Ethiopia :- ግለወሲብ (ሴጋ) የፈፀመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላል ? | glewesib (sega) | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #ethiopian_orthodox_sibket #ግለወሲብ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
    Ethiopia :- ግለወሲብ (ሴጋ) የፈፀመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላል ? | glewesib (sega) | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
    🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
    🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
    🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
    🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
    🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
    🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...

Komentáře • 54

  • @yonastube
    @yonastube  Před 3 měsíci +11

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @yashiyashi1504
    @yashiyashi1504 Před 14 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን❤❤❤

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Před 3 měsíci +2

    የአባቶቻችን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን ከዚህ ፈተና ይሰዉራችሁ ጸልዩ ወገኖቸ እግዚአብሔር ማህሪ አምላክ ነዉ ንስሃ ዘማዉይን ድንግል ያደርጋል ይባላል ሳትሳቀቁ የነፍስ አባቶቻችሁን አማክሩ ጸልዩ ጸልዩ እንጸልይ ወገኖቸ❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 3 měsíci +3

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከድፍረት ኃጢአት አንተ ጠብቀን🤲🤲🤲😥😥😥♥️ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋ በረከቱን ያብዛልክ🙏♥️♥️♥️

  • @tiglave9553
    @tiglave9553 Před 3 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን 🤲 አቤቱ የሰራዊት ጌታ ከድፍረት ኃጥያት ጠብቀን 😢😢😢

  • @user-fu5ob5hf3t
    @user-fu5ob5hf3t Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን

  • @user-ne8qg4kr9t
    @user-ne8qg4kr9t Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከድፍረት ሀጥያት ያድነት ✝️🙏

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @ClassicPhones-jj2yv
    @ClassicPhones-jj2yv Před 3 měsíci +1

    Amen Amen kalehiwoti yaseminl Memehir achen🙏🙏🙏🙏

  • @user-op1wh2km8z
    @user-op1wh2km8z Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @lamlam6575
    @lamlam6575 Před 2 měsíci

    አሜን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን

  • @user-oh6rc3mv6w
    @user-oh6rc3mv6w Před 3 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 😢❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 3 měsíci +1

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @Sisayneshi
    @Sisayneshi Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-eo5fj1ys3l
    @user-eo5fj1ys3l Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህዎትን የሠመልን😢😢😢😢😢

  • @TeshaleBrhanu
    @TeshaleBrhanu Před 3 měsíci +1

    ማምር ፀሊዪልኝ

  • @user-dx5wd8cs6m
    @user-dx5wd8cs6m Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስመዓልና የኔ ስራ ነው ንሳ እገባለሁ መልስ እዛው ነው
    😭😭😭😭😭😭

  • @aebay-nf7zm
    @aebay-nf7zm Před 3 měsíci

    ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር አግዚአብሔሮ ሆር ማረኝ 😢😭😭😭

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 3 měsíci

    መምህርይችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከድፍረት ሀጥያት ይጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @annaannann8060
    @annaannann8060 Před 2 měsíci

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Meseret-if3ey
    @Meseret-if3ey Před 3 měsíci

    ቃለህይወትያሰማልንመምህራችን፡❤❤❤❤❤❤አሜንጌታሆይማርን😂😂😂

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rg Před 3 měsíci

    አሜን። አሜን። አሜን።

  • @EsromMehari-db6ub
    @EsromMehari-db6ub Před 3 měsíci

    ኣሜን ቃል ሂወት ያስማልን ኣባታችን ❤❤❤

  • @fffgf1949
    @fffgf1949 Před 3 měsíci +3

    መዳኒ አለም አባቴ አንተ በምታውቀው ማርኝ እኔ ከፊልም ወይም ከመፅየት በማየት አደለም እኔ ግንግለወሲብ መፈፀም የጀመርኩት ከሰውነቴ አካል አንዱ በማሳከክ ነው የጀመርኝ ስሜት እስከ ሚመጣ ነው እሚያሳክከኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የምር መፈጠሬን ነው የጠላሁት

    • @atniidontknow5357
      @atniidontknow5357 Před 3 měsíci +1

      እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን😢😢😢

    • @fffgf1949
      @fffgf1949 Před 3 měsíci

      @@atniidontknow5357 አሜንአሜን አሜን እኔ እማ እኮ በቁሜ ነብሴን ከስጋየ ሊለያት ምንም አልቀርውም ምክንያቱም በመአየው ፊልም ወይም በማነበው መፀሀፍ አደለም ከውስጥ ባለው መንፈስ አማካኝነት እንጂ ለምሳሌ አይነ ጥላ እንደዛ እያለ ይቀጥላል እና በጣም ከባድ ነው

    • @tirusatmulu3586
      @tirusatmulu3586 Před 2 měsíci

      አዪዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔርን ደጂ መጥናት ነዉ እሱ መሀሪ ነዉ

  • @user-qw9xc5uz3y
    @user-qw9xc5uz3y Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-un6zp5rp8i
    @user-un6zp5rp8i Před 3 měsíci

    Kal. Hiwot. Yasemalen. Be. Ewenet. Amen. Amen. Amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kk4im8np1v
    @user-kk4im8np1v Před měsícem

    😢

  • @user-ne8qg4kr9t
    @user-ne8qg4kr9t Před 3 měsíci

    አሜን✝️🙏

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md Před 3 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🙏

  • @Yoga-yp3pf
    @Yoga-yp3pf Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @alaamm5123
    @alaamm5123 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-un6zp5rp8i
    @user-un6zp5rp8i Před 3 měsíci +1

    Memeherachen. Etselyulgn. Hamer. Dengel

  • @HiwteNeshi
    @HiwteNeshi Před 3 měsíci

    Kale hewti yesamalen 😢😢😢😢😢

  • @TeshaleBrhanu
    @TeshaleBrhanu Před 3 měsíci

    ትምርት በጣምናው ዴስማለው

  • @user-cj4zv3gf3f
    @user-cj4zv3gf3f Před 3 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-un6zp5rp8i
    @user-un6zp5rp8i Před 3 měsíci +1

    Yeker. Belgn. Fetareye. Kersetos. Hoy. Enem. Sega. Aderegeyalhu. Yeker. Belgn.

  • @user-vj6qx5ey7h
    @user-vj6qx5ey7h Před 3 měsíci

    😢👏👏👏👏👏

  • @YeneneshLegesse-k7c
    @YeneneshLegesse-k7c Před 19 dny

    Diakon letageba kehonena neseha abatua kefekede erasuan wede egeziabeher besubae betemeleses

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን ረቡኒ ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ተክሊል ምንድነው ማለቴ ከመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስጋወ ደሙ ይበልጣል ንስሀ ገብቶ በቁርባን ማግባት ስለሚፈቀድልን ጥያቄ ፈጠረብኝ ተክሊል ምንድነው????

    • @user-kh6tm7lf4q
      @user-kh6tm7lf4q Před 3 měsíci

      ተክሊል ማለት ንፅህናቸው ጠብቆ ሲያገቡ የንፅህናቸው እና ክብራቸው ጠብቆ በህገ እግዚአብሔር ሲያገቡ ልክ እንደሽልማት ማለት ነው ፀሎት ደግሞ ራሱ የቻለ አለው ከዛ በቁርባን ትዳራቸው ይባረካል ስለዚህ ከቁርባን ሚበልጥ ምንም የለም ግን ንፅህናቸው ለጠበቁ ተክሊል ድንግል ያልሆኑ ደግሞ በቁርባን ንስሀ ገብቶ

    • @TigistHabetamu
      @TigistHabetamu Před 3 měsíci

      @@user-kh6tm7lf4q ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እና ከእግዚአብሔር የተሰጠን ዶግማ የሆነ ስርዓት ነገርግን ከቁርባን የማይበልጥ ብሎ መረዳት ይቻላል??🙏

    • @user-kh6tm7lf4q
      @user-kh6tm7lf4q Před 3 měsíci

      @@TigistHabetamu ምሳሌ ልንገርሽ አድን አህዛብ ወደ ትክክለኛውን እምነት መመለስ እፈልጋለው ቢል ቅድሚያ ይማራል ንስሀይገባል ይጠመቃል ይቆርባል
      አንድ ክርስቲያን ከሆነ ደግሞ ጥምቀት ሳይሆን ንስሀ ከዛ ቁርባን
      ሁለቱም በክርስቶስ ቅዱስ ስጋው እና ክቡር ደሙ አንድ ይሆናሉ ስለዚህ ከቁርባን ሚበልጥ ነገር የለም ለክህነትም ሚበቁ ዲያቆን ከዛ ካገባ ቦሀላ በተክሊሊል ቀሲስ ይሆናሉ።
      ለጠቅላላ እውቀት CZcams ገብተሽ ተክሊል ምንድነው ብለሽ ትምህርት ትምህርት አዳምጪ እህታለም

  • @user-xo7jd3ec4n
    @user-xo7jd3ec4n Před 3 měsíci

    Abetuu getachini iyesusii kirstosi hiqiri baleni hinde bedilachini sayihooni indee cherinetihi mareeni

  • @user-cr3sg9fz7f
    @user-cr3sg9fz7f Před 3 měsíci

    ጌታችንመድሀኒታችንእየሱስክርቶስበመስቀልላይሳለተርቢያለውተጠምቻለውያለውበምንምሳሌለማድረግነው

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 3 měsíci

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @amaamm-nk7ib
    @amaamm-nk7ib Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @mazaadubai
    @mazaadubai Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤