOZAw67Y/video.html

  • @surafel_abi4044
    @surafel_abi4044 Před 7 měsíci +2

    ቴዲ ዮ በጣም አክባሪክ ነኝ
    ያአራዳ ልጅ ❤❤❤❤❤❤

  • @alemayuehualitoalexsalito1670

    King Of King ቴዲ ዮ 👑 በጣም ነዉ ምወድክ ግን አንድ ነገር ላስቻግሪህ ከልጅ ሚካኤል ገር አንድ ነጠላ ዜማ ሲረ Please 💚💛❤️

    • @Nataye12
      @Nataye12 Před 7 měsíci +1

      ቸው አታስቸግሪ😂😂😂

  • @GgGg-xk6dp
    @GgGg-xk6dp Před 2 lety +5

    በጣም ነው የምወድክ የማከቡርህ ይመቺህ ባለህህበት ሠላምህ ቡዝት ይበልልኚ ስኖርታ ነኚ ከጀርመን

  • @user-qk8xc7op5k
    @user-qk8xc7op5k Před rokem +4

    ጀግናው: ቴድዮ❤

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 Před 7 měsíci

    ቴዶዬ ስለአዱሱ ሙዚቃህ ይለያል ዘንድሮ የሚለውን እጂጉኑ አብዝቶ እግዚያብሄር ይባርክክ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @minyaheltarekegn5657
    @minyaheltarekegn5657 Před rokem +1

    Teddy yo አንደኛዬ ነክ ብቻ ከምንም በላይ አመለካከትህ ደስ ብሎኛል😎😎💕

  • @whsbbabwb39
    @whsbbabwb39 Před rokem +2

    ቴዴዬዬ የኔጀገነ ትመችኝለህ ኑርልኝ ቴዴዬዬየ ልዬ አካነህ

  • @Rolnas_Tube
    @Rolnas_Tube Před 5 měsíci

    ምርጡ ሰው

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před rokem +1

    ምርጡ ቴድዮ😘👍👍👍

  • @goodguy2656
    @goodguy2656 Před 2 lety +10

    Teddy Yo Ethiopian rap king 👑

  • @FiqaduGirma-bl8vd
    @FiqaduGirma-bl8vd Před 3 měsíci +1

    Wow 👌

  • @ethiopiaethiopia968
    @ethiopiaethiopia968 Před rokem +2

    ማሪያም ቴዲዮ አሰተዎይ ልጂ ነህ

  • @dagim9626
    @dagim9626 Před rokem +1

    ሰላም የመራዳ ልጅ ያራዳን ጥግ አንተን ነዉ ያየዉት እዋዋንን ትመቺኛለሽ የመጬ !!! ግን አስተያየት አለኝ ታነበዋለሕ ብዬ አስባለዉ የምትሰራቸዉ ዘፈኖች ግጥማቸዉ አሪፍ ናቸዉ ከተወሰነ ግዜ በሓላ ግን የምትሰራዉ ክሊኝ የዳይሪክተሩ ችግር ይመስለኛል ለግጥሙ የሚመጥን ክሊፖች አይደሉም ካንተ የምንጠብቀዉ አንተን የሚመጥን ስለምንፈልግ ነዉ አራድዬ

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Před 5 měsíci

    ቴዳየ እንወዲሀለን የኛ ኩሩ ❤❤❤❤💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐🇪🇷🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇪🇷😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @husenejigu806
    @husenejigu806 Před rokem

    ይመች

  • @dawitkennedy
    @dawitkennedy Před rokem +1

    real man
    no sax

  • @user-xc3fj5qe7h
    @user-xc3fj5qe7h Před rokem

    Jakna saw

  • @accacc5974
    @accacc5974 Před rokem +1

    ሰወድክ ቴዲዮ

  • @mohamedalyu4893
    @mohamedalyu4893 Před 2 lety +2

    i like teddy yo 1st ethio hipap

  • @beckagemedo8876
    @beckagemedo8876 Před rokem +4

    ዝና በፉገራ እና ለቅሶ እንደሚመጣ ካንተ ተማርን እናመሰግናለን 😂🤣😂🤣

  • @abrahamemoges8072
    @abrahamemoges8072 Před rokem

    Ereeee tedy yo ke faf leje mechale gar Pic fetrachu a1yabede clip edemiteseru alitaratereme betam temechugnalachu

  • @user-tj2ek8ml8l
    @user-tj2ek8ml8l Před 2 lety +1

    ቴድ ዮ ማኛ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety

    ቴዲ ዮ ሥወድሕ ❤😘ምርጥ ሾነው በርቱ እኔም ቂም አልይዝም ፈጣሪም ይሔንን ነው የሚወደው

  • @alelegnchekol
    @alelegnchekol Před rokem +3

    ጥያቄዎች ሁሉ የህፃናት ነው በሰል ያለ ጥያቄ ጠይቁ ትልቅ አርቲስት ነው

  • @ConfusedBoat-ut7kq
    @ConfusedBoat-ut7kq Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gabiskin_
    @gabiskin_ Před 2 lety

    Teddy yo abateee... um a great FAN!!! ymechish

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Před rokem +1

    ቴዶ ኪንግ
    🎩
    😁
    👕👍Great!
    👖

  • @user-he3kj2zp9i
    @user-he3kj2zp9i Před 7 měsíci +1

    ፍመችክ ቴድዮ

  • @husenejigu806
    @husenejigu806 Před rokem

    ይመችህ

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Před rokem +1

    የኔማርእኮነህ ቲዲዬዬ የኔጭዋ 💚💛❤❤

  • @dawitkennedy
    @dawitkennedy Před rokem

    ቴዲዮ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ
    ደስ ብሏህ ሙዝቃ በምን አይነት ጊዜ መስራት ነው የሚመችህ

  • @mamokertina4091
    @mamokertina4091 Před rokem +1

    teddy yo💚💛❤️👍🏽

  • @Dayeda
    @Dayeda Před rokem

    ጥርግ

  • @melatmelat2814
    @melatmelat2814 Před 2 lety +1

    Yen wddddddddd😘😘😘😘😘

  • @tsinat-
    @tsinat- Před rokem

    Te quiero mucho!!!!

  • @TheHabesha869
    @TheHabesha869 Před rokem

    ጥያቄዎቻችሁ ስን ስርአት ቢኖራቸው ደስ ይላል 😕
    ቴዲ ዮ ረጋ ያለ ሰው አክባሪ ስነ ስርአት ያለው ልጅ መሆኑን በዚ video አየሁ ይህ ነው የ አራዳ ልጅ ማለት ❤

  • @user-pj7bh1df4z
    @user-pj7bh1df4z Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @tewachewmulat7165
    @tewachewmulat7165 Před rokem

    ከፍፍ ጋር ለምን ነጠላ ዜማ አሰሩም እራፕ ለራፕ ሲጠላሉ አይነፍም ፒስ መሆን ነው ሚያዋጣው ምርጡ ቴዶ

  • @user-yu9rz8ij8c
    @user-yu9rz8ij8c Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sr6ti6gq5c
    @user-sr6ti6gq5c Před rokem

    አድ ሰው እዲገዳደል አልፍልግም ሲል ምን ተሰማችሁ?

  • @ahnfhfdhhdfeyy4279
    @ahnfhfdhhdfeyy4279 Před rokem +1

    Wow

  • @gxgx2033
    @gxgx2033 Před 2 lety

    Tedey miret sew betam new madenk yanur

  • @user-hs3ui4vi9r
    @user-hs3ui4vi9r Před 2 lety +1

    ጀግና ነህ

  • @reactioncity5749
    @reactioncity5749 Před 2 lety +3

    ይመችክ ቴዲዬ እንጠብቃለን

  • @milonbd1204
    @milonbd1204 Před 2 lety +2

    ስዎድክ ቴድዎ

  • @hellenm1271
    @hellenm1271 Před rokem +1

    💚💛❤👍

  • @user-tl2zc2ud6d
    @user-tl2zc2ud6d Před rokem

    ቴዲዬ. ይመችህ. ❤

  • @LijAnteneh
    @LijAnteneh Před 2 lety

    Bruhhhhh 👀 💛

  • @munahussen7518
    @munahussen7518 Před rokem

    Teddo wendima ❤❤❤

  • @giemaabune7806
    @giemaabune7806 Před 2 lety

    Tedo kemenem belaghi sebenaken ewedewalew tenkole yelebekem

  • @GeletoSunkemo-uo7nt
    @GeletoSunkemo-uo7nt Před 6 měsíci

    Abo tadeyo tmacnalak

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y Před 2 lety

    Teddy yo 🥰🥰🥰🥰👍❤

  • @abrahamemoges8072
    @abrahamemoges8072 Před rokem

    Yemir eseke meche new

  • @zerihungiragn6163
    @zerihungiragn6163 Před rokem

    ንካው

  • @sebsbyfanetye1463
    @sebsbyfanetye1463 Před 2 lety

    Taddy yo lik u boewooo

  • @michaeltomas3761
    @michaeltomas3761 Před rokem

    tedy yo temhegnalhe bro girlfriend hard nehe A

  • @user-xc3fj5qe7h
    @user-xc3fj5qe7h Před rokem

  • @mulugetaa.1359
    @mulugetaa.1359 Před 2 lety +2

    ቆይ ግን የመንግስቱ ሓይለማሪያም ዘር አለብህ አይደል! ከ አጅሬዉ ጋ ተመሳሰልክብኝ😂

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw Před 5 měsíci

      ደቆሮ ተገሬ አፈህን ዘጋ እከካም

  • @lakewtarekegn
    @lakewtarekegn Před 5 měsíci

    Tedyo enwdehaln kikkkkkkkkkkkkkkkkk haaahaha

  • @drtebejederikela6152
    @drtebejederikela6152 Před 7 měsíci

    tedi-YO silante ene yemiwedew/antem mewded yalebih ye temari chinkilat alesh maniye,
    temrehal specialy gitim minamin/art lay esat nesh, yimechih prick

  • @mickaddis9028
    @mickaddis9028 Před 2 lety

    tedachin andegna nesh❤😂😂

  • @abrhamtensay2906
    @abrhamtensay2906 Před 2 lety

    Teddy yooooo🥰🥰🥰🥰

  • @user-cc7nf8lu1b
    @user-cc7nf8lu1b Před 2 lety

    👌👌

  • @abelberhanu7026
    @abelberhanu7026 Před 2 lety

    So funny 😂😂

  • @hiwotnigusse3754
    @hiwotnigusse3754 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍

  • @entotomedia_ethiopia
    @entotomedia_ethiopia Před 2 lety +1

    አርፍፍ ነዉ በርቱ

  • @munahussen7518
    @munahussen7518 Před rokem

    Teddyo ye abatih sim manew ?

  • @Tube-kk9wd
    @Tube-kk9wd Před 2 lety +1

    ይመችህ ቴዲዬ ዬ

  • @maje9511
    @maje9511 Před rokem

    ye arada lji

  • @LijAnteneh
    @LijAnteneh Před 2 lety

    We love u 💛

  • @user-pj7bh1df4z
    @user-pj7bh1df4z Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤

  • @LijMati
    @LijMati Před 2 lety +1

    Teddyo Yo We need new work ...

  • @danieladdis362
    @danieladdis362 Před 2 lety +1

    😂😂😂😂

  • @yosephmekonin23
    @yosephmekonin23 Před 2 lety

    忒滴有 好看

  • @NIGATETHIOPIA_
    @NIGATETHIOPIA_ Před 2 lety

    😂😂😂✌️

  • @selamtesfaye6153
    @selamtesfaye6153 Před 2 lety

    😍👍😉👏

  • @zidajaldo7266
    @zidajaldo7266 Před 2 lety

    እውነት ለማነገር እኔ ጠለሀለው ሰይል ብቻ የሆና ነገርህ አይመቻኝም የልብስ አራዳ ነህ ስማ አመክም አለማንክም ኢትዮጵያ ውስጥ በሂፓፒ አንደኛ ዋናው ❤ ሁለተኛ ከስመሳ ❤ ግን አልባምክን ሰምቻለሁ ተመችቶኛል ግን እራስህን ሰየው 😖ኤጭ

    • @giemaabune7806
      @giemaabune7806 Před 2 lety +1

      Lij mik anchi raseshi neshi belela account yemetashiw 😂😂😂eyehedek eyalefek teneketobeshal

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw Před 5 měsíci

      ሰው ተጠሉ አለማየት ነው ቆሻሻ ሰለሚበልጣቸሁ ነው ግም እኔ ተጠላሁ አልገባም ለምን ተገባለቸሁ ተጠላቸሁት መሀይም ቴዳ ማለት አሰተዋይ ልጁ ነው ንፀህ የህዘብ ልጁ ነው

  • @ambatube6962
    @ambatube6962 Před 2 lety +4

    ጨረር ዝምብለህ አጨፍርም😂😂ዋቴያም ጊዜህን በአሉባልታ ነው የምታሳልፈው ጀለስ ጥሎህ ሄዷል😂

  • @khadr3561
    @khadr3561 Před 2 lety

    አተነህ ጥያቄዎቹን የፃፍካቸው

  • @Dayeda
    @Dayeda Před rokem

    ጥርግ

  • @nejatabdi
    @nejatabdi Před rokem

    Wow

  • @Dayeda
    @Dayeda Před rokem

    ጥርግ