Awtar Tv - Tigist Bekele - Balewashintu eregna | ትግስት በቀለ - ባለዋሽንቱ እረኛ New Ethiopian Music Video2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Awtar Tv - Tigist Bekele - Balewashintu eregna | ትግስት በቀለ - ባለዋሽንቱ እረኛ New Ethiopian Music Video 2022
    #awtarTv #ethiopianmusic
    Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work. Download Awtar app: awtar-website....... us on:-

Komentáře • 30

  • @hermibekele3859
    @hermibekele3859 Před rokem +12

    Tgዬ! ፒያሳ ኒውኤራ!ት/ቤት 2ኛእና3ኛ ክፍል እያለሁ በ1986 እና በ1987 ዓ.ም የሙዚቃ መምህራችን ባለዋሽንቱ እረኛን በመዝሙር መልክ ታዘምረን ነበር። Tgዬ የልጅነት ጊዜዬን👫👫👫 በዜማሽ አስታወሽኝ!Tgዬ ወደ ሀገር ቤት የምትመጪው መቼ ነው?የኢትዮጲያ ህዝብና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኤልያስ መልካ አድናቂዎች በጣም ናፍቀሽናል! ልናይሽ እንጓጓለን ቶሎ ነይልን Tgዬ!ዘፈኑን ወድጄዋለሁ።👌👌👌🎤🎤🎤🙏🙏🙏💖💖💖👑👑👑☝️ ከሔርሚ በቀለ.

  • @tsegaStudio
    @tsegaStudio Před rokem +7

    welcome back ቲጂዬ የኤልያስ መልካ ስጦታችን🤗😍

  • @genettefera815
    @genettefera815 Před rokem +8

    ቲጂዬ የኔ አለም❤❤ እሚገርም ስራ በስማም ስንት ጊዜ አዳመጥኩት። እኔ ከሀገራችን ሴት ድምፃዊያን መሀል ቲጂን ጂጂን አስቴር አወቀን የምገልፅበት ቃላት ሁሉ ያጥረኛል❤የቲጂዬ አንድ አልበም ከ10 አልበም በላይ ነዉ። ሁሉም ልብም ዉስጥ ዘልቃ የገባች ተናፋቂ የኔ ፀሐይ አዉዳመት ሲመጣ ሁሌ ቲጂ ሙዚቃ ነዉ የጓዳችን ማድመቂያ።ቲጂ እንደ ሀገር ናት ቲጂ እንደ ባንዲራችን ናት ሁላችን ልብ ዉስ በፍቅር በናፍቆት የታተመች።ኑሪልን ቲጂዬ❤😘😘

  • @belaymelesse8894
    @belaymelesse8894 Před rokem +6

    ቲጂ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺ ትዝታችንን ቀሰቀስሽዉ ።

  • @ReadingFulfills
    @ReadingFulfills Před rokem +3

    ቲጂዬ ነፍሴን አንሳፈፍሻት ተባረኪ ይህን ድምፅ ብዙ ዘመን ስናፍቀው ነበር

  • @benai5241
    @benai5241 Před rokem +4

    አቤት ድምፅ 👌❤ሙዚቃውን እየሰማሁ አሪፍ እንቅልፍ ተኛሁ 🛌ቲጂዬ ገና ብዙ ታስደስችናለሽ🎹

  • @ashuabico5585
    @ashuabico5585 Před rokem +3

    በጣም አሪፍ ነው።
    ወድጄዋለሁ።
    ተጂዬ.
    please do keep it up .

  • @5minutes2023
    @5minutes2023 Před rokem +7

    Amazing … giving flesh to Ashenafi Kebede’s Shepherd Flute … Unique

  • @user-xf7ps4jx8o
    @user-xf7ps4jx8o Před rokem +6

    ቲጂዬ እንኳን ደና መጣሽልን ጆሮዋችን ሊታከም❤❤

  • @mobileplayerbedwars
    @mobileplayerbedwars Před rokem +3

    ቲጂዬ የኔ ውብ ገራሚ የሆነ ድምፅ ነው ያለሽ በጣም ደስ የሚል ስራ

  • @sisay7
    @sisay7 Před rokem +4

    flawless...

  • @biniyambcc
    @biniyambcc Před rokem +5

    እንካን ደና መጣሽ ቲጂያችን🎉❤

  • @alemwassiekids2395
    @alemwassiekids2395 Před rokem +7

    So happy to hear voice after long time. I wish if it had a music clip video too. However your voice is as beautiful as before. Grazie🙏🙏🙏

  • @kassahunamare7081
    @kassahunamare7081 Před rokem +4

    Amazing ከፍ ባለው style መጣች🙏🙏🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před rokem +4

    ዋውው ለየት ያለ አቤት ድምፅሽ እንዴት አርጎ በጀሮ የሚገባው ይጫወታል ባለዋሽንቱ እረኛ ይጫወታል በ ውቢት በ ውቢቱ ⭐⭐⭐⭐⭐🙏❤

  • @djspinix3172
    @djspinix3172 Před rokem +4

    መጣች ደሞ የኔ ንግስት አሳያቸው በፈጣሪ ...❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤

  • @bizunesharamdi4652
    @bizunesharamdi4652 Před rokem +5

    Long year tg well come

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před rokem +2

    Tgyeeeee አንቺን የመሰለ ድምፀ ሰረቅራቃ የራስሽ ከለር ያህለሽ ጎበዝ ባለዜማ እስከዛሬ በመጥፋትሽ እጅግ በድለሽናል በጣም የምወድሽ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ባለዋሽንቱ እረኛን በሚገርም ብቃት ስለተጫወትሽው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፍቅርና ሰላም ከሙሉ ጤንነት ከነመላው ቤተሰብሽ አብዝቶ ያድልሽ ❤

  • @usernLa
    @usernLa Před rokem +3

    🔥 love her ❤

  • @carlacastellani7831
    @carlacastellani7831 Před rokem +1

    MERAVIGLIOSA TIGIST, fai sognare la mia anima

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 Před rokem +3

    እህታችን እንካን ደህና መጣሽ😍🥰🇪🇹

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea Před rokem +3

    👌❤

  • @ndagnachew
    @ndagnachew Před rokem

    Amazing song Thanks TG !

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před rokem +10

    ኤልያስ መልካ ከሰጠን ድምፀ ምርዋ መካከል አዷ ትግስ ናት ከረጅም ጊዜ በኋላ መተሽ ጆሮአችንን ስላስደሰትሽልን እናመሠግናለን!!!

    • @tarikuadugna7490
      @tarikuadugna7490 Před rokem +1

      ከ1986 ዓም ጀምሮ ነው በሙዚቃው ዓለም እንደቆየች ነው አልበሞን ነው ኤልያስ መልካ የሰራላት

  • @TheEmru282
    @TheEmru282 Před 10 měsíci

    You the best we love you

  • @yonasbekele3435
    @yonasbekele3435 Před rokem

    ቲጂ ድንቅ ነበርሽ ያኔም በልጅነታችን !!!

  • @E.EstefanosFekadu
    @E.EstefanosFekadu Před měsícem

    እንደዚ አይነት ሙዚቃዎችን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው

  • @tewodroskassa9807
    @tewodroskassa9807 Před rokem +2

    Where have you been all this year I'm so mad at you? Why why?