እንዴት የምትፈልገውን ነገር በመደጋገም ማሳካት ትችላለህ? @DawitDreams

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    Welcome to the official CZcams channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our CZcams channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our CZcams channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    language:- Amharic
    language :- English
    #DawitDreams#EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #success #successmindset #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #lawofattraction #AbrshDreams #thesuccesselite #paradagmshift

Komentáře • 477

  • @fekerkonjotube2128
    @fekerkonjotube2128 Před rokem +46

    አንድ ቀን እዚህ መደረክ ላይ መቆሜ አይቀረም ትልቅ ህልም አለኝ ህልሜ ይሳካል አምናለሁ 💪💪💪🥰🥰🥰

    • @user-kq6os4yu6h
      @user-kq6os4yu6h Před 4 měsíci +2

      Ewnet new mnm atchenek ysakal ye mannm weri atsma

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 Před rokem +14

    እኔም በሂወቴ አሳክቼ ከዳዊት ድሪምስ ጋ እቀርባለሁ ኢንሻአላህ

  • @jitudereje6700
    @jitudereje6700 Před rokem +152

    በጣም ገራሚ ነዉ አቶ አሸናፊ ታዬን እንግዳ ብታደርግልን ደግሞ በጣም ብዙ ነገር እንማራለን

  • @enatyemaryamlj2283
    @enatyemaryamlj2283 Před rokem +62

    እውነት ድንቅ ሰው ነው 😭😭እያንዳንዱዋን ቃላት እየነዘረኝ ነው የሰማሁት ስሰማ ደስ ከማለቴ የተነሳ እንባ ይተናነቀኛል 😭😭 መድሀኒዓለም ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ ደጋግሜ ባይህ አይሰለቸኝም
    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል የተግባር ሰው እፕድርገኝ አምላኬ 😢😢 እንደነዚህ ቅን እና ደጋግ ሰዎችን አብዛልን

    • @jemalulhabeshi
      @jemalulhabeshi Před rokem +1

      እኔ በደስታ ተሞልቸ ነው የጨረስኩት በተለይ ስኬት ደስ ይላል እኔ አላልኩም በቃ ደስ ይላል የሚልበት ፓርት ውውው

    • @beemnetseifu8359
      @beemnetseifu8359 Před rokem

      Wow Des yilali betam
      Metewaweki enichilalen

    • @fikrealembayissa4522
      @fikrealembayissa4522 Před rokem

      በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
      እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @mogesashenafie23
      @mogesashenafie23 Před rokem

      Betam ds ylal

    • @tube-yc8qg
      @tube-yc8qg Před rokem

      ስልጠናውን ውሰጅ ውደ ነይበውስጥ

  • @dotB
    @dotB Před rokem +17

    ኡፍፍፍ ለካ ዉብ ጭንቅላት ያላቸዉ የሀገሬ ልጆች ; ዋዉዉዉ
    እናመሰግናለን🙏🙏

  • @hanuneahmed807
    @hanuneahmed807 Před rokem +105

    Omg am out of word .we need your class. Thanks to this channel for inviting this amazing person.

  • @miftahawol3420
    @miftahawol3420 Před rokem +52

    እውነቱን ለመናገር የ Break through መስራች የሆነውና በርካታ ተከታዮች ያሉት ነፃነት ዘነበን እዚህ መድረክ ላይ አልጠበኩትም ነበር ። በጣም ነው ደስ ያለኝ። ቀጣይ ላይ ደግሞ ምርጡን አሸናፊ ታየን ብትጋብዙልን የምር ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው። ለሁላችሁም ክብር አለን 🙏

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 Před rokem +3

      በጣም ጠብቄ ያላገኝሁት አቶ አሸናፊን ነው ትክክል ብለሀል አቶ አሸናፊንም ጋብዙልን ያላወቁት ይወቁት እኔ በራሱ ዩቱብ ቻናል ነው ያወኩት

    • @menbiabe
      @menbiabe Před rokem +1

      Who is Ashenfi Taye

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 Před rokem +1

      @menbi Abe አቶ አሸናፊን ዩቱብ ላይ impact seminars ብለሽ ግቢና ታገኝዋለሽ በጣም ድንቅ ትምህርት ታገኝበታለሽ

    • @demidahizkiel8605
      @demidahizkiel8605 Před rokem

      Contact me if you want to take his class..

  • @feyselnurseged1756
    @feyselnurseged1756 Před rokem +5

    ነፃነት አብዛኛው የመድረክ ትምህርት አቀራረቡ ግሩም እና የማይሰለች ነው እናመሰግናለን ዳዊት🙏

  • @ameleworkhailu6257
    @ameleworkhailu6257 Před rokem +5

    ነፂ አንተ ቀና ሰው ኑርልን ።ዴቨ እናመሰግናለን ለኛ ያለህን ሁሉ ስለምትሰጠን።

  • @HaNa-ts3ob
    @HaNa-ts3ob Před rokem +2

    ነፂ የኢትዮጵያ ድንቅ ሰው ነህ በጣም ነው እምወድህ ፈጣሪ ከነበተሰብህ ይጠብቅህ. !!

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Před rokem +7

    እጅግ በጣም ተመችቶኛል በየትኛውም ሀይማኖት ድህነት አያሸልምም በልጦ መገነት ነው ።

  • @samuelmesele9294
    @samuelmesele9294 Před 9 měsíci +3

    this man is very genius...i have learned by his fruitful speech...MAY GOD BLESS YOU

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Před rokem +8

    ምርጥ እንግዳ ነው እስከዛሬ አላውቀውም ነበር ዴቭዬ እዱህ አይነቱን ሰው ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ።

  • @tameryehonal3464
    @tameryehonal3464 Před rokem +13

    40/18/00 ጊዜ ባግባቡ ባለመጠቀሜ
    12/03/2015
    እቺን ቀን መቼም አረሳትውም የዛሬ አመት ታሪኬን እንደሚቀየር ተስፋ አለኝ ። የማንበብ ችግር የለብኝም የተግባር ችግር ነው ለካ ገንዘብ አይደለም ተግባር !!!!!!!!!!!!!!

  • @addisken24
    @addisken24 Před rokem +4

    ድንቅ ንግግር ነው።አቶ አሸናፊ ታየን ጋብዝልን እናመሰግናለን።

  • @mangiaresano6109
    @mangiaresano6109 Před rokem +3

    የዛሬዉ ትምህርት በቀላሉ የገባኝ የአቶ አሸናፊን ትምህርት በዩቱብ እከታተላለዉ በጣም ጠቀመኝ አቶ አሸናፊን ብታቀርቡልን ደስ የለናል በዉነት እንዲህ በፍቅር ስትሰሩ ደስ ይላል ዴቭ ያንተ አብሮ መስራትን መተባበር እያሳየህ ነው አንተ ልዩ ነህ🙏👍

  • @smustafa446
    @smustafa446 Před rokem +20

    አቶ አሽናፊ ታየን አቅረብልን የማስረዳት ብቃቱ ገራሚ ነው

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Před rokem +4

    እንካን ደና መጣህ አቶ ነፃነት አቶ ዳዊት በጣም ደስ የሚል እደዚ መረዳዳት እና ፍቅር በአገራችን ቢሆን አገራችን የትበደረች እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን እናመስግናልን ወጣቶች እዳይስደዱ ስላደረክ 🙏💕💕💕

  • @suzimesfin9710
    @suzimesfin9710 Před rokem +4

    በጣም የሚገገርመኝ አንዳን ሰው የነበርሽበትን አትርሺ የሚለውን አባባል ይናገራሉ ነጻነት ከተናገረው ውስጥ እኔ ለሰዎች የምመልሰውነው የተናገረው ያለፈውን የድህነት ማንነቴን ማሠብም እንደምሳሌ ማውራትም አልፈልግም ዛሬ ሌላ መንገድ እየተራመደች ያለች ሴትነኝ

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Před rokem +3

    ምን አይነት ሰው ነህ ውውውው ክበርልኝ ትልቅ ክብር አለኝ። ትምህርትህ ዝም ብሎ ነው የሚገባው ያ ሰላም!

  • @zsoha7418
    @zsoha7418 Před rokem +6

    ዋው ከልቤና በደስታ የሰማውት ትምህርት thank you❤️

  • @rodieyor
    @rodieyor Před rokem +20

    "Understanding our Necktop is better than understanding our Laptop" well said tnx a lot. You are Amazing!!!

  • @heleng.5413
    @heleng.5413 Před rokem +6

    My next trip to Ethiopia will be to attend , learn, and start live my dreams!!! Generational revolution, Dawit Dreams ❤❤❤

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 Před rokem +2

    እኔ በግሌ በትክክል ያለምኩትን በትክክል እዬኖሩኩ ነው(እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ)ግን አሁንም ይቀረኛል እስክሞት ተስፋ አልቆርጥም በእግዚአብሔር እመካለው በተቻለኝ መጠን ሀጢአት ላለመስራት እታገላለው(መንፈሳዊ ውግያ)
    እምነት/ተስፋ/ፍቅር (1ኛ ቆሮንቶስ 13
    13፤ እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።)

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 Před rokem +1

    ነጺዬ አመሰግናለሁ ድንቅ አሰልጣኛችን ካንተ ጋር በመስራቴ በጣም ደስተኛ ነኝ። ዳዊት ድሪምስ በጣም የምኮራበትንነፂን ስለጋበዝከው ደስ ብሎኛል😊

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 Před rokem +4

    ነፃነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ንግግርህ መሬት የነካ ስለሆነ እና ምሣሌ ስላለው ደስ ይላል።
    ኳስ በመሬት ማለት እንደዚህ ነው አንዳንድ ተናጋሪዎች ግን መንፈስ ብቻ ስለሚያረጉት ለተከታታዮች ከባድ ነው።
    እናመሰግናለን ወንድም!

  • @solomon6445
    @solomon6445 Před rokem +9

    ነፂዬ በጣም ሚገርም ስልጠና ነው የሰጠህን
    የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን።
    በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @Suls65850
    @Suls65850 Před rokem +9

    አላህ ይስጥህ ጧጧት ድሮ ህልሜን ስጽፍ ቡና በወተት ጠጥቼ እራሴን አናቃቅቼ እጽፍ ነበር ከዛ ሲገባኝ ወዳው እደነቃሁ እና ማታም እቅልፍ ልተኛስል ጽፌ መተኛት ጀመርኩ አልሀምዱሊላህ

  • @amberyene4468
    @amberyene4468 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ሁሌም ውድ የሆኑ እውቀቶችን ሸምታለሁ በያንዳዱ ቪዲዪ መልእክት ❤❤❤

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Před rokem +3

    ዋዉ ልዩ ትምህርት ዳዉይት ወንድማችን ስለምታቀረብልን ድንቅ ሰዉች እናመሰግናለን
    ነፂ በዉነት እምገርም ትምህር ስላሰተማረከን እናመሰግናለን ረጂም እድሜ ይስጥል
    ኢትዮጵያየ ለኳ እሚገራረም ልጆች አላት ደስስስሲል💚💛❤

  • @TOP5.youtube
    @TOP5.youtube Před rokem +7

    wow ... I dont expect this much knowledge but you prove yourself that you are an amazing life teacher ...

  • @hdhdjndndn2806
    @hdhdjndndn2806 Před rokem +10

    የዚ ቤትተማሪ ስለሆንኩኝ ደስተኛ ነኝ ተመስገን እንደእናንተ ዕንቆች ለሰጠን ፈጣሪ

  • @user-np5db9fq6k
    @user-np5db9fq6k Před 8 měsíci +2

    ኢሸአላህአንድቀንየእኔምህልም ይሳካል ከስደትሰመልስ ኢሸላህ አምናለሁ በአላህፍቃድ ኢሸአላህ

  • @fikrealembayissa4522
    @fikrealembayissa4522 Před rokem +2

    በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር፡፡

  • @ebil2k8
    @ebil2k8 Před rokem +5

    “The greatest enemy of knowledge is not ignorance; it is an illusion of knowledge.”

  • @Wal-malee
    @Wal-malee Před rokem +1

    Thanks Netsi

  • @sadiyamuhamed98
    @sadiyamuhamed98 Před 3 měsíci

    አንድ ቀን እዚህ መድረክ ላይ እንደሚገኝ እርግጠኛ ነኝ ደግሞም አደርጋለሁ👉🏻💯💯💯 በሰዎች እይታ ውስጥ ሆኜ ሳይሆን በራሴ እይታ ውስጥ ሆኜ ስለሚንቀሳቀስ ሁሉም ነገር በጊዜ እንደሚሆን ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ኢንሻ አላ 🥰🥰🥰

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 Před rokem +2

    እንደ ፀሎት ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ምርጥ መልዕክት ነው

  • @amanuelghebregziabher2165

    Wawww thank you naxnet. You are Unique. And thank you Dave. You are Unique. African people have HOPE from YOU. Keep going. We love you.

  • @mulatworkmekonen363
    @mulatworkmekonen363 Před 8 měsíci +1

    ዋው በተለይ ሽበት ሲወጣብን መደሰት ይሄን ያላዩ እዚህ እድሜ ያልደረሱ አሉ

  • @samso9413
    @samso9413 Před rokem +1

    እየሸፍጥኩ. የማዳም ቅመም. ሄድፎን ሰክቼ ብዙትምህርት ተማርኩ. አምስትመቶ ዳላርእየበላው. አገሬ ብስክሌት አልገዛውም ዛሬ. ዝቅብዬ. 300ዳላር ስሰራ ይሄንልጅ ሰማው ዛሬ በዝችሰአት ቁጠባ ሀብታም መሆንአለብኝ ብዬዛሬተነሳው. እመቤቴ ትባርክልኝ ወድሜ.

  • @themagnet4305
    @themagnet4305 Před rokem +3

    Respect for Netsi.
    Thanks Dave
    Thanks all dreams team!!

  • @dotB
    @dotB Před rokem

    dawit dreams በጣም አይኔን የከፈተልኝ ልዩ ሰዉ ነዉ። አምላክ አብዝቶቶቶቶቶቶ ይባርክህ; የተባረክህ ነህ።

    • @tigista1977
      @tigista1977 Před rokem

      አስረጂኝ እንዴት እባክሽን?

  • @zxtsf
    @zxtsf Před rokem +1

    ❤❤ዶክተር ዴቪድ፡ ኣቶ ነጻነትን ስለ ጋበዝክልን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @surafelmenberu892
    @surafelmenberu892 Před rokem +1

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ተምሬአለሁ ...በጣም አመሰግናለሁ ነፂ በራስህ ህይወት ያረጋገጥከውን የሠራልህን ስላካፈልከን ...ጌታ ኢየሱስ ይባረክ... ሰላም ፍቅር ብልፅግና ለኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @lovepeace8606
    @lovepeace8606 Před rokem

    ዎውውው ፥ ዳዊት ድሪምስ ፥ ተባረኩ ሁላቹሁም ፥ ነጻነት በጣም እወደዋለው ፥ 2 ብታመጡት ጥሩ ነው ሰላማችሁ ይብዛ

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 Před rokem +3

    እግዚአብሔር የሰጠንን ሕልም አይተን ሌሎችም የራሳቸውን እንዲያዪ ማስቻል ምነኛ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 👍✊🙌🙌👼👼🙇‍

  • @maymrobi
    @maymrobi Před rokem +18

    የውስጥ ሰላም ሲኖረን የውጪውን ሰላም እናገኛለን በአምላካችን ስንደገፍ ከባድ የመሰሉን ሁሉ ይቀላሉ! አይዟችሁ በርቱ ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን
    (ቪዲዮ ለመመልከት ከፈለጋችሁ ፕሮፋይሉን በመንካት ወደ ውስጥ ግቡ)

  • @medossak9824
    @medossak9824 Před rokem +5

    I love this! I am happy to see this in my country

  • @beza214
    @beza214 Před rokem +5

    This is a masterpiece. Sharing this much with this little time is amazing.

  • @eliasmesfin4837
    @eliasmesfin4837 Před rokem +3

    This is the best video I have seen in this year. I'm sure i will watch it again and again many more times. I'm proud because we have this king of amazing people and they are happy in helping the society. Keep up the good work family.

  • @mykeydire1158
    @mykeydire1158 Před rokem +3

    This is Amazing 👏 🙌🏽 😍.....thank you for your great and excellent speech!! 🙏🏽✌🏽❤️

  • @user-yj9sj1gz1h
    @user-yj9sj1gz1h Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን በቀጣይ አቶ አሸናፊ ታዬን ብታቀርቡልን በጣም እሚገርም የማስተማርና የማስረዳት አቅም ያለው ሰው ነዉ

  • @media542
    @media542 Před rokem +2

    አንተን የፈጠረ እግዚአብሔር ምስጉን ነው ❤❤❤

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 Před rokem +3

    Best lesson ever wow thankyou ነፃነት🙏🙏

  • @fugddhgd4150
    @fugddhgd4150 Před měsícem

    እጅግ ቀጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ❤

  • @user-jq7vm3qg7c
    @user-jq7vm3qg7c Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን እግዚኣቢሄር ይስጥልን ❤👍

  • @TensaeH
    @TensaeH Před rokem +2

    Wow Amazing 👏👏
    Ato Ashenafi Taye Gabzulen

  • @BMTEC_Entertainment
    @BMTEC_Entertainment Před 7 měsíci

    ይህ video ህልሜን እንዳገኝ እርድቶኛል አመሰግናለሁ

  • @nebiyuermias568
    @nebiyuermias568 Před rokem +3

    Thank you so much Netsanet Zenebe and Dawit dreams. Good affirmation for accomplishing our dreams

  • @nafihawe2347
    @nafihawe2347 Před rokem

    እንዴት ደስ እያለኝ እንደሰማሁት በዛ ላይ ዛሬ ትልቅ እውቀት ነው ያገኘውት❤

  • @dagmawitesfaw4125
    @dagmawitesfaw4125 Před rokem +2

    አዕምሮ እንዴት እንደሚሰራ አውቀህ ስላስረዳህኝ አመሰግንሃለው!! Very Authentic teaching!!

  • @bemnet-dw2yk
    @bemnet-dw2yk Před 11 měsíci +1

    የእዉነት ትክክል ነዉ በቤታችን የምጠላዉን ነገር እኔ ቤት እተደገመ ነዉ😔

  • @merondesta6167
    @merondesta6167 Před rokem

    ዋዉ አሰልጣኝ ነፃነት ገና ብዙ ድንቅ ስራ ትሰራለህ የአቀድከዉን ሁሉ ይሳካል ።በብሬክሱ አልፋ ካፒ ዉስጥ መሰልጠን የምትፈልጉ በየትኛዉም ሃገር ሆናችሁ መዉሰድ ትችላላች በኦን ላይ አለበአካል በመገኘት መዉሰድ ለምትፈልጉ አድስ አበባ ቦሌ ወርዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ኛ ፎቅ ይገኛል በዉጭ ለምትኖሩ ደግሞ በኦን ላይ ይሰጣል ተጠቀሙበት የመዳም ቅመሞች በአፋን ኦረሞ በትግርኛ በአማርኛ በእግሊዘኛ ቋንቋ ስልጠናዉን ባሉበት ሆነዉ ይሰጥዉታል ተጠቀሙበት በጣም ደስ የሚል ስልጠና ነዉ በይበልጥ ብር የለኝ ምን ልስራ አገር ገብቼ ለምትሉ ከጭንቀት ነፃ ይሆናሉ መግባት ብቻ ሳይሆናል በተግባር መተግበር የጠበቅበተዉታል

  • @creativehands8476
    @creativehands8476 Před rokem +1

    Wow well said Thank you so much.

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před rokem +2

    thanks guys for giving this information god bless you and your family 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @BezaWeldia-zv1on
    @BezaWeldia-zv1on Před rokem

    እንዴት ደስ እየለኝ እንደሰማሁት ❤

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem +2

    Netsi.......... ye! I am very happy to see you!
    And thank God about you!

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem +2

    Yes Dave, it’s late to invite Netsi, but thank God for now! He is in this stage...........
    Thank you both of you!

  • @sone8065
    @sone8065 Před rokem +1

    በጣም የሚገርም እውቀት ነዉ እናመሰግናለን

  • @edaede8497
    @edaede8497 Před 9 měsíci +1

    🎉🎉🎉ዋው 🎉🎉🎉🎉የኛ አበሳ ይላያል📚✍️🎧🎤✈️✈️✈️✈️✈️✈️እናመሰግናለን

  • @AlphaSpeech12280
    @AlphaSpeech12280 Před 6 měsíci +1

    Golden Generation🙏

  • @andyaa6295
    @andyaa6295 Před rokem +1

    You are special netsi

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Před rokem +1

    Amazing amazing I don’t have no words to thank you wowwww you are just amazing 🙏 I can listen you whole day and night

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia Před rokem

    This is the best one so far! thank you dawit dreams!!

  • @hailekiros9097
    @hailekiros9097 Před rokem +3

    ~~~~ግሩም ድንቅ ~~~~!!!!!

  • @bereketbere4443
    @bereketbere4443 Před rokem +56

    በነካ እጃችሁ አሸናፊ ታዬን አቅርቡልን

  • @IkhlasZTube
    @IkhlasZTube Před rokem +1

    Thank you
    Dawit Dreams

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 Před 3 měsíci

    አላህ ይጨምርልክ እዉቀቱ በጣም ደስ ይላል እራሴ እንድነቃ አድርገኸኛል

  • @sosenaadmasse5999
    @sosenaadmasse5999 Před rokem +1

    💚💛❤ በጣም እናመሠግናለን ነፂ አኮራኸን እንካን የኛ ሆንክ 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @EnatAbat-s1v
    @EnatAbat-s1v Před měsícem

    bewinet cheme alakim gin yihen medirek anide ken ekomibetalew yene docter dawit ene betam ameseginalew betam❤❤❤❤❤❤

  • @frezerbirhanu3358
    @frezerbirhanu3358 Před rokem +4

    Wow!!!! Some times words are week to express excitement or happiness!

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 Před rokem

    Behiwot ezichgnawa ken yaldersu, bachiru yetekechu guadegnoch alugn ena lemn arejehu bleh endatasib. Its a blessing! Thanks for the reminder🙏

  • @tehetenadejene7679
    @tehetenadejene7679 Před rokem +1

    I saw it 3 times……. Gud new. Be blessed gentle man. 🙏🏾

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Před rokem +2

    I don’t have word bro ‘from great man it’s great idea ❤ ❤❤ mera from Canada I wish parcepated one day. My dream come true ❤🎉🎉 bravo Dave I learn a lot from u

  • @user-jk5dc7bl9z
    @user-jk5dc7bl9z Před měsícem

    Am great full for the two netsanets of my era, netsanet zenebe who help me know how to make use of my subconscious mind to achieve my dreams and netsanet workneh who makes me lough through his comedy works. May God bless you both throughout your life!

  • @yonasdegefu6118
    @yonasdegefu6118 Před rokem

    Wow what a wonderful speech. Which I like it the way his explanation.
    Thank you
    God be praised.

  • @kederkassim7713
    @kederkassim7713 Před rokem +1

    Des yelale enamsegnalen
    Jgenochachin nachihu
    we love you

  • @SMS-NewvisionAppointment

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እናመሰግናለን።

  • @seblegetachew983
    @seblegetachew983 Před rokem +3

    I will never forget this day , I can’t wait to finish it , I stop to listening @ 57:26 running 🏃🏾‍♀️ to buy Dream board .😭😭😭😭😭

    • @bintahmed2853
      @bintahmed2853 Před rokem

      Sable I will give you more information about dream-board …can I contact you?

    • @tigista1977
      @tigista1977 Před rokem

      @@bintahmed2853 pls can u give me information ስለ ድሪምስ

    • @tigistteshome2562
      @tigistteshome2562 Před rokem

      @@bintahmed2853 please give me detail information about dream board

    • @dawitadisu6563
      @dawitadisu6563 Před rokem

      Do you wana know about dream board

    • @dawitadisu6563
      @dawitadisu6563 Před rokem

      @@tigista1977 i will give you the information

  • @merongetaneh7317
    @merongetaneh7317 Před 6 měsíci

    ተባረክ

  • @getnetbirhanu5726
    @getnetbirhanu5726 Před rokem

    one book with in one hour thank you giving lesson and lecture about the power of your subconscious mind it was great lecture ❤❤❤😊😊😊

  • @mulukengoitom4384
    @mulukengoitom4384 Před rokem +2

    አንድ ሚልዮን ጊዜ ላይክ ብየዋለሁ

  • @tesfaygerezher6306
    @tesfaygerezher6306 Před rokem

    ዋውውውው እውነት ነፂ በጣም ልዩ እና ድንቅ ስልጠና ነበር እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-od2si9hm5r
    @user-od2si9hm5r Před rokem

    thank you netsi thank you all, what an amazing training. lucky to have you netsi. Denk trainer!

  • @penialyilma3608
    @penialyilma3608 Před rokem +1

    Wow 10q so much

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Před rokem +2

    እስካሁን በዳዊት ድሪምስ ቻናል ከተማርኩት የመሰጠኝ ነገር... how to break through the analytical(critical)mind or the ego...i have no words...

  • @gwuduoh
    @gwuduoh Před rokem +2

    The best presentation I've ever seen was this one, without a doubt. The lives of numerous young people can be improved. Really fantastic, keep up the good work guys!!!

  • @estifanosseifu2290
    @estifanosseifu2290 Před rokem +4

    ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ አሰልጣኝ ሂፕኖቲራፒስት

  • @AlebelMenber-je8rm
    @AlebelMenber-je8rm Před rokem

    አንዱ ብዙ ሚስቶችን የፈታ ሰውዬ በመጨረሻ ቆንጆ ሴት አግብቶ ተመቸችውና ፣ አንድ ቀን በጣም ደስ ባሠኘችው ስዓት ገረፋት እና"ምን አደረግሁህ?" ስትለው ፣ "እስከዛሬ እነዚያ ግሞች ሲያስመርሩኝ አንቺ የት ኖረሽ ነው?" ብሎ እርፍ። እናንተን ቀደም ብዬ ባገኛችሁ ኖሮ ሚሊኒዬር ባልሆን እንኩዋን 'ጤነኛ ቤተሠብ' እገነባ ነበር ! ግን አሁንም ጊዜ አለኝ፣በጣም እወዳችኋለሁ፣ ጠንክሩ፣እየተከታተልኋችሁ ነው።