📢 ትንሹ አስለቀስነዉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@abtube7318‬ ‪@marketube391‬ ‪@MikoMikee‬

Komentáře • 1,2K

  • @netsetube3161
    @netsetube3161 Před 6 měsíci +597

    ትንሹ ልጄ ጀግና😂

    • @user-jc3jg2ek6q
      @user-jc3jg2ek6q Před 6 měsíci +7

      ብዙወዶች አሉ አላለም😂😂😂😂

    • @rihennamehemmed9830
      @rihennamehemmed9830 Před 6 měsíci +6

      ልጅሽን ያዥልን😂😂😂😂😂

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 6 měsíci

      😂ነፂዬ ይህ ቅመም የሆነ ልጅሽን ያዥልን😂😂😂

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 Před 6 měsíci +2

      ነፅ ልጅሽ ጀግናነው😂😂😂😂😂

    • @Ruta688
      @Ruta688 Před 6 měsíci

      ልክ ነሽ😂😂

  • @SeadaSeada-ik3sv
    @SeadaSeada-ik3sv Před 6 měsíci +227

    ኧረ ጡሩ አይደለም በዚህ እድሜው ስለ ፍቅረ እድሜው ጋ የሚሄድ ይሁን የምትሉ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 6 měsíci +252

    የስደት እህቶቼ የረመዳንን ስራ አላህ ያግዛችሁ❤❤

  • @dessalech899
    @dessalech899 Před 6 měsíci +120

    ኤፍሬም በመጀመሪያ ጥሩ ነው በመቀጠል እንደዚህ ማድረግ አይቻልም ትንሽ ልጅ ነው በዚህ ዲሜ ላይ እንደዚህ ማስተማር አይቻልም.😊 በመቀጠል ኤፍሬም ላንተ ጥያቄ ከጎደኞቼ ከወንድሞቼ ለምን ከላይታል. በሰላም አይደለም ሁላችሁም. አብሮ ብትኖር በጣም ደስ ይላል አድናቂ ነኝ.❤

    • @oromogadaa58
      @oromogadaa58 Před 6 měsíci +1

      ትክክል

    • @user-yh2qu3of4s
      @user-yh2qu3of4s Před 5 měsíci +1

      ይሄነገር ለኔም ጥያቄነበር እንደበፊቱ አብራቹ ስሩልን ኤፊዬ ከነዊና ማርክ ብሩክ አንድላይ ስሩልን

    • @dessalech899
      @dessalech899 Před 5 měsíci +1

      ባትክክል ❤

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b Před 6 měsíci +605

    እሲ ትንሹ ይቶብ ይከፈትለት እምትሉ በላይክ አሳዩኚ ይቶብ እየሠራ እናቱን ቢያግዝ የምትሉ

    • @user-vd5tx8vi7i
      @user-vd5tx8vi7i Před 6 měsíci +8

      እውነትሽነው ይከፈትለት

    • @Higuc-fe5vt
      @Higuc-fe5vt Před 6 měsíci +3

      እኔ የጋፊ ነኝ ይከፈትለት❤❤❤

    • @user-wu3vg4lu9b
      @user-wu3vg4lu9b Před 6 měsíci +3

      አመሠግናለሁ ሀሳቤን ስለተረዳችሁ ምክንያቱም ቀልጣፋነዉ መስራት ይችላል እደ እድሜዉ አደለም በጣም ጎበዝ ነዉ ለናቱ ማረግ ማገዝ ይፈልጋል ስለዚህ ይቶብም ስራነዉ እየሠራ ማገዝ ይችላል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@user-wu3vg4lu9b

    • @GoshuAbram
      @GoshuAbram Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před 6 měsíci +28

    እራሴን ላጥፋ? አጥፊ
    ልሙት? ሙቺ ቁርጥ ያለ መልስ😂😂😂😂
    ገና ልጅ ነው ለእንደዚህ አይነት Prank አልደረሰም ልጁን አታበላሹት የምር ኤፋ🙄

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Před 6 měsíci +29

    ወየው ጀግና የትልቅ ሰው ቅጭላት የያዘ እውነትም ትንሹ😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞኩኝ. ትንሹን የምትወዱ 👍👍👍👍👍👈ግቡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 Před 6 měsíci +107

    የ ኣብርሽ ጨርሾ ወደ ኤፋ የመጠው ማነው🤣🤣

    • @tig9564
      @tig9564 Před 6 měsíci +3

      እኔ የነሩታን ጨርሸ ነዉ የመጣሁት

    • @user-em5ys4iv5f
      @user-em5ys4iv5f Před 6 měsíci +2

      እኔም እናብርሽን ጨርሼ ነው የመጣሁት

    • @MeMe-rk6xj
      @MeMe-rk6xj Před 6 měsíci

      እኔ

    • @A14-ny2tn
      @A14-ny2tn Před 6 měsíci

      እኔ😂😂

    • @alimetali6080
      @alimetali6080 Před 6 měsíci

      እኔ

  • @kmeshea
    @kmeshea Před 6 měsíci +76

    ረመዳንመጣልን ነገርግን ስራይበዛል ራሳችሁ ጠብቁ ምርጦችየ አላህ ቅዋውን ይስጠን ያረብ ፆመው ከሚጠቀሙት ያርገን። ተው 2kአስገቡኝ የሸቃሎች ደጋፊ🍡🍡🍡🍡

    • @user-ec8iw9wt5p
      @user-ec8iw9wt5p Před 6 měsíci +1

      አሚንንንያረብ🎉

    • @RahmaTami
      @RahmaTami Před 6 měsíci +2

      አኮንአብሮአደረሰን🎉🎉አሚንንንያረብብ

    • @fatema6394
      @fatema6394 Před 6 měsíci

      አሚን ያረበል አለሚን

    • @user-ff1sv6km2g
      @user-ff1sv6km2g Před 6 měsíci

      አሚን ያራብ ለሁለችንም

    • @user-rq5gq7rv1x
      @user-rq5gq7rv1x Před 6 měsíci

      አሚንንን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 6 měsíci +42

    ትንሹ በሳቅ ሞቱኩ ❤❤❤❤❤የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @jehhe4752
    @jehhe4752 Před 6 měsíci +34

    ማነው እደኔ ከአብረሽ ወደ ማርቆስ ከማርቆስ ወደ ኢፊሬም😂😂😂😂😂አይ የኔነገር❤😂❤😂❤

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba Před 6 měsíci

      ተሯሯጭ አንዱሊያገባ ሌላዉ ገገባአሉ እነሱሥ ለጥቅማቸዉ ያንች ማዳረስ ምንይሉታልክክክክክክክክክክክ

    • @SeadhS-xz1ms
      @SeadhS-xz1ms Před 6 měsíci

      እኔ😂

    • @user-dr3rz4re7g
      @user-dr3rz4re7g Před 6 měsíci

      ኤኔ የምፈራጃቸውን😅😅😅አችም ነሽ የምትፈረጅው

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr Před 6 měsíci +14

    ትንሽ ግን ትልቅ ትምህርት ነገርቸዉ ለሚጨማለቁ ሤቱች ይመችህ በቪዲዮ ብቻ ፍቅር የለም ጀግናና ነህ

  • @user-gs6nb6el9w
    @user-gs6nb6el9w Před 6 měsíci +39

    አረ ማርክ እና ሄሉ ተናፍቀዋል እኔ በጣም ደብሮኛል ማርያምን😢😢😢❤

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p Před 6 měsíci +47

    ውድ እህት ወድሞቸ እኳን ለተከበረው ወር እረመዷን አደረሳቹሁ

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj Před 6 měsíci +1

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን አልሃምዱሊላህ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa Před 6 měsíci

      እኮን አብሮ አደረሰን ውዴ

    • @user-rr9rr9if1m
      @user-rr9rr9if1m Před 6 měsíci

      እንኳን አብሮአደረስን አልህምዱሊላህ 🎉🎉

    • @user-vb8qr3jk8n
      @user-vb8qr3jk8n Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤እኳን አብሮ አደረደን አልሀምዱሊላ🎉🎉

    • @user-dr3rz4re7g
      @user-dr3rz4re7g Před 6 měsíci

      እኳን❤አብሮያደረሠን

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 6 měsíci +9

    ወይኔ ኤፋ በዚህ እድሜው ገና እኮ 13 አመት አልሞላውም እንደዚህ አይነት ፕራንክ ባታደርጉት የተመረጠ ነው😢 ግን ግን ዮሴፍ እውነትም ኮፒዊተር ነው ምርጥ ምርጥ መልስ ነው የመለሰላት ዋው ዋው😂😅😅😅

  • @user-xl2xc5hg2s
    @user-xl2xc5hg2s Před 6 měsíci +59

    ከአብርሽቤት ወደዊና ከዊና ወደዚህ የመጣማነዉ አየየኔነገር😂😂😂😂❤❤

  • @yenutube21
    @yenutube21 Před 6 měsíci +31

    በማርያም በሚካኤል እያለሽ እውነተን ነው ትያለሽ በናትሽ በእውሽት 😢
    ትንሹ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

    • @brukketema7378
      @brukketema7378 Před 6 měsíci +1

      ያለችው እኮ እግዚአብሔርን በእንደዚህ አይነት ነገር አይቀለድም ነው እኮ በደንብ አዳምጫት እህቴ እኔ ግን ትወናዋም ልጅቷም 1ኛ❤❤❤

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 Před 6 měsíci

      አሚን😂😂😂😂😂

  • @user-sq7rh2qg7g
    @user-sq7rh2qg7g Před 6 měsíci +95

    ቲንሹን የምትወዱ ብቻ እኔን የሚገርመኝ የኤፊ የዋህነት

    • @Keirkm.
      @Keirkm. Před 6 měsíci

      ደምሪኝ ቆጆ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 6 měsíci +21

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @user-qb5gj9ln7r
    @user-qb5gj9ln7r Před 6 měsíci +34

    ቆይ ኢትዮጵያ የኔ ቆንጅ ማለት ትልቅ ነገር ነው ይመቻችሁ እወዳቹአለሁ ቀጥሉበት ፕራንኩን 😅 ኤፋ ❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 6 měsíci +22

    የስደት እህቶቸ ❤የመዳም ቅመሞች ኧረ እኔንም አበረታቱኝ😢😢😢አያስከፍልም

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 Před 6 měsíci +10

    ኧረትንሹ ጎበዝ ❤የኔማር አንተ አሁን የትምሕርት እንጅ የፈቅር ጊዜ አይደለም

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 6 měsíci +25

    ኤፍሬም የት ነች ያንተዋ አሰየን እንደነ አብርሽ❤

  • @user-ke8hx6cr8n
    @user-ke8hx6cr8n Před 6 měsíci +7

    ኤፍሬም አንተ በታም ጎበዚ ልጅ ነህ ግን ህፃን ነዉ በእንደዚ አይነታ ነገር ባታሰሩት ጥሩ ነዉ ፍቅር ለማለት ጊዜ አለዉ 😢

  • @wezamberhe5051
    @wezamberhe5051 Před 6 měsíci +9

    ደስስ እሚትል እናት አለችኝ ፈጣሪ ያሳዲግህ❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 6 měsíci +7

    ዮስዬ እኔን ጭንቅ ይበለኝ ደስ ያልከኝ አልቀበልሽም ሙቺ አልካት ልክ ነህ ሁሉ ነገር የሚያምረው ከእድሜ ጋር ነው ዮስዬ አልተሳሳትክም እወድሀለው ኤፋ እሱ ልጅ ስለሆነ ከእድሜው ጋር የሚሆን ፕራንክ ብትሰራ ጥሩ ነው ስህተት ሰርተሀል ለሁለተኛ እንዳይደገምህ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 6 měsíci +20

    ኧረ ኤፊ ግፍ ነው አስገድዶ ከመድፈር አያስም ሆ 😂😂😂ትንሹ❤

  • @12AbiTube
    @12AbiTube Před 6 měsíci +19

    Prank ብሎ ዝም😂😂

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 Před 6 měsíci +12

    የኔ ልዩ😢😢ትንሹዬ😢😢ስወዲህኮ😢ጀግና ነህ❤️👈

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 6 měsíci +29

    ይቅርታ ኤፊ ተሳስተሀል ለዚህ ህፃን ልጅ የማይመጥን ወሬ አታዉራዉ

  • @tigisitifeleke-we4wm
    @tigisitifeleke-we4wm Před 6 měsíci +14

    ትንሹ እድግ በል የኔ አስተዋይ❤❤❤❤

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np Před 6 měsíci +30

    አይ ትንሹ የምር በሣቅ አነፈረኝ ያለ እድሜ ጋብቻ
    አፈቅርሀለሁ ማለትኮ ሌላ ታሪክ ነው አላለም
    እውነትህ ነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 6 měsíci +14

    መነው ካአብርሽ ቤት ያማጣው 😂ኤፍሬም ን መነው እዳኔ ያሚወዳው 😘🤗👍

  • @adnaaginio2954
    @adnaaginio2954 Před 6 měsíci +5

    ልጁ
    ይደግበት የዚህ አይነት ቀልድ ለህፃን
    አይመከርም በድሜዉ ይደግበት

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +32

    ኧረ እሳት ንግግሩ ኦ ኦ ትንሹ ምኑን ትንሽ ሆነ😂😂 ❤

  • @ZinasheKedira-tk2ym
    @ZinasheKedira-tk2ym Před 6 měsíci +16

    እረ ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂💚💚💚💚💚💚😂😂😂😂

  • @user-lg1lr4ni6y
    @user-lg1lr4ni6y Před 6 měsíci +16

    እግዚአብሔር አላልችም ብፕራክ አትማሉ😢

  • @TyyuFfgyu-fh8zh
    @TyyuFfgyu-fh8zh Před 6 měsíci +5

    ኧረ ገና ጩጬ ነዉ በዚህ እድሜዉ የምን ዱብዳ ነዉ የምትነግሩት ሆይይይይ ይኼ ከረሚላ አልገዛም ብትሉት የሚያለቅሰሰ ልጅ ስለ ፍቅር ታወሩታላችሁዴ

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 Před 6 měsíci +7

    ወላሂ ሞትኩ😂😂 አረ በማርያም አረ በሚካኤል 😂😂😂😂😂😂አላለም 😂😂😂😂😂😂

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Před 6 měsíci +3

    የኔ ጣፋጭ የኔማር ደሥ ሢል ንግግሩ አተ ኤፊ በል አታሥለምደዉ እደዚህ አይነት ነገር

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Před 6 měsíci +4

    ኤጭ ህፃን ልጅ አትሰጨንቁ ከእድሜ እኩል ያልሄድት ነገር አታደርጉ😌😌

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 6 měsíci +6

    የማይመጥነውን ስራ አትስሩ ይሄ ፕራክ አይባልም እሱ ህፃን ነው ጥንቃቄ😢😢😢😢

  • @user-lp2vf3wk6q
    @user-lp2vf3wk6q Před 6 měsíci +4

    ወይልጂቶ ማህተቧ ሳምር🎉🎉❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 5 měsíci +2

    ለእፃን ልጅ የሌለ ነገር በአይምሮ የማይመጥነው ወሬ ያስጠላል

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Před 6 měsíci +6

    ወይኔ ልጁ ተመቸኝ እሰይ ደግ ያረካት❤❤❤❤አዎ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 6 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ ጆስዬ እውነት አንተ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 😍አፈቅርሃለሁ ሌላ ታሪክ ነው አላለም🤣 የኔ አስተዋይ

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i Před 6 měsíci +7

    አራ ገና ሳላየው ሞቱኩኝ በ ሳቅ የ ስራህን ይስጥህ ኤፍረም 😂😂😂😂

  • @fttgygyfhfuhggh2507
    @fttgygyfhfuhggh2507 Před 6 měsíci +5

    ኧረ ወይ የወሬ ጥማት ካብርሽ ቤት ወደ ማርክ ከዛ ወደ ኤፋ😂😂😂❤😊

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 Před 6 měsíci +3

    በስማም ሔፍሬም ጤናማ ሰውነህ ግን ከሁለት ህፃናት መሀል ቁጭብለክ ስለፍቅር ታስተምራቸዋለ ህ አተ የየ ተቢ ወንድም ነህ ከናተ ምን ይማሩ ልጆቻችን አኡን ይሔልጅ ዉነት መስሎት ትምህርቱ ማሰብ ትቶ ፍቅር ነው የሚያስበው አታፍርም ይሔ ስራ ነውብለህ ስታቀርብ የሆክ አጁዛ ከነሱ የማትሻል የተቢ ስልክ ብታነሳልኝ ለሷ ነበር ምነግራት አሞህ ከሆነ ፀበል ዩሰዱህ ነፂዬ እባክሽን ፀበል ውሰጂው ውሸትምቢኦን ይህነገር መቅረብ የለበትም ታጠፉ እና ይቅርታ በዚ ወቶ በዚ ገብቶ ትላላቹ በጣም ነው ያስጠላከኝ

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před 6 měsíci +8

    ኤፍሬም የስራህን ይስጥህ ምን አደረገህ እንዲህ ምታስጨንቁት 🤣🤣🤣🤣

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 Před 6 měsíci +14

    ትንሹ ይለያል ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @brukketema7378
    @brukketema7378 Před 6 měsíci +2

    ኤፋ ልጅቷ ግን የሌለ 1ኛ ናት እኔ ስትምል በጣም ተናድጄባት ነበር ደግሜ ሳየው ግን እግዚአብሔርን በእንደዚህ አይነት ነገር አይቀለድም ብላ ትልቅ ትምህርት አስተምራናለች የተመታች ልጅ❤😂 ልጅቷን እንደኔ የተመቸችው 👍❤❤❤

  • @BalayneshiKachine
    @BalayneshiKachine Před 6 měsíci +6

    እህቴ ግን ለቀልድ እግዚአብሔርን አትበይ እሽ. ይቅርታ

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w Před měsícem

    ፍቅር በግደታ ይህ ነዉ እረ ወላሂ በሳቅ ሞቱኩ ልጂ ግን ጀግና ነህ እድግ በል ❤❤❤❤😂😂😂😂❤

  • @Habeshwit371
    @Habeshwit371 Před 6 měsíci +3

    አረ አይባልም ምን ነካችሁ 😢😢ለህፃናት ምን አይነት ነገር ለማስተማር ነው አልገባኝም ከነዚህ አይነት ነገር ተቆጠቡ

  • @AlmiAlmu-nc1hn
    @AlmiAlmu-nc1hn Před 4 měsíci +2

    የኔማር ትኑሽየ ምርጥልጅ ተው ግንኤፍሬም❤❤❤❤❤❤

  • @user-gn5wb1zi4o
    @user-gn5wb1zi4o Před 6 měsíci +5

    አይነፈም የእድሜው ኡኩየ ብትሆን ይነፈ ነበር አጁዘ ከጩጫ ክክክክ

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Před 6 měsíci +5

    😂😂😂😂😂ለምን ድብን አትይም አላለም ወይ ትንሹ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Před 6 měsíci +20

    ትንሹ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 6 měsíci +2

    ወይኔ ትንሹዬ ይመችህ አቦ ደግሞ ገብርኤልን❤ ሲል😂😂😂

  • @hykelahmad1024
    @hykelahmad1024 Před 6 měsíci +7

    ያለድሜጋብቻ እየሆነነዉ አላለም ትንሹ😂😂😂

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂 ይህ ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂😂

  • @user-ti1wv9kd6n
    @user-ti1wv9kd6n Před 6 měsíci +3

    ጎበዝ ለምን ድብን አትይም😅😅

  • @rimeber669
    @rimeber669 Před 6 měsíci +8

    የኔ ማር ትንሹ አድገህ ለናትህ እምታሳልፋላት ያድርግህ ምኞቴ ነው

  • @user-ex2nl8lg1f
    @user-ex2nl8lg1f Před 6 měsíci +2

    ኧረ የኤፋ ና የልጅቷ ድርቀት ተውት ልጁ የሚመጥነው ነገር አሰሩት ኤፋ

  • @fadiaelhage6651
    @fadiaelhage6651 Před 6 měsíci +4

    Efuu xuru ayidelemi ayimiroo yibalashali endezi ayinati perank biqar yishalal 🤔🤣🤣🤣

  • @tube20134
    @tube20134 Před 5 měsíci +1

    የኔ ትንሽ በጣም ጀግና ነው በጣም ጥሩመልስ ነው የሚመልሰው ቆጆዬ እህት አለችም ክክክ ለምን ድብን አትይም ኤፍ ጥሩ አይደለም በእውነት ህፃልጀሰ ነው

  • @hayatTube946
    @hayatTube946 Před 6 měsíci +7

    ትንሹ ❤የኔ ቅማም ኤፈዬ ልጅ እኳ የዋዛልጅ አይደለም ወለሂ ሲመቻኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-zc1id2hb4cሰላማዊት
    @user-zc1id2hb4cሰላማዊት Před 6 měsíci +7

    ለትንሽ ልጅ ለምን በእንደዚች ይቀለዳል ክፉ ትምህርት ነው

  • @user-py4ui3ef6r
    @user-py4ui3ef6r Před 6 měsíci +3

    ውይኔ በፍራክ ግዜ አትማሉ ፍጣር ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢😢😢

  • @user-wc2cv4ol2b
    @user-wc2cv4ol2b Před 6 měsíci +2

    ኤፋዬ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉ግን እነ ማርቆስ ጋ አትሰራም ኧረ አብራችሁ ኑልን 🎉🎉🎉❤❤❤ድምቀታችሁ በአንድ ስትሆኑነዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Před 6 měsíci +3

    ኮንፒተር በጣም ጭንቅላት ያለው ልጅ ነው ምን እንዳለ እኔ የ7 ተኛ ክፍል ተማሪነኝ ለናቴ ልኑርላት አለ የልጅ አዋቂ

  • @user-xr2wl8nw5s
    @user-xr2wl8nw5s Před 6 měsíci +1

    የኔ ወድም አጨናነቃችሁት ግን በዚህ ያክል አታጨናንቁት ይደግበት የኔወድም 👍👍👍

  • @user-iy2up4ue9m
    @user-iy2up4ue9m Před 6 měsíci +3

    እጠብቃለን ኤፍየ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i Před 6 měsíci +1

    ኤፍየ ትንሽ ልጂ ነዉ እደዝህ አይነት ፉራክ አታድርገዉ እሽ ምክናቱም ገና አዉ ሌላ ሌላ ነገር አሰተምርዉ እሸ ኤፋየ ምርጥ ሰዉ

  • @user-ic9df1bj2i
    @user-ic9df1bj2i Před 6 měsíci +7

    እቃቃ የምጨዋተው ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pf1rm5ct5v
    @user-pf1rm5ct5v Před 6 měsíci +2

    በእዉነት ጀገነ የልጂ አወቂ❤❤❤

  • @Fereju-w4g
    @Fereju-w4g Před 6 měsíci +10

    ❤❤❤

  • @aminetessa3902
    @aminetessa3902 Před 5 měsíci +1

    🎉🎉 የኔ ጀግና ስወድህ ጎበዝ ልጅ🎉🎉 ኤፋየ ስወድህ ሳከብርህ❤❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba Před 6 měsíci +4

    አይደብራችሁም እንዴ ?ምን ማለት ነው? የሚወደደው እኮ እርሱን የሚመጥን ሥራ ስታሰሩት ነው። ለእርሱ እድሜ የማይመጥን ኢሹ አታሳዩ ።

  • @user-mt3cd6zc5h
    @user-mt3cd6zc5h Před 4 měsíci +1

    ገመረስጡት ውይ ቲንሺ

  • @Foaiz238
    @Foaiz238 Před 6 měsíci +9

    አይይትንሹ ለእናቴ ልኑርላት አለ 🎉🎉🎉ይመችህ

  • @remla_8503
    @remla_8503 Před 6 měsíci +5

    ፐ እንዳንተ አይነት ጀግና ወንድ በየ ቤቱ 100 , 100 ይፈጠር

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před 6 měsíci +13

    ወላሂ እንዴት እዳሳከኝ ፈታ ነው ያደረከኝ ድብን በይ አለ
    ደግሞ በውሸት አትማይ

    • @brukketema7378
      @brukketema7378 Před 6 měsíci

      ኧረ አዳምጧት እግዚአብሔርን በእንደዚህ አይነት ነገር አይቀለድም ነው ያለችው እህቴ❤

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 Před 6 měsíci

      ነው እኮ ታዲያ አቀልጂ ሲላት ምላ አይቀለድም አለች እኮ ያው ከብዙ ወሬ መሳሳት ስላለ ነው እንጂ
      በዛ ላይ ለዝህ ጩጬ ልጅ በድፍረት እንደዚህ ማለት ከባድ ነው ግን ልጁን ሳላደንቀው አላልፍም የቀረው የለም ነግሯታል

  • @user-fj3lc2yf3m
    @user-fj3lc2yf3m Před 6 měsíci +2

    አራ ታማቸኝ ትንሹ 😂😂😂😂😂ድብን ትባል አላት ዎይ ጉድ እውነት ያስቃል 😂😂😂ትንሹዬ ስዎድክ ❤️❤️

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm Před 6 měsíci +3

    እረውይኔ ትንሹዬበሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z Před 6 měsíci +2

    እሰይ የኔ ትንሽ እድግ በልልኝ ሆድዬ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘የልጅ አዋቂ የኔ ፍሬ ነገር

  • @birhangezaw9379
    @birhangezaw9379 Před 6 měsíci +3

    እጭ አግባብ አይደለም ኤፍ አጠፉቹ እዲ ይጠየቃል ነውር ነው

  • @RadzoI
    @RadzoI Před 6 měsíci +1

    ምን ነካቹ በጣም ለዛ አጣቹ ለብር ብላቹ እፃን ልጅን መጥፎ ነገሩ ውስጥ መክተት ያሳዝናል ሀገሩ እግ ስለሌለ ፈጩበት ያሳዝናል

  • @user-gi1dw5pr8d
    @user-gi1dw5pr8d Před 6 měsíci +3

    ትንሹዬ 👍👍👍👍👍

  • @addisetube
    @addisetube Před 6 měsíci +1

    በየሱስም ፈጣሪ ያሳድ ለእናቴ ልኑርላ የምትለወ ቃል ወስጤ ሰርጣ ገብታለች ይመች አባቴ ትችለለህ🥰🥰🥰

  • @MameTub_M
    @MameTub_M Před 6 měsíci +5

    ይደግበት😂😂😂😂😂ማነው ከነአብረሺ ቤትየመጣ

  • @user-ft5ld2jp7p
    @user-ft5ld2jp7p Před 6 měsíci +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ የሚገረም ጭቅላት አለህ የኔ ምርጥ ልጅ

  • @user-zv7vi5kq5j
    @user-zv7vi5kq5j Před 6 měsíci +4

    አፈቅር ሀለሁ ሌላታሪክነውአላ ለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 6 měsíci +1

    ኤፋዬ በዚህ አይነት ትንሹን ፕራክ አታድርገው ገና ነው ጩጬ ነው አይዲያ ቀይር ማርያምን ጥሩ አይደለም ለልጁ አይምሮ ጥሩ አይደለም እሽ ኤፋዬ ምርጥ ሰው💕

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 6 měsíci +5

    አንቺ ልጅ እግዚአብሔር ያንቺ መቀለጃ አይደለም በፕራንክ እግዚአብሔር መሀላ ምን የሚሉት ነው

  • @lf8453
    @lf8453 Před 5 měsíci +1

    በመጀመሪያ የ13 አመት ልጅ አፈቅርሃለሁ ብሎ ህፃንልጅ አይምሮ መክተት 2ተኛ እራሴን አጠፋለሁ የሚል ቃል በአይምሮ መቅረፅ ለህፃኑም ለተመልካቹም አደገኛ ነዉ prank እያላችሁ ገንዘብ ለማግኘት የልጁን ህይወትና እሱን ለሚያዩ ህፃናት አፀያፊ ነዉ አስተማሪ ነዉ እያላችሁ የምትሉት ቀልድ ብልግና ነዉ!!!

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali Před 6 měsíci +1

    ይዬን ኮሜንት የምታነብ ሁሉየእርፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ ❤❤❤

  • @user-tw3vk1ed8k
    @user-tw3vk1ed8k Před 6 měsíci +5

    ትንሹየ በሳቅ ገደልከኝ❤❤😂😂😂

  • @Netse_YouTube_channel
    @Netse_YouTube_channel Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ምስክር በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እኮ😂😂😂😂😂 ኤፌም እግዚአብሄር ይቅር በላችሁ😂😂😂

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 Před 6 měsíci +1

    እር እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባቹሁ ምን አይነት ትምህርት ነዉ የምታስተላልፉት እሱ ገና ታዳጊ ነዉ ያልሆነ ገነር አታሰሩት ለሰዉ ምንም ትምህርት አይሰጥም😊😊