📢 የትንሹ እናት ምሳ ጋበዘቺኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 02. 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@abbay-tv‬ ‪@abtube7318‬

Komentáře • 1,8K

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 5 měsíci +853

    የጩጨዉን ንቃት አለማድነቅ አይቻልም 🌹💘💜💝

  • @Rbia22
    @Rbia22 Před 5 měsíci +240

    ትንሹ የሚውደ እስኪ❤️❤️የኔ ጣፋጭ

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 Před 5 měsíci +106

    እርግጠኛ ነኛ ይህ ልጅ ትልቅ ደረጃ ደርሶ እናያዋለን ዶሞ ያድርስህ😍😍

  • @ekramali6409
    @ekramali6409 Před 5 měsíci +53

    ይህን ቀልጣፋ ጣፋጭ የሆነልጅ 🥰🥰🥰🥰 ከለማድነቅ ግፍ ነዉ የኔ አባት እድግ በል

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Před 5 měsíci +294

    እርገጠኛ ነኝ እሄ ልጅ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል አቤት ንቃቱ ፈጣሪ ይጣብቃዉ የኔ አባት ለእናቱ ያልዉ ፍቅር❤❤✌️ ኤፋ አንተን ሳላድንቅ አለልፈም የኔ መልካም❤❤

    • @Handel482
      @Handel482 Před 5 měsíci

      አረ የማይቀር ነው እኔም ስንት አስቤ ማዳም ቤት ደርሻለው 😂😂😂ሆሆ ኢንሻ አላህ አይቀርም ቅልጥፍጥፍ ያለ ልጅ😊

    • @user-fj9ex3xf7x
      @user-fj9ex3xf7x Před 5 měsíci

      እሸአላህ ለእናት የለሁ ክብር ደስ ይለኝል

    • @madina3828
      @madina3828 Před 5 měsíci

      ኢሻ አላህ

    • @madina3828
      @madina3828 Před 5 měsíci

      ​@@Handel482ሳህ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 5 měsíci

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 5 měsíci +284

    የማዳም ቅመሞች እናንተ ብቻ ኑሩ የሁሉም ሰው ስኬታማ እናንተ ናችሁ💋🌹

    • @djjdjchkv
      @djjdjchkv Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤💯💯🫶🫶🫶🫶🫶💋💋💋💋💋💋

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤😊

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 Před 5 měsíci

      ትክክል የእኔ ፍልልቅ❤❤❤❤

    • @djjdjchkv
      @djjdjchkv Před 5 měsíci

      💖💝💞

    • @elsaeysus3152
      @elsaeysus3152 Před 5 měsíci +1

      የስ❤ ፍቅርዬ❤❤

  • @masret4509
    @masret4509 Před 26 dny +6

    ❤❤❤❤❤❤ ውሃው ትንሹ ❤❤❤❤❤ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ይሄንን ትንሹን እንደኔ የምወድ ማነው እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 5 měsíci +44

    በሂወቴ የ አራት መቶ ምግብ በልች አላቅም አለ የኔ ጣፍጪ ቁጥርህን ስጠኝ እኔ እጋብዛሀለሁ ኢንሻ አላህ ❤❤❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před 5 měsíci +420

    እስኪ ካሜራ ማናችሁን አንጡት ደግሞ 👍

  • @user-un2ju5lm3l
    @user-un2ju5lm3l Před 5 měsíci +160

    የኔ እናት ድሀ ቆራጥ እኮ ነው አላህ በወጣ ይተካት ኤፋ ላንተ ያንስብሀል ጥሩ ልብ አለህ ደስ ትሉኛላችሁ ቀልዳችሁ ❤❤❤❤❤

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 Před 5 měsíci

      ሳህ አሚንን

    • @madina3828
      @madina3828 Před 5 měsíci +1

      ሳህ ወላ ሀብታም እስፍስፍ ነው ድሀ ነው ቆራጡ

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 Před 5 měsíci

      በጣም❤❤❤❤❤

    • @Tube-vj8sm
      @Tube-vj8sm Před 5 měsíci

      በጣም ወላሂ ዲሀ ቋራጡ 😢❤️❤️❤️

    • @user-vr9cx6tz8p
      @user-vr9cx6tz8p Před 5 měsíci

      አው በትክክል

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f Před 5 měsíci +8

    የመዳም ቅመሞች ሲል ማነው እደኔ ደስ የሚለው አንተም ቅመም ነህ አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ ኮፒውተር አድናቂያቺሁ ነኝ አላህ ይጠብቃችሁ 👍

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před 5 měsíci +13

    ትልቅ ደረጃ ደርሶ እናቱን ለመጦር ያብቃው ኤፋ በርታልን

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 5 měsíci +178

    ከመዳም ስራ በሩጫ ኮምፒውተርን ለማየት😂
    የየየየየኔ ትንሹ የመዳም ቅመሞች ስትለኝ ደስ የሚለኝ ነገር😊😅

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 5 měsíci +69

    እግዚአብሔር ይስጣት እውነት አስተዋይ እናት ናት ከምር ደስ የምትል እናት ናት

  • @hana8922
    @hana8922 Před 3 měsíci +5

    የሚገርም ልጅ ነው ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 5 měsíci +4

    የኔ እናት ባወጣችዉ ፈጣሪ ይተካላት❤ትንሹየም ለቁም ነገር ያብቃህ🙏

  • @fetitube9478
    @fetitube9478 Před 5 měsíci +55

    የምር አተ ልጅ ትልቅ ልጅ ነክ እናትህም ሺ አመት ያኑርልክ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Před 5 měsíci +72

    የመዳም ቅመሞች እያልክ ሆዳችን አታባባው 😢እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግ መውጣት መግባትህን እግዚአብሔር ይጠብቅ ከዮሴፍ ጋር የነበረ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 5 měsíci

      ደምሪኝ በቅንነት እህቴ

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 5 měsíci

      😘😍😍😍😍😍😍😍😢😢

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 5 měsíci +11

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ትንሹ ትልቅ ደረጃ ያድርስህና እናትህን ለማስደሰት ያብቃህ የኔ እናት

  • @user-fc5vl9vo6o
    @user-fc5vl9vo6o Před 5 měsíci +5

    አረ የኔ እናት ዘላለም ያኑርሽ ደስ ስትሉ ማርያምን ትንሹ ኤፊ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ማሮች እወዳችሁለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mayunegethio
    @mayunegethio Před 5 měsíci +61

    ኢፊ የሚገርም ልጅ ነው ያለህ መውለድም መወለድም ቋንቋ ነው ያተን እግር ተከትሎ እዲያድግ ፈጣሪ ይርዳው የምቶዱት በላይክ

    • @zayna2137
      @zayna2137 Před 5 měsíci

      ልጁ ነውደ?

    • @mayunegethio
      @mayunegethio Před 5 měsíci

      @@zayna2137ልጁ አደለም ግን እያገዘው ስለሆነ ያው እደልጁ ነው

    • @HusniyaEzame
      @HusniyaEzame Před 5 měsíci

      ትክክል ውዴ

  • @user-pe4ci7he4r
    @user-pe4ci7he4r Před 5 měsíci +55

    ወይ ይህጨጫ😂😂😂 ለኛ ለመዳም ቅሞሞች ያለህ ክብረ እነመሠግናለን❤❤❤

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před 5 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ ለእናትህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ ኤፋዬ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ከትልቅ ዴረጃ ያድርስህ በአንተ ምክንያት ኮምፒተር ትልቅ ዴረጃ ይዴርሳል ሰዉን መርዳት መታዴል ነዉ

  • @netsetube3161
    @netsetube3161 Před 5 měsíci +15

    ልጄ🤣👌

  • @gdgd4489
    @gdgd4489 Před 5 měsíci +31

    ወይኔ እናታችን የኔናት ደስ ሲሉ ጤናና እዲሜ ይስጣቸው ለራሳቸው እሚካበዙ ሰው ሲጋብዙ በጣምነው ደስ እሚለት😢😢😢

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Před 5 měsíci +41

    ትንሹ ወይኔ ደስ ስትል ቅልጥፍናህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እናትህን ሀገርህን የምትረዳ ያድርግህ ትልቅ ደረጃ ፈጣሪ ያድርስህ ኤፉ ተባረክ ፈጣሪ ይጠበቅህ ኤፉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa2250 Před 5 měsíci +2

    የኔ እቁ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ፈጣሪ አምላክ ከፍካለደረጃ ያድርስህ ኤፉም ትለያለክ የኔ መልካም♥🎉❤

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 Před 5 měsíci +3

    ወላሂ😂😂😂😂ጩጨው ይለያል😂😂😂ኮቢተርኮ ምርጥ ልጂ ነው😢😢😢❤❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 5 měsíci +57

    እንዳው የኔ አባት ቅልጥፍናህ በስመአም ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ትልቅ ደረጃ ደረስ እናትህ የምታስደስት ለሀገር የምትጠቅም መድኃኔ አለም ያድርግህ ኤፋዬ መልካም ሰው ዘመን ሁሉ ከሀጣት በስተቀር መድሀኔ አለም ሀሳብህን ሁሉ ይፈፅምልህ ምርጡ ወንድሜ ኤፋዬ 💕

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 5 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ በቅንነት

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 5 měsíci

      ልክነሽ የኔ እህት ፈጣሪ በሞገስ በጥበ ብ ያሳድገው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-kc4we2sr3q
    @user-kc4we2sr3q Před 5 měsíci +26

    የኔ ጣፈጭ አልህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እናቱን የሚውድ ልጅ በጣም ነው ደስ የሚለኝ

  • @fal7583
    @fal7583 Před 5 měsíci +2

    የኔጣፋጭ ወንድም አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
    ኢፊየ መልካም ሠው አሏህ አላማህን በሙሉያሣኬልህ

  • @a21sjlakce32
    @a21sjlakce32 Před 5 měsíci +1

    የምወደዉ ልጂ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ማማር❤🥰

  • @AishaNASROU
    @AishaNASROU Před 5 měsíci +16

    ወይኔ ጩጬው በሳቅ ገደለኝ😂 ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ በርታ እናትህ እድሜዋ ያርዝምልህ😍

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 5 měsíci +33

    ለትንሹ ዩቱብ ክፈትለት ከአንተ እና ከእናቱ ጋር ይስራ አደራ😢😢😢

  • @user-ov7fn5ot1i
    @user-ov7fn5ot1i Před 3 měsíci +6

    ልጅ ግን ጭቅላቱ ማሻላ ነው ግን ትንሽ የሚሳደበው ነገር ብታሰተውት ጥሩ ነው ይለምድበታል

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez Před 2 měsíci

      ልጂስለሆነዉይተዋል😂😂

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ ማዘርየንም በወጣ ይተካት❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 5 měsíci +55

    በጉጉት ስንጠብቅ ነበር 🌹🌹🌹💘💜💝

  • @sarasara4411
    @sarasara4411 Před 5 měsíci +30

    የኔ እናት ወይ እናት ከለት ናገር ቀንስ ሰጣች🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @zeinabhassan5726
    @zeinabhassan5726 Před 5 měsíci +3

    የኔ ቅመም የሆንክ ልጅ ኤፊየ ይገባሀል መልካምሰው ነህ ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zk4cy2du1d
    @user-zk4cy2du1d Před 5 měsíci +1

    በጣም የምትገርም እናትናት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልህ አድገህላት ደርሰህልት የናትነትን ውለታዋን ለመክፈል ያብቃየኔውዴ ❤❤❤❤ እናግን አማዘርንሰፋዲ እፈልግአለው አዲራሻስልክ ቁጥር እሺ በማርያም

  • @fatemaAaaa-cl9vf
    @fatemaAaaa-cl9vf Před 5 měsíci +22

    አሏህ ታወጣችው በላይ ይስጣት ኤፋ ምርጥ ሠው በናተ ጥረት ነው እዚ የደረሰው በርታ ጩጬው

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y Před 5 měsíci +30

    ማነው እደኔ የትንሹ ሀረካት ያሳቀው😂 አላህ ያሳድገህ❤ግንከኤፈጋ ይመሳሰላሉ ትንሽ ወድሙነው የሚመስለው

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn Před 5 měsíci +1

      እኔራሱ😮😮😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před 5 měsíci +1

      አዎ ይመሳሰላሉ ያስቃል

    • @user-vm8zd1ii7j
      @user-vm8zd1ii7j Před 5 měsíci +1

      እኔ ራሱ እንደዛ እያልኩ ነበር 😊

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 5 měsíci +1

    አዎ ምርጥ እናትነች ያለችክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልክ🙏 ትንሹ

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali Před 5 měsíci +1

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግክ ፈጣሪ ለናትክ ሲል ትልቅ ቦታ ያድርስክ ኤፋዬ አንተንም እንደዛው ለሰው ያለክ ክብር እና ቦታ ልዩ ነው እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው አስተሳሰብክ አይቀይርብክ አባቴ ኮፒተር እናትክን እንደምታከብር ፈጣሪ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣት እወዳቹአለው ደሞ ቶሎ ቶሎ ልቀልን ከብር ለእናቶቹ ❤❤❤❤

  • @user-fj9ex3xf7x
    @user-fj9ex3xf7x Před 5 měsíci +19

    የኔ ማር አላህ የሰድግክ ወላሂ የኔ ቅማም የሆነ ልጁ❤❤❤

  • @aeshatube718
    @aeshatube718 Před 5 měsíci +55

    ቅመሚ የሁነ ልጂ❤❤❤❤

  • @በእምኒ
    @በእምኒ Před 3 měsíci +1

    በርታልኝ የኔ ትንሽዬ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለህ ❤❤❤ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @heiyrueliyasmustfa
    @heiyrueliyasmustfa Před 5 měsíci +10

    የኮምቢተር አድናቂዎች የት ናቹ 👍👈❤❤

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek Před 5 měsíci +14

    ኧረ ወይኔ ጭጮዉ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂ባቢን የሚያደንቅ ብቻ 👍❤

  • @amutamut1
    @amutamut1 Před 5 měsíci +27

    ትንሹዬ እባክ እናቴ ትሙት ብላህ አትመል በተራፈ ውለተቹንም ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 Před 5 měsíci

      የኔማር ሰታምር

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 Před 5 měsíci +1

    ወይ የኔ ጣፋጭ በሳቅ ነው የጨረስኩት
    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před 5 měsíci +3

    ወይ ጩጨው ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ኤፍሬም ግን ስትፀልይ እንደጴንጤ አይንህን ጨፈንክ አንገትህን አጎነበስክ

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 5 měsíci +34

    ግን ካመራ ማናችሁን መቸነው የምናያው እስክ ይታይ የምትሉ 👍😂😂😂😂

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Před 5 měsíci +29

    ጎበዝ ትንሹ ስወድህ ቀጥልበት 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍🙏

  • @user-rg1ww6sf2x
    @user-rg1ww6sf2x Před 5 měsíci +2

    እድግ በል ትንሺ ስውድክ ወንዲሜ ነው ምትመስለኝ በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Před 5 měsíci +5

    ትንሹ እድግ በል ካሁኑ የጀመረክ ስታድግማ ማን ይችልሃል 😂❤❤❤❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 Před 5 měsíci +26

    የኔ ጣፋጭ አንኳን በሰላም መጣህልን።❤❤🎉🎉 አይ 450ብር ትልቅ መስሎህ ነው እስክታድርግ አንድ ሺ ይገባል።🤣😂😂

    • @misrach2350
      @misrach2350 Před 5 měsíci +3

      😂😂በሳቅ ገደለኝ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳው😂❤

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ​@@misrach2350

    • @madina3828
      @madina3828 Před 5 měsíci +6

      😂😂😂😂😂😂ለሱኮ ብዙ ነው እኛ ኢትዮጵያ እያለን 1000 እንዴ ብዙ ናየው አሁን እውጭ ሁነን 10 ,0000 ምንም አይመስለንም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 5 měsíci +133

    ማነው እዳኔ ከአብረሽ ቤት ወዳ ፍቅር ቤት ከፍቅር ቤት ወዳ ኤፍሬም ቤት ሲዞር ያቆያው 👍😜😳😂💃🙏👍👌

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 5 měsíci +2

    ኡናትም ኮምፕተር እድግ በል በጠም አዝናንቶኛል🎉🎉🎉 እድሉ እንደያመልጠት ሽጠው ከሆና ትስራና አስልክላት አበራተተት እፍሬም ጥሩ ሰው ናክ🎉🎉🎉

  • @ashutube16
    @ashutube16 Před 5 měsíci +3

    የዚህ ልጅ መጨረሻ ማየት ፈለኩ😘😘😘😘😘😘

  • @user-iw4vk8ey4n
    @user-iw4vk8ey4n Před 5 měsíci +21

    ጣፋጭ ልጅ ነው 😍😍😍😍

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před 5 měsíci +12

    የእኔ ቅመም ልጀ አላህ ያሳድግህ ❤❤❤🎉🎉😂😂

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r Před 5 měsíci

    ጎበዝ ልጅ ዋውውውውውውውው❤❤❤🎉🎉እግዚያብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 Před 23 dny

    እናትን አድገ ለመጥር ይብቃይ ጌታ ይባርክ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @etessamkedir7951
    @etessamkedir7951 Před 5 měsíci +14

    ወይኔ ልጁ ማሻ አሏህ በሉት የምር ንቅት የለች ልጅ ነት 😂😂😂😂ይመችሽ አቦ 450ብር ምግብ ልትባለ ነዉ አላሏም😂

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam Před 5 měsíci +3

    የአብርሃም ልጅ ስላንተ ደስ ብሎኛል የኔ ትንሽ የመልካም ሰው ልጅ ነህ ትልቅ ቦታ ድረስልኝ የኔ ውድ ኤፊ ተባረክ የለሙዬ የነፂዬ ወንድም ተባረክ የሃገሬ ልጆች

  • @alhilamobile796
    @alhilamobile796 Před 5 měsíci

    የኔ ጣፍጭ ፍጣሬ ያሳድግህ ኤፌ ሰው አክባሬ ልዮ ልጅ❤❤❤

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር በጥበብ ሞገስ ያሳድግህ ኤፍሬም በርታ የስምህ ትርጉም ትልቅ ነዉና🙏

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 Před 5 měsíci +23

    ኧረ ትንሹ ትለያለህ ሁሌም ስራልን😂😂😂❤❤

  • @user-pq7tg7bg1h
    @user-pq7tg7bg1h Před 5 měsíci +25

    ጎበዝ ትንሹ ሥወድህ ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 5 měsíci

    ዮሴፍዬ የኔ ቅመም እርግጠኛ ነኝ በዚህ ንቃትህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በርታ አላህ ያሳድግህ❤

  • @user-vm8zd1ii7j
    @user-vm8zd1ii7j Před 5 měsíci

    እውይ ደስ ነው እምትሉት ኤፊ በጣም በጣም ጥሩ ሰው ነህ ማርያምን የኮሚፒዩተር እናት ደሞ ትለያለች በምትሠራው ስራ በሰፊው ስራ መንገድ አመቻችላት በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Před 5 měsíci +4

    የኔ አባት ፈጣሪ ያሠብከውን ይፈፆምልክ❤ኤፍ ምርጥ ሰው

  • @sikosilo7233
    @sikosilo7233 Před 5 měsíci +8

    ወይኔ እርሞኩ የኔማር አራት መቶ አምሳ እሄርሀገሬ ስላምሺ ይመለስ❤ እህክክክክክ😂😂😂

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 5 měsíci +1

    አይ ኤፊ የኔ የዋህ ወድም አዲሰ አበባ ለሚሄድ ሰጦታ ነዉ ማዘር ያዘጋጀችዉ አላለም

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 5 měsíci +3

    የኔ ቅመም ሲናገር እንዴት እደሚያምር ኤፊ ምርጥ ሰው ስታምሩ ትንሹ❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 5 měsíci +23

    ትንሹ እግዚአብሔር አሳድግ ❤❤❤❤

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug Před 5 měsíci +9

    ወይኔ ኤፍየ ያለህአክብሮት ምስኪን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 5 měsíci

    ትንሹዬ ትለያለክ አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ አንድ ነገር ሳልነግርክ ማለፍ አልፈለኩም እናቴ ትሙት እዳትል ሁለተኛ
    እናትነት ይለያሉ🎉🎉🎉🎉

  • @MobileShop-bf4pb
    @MobileShop-bf4pb Před 5 měsíci

    አንደኛ ፕራንክ ሆኖል የኔ ቅመም 😅😂🤣🤣🥰🥰🥰🥰ማዘር እግዚአብሔር ይስጣት አንተም በጥሩ ደረጃ ድረስላት እግዚአብሔር በፀጋው በጥበቡ ያሳድግህ🙏ኤፋዬ አንተም ተባረክ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው 🙏🥰

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Před 5 měsíci +4

    እግዚያብሄር ያሳድግህ የኔ ጎበዝ ለናት ነገ አነተ አድገህ እናትህን የምትለዉጠዉ አንተነህ የኔማር ኤፍሬም አንተም ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ የአንድ ልጅ ህይዎት መለወጥ ማለት በእግዚያብሄር ቤት ትልቅ ዋጋ አለዉ ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 5 měsíci +1

    የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤

  • @user-gy8zs2zk3k
    @user-gy8zs2zk3k Před 5 měsíci +2

    😂😂 የኔ ጣፋጭ ወይኔ ሆዴ ታጠፈ በሳቅ 😂😂 17:59

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 5 měsíci +10

    ኮንፒቸር ትለያለክ ዋው ግበዝ በርታ ጥሩ ቦታ ያድርስክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @user-zp7dq8ft5m
    @user-zp7dq8ft5m Před 5 měsíci +7

    አልተቻለችም ጩጪው 😂😂የኔ ማር እድግ በል❤❤❤❤

  • @user-fd6fo7pr6u
    @user-fd6fo7pr6u Před 5 měsíci +4

    አረ ኮሞፓየይ የመዳም ቅመሞች ስትል በጣም ነኝ እምወድህ♥️♥️♥️

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 Před 5 měsíci

    የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለማዘር እድሜና ጤና ይስጣት እግዚአብሔር ይስጣት 💗💗💗💗💗👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @user-iw7zd7lw6c
    @user-iw7zd7lw6c Před 5 měsíci +4

    😂😂😂😂😂የኔጣፍጭ❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድ።ድድድድድድድ ነው የማደረግህ እድግ በልልኝ

  • @tube5274
    @tube5274 Před 5 měsíci +5

    ማሻአላህ በሉ ጩጨዉ አላህ ያሳድግህ አፋ ደግሞ you tube ክፈትለት 🎉

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Před 5 měsíci

    ወይኔ ልጁ ኮቢተርም ሲያንሰው ነው ስሙ😍ቅልጥፍናው እኔምኮ እደሱ አላወራም የልብሕን መሻት እመብርሐን ትሙላልሕ እናትሕን ትልቅ ቦታ እደምታደርሳት ተስፋ አለኝ❤❤

  • @user-wq7lr1ok6d
    @user-wq7lr1ok6d Před 5 měsíci +1

    ማሻ አሏህ

  • @user-yz4vq3gj9t
    @user-yz4vq3gj9t Před 5 měsíci +11

    ካሜራማኑ ካሜራ አጥፉና ይብላ ለሌላ ጊዜ በተረፈ ኮንፒተር ከባድ ልጅነሽ😂😂😂❤❤❤

  • @tgyemreyamelji
    @tgyemreyamelji Před 5 měsíci +2

    ቲንሹ የኔ ጣፋጭ ❤የድንግል ማርያም ልጅ ትልቅ ቦታ ያድርስህ🙏🙏🙏

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt Před 5 měsíci +2

    ኤፍሬም ልጄ በትምህርቱ እንዳይዘናጋ በጣም ተቆጣጠረው በርቱ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ውይ የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤❤ እግዚአብሔር በልጆችሽ ያስደስትሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 Před 5 měsíci +11

    ወየው ንቃት እረ ይመችህ የኔ ጩጩ ወላህ በጣም ነው ያሳቀኝ ቀሽት ነገር

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 5 měsíci +33

    ኤፍ ዮሴፍ የኔ ምርጦች ስውዳችሁ ትንሹዬ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያደርስህ በሳቅ ሞትኩኝ ዛሬ 😂😂❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 5 měsíci

      ደምሪኝ በቅንነት እህቴ

    • @misrach2350
      @misrach2350 Před 5 měsíci

      @@AyatMensur እሺ ደምረሻለው እህቴ

  • @yabseraermiyas6316
    @yabseraermiyas6316 Před 5 měsíci +1

    ዮሲዬ ኤፊዬ በጣም እንወዳችዋለን በርቱ❤❤❤❤❤

  • @user-nf8qc1rq3y
    @user-nf8qc1rq3y Před 5 měsíci

    ጎበዝ የኔ ቅመም በርታ❤❤❤❤❤

  • @user-pg8bp9vc3f
    @user-pg8bp9vc3f Před 5 měsíci +9

    እግዚአብሔር ለቁምነገረ ያብቃቺሁ ቁምነገረ ቦታ የሚደረስ ልጂ ነዉ ደሞኮ ከስረአት ጋረ ነዉ ጥፍጥ የሚለዉ እናቱን የሚወድ በጣም ነዉ የምወደዉ