ከእኔ ጋር ተዘጋጁ/Get ready with me/ beauty by kidist❤️❤️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • የተጠቀምኳቸዉ ነገሮች / the product I used
    1, La girl pro corrector- www.lagirlusa....
    2, Foundation mac studio fix fluid NC45- www.maccosmetic...
    3, meybllin fit me foundation dewy 355- www.maybelline...
    4, Concealer La girl pro concealer- www.lagirlusa....
    5, Under eye powderSACHA BUTTERCUP- sachacosmetics....
    6, maybelline shine free loos power www.maybelline...
    7, Bh Cosmetics www.bhcosmetics...
    8, KISS wing it liner www.kissusa.co...
    9, RIMMEL London eye liner us.rimmellondo...
    10, Wet n wild MegaLast Liquid Catsuit Matte Lipstick www.wetnwildbea...
    11, L’Oréal TELESCOPIC mascara www.lorealpari...
    12, E.l.f. Mist and set www.elfcosmeti...
    INSTAGRAM / iam_kidist
    FACEBOOK m.facebook.com...
    TWITTER / kidistzemene
    SNAPCHAT / mc_kiddy
    Natural chocolate brown makeup tutorial • Video
    Everyday makeup look • Video
    New years Eve get ready with me • New years Eve get read...
    Husband does my voice over • Video
    GET READY WITH ME/ ሜካፕ ቲቶሪያል/ beautybykidist • GET READY WITH ME/ ሜካፕ...
    • Video • MY UPDATED EYEBROW ROU...
    • MY UPDATED EYEBROW ROU... • EVERYDAY EASY GLAM /MA...
    • EVERYDAY EASY GLAM /MA... • GET READY WITH ME /CA...
    HUSBAND DOSE MY MAKEUP/BEAUTYBYKIDIST / • Video
    • Video • የእርድ ማስክ በቤት ውስጥ እንዴት ...
    FULL FACE MAKEUP TUTORIAL FEAT BH COSMETICS • FULL FACE MAKEUP TUTOR...
    HOW I REMOVE MY MAKEUP GET UNREADY WITH ME • HOW I REMOVE MY MAKEUP...
    QUICK & EASY 5 MINUTE MAKEUP TUTORIAL FOR EVERY GIRL! • MAKEUP FOR BEGINNERS |...

Komentáře • 205

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 7 lety +15

    ጎበዝ እኔ ካንች ጥሩ እየተማርኩ ነው ❤👏😚

    • @beautybykidist
      @beautybykidist  Před 7 lety +2

      Betame new yemamesegenew 🙏🏽🙏🏽

    • @ephraimzachariah5921
      @ephraimzachariah5921 Před 3 lety

      i know I am kind of off topic but does anyone know of a good site to watch new series online?

  • @user-cz8uh2ls9r
    @user-cz8uh2ls9r Před 7 lety +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ፣ አደንቅሻለሁ ፣
    ከተቻለሽ በክረምትና በፀሃያማ ወቅቶች መጠቀም ያለብን ፋውንዴሽኖች ብትጠቁሚን እንዲሁም የቆዳችን ይዘት የተለያየ እንደመሆኑ የደረቅ ፊትና የወዛማ ፊት ፋውንዴሽኖች አሉ እነርሱን ብታሳይን ፣ በመቀጠል ፋውንዴሽን ከመጠቀማችን በፊት ፊታችንን መቀባት ያለብን ምንድነው በተቻለሽ አቅም እነዚህን ብትመልሽልኝ ደስተኛ ነኝ ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን በርቺ እቱ

  • @KidistBantigegn
    @KidistBantigegn Před 7 lety +1

    አቀራረብሽ ልዩ ነው በርችልን

  • @user-po9ev6zx4o
    @user-po9ev6zx4o Před 7 lety +9

    ማር አንቺ ሜካፕ ሳትቀቢ የበለጠ በጣም በጣም ቆንጆ ነሽ

  • @slamfekre7255
    @slamfekre7255 Před 6 lety +1

    ቅድስትዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ አሁን ደሞ ሜካፕሽን እዴት እደምትቀላቅዪ ብታሳይን ደስይለኛል 😙💖💕💕💕

  • @MsBcarolina
    @MsBcarolina Před 6 lety +1

    Love this lady she sooooo talent professional and sweet.

  • @user-hb5bc1zj5u
    @user-hb5bc1zj5u Před 5 lety

    ባይሽ ባይሽሽየማልጠግብሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ የኔ ማርርርር በርች ግን የሜካብሽን ስሞቻቸውን እፈልጋቸዋለው ነበር ??

  • @kishinemama7387
    @kishinemama7387 Před 6 lety

    Hi Kidist indeminalesh zemenish igziabiher ibarekow bemeketel sile makeup tinish menager ifeligalohu byekenu yimitekem makeup bitam wododkut bitam gobeznesh ayzosh ketiyu

  • @user-yb4yq9xl1m
    @user-yb4yq9xl1m Před 7 lety +3

    ቅድስትዬ ስታምሪ ውድድድድ የኔ ቆንጆ ሀበሻ ሜካፓችሽን ከቻልሽ በፁፍ ብታስቀምጭልን ደስ ይለኛል ማለት ለመግዛት ፅፈን እኒዛለን ወይም አመሰግናለሁ

    • @beautybykidist
      @beautybykidist  Před 7 lety

      Betame new yemamesegenew konjeye. Gin eko huluneme tsefewalhu. Degemo description box 📦 lay hulume ale.

    • @sanajarna2826
      @sanajarna2826 Před 7 lety

      yyyyyyy

    • @selamawitnegash9239
      @selamawitnegash9239 Před 5 lety

      beautybykidist hi how are you first for congra u have so beautiful dutre

  • @yezelalmaamlaka1378
    @yezelalmaamlaka1378 Před 6 lety

    ቅድስትዬ ለሰርጌ ይሄንን ሜካፕ ነው መሰራት የምፈልገው በጣም ወድጄዋለው እና ከለሬም ካቺጋር ይመሳሰላል . የት አጊቼሽ ነው ምትሰሪኝ ለሰርጌ ኡኡኡኡ .
    በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ .God bless u !

  • @hamereberhane7069
    @hamereberhane7069 Před 7 lety

    እንዴት እንደምነግርሽ አንቺ እኮ ምንም ባትተቀሙ በጣም በጣም ታምሪያለሽ ለምሳሌ እኔ እምኖረው አ.አ ነው የምትይውን ሁሉ ማግኘት በጣም ከባድ ነው ግን አንቺን ሳይሽ እራሱ ደስ ስለሚለኝ ብቻ እከታተልሻለሁ በርቺ

  • @bebyhabesaweyet154
    @bebyhabesaweyet154 Před 7 lety

    ቅድስት ቆንጆ በጣም እናመስግናለን.ሁሉም ሽር የምታደርጊው ቪድወ በጣም ይመቸኛል.የኔቆጆ.አንድ ነገር ላስቸግርሺ ፀጉር የሚለስልስ ነገር ካወቅሺ.ሹክ በይኝ።

  • @fatmaahmad4357
    @fatmaahmad4357 Před 6 lety

    በጣም ሀሪፍ ነው ቅድስትዬ ግን በጣም ታምሪያለሽ ከምነግረሽ ነገር በጣም እወድሻለሁ ሚካፕ ማድርግንኳን ብዙ አይደለሁም ነበር ግን አችን ሳይ ደስአለኝ ወላሂ

  • @user-zz3vb1ee8g
    @user-zz3vb1ee8g Před 6 lety

    ትምህርታቸውን ስለምጥቅመኝ ቤያንስ ቀስ ብሎ ማወራት እርጋ ማለት ብዙ ትምህትሽን አግኝቻለው ለኔ ይህ ነው ትልቅ ስጥታችሁ ውድድድድድድ በገንዘብ ያልገዛውት ትልቁ ስጥታየ ይመችሽ ቅዱስ ማሬ

  • @fatmaahmad4357
    @fatmaahmad4357 Před 6 lety

    በጣም ውብ ነሽ ባገኘሁሽ አችጋ መዝናናት እፈልግ ነበር ወይኔ ግን መቼነው ሀገር ቤት የምቴጂው በናትሽ ንገሪኝ ምንአልባት ብንገናኝ ውዴ በጣም ነው ደስእምትሉኝ አችና ባልሽ ፍቅራችሁ እስከዘላቂ ይሁንላችሁ። ወንዳችሁ ሳሙ ኢሻአሏህ

  • @samritse1561
    @samritse1561 Před 6 lety

    Hi konjit, the lesson u giving us. But can u show also how to wear simple make up during day time? Ketybet👌

  • @nura3065
    @nura3065 Před 7 lety

    Hey Sweety, I like ur videos i learn a lot from u. Pls can u show me how u mix ur foundation?? Thanks a lot

  • @hfyfyyvvffufufufvuuv6366

    ay anechi ega yemenekebeabet gezi yelenem enkuan Mikab yemekebabet gezi fitin ekouan bedenebe yemetatebebet gezi yelegem Ufffff sera asetelegen

  • @Bete-el
    @Bete-el Před 7 lety

    Thanks for the detailed descriptions!! I'm your shade too we have the same color selection 👌🏽👌🏽 keep it up!!

    • @beautybykidist
      @beautybykidist  Před 7 lety

      Thanks to you Betty because of your last comment I did list everything on my description box 📦

  • @eyeruseyu5678
    @eyeruseyu5678 Před 7 lety +1

    Wow konjo l never use makeup before but I will try now thanks

  • @tetenatube7906
    @tetenatube7906 Před 7 lety

    በጣም ነበር የምወዳት አሁን ግን የምወዳት ያህል ጠለዋ ጼንጤ መሆኖን ሳቅች በጣም ነው ያስጠላችኚ የጭ

  • @milanamili6065
    @milanamili6065 Před 7 lety

    I like your your videos. natural yemimesel eyelashes betasayen arif neber

  • @user-kb9zb3ck2j
    @user-kb9zb3ck2j Před 7 lety

    እኔ በእይወቴ ከሜካፕ ጋር የምሞት ነው የሚመሥለኝ እና በጣም ነው የምወደው ደንበኛ እንካን ከሌለ ከለር እና ከለሮችን እያደባለኩ ምን አይነት ከለር እንደሚሠጣኝ ውሌም እለማመዳለው ፨ እና እኔ የምፋልገው የሜካፕ እቃዎች ከቡሩሽ ክሬም ከለር ኮሬክተር .... ፍክሥ ፕላሥ የተለያዩ እቃዎች ኢትዮጽያ መግዛት እፋልጋለው እና አድራሻ የት እንደኦነ አላውቅም

  • @tzetatzeta8833
    @tzetatzeta8833 Před 7 lety

    እዴት ነሽ .ፊቴ በጣም ወዝ አለው ወዝ የሚያደርቅ ነገር ካለ ንገሪኝ ።እና ጠባሳ የሚያጠፋ መዳኒት ወይም ሳሙና ካለው ንገሪኝ .አመሰግናለው

  • @hewotetekola
    @hewotetekola Před 7 lety

    I liked all your videos but I haven't seen any wash n' go routine tutorial yet. And I liked your curls on one of your videos. Can you do a curly hair routine video? Thanks a bunch!

    • @beautybykidist
      @beautybykidist  Před 7 lety

      Hiwi thanks for your recommendation beautiful. I will definitely record my wash n’ go soon.

  • @meba5258
    @meba5258 Před 6 lety

    hi ቅድዬ የኔ ቆንጆ ካአንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው በጣም ጎበዝ .....

  • @RahmaRahma-np9fm
    @RahmaRahma-np9fm Před rokem

    በጣም ልዩነሽ ስታስረጅ ምንብር አስወጣን ቤታችንመስራት እየቻልን

  • @inspired5054
    @inspired5054 Před 7 lety

    don't worry about like i will give you 1000000you the best keep up your good job.love you ,l am learnig so thing,the problem is i don't have money things to buy

  • @belkiibelkii878
    @belkiibelkii878 Před 7 lety

    የኔ ቆንጆ በጣም ታምርያለሽ

  • @lidiyamesfin5653
    @lidiyamesfin5653 Před 6 lety

    ጥሩ ቪዲዮ ነ ው ቀጢይበት አንድ ጥያቄ ነበረኝ የኔ ፊት ግንባሬ ኣከባቢ በጣም ወዝ ያስችግረኛል አና በዚ ምክንያት ቡግር ይወጣብኛል አንዴት ነው ይሄን ማጥፋት እና ፊቴን መንከባከብ ምችለው ..... thank you for your help

  • @Rose-lw8nn
    @Rose-lw8nn Před 7 lety +1

    አሪፍ ነው ኪዱ ለኦይሊ ስኪን የሚሆኑ ስክራፓች አሳይን ፕሊስ

  • @metitube5366
    @metitube5366 Před 6 lety

    ኪዲ አንቺ የምትጠቀሚውን መጠቀም ቢያስፈልገን ምን ብለን እንገዛለን እኔ ከማውቃቸው ነገሮች ፋውንዴሽን ፣ ላይነር እና ፓውደር ናቸው

  • @ledyategegn4121
    @ledyategegn4121 Před 6 lety

    Betalye mataryalun kyate new yemagnw beya nebre selangrshgn betame dese blognale betame Thanks marrrrr

  • @moon-ll8ci
    @moon-ll8ci Před 7 lety

    Beautiful, love what u r doing. Keep up the good work. Don't ever get discouraged if at all some crazy comments show up. U r basically sharing ur knowledge, u deserve to be applauded and supported.👍👍👏👏

    • @beautybykidist
      @beautybykidist  Před 7 lety

      Thank you so much beautiful. This kind of comments wanna makes me work more.

  • @senychief1955
    @senychief1955 Před 7 lety +2

    እኔ ኩል ስካል አይኔ በጣም ይቀላል አለርጂክ ነኝ ምን አይነት ልጠቀም

  • @hanajembru4328
    @hanajembru4328 Před 7 lety

    አሪፍ ነሽ ማሬ ግን ከኢትዮጵያ አየር ጋር እንዴት ነው ይስማማል ሜካፕ??

  • @sintayehusheto6761
    @sintayehusheto6761 Před 7 lety

    Wow betam gubeze tasetu alesh webem nash yane konjo tebarki

  • @wongelasrat3528
    @wongelasrat3528 Před 6 lety

    tnx bu the product that u use was so difficult find in Ethiopia

  • @cordellgreenfelder6428

    ዋው በጣም ያምራል

  • @aynimimishumi7386
    @aynimimishumi7386 Před 6 lety

    Madyat lemeshefen orengun concilre yiredal?

  • @zineteshetu2516
    @zineteshetu2516 Před 7 lety

    እኔ የከበዴኝ የቅድብ አሠራል እሥቴት አድርጎ መኳል እፈልጋለሁ ግን አልችልም ከቻልሽ በሚመች እና በሚቀል መልኩ አሣይን ቆንጆ😘😘😘😍😍😍😍

  • @kidutesfay7305
    @kidutesfay7305 Před 7 lety

    በጣም ደስ ይላል ግን የት እንደምናገኘውና ስሙንም በአማርኛ ብትነግሪን ሰምን ደስ ይላኝል ዳም አመሰግናለው በርቺ So sweetttt ሜሪ ነኝ ከኢትዮጵያ ......?

  • @mekdelawitgirma4262
    @mekdelawitgirma4262 Před 7 lety +1

    Nice work KIDI......

  • @redeatabera8221
    @redeatabera8221 Před 10 měsíci

    ትንሽም ቢሆን ከአንቺ ተምሪያለሁ ሜካብ ግን እዚ ለመመማር ውድ ነው ብዙ ብር ይጠይቃሉ በረንብ ፐርፌክት እንድሆን ካንቶር ብላሽ አይላይት ለኦቫል ፊት እንዴት እንደሆነ አንድ ቪዲዮ ልቀቂ Please 🙏🙏🙏🙏

  • @orsksho9848
    @orsksho9848 Před 7 lety

    ዋው ቅድስትዬ እርጋታሽን ስወደው የኔ ማር

  • @betf820
    @betf820 Před 7 lety

    Love your makeup. Keep up the good work. One thing tho your contour is a bit too warm and red. Try using a cooler contour and see how you like it. 👍🏾

    • @beautybykidist
      @beautybykidist  Před 7 lety

      Thank you 🙏🏽 I tryed so many contouring powder but it looks very Ashe on me 😭 I’m still looking for the perfect one. If you have any recommendations or favorite contour kit pls let me know. 💕

  • @user-er5cl2fe4f
    @user-er5cl2fe4f Před 4 lety

    እናመሠግናለን። እሕት መዳትሚያጠፍነገርካለሽ

  • @neseynesey5715
    @neseynesey5715 Před 7 lety

    በጣም ደስ ይላል ያኔ ቆንጆ በርቺ

    • @gani4543
      @gani4543 Před 7 lety

      Nesey Nesey you are so beautiful and kind. Love the way u apply ur make up.good job keep it up z good work

  • @TheKady26
    @TheKady26 Před 7 lety

    Hey konjo I really liked all your videos. Could you please do fashion haul ?

  • @ledyategegn4121
    @ledyategegn4121 Před 6 lety

    Kid konjo betame new yemnamsagnw wwwddd new margsh😘😘😘😘

  • @user-gi9ht3pj6y
    @user-gi9ht3pj6y Před 7 lety +2

    ለግዜው አሪፍ ነው ግን እዲህ ተለምዶ ያለሜካፕ ሢሆን በራሥ መተማመን አይኖርም የውበት ሣሎን ብትከፍች ያዋጣሻል ማር በርች

  • @yemaryamlijinegni814
    @yemaryamlijinegni814 Před 7 lety +1

    You are beautiful & amazing for mekup

  • @fikritewolde2285
    @fikritewolde2285 Před 7 lety

    የኔ ቆንጆ በማር ያልሽ መስሎኝ ቡና እና ማር. ተቀባሁ ችግር አለው?

  • @user-zz3vb1ee8g
    @user-zz3vb1ee8g Před 6 lety

    እደው ግን የት ለመሄድ ነው እደዚህ ዝንጥ ያልሽው ሲያምርብሽ ሜካፕ አልወድም እጀ ብወድ የማዳም አልቆ ከኔ አገር ቤት ገብቸ ነበር ውድድድድድ የኔ ልዮ

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu4212 Před 5 lety

    ቅድስትየ የኔቆንጆ እናመሰግናለን።

  • @maliataamadarsho8291
    @maliataamadarsho8291 Před 7 lety

    Thanks marre😍 ene gin fawendeshn oll mekap metekem felgalew gin fit sikebaw ybelshsl? Eyemrgn new metewew😉

  • @shewitwodaju8227
    @shewitwodaju8227 Před 7 lety

    I LIKE the way of your presentation...

  • @meazaberhanu2730
    @meazaberhanu2730 Před 6 lety

    I really love your videos keep going dear

  • @user-cd1wn8cq9c
    @user-cd1wn8cq9c Před 7 lety

    Yene konjo berch betam gobazi😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @alemkebede7533
    @alemkebede7533 Před 7 lety

    any idea to remove starch marks pls?

  • @rshan1233
    @rshan1233 Před 7 lety

    yene wub betam enamesegnalen mar ena ye kndb btasayn so cute 💕💕💕💖

  • @neimamohammed5181
    @neimamohammed5181 Před 2 lety

    Wow so amazing 😍

  • @rotanaabe2846
    @rotanaabe2846 Před 7 lety

    ዋው ኪዲ በጣም ነው ምናመሰግነው

  • @kidijesus1059
    @kidijesus1059 Před 7 lety

    good lesson,love ur sound track too bless u!

    • @soblasobla4357
      @soblasobla4357 Před 6 lety

      Ena. Berwan. Nene. Konjo. Esetya. Arefe. Fawedesn. Ngaer. Sewdes

  • @salammaar1755
    @salammaar1755 Před 6 lety

    Tebarkilgn yene wud betam wedddddd new margeshi 😘💋❤

  • @user-sd3ll3bm1n
    @user-sd3ll3bm1n Před 7 lety

    Thanks Konjo! Another great video

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    ቅንድብሽ በጣም አሪፍ ነው እንዴትና የተጠቀምሽበትን ብታሳይን

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o Před 6 lety

    ተባረኪ!!!

  • @hewangetachew4126
    @hewangetachew4126 Před 6 lety

    Wowwwwwww!!!!!!!!!!! so beautiful!!!!!

  • @metitube5366
    @metitube5366 Před 6 lety

    በጣም አሪፍ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @lucyasfaw7835
    @lucyasfaw7835 Před 7 lety

    wow betam yemiyamr make up nw

  • @martinidekaso5255
    @martinidekaso5255 Před 5 lety

    Wow i like this make up!!

  • @aminasnappy6534
    @aminasnappy6534 Před 6 lety

    Kedste gn yetetekemshachew mekap endala andlay argesh btasayn teru neber

  • @user-kt7df2xc4m
    @user-kt7df2xc4m Před 7 lety

    እናመሰግናለን ቆጂየ

  • @user-wv1zt1fp8o
    @user-wv1zt1fp8o Před 7 lety

    እህት እናመሰግናለን ለትምህርትሽ ብዞ ቪዶኦችሽን እከታተላለሁ እንግሊዘኛ ታበዣለሽ ባትቀላቅሊ ጦሩ ነው

  • @yemitad1
    @yemitad1 Před 7 lety +2

    Eyebrows doesn't look natural . You need make it look more natural as much as possible and go light on the highlight. But I like everything else

    • @faven1230
      @faven1230 Před 7 lety

      yemitad1 SO TRUE...i dont like the shape she gave to her eyebrow

  • @Note-gt8bb
    @Note-gt8bb Před 7 lety

    Kidi konjo ine desh imtyinyi lmnh idh hone twkiyalesh bdenbh argesh tstmrinalesh klbish inya makeup jmariwoch mar swedishiko gobezh bzi ktyi thankyou

  • @rahmaasmara8045
    @rahmaasmara8045 Před 7 lety

    Yen konjo betame new dessss yemtiyew berchi

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 7 lety

    ዋውውውው ሰነፍ ባልሆን ኖሮ ደስ ይል ነበር

  • @ethiolali5717
    @ethiolali5717 Před 7 lety

    waaw u look great and i just got to mention that highlight tho, it almost blinded me!!!

  • @makimaki390
    @makimaki390 Před 4 lety

    Makeup shi wedewalew konjo nesh betam enam ye makeupochun sem betskmechi betam des yelale

  • @bethelnnakuba4758
    @bethelnnakuba4758 Před 6 lety

    በጣም ፡ጉበዝ ፡
    😘👌😀

  • @Asd-nq3db
    @Asd-nq3db Před 7 lety

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 Před 7 lety

    amazing look ur so beautiful

  • @fkiradis778
    @fkiradis778 Před 7 lety +1

    ውይ አቺና ሶሲ በመካብ ልታብዱ ነውዲ ኡፍ ኧረተው ሀጢአት ነው ሌላነገር አስተምሩን የሚጠቅመንን

  • @user-yb4yq9xl1m
    @user-yb4yq9xl1m Před 7 lety

    በጣም ላመስግንሽ እምፈልገው እስክራ

  • @lyalya7560
    @lyalya7560 Před 7 lety

    በጣም.ጎበዝ.ነሽ.በርቺ

  • @finotgetnetgetnet9911
    @finotgetnetgetnet9911 Před 7 lety

    ዋው እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 Před 6 lety

    አንቺን ፡ ሳይ ፡ ሜካፕ ፡ በጣም ፡ ያምረኛል ፡ በጣም ፡ ታምሪያለሽ❤️ ፡ በእዉን ፡ ባቅሽ ፡ እንዴት ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ መሠለሽ ፡ አንድ ፡ ቀን ፡ ዳላስ ፡ ደመጣሁ ፡ አገኝሻለሁ ፡ መልካም ፡ ፈቃድሽ ፡ ከሆነ ፡

  • @hiwotiyedigililiji418
    @hiwotiyedigililiji418 Před 7 lety

    don't stop.eshi kelibe ameseginalw

  • @maranatanalgngeta9830
    @maranatanalgngeta9830 Před 6 lety

    የኔ ቢጫ ከለር ነው ኪዲዬ ከለር ኮሬክት ያልሺው ያንቺ ደሞ ቀይ ነው ችግር የለውም

  • @retareta3618
    @retareta3618 Před 7 lety

    Thanks so much Konjo

  • @alimohemd7322
    @alimohemd7322 Před 7 lety

    ዋው

  • @mekditube5653
    @mekditube5653 Před 7 lety

    Tanxs hoda

  • @nibrteadisumissumysis5443

    thank you marr

  • @yassirmile8732
    @yassirmile8732 Před 7 lety

    thank you konijo

  • @HananAli-kz5yc
    @HananAli-kz5yc Před 6 lety

    ጤና ይስጥልኝ እህት እኔ ምልሽ አይ ላይሰስ እንዴት ማርግ ምንችለው

  • @seidmehamed5436
    @seidmehamed5436 Před 6 lety

    ውይ ቅድስት ወደድኩሽ ታስታውቂያለሽ የቅን ልብ አለሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @nasrtube1058
    @nasrtube1058 Před 7 lety

    thank u mare

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 7 lety

    Konjo new bezu eyawekugne new amesegenalehu