🔥🔥🔥ደፍተራ ቁጥር (3) አዲስ ኮሜዲ🔥🔥🔥

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 75

  • @user-lw8lw5zw3n
    @user-lw8lw5zw3n Před 2 lety +5

    የጅብ ቅንድብ እምባየ ወርዶ ትን እስከሚለኝ አሳቀኝ ስራቹ በሙሉ እሚወደዱ ናቸው ቀጥሉበት🤣🤣🤣🤣🤣❤️🌟

  • @user-xv5kw8or2c
    @user-xv5kw8or2c Před 2 lety +4

    እዴት ነው እሚደረገው እያለ ወየው ዛሬ 😄😄😄 በሉ በርቱልን

  • @habtemariamtsegaofficial6779

    ሲበዛ አዝናኞች ናችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እኛም ላይክ ላይክ እንግጫቸው👍👍👍👍👍👍

  • @aderaw_2182
    @aderaw_2182 Před 2 lety +5

    የጅብ ቅድብ አላመጣም አለ

  • @albomedia5795
    @albomedia5795 Před 2 lety +7

    ቀጣዩ መቸ ነው

  • @yuhygk8366
    @yuhygk8366 Před 2 lety +3

    ከጎጆ ቤት 😂

  • @albomedia5795
    @albomedia5795 Před 2 lety +6

    እረ ቀጣዩን

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 2 lety +1

    ክክክክክ ኧረ በማርያም በሳቅ ሞትኩ

  • @misganawbizuneh3184
    @misganawbizuneh3184 Před 2 lety +4

    Steamers geramie ser

  • @zelealemadugna6781
    @zelealemadugna6781 Před 2 lety +3

    እኔ አሳያለሁ አላለችም ክክክክክክክ

  • @workusma8555
    @workusma8555 Před 2 lety +2

    ሞቀቱን እያየህ ህድ በሳቅ መትኩኝ 😂😂😂😂

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Před 2 lety +3

    ያተም ሙቷ አላለም

  • @agertiruneh4149
    @agertiruneh4149 Před 2 lety +1

    Wawwwww batam konjo bartu bartu 👍👍👍👍

  • @tademenesibu6110
    @tademenesibu6110 Před 2 lety +2

    ቀኔን አሳመራችሁልኝ አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Před 2 lety +3

    ወይኔ በሳቅ

  • @amleworkyehun4593
    @amleworkyehun4593 Před 2 lety +3

    😂😂😂😂 እረረረረረረረ

  • @MariamMariam-id9fz
    @MariamMariam-id9fz Před rokem +1

    🤣🤣🤣🤣 ወየዉ🤣🤣🤣

  • @Sarasalfewu4769
    @Sarasalfewu4769 Před 2 lety

    WEyni eskezri salayachihu betam tamralachihu 😍😍😍😍😍💓💓💓💓❤️❤️❤️

  • @user-vm6un7rs2d
    @user-vm6un7rs2d Před rokem

    ስራዬን ምነዬ ጨርሼ ነዉ እምለዉ ለማየት ማራምን ሱስ ሆናችሁብኘ

  • @user-vm6un7rs2d
    @user-vm6un7rs2d Před rokem

    የወጣሕበት ጠፋሕ አላለም ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @mwale8371
    @mwale8371 Před rokem

    Weyene besak!!!!!😀😀😀😀😀😀

  • @amenbety9309
    @amenbety9309 Před 2 lety +2

    Setameru

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 Před 2 lety

    ክክክክክክክክ. ቦታው ጠፋውአላለም ወይኔበሳቅ. ቦታውን አሳየን ማለቱስ ክክክክክ

  • @habtemariamtsegaofficial6779

    ኧረ ተዋናይ ጠፋችሁብን ልባችን አንጠልጥላችሁ ብቅ በሉልን እንጂ

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio3149 Před 2 lety +1

    ደብተራው ስልጠና ያስፈልገዋል።

  • @teferaawgichew1945
    @teferaawgichew1945 Před rokem

    Kutir 3 ejig des yemil hulem tewedaj 😀😀😀

  • @cherekayoutube1023
    @cherekayoutube1023 Před rokem

    ውይ ችሎታ ክክክክክክክክክክ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 2 lety +1

    😂😂😂😂

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 2 lety

    እንግዲህ ቆንቆችሁን አስተካክሉ ከመቼ ወዲህ ነው ቤተሰብ ሚያሳይ እዴት አድርጎ ግንኙነት መፈፀም እንዳለበት🤔ሀገር ልታሰድቡ ነው አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የቄስ ልጅ መፀሀፍ አዉጥታ አጠበች ይባላል😏

  • @user-bp8rs5ue4n
    @user-bp8rs5ue4n Před 2 lety +1

    የኔም ተነሳ አላለም

  • @mulumengistu415
    @mulumengistu415 Před rokem

    በሳቅ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 2 lety

    ምነው አስማት ይሠራል እያላችሁ ነው

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d Před 2 lety

    የወጣህበትን አታቀውም አለ ፈገግ አርጋችሁኝ

  • @munamohamed4702
    @munamohamed4702 Před rokem

    አሳይኝ 😀😀😀😀

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před 2 lety

    ሠላም ናችሁ ውዶች በመጀመሪያ በርቱ አድናቂያችሁ ነኝ ። ሢቀጥል ድራማችሁን በቁጥር መከፋፈላችሁ ጥሩ ሆኖ ሤለ በእያንዳንዱ ክፍል ወስጥ ያለውን ድራማ መጨረስ የለባችሁም።ድራማውን በመሀል ላይ ቆርጣችሁ ቀጣዮን ክፍል እንደሚቀጥል ነግራችሁ እና ይቀጥላል ብላችሁ ብትዘጉት በሚቀጥለው ቀሪውን ብትቀጥሉ የሰውን ልብ በማንጠልጠል ተመልካቾችን መሣብ ትችላላችሁ። እናንተ ግን አሁን እያረጋች ያላችሁት, እያንዳንዱን ክፍል ትጨርሱና, በዛው እርእስ ውስጥ ሆናችሁ እንደገና አዲስ ታሪክ ትቀጥላላችሁ, ይሄ በሲዲጰወይም የቲቪ ድራማ ሢሆን እንጂ, እንዲህ በቀላሉ በዩቱብ በኩል ሰው በፈለገው ጊዜ አጊንቶ ሊያየው በሚችለው መንገድ, የእዚህ አይነቱ አሠራር ለተመልካቾቻችሁ አሠልቺ ነው። ሥለእዚህ ድራማውን በመሀል እያቋረጣችሁ በቀጠሮ ብትቀጥሉት, ሰው በጉጉት በቀጠራችሁ ጊዜ ጠብቆ ወይም ጊዜውን አመቻችቶ ይከታተላችኋል ። ለእናንተም ቢሆን ያላችሁን አቅም በሙሉ በአንድ ጋዜ አሟጣችሁ መጠቀምና ጉልበታችሁን ማባከን አይጠበቅባችሂም ምክንያቱም ብዙ ሰጥቶ ትንሽ ማትረፍ ይሆንባችኋልና።በእዚህ ላይ ቶሎቶሎ እርእስ መፈለጉ እራሱ ያጨናንቃችኋል።አንዱን እርዕሥ በራሱ ጥሩ አርጋችሁ ማቅረብ እሥከቻላችሁ ድረስ ሰፋ አርጋችሂ በመሥራት እያሥታመማችሁት ለብዙ ጊዜ ማቆየት ትችላላችሁ።እናተ ግን ወይ እንደ ሲት ኮም ድራማ በአንድ እርስና ቤተሰብ ላይ ተመርኪዛችሂ ተከታታይ የተለያየ የሂወት መንገድ አታሣዩም ወይም እንደ ኖርማል ድራማ መሀሉን እየቆራረጣችሁ አትቀጥሉም ዝም ብላችሁ የራሳችሁንም ሥራ አለአግባብ አባክናችሁ, ተመልካቾቻችሁንም ልታሠለቹ ትችላላችሁ።እና እምቁን ችሎታችሁን በጥበብ ተጠቀሙበት ሥል ወገናዊ ምክሬን ለግሻለሁ።በተረፈ በርቱ።

  • @momo9555
    @momo9555 Před rokem

    አቅጣጫ ጠቆሚ 😂😂

  • @myfemale4471
    @myfemale4471 Před rokem

    Araaa😭🙆🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @firdosebrahim19
    @firdosebrahim19 Před rokem

    ere afer bla ete 🤣🤣🤣

  • @mulumengistu415
    @mulumengistu415 Před rokem

    😃😃😃😃😃😃😁😁😁😁😁

  • @yuhygk8366
    @yuhygk8366 Před 2 lety

    Oh my God 😂😂

  • @jianajiana3746
    @jianajiana3746 Před rokem

    እረረረረረ😂😂😂😂😂😂

  • @endaleayenew5356
    @endaleayenew5356 Před 2 lety

    Haaaaa ሱስ አስያዛችሁኝ

  • @Hana-jz2wo
    @Hana-jz2wo Před 2 lety

    🙏🙏🙏👂👂👂👂👂👂

  • @alamealamaa2614
    @alamealamaa2614 Před 2 lety

    ለምን ደቂቃውን ርዘም አርጉት

  • @America1219
    @America1219 Před 2 lety

    ታዴ😂😂😂😂

  • @myfemale4471
    @myfemale4471 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🙆😭

  • @yitunegnyidgel8222
    @yitunegnyidgel8222 Před 2 lety

    Bwhae 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hana-jz2wo
    @Hana-jz2wo Před 2 lety

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 Před 2 lety

    Kkkkk

  • @fafiiqueen5859
    @fafiiqueen5859 Před rokem

    Besk😂😂😂😂

  • @Hana-jz2wo
    @Hana-jz2wo Před 2 lety

    😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @ederasseyd1734
    @ederasseyd1734 Před 2 lety +1

    ههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههههه

  • @Hana-jz2wo
    @Hana-jz2wo Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤❤

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Před 2 lety

    በበሶ 😂😂😂

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 Před 2 lety

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😭

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 Před 2 lety

    አረ ባስቅ ሞትኩ

  • @janetmndaye8316
    @janetmndaye8316 Před 2 lety +3

    😂😂😂😂

  • @user-es2nh7fm4r
    @user-es2nh7fm4r Před 3 měsíci

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-gf7js9yu6r
    @user-gf7js9yu6r Před 2 lety

    😂😂😂😂😂😂

  • @almahi37
    @almahi37 Před 2 lety

    😂😂😂😂

  • @وردىاحمد-ل5ج

    😂😂😂😂😂😂