♦️አንጀቴን የበሉት እማሆይ ♦️ ከአበባዬ ደ/ምሕረት ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 06. 2024
  • በአልጋ ልብስ የተሰራው መቅደስ

Komentáře • 26

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 Před 12 dny +10

    በጣም በጣም ያሳዝናል እዉነቱ በአዲስ አበባ ያሉ ቤተክርስቲያን ሱቅ እያከራዩ ተርፋቸዉ ቤተ አልቀረ በመኪና እየተፈላሱ ይህን ማየት ቀረቶ መስማት በጣም ልብ ይነካል ያሰለቅሳል ፍርዱን ለፈጣሪ እኛ በየግላችን እንድረስላት😢

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Před 11 dny +1

    በጣም ያማል እናት ቤተክርስቲያን በዚ ሁኔታ ማየት 😭😭😭

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 12 dny +7

    እፍፍፍፍ😢 እመቤቴ እጃችን እንድንዘረጋ ትፈቀድልን

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Před 7 dny

    አቤት አቤት አምላኬ ሁሉም ባተነውኮ ኢሜቴ ይህላቺ አቤቺው ኢሜቤቴ ይቀርቤይኝ ስታሳዚንሁሉላቺ ጌታየ ሁሉ ያተነው ፈጣሪ እወደሀሎ ትወደኝ አለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @user-sz6gl8to7n
    @user-sz6gl8to7n Před 12 dny +1

    Ameen.ameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zena4992
    @zena4992 Před 11 dny +1

    አፈር ልብላ 😢😢😢 አይ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢 እግዚአብሄር የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @EsayasLegese
    @EsayasLegese Před 12 dny +4

    እዉነት እንደዉ እኔን ይቅር ይለኛል ??? አባቶቼ ተቸግረዉ
    ቤተ እግዚአብሔር እንዲህ እያየሁ እዉነት እኔ እግዚአብሔርን አዉቀዋለሁን

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před 12 dny +2

    እግዚአብሔር ሆይ እንድባረክ ፍቀድልኝ አሜን ወይ ፅናታቹ ❤ የቦታዉ ስም አልሰማሁም ልበል

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 11 dny

    በጣም ያሳዝናል አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2k Před 11 dny

    Amene enate fekadeshe yune lerda erejinena lerdakeresetose semera

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 Před 11 dny

    😢uuuuuufff yasazinal nuu waganoche yee zalalam betachin inisra hulachinim inisataf barakat inagany

  • @FishBZA
    @FishBZA Před 12 dny

    እይ እማማ ቤተክርስቲያን አለም በቃኝ ያሉ አባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ከ 50,000-70,000 ብር ይከፈላቸዋል ያውም ከእናቶቻችን መቀነት ከሚሰጠው ግን እንዲህ አይነት ነገሮችን እናያለን።

  • @asnakech-jx1zd
    @asnakech-jx1zd Před 12 dny +1

    መህመን በረከት የሚያገኙት እንደዚህ ከከተማ ወጣ ወዳሉት አብያተ ቤተ/ያናትን ቢመለከትና እንነዚህ በገንዘብም በጉልበትም ብናግዝ ጥሩ ነዉ ለበረከት ከከተማ ያለዉማ ኪራይም ገቢም በዝቶባቸው በዚያዉ ልክ ሙስናዉም ወደር የለዉም ስለዚህ ምህመናን ንቁ እንደዚህ ራቅ ያሉትን ነዉ መደገፍ ከዚያ ነዉ በረከት የምናገኘው ይቅርታ ግን መታገል ያለብን እነዚህም በመጠበቅ ነዉ የከተማዉማ ኪራይም ገቢም እያባላቸዉ እያያችሁ ነዉ

  • @nebyoufeleke731
    @nebyoufeleke731 Před 12 dny

    Eneredalen

  • @benyesemere7206
    @benyesemere7206 Před 12 dny

    LUIE ene, migermen snt beadis abeba betekrstiyan yehulu fwaf etan shama yale mn ale bikafelut yasaznal

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Před 11 dny

    በጣም በጣም ያሳዝናል ❤❤❤❤

  • @Baranesh-ts1wy
    @Baranesh-ts1wy Před 12 dny

    Yemadam kimemoche le eizche batekirsityan eibakachehu yiken yemitimeleketu

  • @user-pk8lu9tf2q
    @user-pk8lu9tf2q Před 12 dny

    Kulna nezi gedam aakmna hagizna bereket nkebellll

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 Před 12 dny

    Yete naw

  • @user-zv3ff4we3u
    @user-zv3ff4we3u Před 12 dny

    Yet new

  • @bezuneshlemma8825
    @bezuneshlemma8825 Před 12 dny

    ጤና ይስጥልኝ ልኡል የባልጬ ማርያም ቤተከርስቲያን ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር እባክህ።

  • @asnakech-jx1zd
    @asnakech-jx1zd Před 12 dny

    የት ነዉ ግን ቦታው አልተገለፀም

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 10 dny

    የት ናቹ የተዋሕዶ ልጆች ኑየእግዚአብሔርን ቤት እንስራ በተለይ በገጠር ያሉትን ክብ ቤተክርስቲያን ካቴድራል የሚባል የካቶሊክ አዳራሽ አይመለከታችሁም የሚመለከተን አባቶቻችን የአስረከቡን ክብ ቤተክርስቲያን እንስራ ኑኑ

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Před 10 dny

    ዛሬ ነገ ሳንል በተቻለን አቅም ብንሰጥ ወገኖቼ መልካም ነው። ግን በትክክል ይደርሳቸው ይኾን?