#የገጠር_ሰርግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የገጠር ሠርግ ቅርርት እና ፉከራ
    የገጠሩን ባህል ለናፈቃችሁ ይሆን ዘንድ እንዲሁም ባህላችንን ለማስተዋወቅ ይህችን አጪር የገጠር ሠርጋችንን ቪዲዮ ጋብዣችኋለው።
    ጥር ፳፭ ቀን ፳፻፲፩ ዓም
    በቅሎፍለጋ፣ እስቴ/አንዳቤት፣ ጎንደር

Komentáře • 177

  • @gashawtesfaye5319
    @gashawtesfaye5319 Před 5 lety +22

    ደጉ ያገሬ ሰው ማተቡን በአንገቱ ጀግንነት በልቡ ያነገተ የሐገር አለኝታ ለክፉ ቀን ደራሽ ሐገር ብትደፈር ጨርቄን ማቄን ሳይል ደረቱን ለጥይት እሚሰጥ ያለ ፈጣሪ ማንንም እማይፈራ ባለችው ቲንሽ ነገር ፈጣሪውን አመስግኖ እሚያድር ጥሩ ሰውነት ምሳሌ ነው ነገር ግን አንዳንድ ቀፎ ራስ የቻይና ቡትቶ ልብስ ብቻ ያሰለጠናቸው ሰወች ባላገር ብለው ሲሳደቡ በጣም ውስጤን ያደማዋል ማስተዋል እማይችል ሰው አስተዋዩን ሲሳደብ ምን ይባላል ልብ ይስጠው ነውእንጂ ክብር ለጀግኖቻችን ፡፡

  • @selamfikir896
    @selamfikir896 Před 5 lety +73

    አገሬ መብራት አስገብቼ ፎዋ ሳላረግሽ ክፍው አይንካሽ ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ እስኪ ላክ ግጩኝ

  • @GoteTube
    @GoteTube Před 3 lety +2

    እንኳን ተወልድኩ ከዚህ ህዝብ ሙሉ ደስተኛ ነይ በአገሬ በስፈሬ በወንዜ ህዝብ

  • @metadel2167
    @metadel2167 Před 5 lety +1

    ናፍቄት፣ ትዝታ ፣ እንግዳነት አለብኝ። 😍😍😍 በጣም ነው ትዝዝ የሚሉኝ ገጠር መሄድ እፈልጋለሁ።

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 Před 5 lety +15

    እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛችሁ
    ወገኖቸ
    ለኔ ውበቴ ናችሁ

  • @user-er4up1uo1s
    @user-er4up1uo1s Před 5 lety +2

    ደስ ስትሉ የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @misganawmintesnot9161
    @misganawmintesnot9161 Před 4 lety +3

    እውንተኛ ያልተበረዘ ያገሬ ባህል በጣም ነው የተዝናናሁበት ባህሉን ልጆቻችን እንዲያውቁት ጠንቅረን መስራት ይኖርብናል።

  • @user-sn1sc3zx3j
    @user-sn1sc3zx3j Před 5 lety +6

    ወይኔ
    አባትዬ ናፍቆቴ
    ወዴት ልግባልህ ወዴት ሊሂድልህ
    አባትዬ ሆድ ባሰኝ
    እረ ተውኝ አትነካኩኝ
    አታሳታውሱኝ
    የኔ ልዩ ስስቴ
    ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ ቸሩ መድኃኒአለም
    ሌላማ ምን ልበልህ የኔ ውድ
    እፍፍፍፍፍፍፍ
    ስደት በአንድ በኩል ጥቅም ሲኖርህ ባንዱ ደግሞ ጉዳትህ
    እንዱናፈቀኝ እንደናፈኩት
    አለያየኸኝ ደስ ይበልህ
    አይ አልሚ ከርታተዋ
    እስኪ ተውኝ
    እረ ወዳ

    • @user-xo1mj3ms1l
      @user-xo1mj3ms1l Před 5 lety +1

      አይዞሽ እህትየ እግዚአብሔር የሚወደውን አደረገ ሁላችንም አባቶች ነብሳቸውን ይመርልን

    • @GoteTube
      @GoteTube Před 3 lety +1

      የኔም የለኝም አይዞሽ ማርየ እኔን ይባስኝ የስስት ሆዴን አታስብሽኝ

    • @user-sn1sc3zx3j
      @user-sn1sc3zx3j Před 3 lety

      @@GoteTube እሽ የኔ ውዶች
      አይዞኝ
      ያው መቼም ሰዎች ስንባል ትንሽ ደካማ ስለሆን እንጅ ወደ ዘላለም መኖሪያቸው ነው የሄዱት ከክርስቶስ ጋር ለመኖር

    • @GoteTube
      @GoteTube Před 3 lety

      @@user-sn1sc3zx3j ትክክል ነሽ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሳሚዬ።

  • @user-kt2ex1ko6m
    @user-kt2ex1ko6m Před 5 lety +8

    የኔ የዋሆች ከናተ ጋር መኖር ያስደስታል

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n Před 5 lety +11

    በእውነት ዘፍኝነን የሚሉት የነዚህን ያህል ድምጽ የላቸውም

  • @betidestaw601
    @betidestaw601 Před 5 lety +3

    ማሮች ደስ ስትሉ የሀገሬ የወንዜ ልጆች

  • @gemillaendrisgemillaendrid7872

    ጌትነት የሚባለው ሰውየ ዘመዴን ዘመዴን ይመስለኛል እንኳንስ ከቸሩ ከዴጉ ብሄር አማራ ተወለድኩ
    በአንዴበት ያለ በአፍ ይመሰክራል
    አማራነት ኩራት ነው ፈጣሪየሆይ ለሞቱት ወገኖቻችን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ለሃገራችን ሠላምን አንተ ስጥን

    • @hawauae2299
      @hawauae2299 Před 5 lety +1

      ዋው

    • @zinetsirage9456
      @zinetsirage9456 Před 5 lety +2

      Gemilla Endris Gemilla Endridds betam yene mar zeregninet ayhunbgnna Enkuan amara hon 😍😍😍

    • @gemillaendrisgemillaendrid7872
      @gemillaendrisgemillaendrid7872 Před 5 lety +2

      Zinet Sirage ሳህ የኔ ውድ ዘረኝነቱን ያመጡት አሁን ነው እኔ በእውነት ነ የምልሽ ከ1_ 7 ስማር ብሄር የሚባል አላውቅም ነበር መዝሙር ስንዘምር እንኳን የኢትዮጵያን ህዝቦች ብቻ ነበር የማቀው ደግሞ እኒህ ዘረኞች ተብየዎች
      ሳብ ሳብ አረጉ በእኛ ላይ ሊነዱ
      አይሆንላቸውም እኛም እናያለን ካስከዴ ምንገዱ

  • @515mobil2
    @515mobil2 Před 5 lety +8

    ውይ የኔ የዋሆች ውይ ሰላማችው ይብዛ
    አይ ስደት መቸ ይሆን ከወገኔ ጋ እምኖረው አሁንስ ሆድ ባሰኝ

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 Před 5 lety +2

    waw ይሄን ሬከርድ ያደረገና ፖስት ያደረክ ሰው በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ የሀገራችን ፉከራና ሽለላ እንዲህ ነው ምንም ያልተበረዘ
    Thank you very much for the poster

  • @haidersayed4048
    @haidersayed4048 Před 5 lety +1

    አማራ መሆን በራሱ መታደል ነው ይህን የመሰለ ውብ ባህል ባለቤት በመሆኔ እኮራለሁ አማራ የኢትዮጵያ ኩራት የማንም ጋላ መጫዎቻ መሆኑ ይቆጨኛል።።

  • @lamlamep6111
    @lamlamep6111 Před 5 lety +1

    ውይ ስጤን ሂጅ አለኝኮ ሥሰማው ውይ በተለይ የ3ቱ ቅረርቶ ሁሉም ደባቡ ደስ ይላል ባባየ ትዝ ለኝ የኔጊታ ወይስደት እስከመቸ መቸም ቢሆን ሞቴን ከእናተ ከደጋጎች መሀል ያድርግልኝ ውይ ሰላማቹህ ይባዛ ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @user-co9in7qp3g
    @user-co9in7qp3g Před 5 lety +1

    አይይይይ አስለቀሳችሁኝ አባየ ነብስህን በአፀደገነት ያኑልኝ

  • @endresyemam2939
    @endresyemam2939 Před 5 lety +26

    በለዉማ አማራ መሆኔ ኩራቴ አየ ስደትነዉ ያለሁት በጣም አቅራሪ ነበሩኩኝ ስሰማ በለዉ ነዉ የሚለኝ ቆዩልኝ

    • @user-pv6yu8ce3m
      @user-pv6yu8ce3m Před 5 lety

      ክክክ በለው

    • @mehalima5774
      @mehalima5774 Před 5 lety

      አይዞክ ወንድም አለም ያልፋል ሰላምህ ይብዛ 😢😢😢

    • @bezaayenew1134
      @bezaayenew1134 Před 3 lety

      ነበርን በነበር ቀረ እንጅ

  • @geniwoloyee4847
    @geniwoloyee4847 Před 4 lety

    ውይ ምናባቴ ልሁንላችሁ ደሰሰሰሰ ሰትሉ እዴሜና ጤና ይሰጣችሁ የገጠር ልጂ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ

  • @gemillaendrisgemillaendrid7872

    እረ ማበዴ ነው አባቴ ናፈቅከኝ

    • @zinetsirage9456
      @zinetsirage9456 Před 5 lety +1

      Gemilla Endris Gemilla Endridds yenes motobgnal sdet eyalehu 😭😭😭

    • @gemillaendrisgemillaendrid7872
      @gemillaendrisgemillaendrid7872 Před 5 lety +3

      Zinet Sirage የኔ ውድ አይዞሽ ሁላችንም ሟች ነን ከሱ ነን ወዴሱም ተመላሾች ነን እህታለም አይዞሽ ፅናቱን ይስጥሽ
      በሰው ሃገር ብዙ ነገር ሲገጥም እንሱን ለማየት ያለችንን ቀን በመቁጠር እንፅናናልን እና ውድ በሰው ሃገር ናፍቆት ቢኖርም እንደምንገናኝ ተስፋ ሲኖር ደስ ይላላ
      መከራን በሰው ሃገር ሃዘንን መስማት ከቃል በላይ ከባድ ነው ብቻ አይዞሽ ውድ

    • @zinetsirage9456
      @zinetsirage9456 Před 5 lety +1

      Gemilla Endris Gemilla Endridds eshi yene mar amen kebad new endetenefafeku meleyayet ney lje nafekshign eyale be 1 seat wust endenafekegn atahut 😢😢😢 bcha alhamdulilah menor bayhonm alehu alhamdulilah

    • @gemillaendrisgemillaendrid7872
      @gemillaendrisgemillaendrid7872 Před 5 lety +1

      Zinet Sirage ኢነ አሊላህ ወኢነሁ ራጁዑን ውዴ አብሽሪ ብል ኸይር ቀብሩን ሰፊ የኑር ጨፌ ያድርግለት ውድ አንችንም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ኢነ አላህ ማሰብሪን

    • @enatnega8618
      @enatnega8618 Před 5 lety

      አይዞሽ ማር

  • @user-nw1ry6uc1x
    @user-nw1ry6uc1x Před 5 lety +1

    አይይይይ ትዝአለኝ ሀገሬ ፈጣሪፍቅር እና ሰላም ያብዛላችሁ ደስስስ ትላላችሁ

  • @user-co9in7qp3g
    @user-co9in7qp3g Před 5 lety +2

    የዛሬን አያርገውና በተለይ በበዓል ጊዜ እንዲ ነበር ሰው ተሰብሳቦ የምንጫወት ወድሞቸ ትዝ አላችሁኝ እፍፍፍፍ ላይሞላ ስደት ሚባል ክፉ አለያየን

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y Před 5 lety +1

    የኔ መልካም ልበሙሉ ጅግና ሁሌም ሠላም ሁኑልን

  • @fathimafathi2605
    @fathimafathi2605 Před 4 lety +1

    አማራ 😍😍😍😍

  • @user-fafi
    @user-fafi Před 5 lety +3

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ አባቴን ትዝ አስባላችሁኝ ወይኔ 😢😢

  • @FF-gu5wy
    @FF-gu5wy Před 5 lety +1

    weyine hagere tizitaye😢😢 ye amhara sayent liji negn wuddd gonderoch 😍😍😍

  • @abomoda4783
    @abomoda4783 Před 5 lety

    እውነትም ደሴ ነህ በጣም ደስ ትላላችሁ ውብ የሀገሬ ህዝቦች

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 4 lety

    እጅግ በጣም ነው የምናመሰግንህ ምንም አአዱስ አበባ ብወለድና ባድግ የገጠሩን በሃል እጅግበጣም እወደዎለው

  • @user-fy2dr9yc7z
    @user-fy2dr9yc7z Před 5 lety

    እፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ትዝታ እረዳው ምናባቱንስ ስደት የስራህን ይስጥህ

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 Před 5 lety +9

    ይህን ቪዴዮ ቀረጣችሁ ለለቀቃችሁት ሠወች ትልቅ ምሥጋና ይገባችዋል ባህል እንሠራለን ብለው ለሚያበላሹት ሠዎች አሣዮልንማ ይማሩበት

  • @kokiyatayeljidingilenate8116

    ደጉ የዋሁ እሩህሩ ወገኔ አይ መዋደድ አይ ፍቅር እግዚሃብሄር ይጠብቃችሁ ውድድድድድ

  • @abebechkassa6782
    @abebechkassa6782 Před 5 lety

    ወይኔ ሀገሬን ትዝ አሥኛቸዉኚ ፈጣሪ ይጠብቃችዉ

  • @mekidesendalew1904
    @mekidesendalew1904 Před 5 lety +1

    ውይይ ሥታምሩ እንኩዋንም ገጠር ተወለድኩ

  • @adanechleja4234
    @adanechleja4234 Před 5 lety

    በጣም ደስ የሚል ነው እንኳን ደስ አለህ

  • @haymanotzewuda4901
    @haymanotzewuda4901 Před 4 lety

    እንዴት ታምራላችሁ የሀገሬ ሰዎች እግዜር ይጠብቃችሁ

  • @user-xo1mj3ms1l
    @user-xo1mj3ms1l Před 5 lety

    ወገኖቸ ስራችሁ ባህልን ቢያስታውስም ክብር ያለውን ከበሮ ግን ከእንድህ አይነት ቦታ መገኘት አልነበረበትም እኛ ኦርቶዶክሶች እናስብ አንዳንደ ጥሩውንና መጥፎውን ልቦና ይስጠን

  • @tigabua.tegegne5197
    @tigabua.tegegne5197 Před rokem

    wowww...ere sewuyew....!!!!!

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 Před 5 lety

    Enamesegnalen!! Ebakachihu ketlubet yemibetetata new bahelachinin masawek!!!

  • @alameadun6267
    @alameadun6267 Před 5 lety

    ደሞቸ ውብ እኮናችው😍😍😍😍

  • @girmatilahun5222
    @girmatilahun5222 Před 5 lety +1

    በጌታ እንባ ተናነቀኝ አገሬ ትዝ አለኝ መንታደፈር መሲ ወጆ ሀረጊት ዘቦየ ደብረ ቄራ መርገዶ ወጅር መንታ ኮማ በቅሎ ፍለጋ ሀገሬ

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 Před 5 lety +3

    አይ ገጠር ናፈቀኝ እረ የምናባቱ ኢሮፓ ነዉ ደስታ ያለ በገጠር በደስታና በትዝታ እንባየን ነዉ ያቀረርኩ 35 አመት ከዚህ ምፊጋ ልጅነቴ ናፈቀኝ

  • @firds1241
    @firds1241 Před 4 lety

    ወይኔ ደስ ሲሉ

  • @kasa6693
    @kasa6693 Před 7 měsíci

    እሂነው ጎጃም ከፉአይካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @154messi
    @154messi Před 4 lety +2

    በቅሎ ፍለጋ የሚለው አልገባኝም ።አይገዙም?

  • @mhretshita672
    @mhretshita672 Před 5 lety

    ሰንጋ አረጀ ብሎ ጅናውን ቢጎነዳድሉት
    አመሉን አይረሳም ኮርቻ ሲጭኑት::ያለው ሻሽ የጠመጠመው ሰውየ በተለይ በጣም ጎበዝ ነው::

  • @user-co9in7qp3g
    @user-co9in7qp3g Před 5 lety

    ደጉ ያገሬ ሰው ከዘኝነት የፀዳ ክፉ አይካችሁ የገጠር ልጅ ነኝ ክፉት ተኮል የለለበት ገጠር ውበቴ ነው

  • @user-by8kt5nm5c
    @user-by8kt5nm5c Před 4 lety

    እድሜ ከጤጋ አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @hawakamel7631
    @hawakamel7631 Před 5 lety

    ከከከከከከከከ ብቻ ምንም አይል
    አብሮነታችሁ ደስ ይላል

    • @anguacharagie1523
      @anguacharagie1523 Před 5 lety

      አገሬ ናፈቀኝ አልቻልም እስቴ በላበልኝ

  • @user-pc2et1rh8x
    @user-pc2et1rh8x Před 5 lety +3

    አዎ እውነት ነዉ እስቴ አንዳበት የአርሶ አደር የጀግናገበሬዎች መፍለቂያ ነዉ አይሸከሸክምገብስ በጠርሙስ የጀግናዎች አገር መካነ እየሱስ

    • @Zuz725
      @Zuz725 Před 5 lety +1

      የዛ አገር ልጅ ነሽ

    • @meditube9826
      @meditube9826 Před 5 lety +1

      Esty yet new selw esmalew

    • @user-pc2et1rh8x
      @user-pc2et1rh8x Před 5 lety

      @@Zuz725 አዎ ማማየ

    • @user-pc2et1rh8x
      @user-pc2et1rh8x Před 5 lety

      @@meditube9826 ደቡብ ጎንደር

    • @meditube9826
      @meditube9826 Před 5 lety

      @@user-pc2et1rh8x እሽ እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @seaedayoutube2291
    @seaedayoutube2291 Před 5 lety +1

    *ሰላማችሁን ባላችሁበት ፈጣሪ ያብዛልን *

  • @mamehabesha5304
    @mamehabesha5304 Před 5 lety +2

    አይይይይይይ የገጠር ትዝታ ሙስሊምም ብሆን በንደዚህ አይነት ማህበረሰብ ውስጥ ነው ያደግኩት። አሁን ደሞ ብዙ አመታት ተቆጠሩ በሰው አገር ለማንኛውም የገጠሩ ማህበረሰብ የዋህ ሆደ ንፁህ ነው

  • @Zuz725
    @Zuz725 Před 5 lety

    አቦ ይማቻቹ ደጉ የሀገሬ ሰው የሰፈሬ ሰወች 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @user-te1ot3vs9f
    @user-te1ot3vs9f Před 5 lety

    ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሆድ ባሰኝ ደጉ ሀገሬ ኩርዉ ህዝቤ አማራ እግዚአብሄር ክፋቹሁን አይሳየን(አይሰማን) በቸረንቱ ይጠበቃቹሁ ።

  • @user-xo1mj3ms1l
    @user-xo1mj3ms1l Před 5 lety

    ደጉ ያገሬ ሰው አየ ምን ልሁን ትዝታውን አልቻልኩትም

  • @service5030
    @service5030 Před 5 lety +6

    አይይይይየ እረምን ልሁን አሁንስ አገሬ ናፈቀኝ የገጠርልጅ ነኝ በደዝህ መልኩ ነው ማግባት እምፈልገው

    • @gtahunbetewo5032
      @gtahunbetewo5032 Před 5 lety

      አማራ ባልሁን ይበሽቀኝ ነበር እንዴበል ጊቴ

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 Před 5 lety

    Aye good !! liben ashekelew , agere armachiho tizz alegne.

  • @user-xh3mi4ke2e
    @user-xh3mi4ke2e Před rokem

    ❤❤

  • @fgg4151
    @fgg4151 Před 5 lety +3

    እኔም አባቴ ሸላይ ነው

  • @fatumafatuma7211
    @fatumafatuma7211 Před 5 lety +2

    ክፉ አይንካችሁ

  • @user-rk5kg1dg6g
    @user-rk5kg1dg6g Před 5 lety +1

    ውይይይይይይይ በይቀኑ ብሰመው አይሰለቼኝ አይ ስደት እስቴውች ላይክ ግጩኝ ናፍቃቹኛል

  • @kareema653yu6
    @kareema653yu6 Před 5 lety

    ዋውውውውው

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 Před 5 lety

    ወይኔ እኳንም ገጠር ተወለድኩ ወይኔ ሲያምሩኮ ስዴት ስተን አሳየኝ ካዱቤት አዱቤት እየዘለልኩ እደፈለኩ ነበር ያሳደጉኝ

  • @abebaaweqe6797
    @abebaaweqe6797 Před 5 lety

    ዋውውውው ስታምሩ

  • @udjhhsfty2520
    @udjhhsfty2520 Před 5 lety

    አቤት ትዝታ

  • @senaytmelkamu9768
    @senaytmelkamu9768 Před 5 lety

    ደጉ ያገሬ ሰው ስታምር

  • @merimmohmed3534
    @merimmohmed3534 Před 4 lety

    አረ ቀጭንማ እባብም ቀጭነው እዩት አካላቱን ተስቦ ተስቦ ይጎዳል ጥላቱን እፍ እኔም ጥላት አለኝ ውስጤን የገደለው ውድ ያገሬ ልጆሽ እስኪ ዱቃ አድርጉልኝ ብሶተኛ ነኝ

  • @user-oo8qd4vg7r
    @user-oo8qd4vg7r Před 10 měsíci

    Semche.salchers.alekesku.hod.basegi.🤔👍👍👍👍

  • @user-ur8bm7kv2d
    @user-ur8bm7kv2d Před 5 lety +1

    ለምን ተቃረጠ ? እባክህ ሙሉ ቪድዮውን አካፍለን በጣም ደስ የሚል ባህላችን ነው

  • @salmyalw4080
    @salmyalw4080 Před 5 lety +1

    አዘንም ደስታም ድብልቅልቅ አለብኝ ብቻድስይላ ወደኋላ በትዝታ ጎተተኝ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 5 lety +1

    ምድነው ቀረርቶው የሀዘን ነው ሚመስል
    ደሞ ሁሉም ወንድ እራሳቸውን ጠምጥመው
    እረ አገሬ ሰሜን ጎንደር ይምጣብኝ
    ትንሽ የመጨረሻው ፍከራቸው ይሻላል

    • @lgLg23
      @lgLg23 Před 5 lety +1

      ይለያያል እደ ደቡብ እና ሰሜን ባህሉ

  • @user-st6cu8kx2u
    @user-st6cu8kx2u Před 5 lety

    ዋው ደስ ስትሉ

  • @user-bj7uy2hi8u
    @user-bj7uy2hi8u Před 4 lety

    ውጭ ያሉትን የሀገሬ ልጆች ይሄን ስያዪ ምን ይሰማቸው ይሆን

  • @zmariamzelalem2023
    @zmariamzelalem2023 Před 5 lety

    weyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @melkamtube727
    @melkamtube727 Před 5 lety +2

    ምን ይሻለኛል እፍ ሆድ ባሰኝ

  • @gj1093
    @gj1093 Před 5 lety +2

    ዘራፍ ካኪ ዘራፍ ወድልጂ ተወልዶ
    ካልተባለ አጂሬ እዳገት ስደደው ሳረ ይብላ እደበሬ ዘራፍ ትትትትትትትት
    እረ አገሬ አሁንስ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ

    • @user-te1ot3vs9f
      @user-te1ot3vs9f Před 5 lety

      ክክክክክክ በጣም አሳቅሽኝ የሀገር ልጅ

  • @shumetademe7610
    @shumetademe7610 Před rokem

    ufffff yeteweledihubet geteru nafekegn alchalhu

  • @salmaalsh1154
    @salmaalsh1154 Před 5 lety +1

    Weyyyy hagirey gojam

  • @EmanAhmed-og6lm
    @EmanAhmed-og6lm Před 4 lety

    ውይይይይይይ በትዝታ አልቻልኩምምምም

  • @alemayehuteshome8986
    @alemayehuteshome8986 Před 5 lety

    thank u

  • @gemillaendrisgemillaendrid7872

    እረ ኮመንቶች ምን ይሻለኛል እንዴኔ ሆድ የባሠው አለግን ከተለቀቀ ጀምሬ ስራ ጠላሁ እረ ዳዕዋ አድርጉልኝ ወዴራሴ እንድመለስ እረ ጓደኛየ እራሂል መብራቴ እውነት ትወጅኝ ከሆነ ጎንዴር እንሄዳለን እነኝህን አንበሶች አያቸዋለሁ

    • @tegistlebanon1544
      @tegistlebanon1544 Před 5 lety +2

      አይዞን ማሬ የሁሉም ስሜት ነዉ

    • @gemillaendrisgemillaendrid7872
      @gemillaendrisgemillaendrid7872 Před 5 lety +2

      Tegist Lebanon እ

    • @lamlamep6111
      @lamlamep6111 Před 5 lety +2

      እኔማ ሰምቸውም አልጠግብ አልኩልሽ አይዞሽ በስደት ያለኖች ለሁላችንም ትዝታ ሁኗል

    • @gemillaendrisgemillaendrid7872
      @gemillaendrisgemillaendrid7872 Před 5 lety +3

      Lamlam Ep እሽ ውዶች ያልፋል ዋናው ትግስት ነው እኔ ግን ትግስቴን ጨረስኩኝ አልቻልኩም የምር ትዝ ሢሉኝ ምግብ አልበላም እንባየ ይመጣል

    • @gemillaendrisgemillaendrid7872
      @gemillaendrisgemillaendrid7872 Před 5 lety +3

      Tegist Lebanon እሽ የኔ ውድ አይዞን እንዴመሸ አይቀርም ይነጋል

  • @user-ci1nk5zi8z
    @user-ci1nk5zi8z Před 3 lety +1

    ቄሱም እረ ኡኡኡኡኡ

  • @miracletube4156
    @miracletube4156 Před 4 lety +1

    ደሞቼ ምን ልሁንላችሁ

  • @tigistworku150
    @tigistworku150 Před 5 lety +1

    Wuy geter wuste new enkuan geter tewoledku

  • @eyerusesheti9836
    @eyerusesheti9836 Před 5 lety

    Ufffff hagera Ehtiopia Lezelalem tenur Ehetocha ke 15 ken behala hagera legeba new selam gebi beluge enantenem Lenat hagerachu Yabkachu megotia new

  • @tademan9463
    @tademan9463 Před 5 lety

    wow woy tezta ere tewogn ante atkesksew yetegnawn liben

  • @kindebirara940
    @kindebirara940 Před 4 lety

    Clash awtatu temchgin abo aye amexxxxxx amhara fikir

  • @kindebirara940
    @kindebirara940 Před 4 lety

    Semteee tensa gen addis Ababa negin yet hej lefokreee yhn chgaraaam hagree hagreee gojjjam weyeeenm

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 Před 4 lety

    ኧረ ውውውውው ልኑርበት

  • @betidestaw601
    @betidestaw601 Před 5 lety

    ገጠር በመወለዴ ደስ ይለኛል

  • @user-nc9dx6rl4g
    @user-nc9dx6rl4g Před 5 lety +3

    ቢጫ አዘነ ያደረገው ሰውየ እና ነጭ ፎጣ የጠመጠመው ሰውየየ በጣም ይችላሉ ወንድሜን አስታወሱኝ

  • @dghtikk4301
    @dghtikk4301 Před 5 lety

    😍😍😍😍😍😍😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wmg6574
    @wmg6574 Před 5 lety

    waw talak hizib-astawosegn waw!!!!!!!!!!!

  • @lamebora5599
    @lamebora5599 Před 5 lety

    Selamachuh yebza Amharawian

  • @user-tr8og3vi3s
    @user-tr8og3vi3s Před 5 lety

    እድሜ ማካችሁን ጩሄት

  • @seaedayoutube2291
    @seaedayoutube2291 Před 5 lety +3

    *ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ዉረዱ እንውረድ እንጋጠም ማንእዴማሽንፍ እናይነበር ዘራፍ ፍፍፍፍፍፍ ትትትትትትትት

    • @ajebushzgonder2862
      @ajebushzgonder2862 Před 5 lety +2

      የኔም አባት በጣም ነወ የሚያቅራራ የሚገርመው ቅርርቱን ስሰማ አባቴ ካለ ብየ ፈለኩኝ

  • @ft8243
    @ft8243 Před 5 lety

    ውይ ኧረ ምን ልሁን

  • @user-wh6os2gq8e
    @user-wh6os2gq8e Před 5 lety

    ሰላም ያገሬ ሰወች

  • @kiwenfetena8612
    @kiwenfetena8612 Před 5 lety

    wow.des.stlu.yamecachu

  • @user-qx2xz2ui5g
    @user-qx2xz2ui5g Před 4 lety

    አይ ጤፍ አጨዳ ስሆን የምነሳልፈው ግዜ እህህህህ ብቻነው በትዝታ