ፍርዶስ አሁን ደህና ናት የሆነው ሁሉ አልሃምዱሊላህ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 820

  • @user-jg3fd3vh8v
    @user-jg3fd3vh8v Před 2 lety +50

    እኛ ሙስሊሞች በሀላል አግብተን በሀላል ልጅ እድንወልድ ብዙ ኡመቶቸ ዮወመል ቃሚያ በዝታችሁ እድትታዩ ብለውናል ረሱላችን SO ምንም አያሳፍርም ምርጥ ባል ነክ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety +2

      ጢይፍ እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @user-jg3fd3vh8v
      @user-jg3fd3vh8v Před 2 lety

      @@Mafiyatube002 Kkkk Ok Nomatre My Brother

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Před 7 měsíci

      አሰለማለይኩም እደናቺሑ ምን ሑነሽነዉ ሐያቲ

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Před 7 měsíci

      አብሽሪ

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Před 7 měsíci

      መታነዉ እደ

  • @user-wn6xk1bq2l
    @user-wn6xk1bq2l Před 2 lety +108

    አፍያ እንኳን ተሻለሽ ሁሉንም ነገር በደስታ ነው መቀበል አላህ ወንጅልሽን ነው የሚያጥብልሽ ወላሂ ማርገዝ ማግባት በሃላል መታደል ነው አላህ ጨርሶ ይማርሽ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ በሰላም ይገላግልሽ ብርታቱም ምህርቱም የሃያሉ ጌታ ብቻ ነው አላህ ያሽርሽ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ

    • @fafi9441
      @fafi9441 Před 2 lety +2

      አዎ አልሀምዱሊላህ
      አሚን

    • @user-hu4mi8jv3j
      @user-hu4mi8jv3j Před 2 lety

      አጨናገፋት ሥትል የሆነች ልጅ ሰምቸ ነበር ውሽት ነውዴ

    • @whfdd4588
      @whfdd4588 Před 2 lety +1

      ተቀሳቀሺእህት

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube Před 2 lety

      አሚንንንንንንን

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      እዚህ አሪፍ ሪአክሽን ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @fafi9441
    @fafi9441 Před 2 lety +60

    ብቻ አልሀምዱሊላህ በጣም አስጨነቀችኝ ነበር አፊያ በሰላም በደስታ ውለጂ ያረብ ❤️ እህቴ አብሽር አትጨናነ ነስሩ ምንም አይሆንም አብሽር ወንድሜ. ፍትህ በሳዑዲ እሥር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😭😭😭

  • @mariyam9591
    @mariyam9591 Před 2 lety +60

    አፊያ ማንኛውም ሠው ያመዋል ይከፈዋል ግን ቶሎ ብለሽ ሚዲያ አትናገሪ ሢቀጥል ሡረቱል መርየም በደንብ አዳምጪ ባልሽ የሚልሽን ስሚ ከቲክቶክ መንደር እራቂ ከሠው ጋር መጥፎ ቃላት አትናገሪ እህቴ ሞት ያለበት ሠው መጥፎ አይናገርም ወደፊት አላህን ይዘሽ ተራመጂ ዛሬ ቆንጆ ሁነሻል በርቱ ጥንክሩ በደንብ ዱአ አድርጊ ሰው ቢያሥከፋሽ እለፊ

  • @orentube2026
    @orentube2026 Před 2 lety +4

    አንተ በጣም መልካም ሰው ትመስላለህ ተባራክ የኔ ውንድም በጣም ስርአት ያለህ ሰው ነህ በርታ

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 Před 2 lety +62

    እንኳን መጣቹል ናስር&አፍያ አላህ በቅርብ ሁለት ሆነሽ እንድናይሽ ያአብቃሽ አሚን አሚን አሚን በሉ

    • @taibakasi9840
      @taibakasi9840 Před 2 lety

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @user-jm5bv6rh3p
      @user-jm5bv6rh3p Před 2 lety

      አሚንንንን

    • @user-mx8mo4xv5r
      @user-mx8mo4xv5r Před 2 lety

      መሸአለ ሀየቲ አለሀ በሰለሙ ወሊደሹ ሚሲሚ ሰዉ የዲሪጊሊሹ ሁቢ

  • @user-pe3id6bb3r
    @user-pe3id6bb3r Před 2 lety +7

    አላህ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ የኔ ውቦች እርግዝና ከባድ ነው እኔም እርጉዝነኝ ግን ባሌኳ አልፎ አልፎ ነው ብቅ የሚለው በመስመሬ እናንተን ሳይ ደስ አለኝ አላህ ይጨምርላችሁ ምርጦች 👍👍👍👍👍

  • @zuzutube5984
    @zuzutube5984 Před 2 lety +31

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች እባካችሁ ድምፅ እንሁንላቸው

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 Před 2 lety

      ፍትህ ከፈጣሪ ነው

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      Zuzu እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @tube-zq2nj
    @tube-zq2nj Před 2 lety +83

    ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እሥር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭

    • @hawa7712
      @hawa7712 Před 2 lety

      ደምሪኝ በቅንነት 🙏🌹

    • @whfdd4588
      @whfdd4588 Před 2 lety +1

      አዞሺእህት

    • @halimatube4649
      @halimatube4649 Před 2 lety

      ቤተሠብእነሁን

    • @halimatube4649
      @halimatube4649 Před 2 lety

      @@hawa7712 ቤተሠብእንሁን

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      የወሎዬ ልጅ እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 Před 2 lety +19

    አፊያሽን ይመልሰው ልሽ ዱዓ አርጊ
    በሠላም ወለደሽ ልጅሽን ለማየት ለማሳደግ ያብቃሽ ነፍሠጡር ሠዎችን ሳይ። በጣም ዱዓ አረጋለሁ እነሡን ሳይ እጨነቃለሁ
    ዱዓ አርጉ።
    ያረቢ። ቤተሠቦቻችንን የምንሠማበት ቀን አቅርብልን
    መገን ወሎ ያረብ☝

  • @seadeseade7377
    @seadeseade7377 Před 2 lety +30

    አፊያ ናስር ምርጥ ጥንዶች አላህ በሰላም ይገላግልሽ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety +1

      Sead እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @salasala5700
    @salasala5700 Před 2 lety +25

    ፍትህ ለሳኡድ እስር ቤት ላሉት ወንድም እህቶች እንዲሁም ወገኖች

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w Před 2 lety +2

    አላህ አፊያ ያድርግሽ ማማየ አላህ ያሰረውን
    የቀኑለት በሰላም ይፍታልሽ

  • @user-oy1rb7wi6w
    @user-oy1rb7wi6w Před 2 lety +28

    አላህ ያሽርሽ
    ሁሉን ነገር አትፓስች በቃ ሂይወትሽን ኑሪ ለብቻሽ ከባልሽ ጋር ሁሉን ነገር ሚድያ ላይ አታውጭ ያረቢ ሚድያ ከመነሀሪያ የበለጠ አደባባይ ነው የሰው መውደድና አለመውደድ ምንም አያደርግልሽም ዋናው የአላህን ውደታ ለማግኘት ነው ጥረት ማድረግ ነው

    • @user-fafi
      @user-fafi Před 2 lety

      😁😁😁

    • @AaAa-yx2wq
      @AaAa-yx2wq Před 2 lety

      ሠህ እውነትሽነው

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i Před 2 lety

      ሱና ደምሪኝ

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i Před 2 lety

      @@user-fafi ደሚሪኝ

    • @hayatetobhiya6802
      @hayatetobhiya6802 Před 2 lety +2

      ወላሂ ከወቁኝ እወኝ መጠበቅን ያህል. ክብር. የለም. የሰው መደድ ደግሞ. በውሬ. ሳይሆን. በቤታችን ስት ወዳጅ እናፈራለን አቅመችን በሚችለው ከተከለከልነው እንከልከል የተፈቀደልን እንስራ በቃ ባሎችም ደብቁ ሚስቶቻችሁን ይህ ምን ይሰራል

  • @sofyasofya2791
    @sofyasofya2791 Před 2 lety +17

    በጣም ነው የምንወዲሽ ወላሒ 🌺🌸 ማርገዝ ብዙ ሥቃይ አሐው አላሕ ደግሞ ወጀልሽን ያጥብልሻል ሐሠናትን ይጺፍልሻል 👍የኔ ማር አላሕ ሥለሚወዲሽ ኘው ሚፈትንሽ አሽ አትጨነቂ ፈታ በይ አላሕ ይጠብቅሽ ያረብ🇸🇦🕋🌠🔮👍🌹🌺🌸✅

    • @helalsadet8155
      @helalsadet8155 Před 2 lety +1

      ሳህ እኔም እወዳታለሁ በጣምአላህ ይውደዳት❤❤

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      Sofi እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @user-ss9vg3lm4n
    @user-ss9vg3lm4n Před 2 lety +4

    ሱብሃን አሏህ የእናቶች ዉላታ. በዚህ ሰቃያ ወልዶ
    የሰድገሉ እድሜ ጤና ይስጣቹ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      Leyla እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @user-nj4on1nr9f
    @user-nj4on1nr9f Před 2 lety +10

    ውድ ሙስሊሟ እህቴ አላህ ሁሌ ሰላም ያርግሽ በተረፈ የሆነ ስሜት በተሰማሽ ቁጥር ባትለጥፊ ጥሩ ነው በጣም ነው ያስደነገጥሽን የማያልፍ ነገር የለም በውስጥ በትእግስት አሳልፊው ።

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      Sead እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 Před 2 lety +1

      በጣም

  • @shujon7107
    @shujon7107 Před 2 lety +2

    ነስር እና ፈሰከ ፍቅረቹ አለህይጨምረለቹ ፈስከዬ አለህ በሰለም ይገለግልሽ ዉልዶ ለማሰም አለህ የብቀቹ ሰለህ የሆኑ ልጆች አለህይሰጣቹ ማኖ እደኔ የምዉደቹ ያ ሀለባ ልጅነኝ Tነኝ

  • @Madina-sx5ov
    @Madina-sx5ov Před 2 lety +1

    በጣም እወዳቹአለው ከኔ የበለጠ አላህ ይውደዳቹ እናፍርዶስዬ አላህ ካንቺጋርይሁን ምጡም ቀለል ያርግልሽ ያረብ ትክክል ነህ ናስር

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i Před 2 lety +5

    እህቴ አላህ በሰላም ሁለት. ያድረግሽ ያረብ እንዳው ምንም ስሜት ሳይሰማሽ አላህ ይሰአድሽ ዱአ አድረጊ ሶላትሽን እየሰግድሽ ያረብ እኔ ጨንቆኚ ነበር አውፍ በሉኚ ስትይ ወላሂ በጣም አሳዘንሽኚ አይዞሽ ጠንከር በይ እኔም ብታይ ምጥ እፍራለሁ ሞክሬውም አላውቅም ካሁን ጭቀት ይዞኛል ገና ሳላርግዝ.

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před 2 lety +3

    ፋሲካዬ ማሬ እንኮን እግዚአብሔር ማረሽ እማ እኔ በጣም ደንግጬ ነበር እንኮንም አይሁሽ ደሞ ፀሎት አደርጊ ሁሉንም የሚያደርገው ፈጣሪ ነውና አትጨናነቂ ማሬ ❤❤❤

  • @smerb2978
    @smerb2978 Před 2 lety +7

    😂😂 ዛሬ ናስር በጣም ነው የተመቸኝ🤣🤣 እስከመጨረሻው ነው ያየሁት❤️❤️ ይመቻችሁ

  • @user-gs8tu2xe7d
    @user-gs8tu2xe7d Před 2 lety +5

    ሚስኪን ወላሂ ቧሏ ሶብሩ እርጋታዉ ደስ ይላል አላህ ያዋዳቹሁ እስከመጨረሻዉ አፊያሺም ይመለስ

  • @hiikrammohamed6416
    @hiikrammohamed6416 Před 2 lety +1

    Masha Allah Allah yashirish afiyaye

  • @user-pu6tn5pl8k
    @user-pu6tn5pl8k Před 2 lety +23

    ፋሲካ አንቺ በአላህማመንአለብሽ ለትንሹም ዝምብለሽ እራስሽን አትስጨጨንቂ ሁሉንምለአላህ ስጪ አላህ ሁሉንም አዋቂነዉ እናተስፋሽን በአላህአድርጊ እሚዲያላይ አትዉጪ አሞኛልእያልስ ።

  • @Eman-th8tq
    @Eman-th8tq Před 2 lety +4

    አልሀምዱሊላ ስለሁሉም ነገር እኳን ደና መጣሽ አብሽር ፌርዱየ አላህ ይጠብቅሽ አብሽር ስትተኚ ስትቀመጪ ከምኚታ ስትገላበጪ ካላህ በታች እራስሽን ጠብቂ በሰላም ተፈርጀሽ ለማየት ያብቃን ግን አዳድ መባል የለለበት ነገር የምትናገሩ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ አብሽር ውደ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety +1

      Emu እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @user-vh3kx1gh7l
    @user-vh3kx1gh7l Před 2 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ያሽርሽ ውዴዋ አብሽሪ

  • @user-di5bl8rp9n
    @user-di5bl8rp9n Před 2 lety +2

    አላህ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ማማየ ደስ የምትሉ ጥንዶች አላህ ይጠብቃቹ

  • @umuabdellah1689
    @umuabdellah1689 Před 2 lety +5

    ፊሲጋ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወላሂ ዛሬ ኮምት ፃፍኩ 🌹

  • @ethiohometube
    @ethiohometube Před 2 lety +2

    @Fasica tube አላህ አፍያ ያድርግሽ በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን። ሌላው ደግሞ ከ4 ከ5 ወር በኋላ በፍፁም ብዙ መቀመጥ መተኛት የተከለከለ ነው። ሀምሌ መንቀሳቀስ አለብሽ ለራሥሽ በጣም ይጠቅምሻል በጣም የቀለለ ምጥ ይሆንልሻል። በርግጠኝነት ትጠቄሚበታለሽ እንቅሥቃሴ ከአሁን ጀምረሽ እሥከ ምትወልጅበት ደቂቃ እንቅሥቃሴ ቀጥይ!!!!!
    እወድሻለሁ❤

  • @zedusman
    @zedusman Před 2 lety +4

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ያንድ ልጅ እርግዝና እንኳን ይከብዳል አላህ ያቅልልሽ

  • @uaeuae97
    @uaeuae97 Před 2 lety +2

    አህለን አፍያ እና ናስር አልሀምዱሊላህ በይ ለምን አሳመምከኝ አይባልም የኔ ውድ
    ማርኝ ነው የሚባለው ያረቢ በሰላም ተገላግለሽ ልጆችሽን አቅፈሽ እድ ናይሽ የውል ጊዜ ድዋዬ ነው አሚን በሉ አሚን አሚን

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 Před 2 lety +2

    አይዞሽ አላህ በሠላም ይገላግልሽ ወተት ውሰጂ ለነፍሰ ጡር ጥሩ ነው

  • @etupeyapriya3563
    @etupeyapriya3563 Před 2 lety +6

    እኔንም እርግት ያለ ሳሊህ እዲሰጠኝ በዱአቹ አትርሱኝ ፍርዶስ አንቺ በአላህ እጅ ውስጥ ስለሆንሽ ከልብሽ ዱአ አድርጊልኝ አላህ ይሰማሻል አደራ ውዴ

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if Před 2 lety +2

      አላህ ሶሊውን ባል አላህ ጀባ ይበልሽ አላህ ጥሩውን ባል ይወፍቅሽ 😍

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if Před 2 lety +10

    ለካ ወደውስጥ እየሳበችው ነው ሆዷ እረጉዝ አትመስልም እላለሁ አንቺ ለምን ትፈሪያለሽ የአላህ ስጦታ የአላህ ፅጋ ነው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před 2 lety

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እንዴ ቦርጭ አይደለም እኮ እንዴት ነው ወደውስጥ የምትስበው አትችልም እኮ

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if Před 2 lety

      @@zekiyatemam7901 እኔጃ አረግዤ አላቅም ናስር እኮ እኮ ነው እንግዳ ሲመጣ ወደውስጥ ትስበዋለች ያለው ሰለምትፈራ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před 2 lety +3

      @@Tube-ji8if ወየው አሁን ገና ሰማሁት ሆሆሆሆ ምን አስፈራት ከባሏነው ያረገዘችው እረ ቢስሚላ እንግዲ በፊት ነበር የምታደርገው ማለት ነው አላህ ጤነኛ ልጅ ይወፍቃቸው

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if Před 2 lety +2

      @@zekiyatemam7901 አሚን ያረብ ምንም እኮ ያስፈራም እኮ ከሀላል ባሏ ነው ያረገዘችው ለምን እንደምትፈራ አላቅም የመጀመረያዋ ስለሆነ ሺም ይዟት ነው መሰለኚ 😂😂😂

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před 2 lety +1

      @@Tube-ji8if እረ ምን ሼም ይዛል ይሄ ከገዛ ባሏ እንጃ እሚያስፈራ አይመስለኝም

  • @user-ss4yf1qu1v
    @user-ss4yf1qu1v Před 2 lety +5

    ያለነው በርግዝና ህመም ግን አስዴነገጣችሁኝ ሌላ ነገር አሰብኩ ሀቂቃ አላህ ሰላም ይገላግልሽ ማማየ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i Před 2 lety

      ባይተዋራ ደሚሪኝ

  • @zamzammuhammad2420
    @zamzammuhammad2420 Před 2 lety +1

    አይዞሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ አብሽሪ

  • @sumeyatube5544
    @sumeyatube5544 Před 2 lety +1

    ናስር አሳቀኝ እኔ በ16 አመቴ አርግዠ ወደቤተሰቦቸ ሰህድ ሰፊ ልብስ ነበር የምለብሰው ለ6 ወር ደብቄ ነበር ከዛ ባለቤቴ አጋለጠኝ የምር አፍር ነበር አሁን ግን ልጀን ሳየው እስቃለሁ ግን እደስራየ ልጀ ጤነኛ ነው እዳያቁብኝ ታቀማመጥ አረማመድ ሳጎነብስ ወዘተ ብቻ አላህ ጠብቆኛል እናም አፋያ ሙሉ ጤናቸው የተጠበቀ ይሁኑልሽ

  • @helalsadet8155
    @helalsadet8155 Před 2 lety +2

    ዋአለይኩም እሰላም ሀያቴ ሰላማት አብሽሪልኝ አላህ ሙሉ ጤና ይመልስልሽ አብሽሪ አላህ ሚያወድን ነው ሚፈትነው በሰላም ሁለት ያድረግሽ

  • @msafffaddfgh807
    @msafffaddfgh807 Před 2 lety +6

    በተጨማሪ እድትጠነክሪ ሀድሥም ሥሚ ሥለቁረአንም ለማወቅጥረትአድርጊዉደ ምክናየቱም ሁሌየ ሥለአላህ ባወቅሽቁጥርጭቅት ካች ይርቃል አብሽሪ አ ላህየ በሠላም ይገላግልሽ

  • @user-sk4qt7rl9
    @user-sk4qt7rl9 Před 2 lety +2

    አላህምድሉላህይ እንኮንም ድህና መጣሽ ፈረድውስየ አላህ ስላም ያድረግሽ።

  • @user-ey6bf5nl4x
    @user-ey6bf5nl4x Před 2 lety

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማሪ አብሽሪ ጠክሪ

  • @kedirjamal9632
    @kedirjamal9632 Před 2 lety +7

    አሰላም፡አሌይኩም፡ፋሲካ፡ጣፋጭና፡ቅባት፡አታብዢ፡የሚያወፍር፡ነገር፡አትመገቢ፡እንደመኮሮኒ፡ፓስታ፡ነገሮች፡አታብዢ፡አትክልትና፡ፍራፍሬ፡ተመገቢ፡፡ደግሞ፡በሰባት፡ወር፡ብዙ፡እንቅስቃሴ፡አይመከርም፡፡በዘጠኝ፡ወር፡ግን፡ይደገፋል፡ስለሁሉም፡ነገር፡፡በግልፅ፡ዶክተሮችን፡ጠይቂ፡ይጠቅምሻል፡፡

  • @ZainabZainab-lk4tl
    @ZainabZainab-lk4tl Před 2 lety +4

    እንቅስቃሴ ስራ መስራት ጥሩነው ምጥ አይጠናም እኔም አይቸዋለሁ መቀመጥ የለብሺም

  • @sofyasofya2791
    @sofyasofya2791 Před 2 lety +5

    ቁርአን ቅሪ ካልቻልሽ አዳምጭ በስልክሽ ከፍተሽ እሽ እኔ ሥጨናነቅ እደዚሕ ነው የማደርገው

  • @fitehakider3455
    @fitehakider3455 Před 2 lety +3

    በጣም ነው ናስ ያሳከኝ ግለፀና ነህ ይመችህ

  • @yarebiykeyrunmretlgi7275

    ትክክል የእውነት ባሁንሥዓት ዱዓ አሥፈላኪነው አብሽሩ አሏህ ያሽርሽ አሏህ በሰላም እቁምነገርያድርስሽ

  • @meryembantali2476
    @meryembantali2476 Před 2 lety +2

    አፊያየ መጀመሪያ አልሃምዱሊላህ እንኳንተሻለሺ ማር አትሞክረኝ አይባልምውደ እኔ ያንድልጅ እናትነኝ ግኝ መሮጥሳይሆን ዝም ብለሺ ተወዳ ተወድህ ተቀሳቀሺ ውደበጣም አሪፍነው አብሺሪእማ የመጀመሪያሺ ስለሆነ አንዳንድ ነገሮች ሊከሰቱብሺ ይችላሉ

  • @user-lw1ji1vb8h
    @user-lw1ji1vb8h Před 2 lety

    አላህ በሠላም ይገላግልሽ አፈያየ ሀያቲ

  • @wesignlewsitetenlalidegime3006

    mashllah Allah afiya yarish ayinau bayin beselam yasycu bal bilo zim meshrrshachum yimer

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 Před 2 lety +1

    አፊያዬ አልኸምዱሊላህ ተሻለሽ አብሽሩ ሁሉም ለበጎ ነው አላህ በሰላም ይገላግልሽ አንዳንድ ዩቱበሮች አላህ አደብ ይስጣችሁ ለሰው ክፉ ምትመኙ ለራሳችሁ ያርግላችሁ

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 Před 2 lety +1

    አወ ትክክል ነህ ናስር እንቅስቃሴ በጣም አሪፍ ነው

  • @MonaMohamed-dc3wh
    @MonaMohamed-dc3wh Před 2 lety +2

    Allah afeyashen yemelselesh

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 Před 2 lety +2

    አፍያየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ 🥰🥰

  • @ReemTube
    @ReemTube Před 2 lety

    እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ አፍያዬ

  • @helalsadet8155
    @helalsadet8155 Před 2 lety +4

    ወላሂ ከልቤ ድዋአረጌልሽ ነበር ሳስብሸ ጨነቀኝ ብቻ ደስታሽን ያሳየን ያረብ❤❤

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i Před 2 lety

      ሀምዲ ደሚሩኘ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    አፊየ በሰላም ወልደሽ ሳሚ ሁቢ
    እኔ አልሀምዱሊላህ ከወለድኩ 15ቀኔ በስደትም ቢሆን አልሀምደሊላህ

  • @mama901
    @mama901 Před 2 lety +2

    ፍርዶስዬ ኢሄኮ ሀላልሽ ነው በሀላል የሚረገዝ እርግዝና አያሳፍርም ያስደስታል እንጂ ፍሪ ሁኚ የኔ ቆንጆ

  • @user-pv4gi9zj5s
    @user-pv4gi9zj5s Před 2 lety +1

    ዋለይኩም እስላም እንዴት ናችሁ ፍርዶሴ አብሽርይ አላህ በሰላም እምትወልጅ ያድርግሽ አይዞሽ ፊራፍሬ ብይ ላንችም ለልጅሽም ይጠቅማል

  • @user-uq1wt5jz7g
    @user-uq1wt5jz7g Před 2 lety +1

    አላህ በሰላም ያገላግልሽ አብሽር እንቅስቀሴ አድርግ

  • @user-fu4xq9xj2r
    @user-fu4xq9xj2r Před 2 lety +2

    በርግዝና ጊዜ አዳድ ጊዜ ያማል ስለዚህ አብሺሪ አላህ አለሺ

  • @zubaidanasser3449
    @zubaidanasser3449 Před 2 lety +2

    Wa WA Wb ahlhi afeya yarigshe mare ❤️❤️❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውድ

    • @ayshaaayshaa5674
      @ayshaaayshaa5674 Před 2 lety

      Wl wr wb ahlhi afeya yargsh amre 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ey6kt8cz4w
    @user-ey6kt8cz4w Před 2 lety +2

    የኔ ውድ አብሽሪ አላህ በሰላም ይገልግልሽ ጠቃሚ ልጅ ይወፍቃቸሁ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @user-lf7cq9cn5x
    @user-lf7cq9cn5x Před 2 lety

    አይዞሽ ፍርኮስየ ምጥ ተይዘሽ መስሎኚነበር ብዙምግዜ ስለለኚገብቸላይክ አርጌሽ ነዉ የምወጣዉ እና አላህ በ ሰላም ይገላግልሽ የኔዉድድድድድድ

  • @user-mj8sy1tp3u
    @user-mj8sy1tp3u Před 2 lety +1

    ፍርድዬ አይዞሽ ማማዬ አልሀምዱሊላህ እንኳን ተሻለሽ በሠላም ወልዴሽ ደስታሽን ያሳዬን ዘንድ ዱአዬነው

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      Hayu እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @hayatyoutube2237
    @hayatyoutube2237 Před 2 lety

    ትክክልወንድም

  • @emanyoutube4800
    @emanyoutube4800 Před 2 lety +20

    ፍትህ ሰሚ ላጡት ወድም እህቶች ኧረ የሳኡድ ነገር ፍትህ በሉ ሁላችሁም

    • @halimatube4649
      @halimatube4649 Před 2 lety

      ቤተሠብእንሁንበታማኝነት

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      Emu እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @emanyoutube4800
      @emanyoutube4800 Před 2 lety

      @@Mafiyatube002 መጣሁ

    • @emanyoutube4800
      @emanyoutube4800 Před 2 lety

      @@halimatube4649 ነይ እሽ እመልሳለሁ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      @@emanyoutube4800 💝💝💝

  • @user-ft4wu5lx9b
    @user-ft4wu5lx9b Před 2 lety +3

    አላህ ፊያይ ይርግሽ በሰላም ይገላግልሽ

  • @mekiyayoutube641
    @mekiyayoutube641 Před 2 lety

    ወላሂ ሥታምሪ በቃ እንደዚህ ነው እሚያምርብሽ አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ ማማየ

  • @rawdatube9428
    @rawdatube9428 Před 2 lety +2

    አብሽሩ አሏህ ጥሩውን ነገረ ለዱኒያም ላኺራም የሚጠቅማችሁን አሏህ ይወፈቃችሁ ናስረም አታስብ አፊያም አይዞሽ ልብሽን ንፁህ አድረገሽ እጆችሽን ወዳሏህ ዘረጌያችው አሏህ ይስማሻል የማንንም ስው ጥሩ ያልሆኑ ኮሜንቱችን አታብቢ እህት

  • @zenabsharif6965
    @zenabsharif6965 Před 2 lety +1

    ALLHAA beselami yagalagileshi yen wud ehetee❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @heyattube8847
    @heyattube8847 Před 2 lety +5

    አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ነገር የሚሆነው አላህ የፈቀደው ነው አላሀምዱሊላህ አላህ ለናንተ ሚጠቅመውን ሷሊህ ልጅ ይስጣችሁ

    • @halimatube4649
      @halimatube4649 Před 2 lety

      ቤተሠብእነሁን

    • @halimatube4649
      @halimatube4649 Před 2 lety

      አላህ አፊያ ያደረግሺ እህቴ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      Hayu እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @user-qh6pu3fe9p
    @user-qh6pu3fe9p Před 2 lety +1

    ኣፍያየ እኔም የመጀመርያ ግዜ እደዝ ነበርኩት ሰው ስመጣ በጣም ከፍረት የተነሳ
    ግን ማፈር ጡሩ ኣደለም ሃላለቻ ነው በኣሁን ወቅት ኣይነወጣ ናቸው እዩን እዩን ይላሉ ኣላህ ሳልህ ልጅ ይስጣቹ ሓባይቦች

  • @user-yt4oq1nl4f
    @user-yt4oq1nl4f Před 2 lety +2

    አብሺሪ ፈርዶሥየ እኔም እያመመኝ ነዉ አርግዥ አልሀምዱሊላህ

  • @meryemkedir9627
    @meryemkedir9627 Před 2 lety +1

    waleykum Aselam werahmetulahi weberekatuhu alhamdulilah abshru

  • @maryammaryam7067
    @maryammaryam7067 Před 2 lety

    አብሽሩ ሁለት ዉቦቺ እህቴ አላህ በሰላም ወለጂልን ኢሻ አላህ አብሽሪ ባለቤትሽም መልካም ልጂ ነዉ

  • @fadilafadila3652
    @fadilafadila3652 Před 2 lety

    አለህ ወልደሺህ ለማስማ ያብቀሺ ውድ አብሽር ኡሩጉዚ ሰትሆኘ እንቅልፍ ይበዘል አብሺር

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Před 2 lety

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Allah chreso yashireshi Abeshir ehite

  • @user-hu4jq7uv6c
    @user-hu4jq7uv6c Před 2 lety +4

    አብሽሪ ወላሂ አጀቴ በላሹ እኔን የኔእህት አብሽሪ

  • @user-gb6ez7ub6u
    @user-gb6ez7ub6u Před 2 lety +3

    አላህ ሰላም ያድርግሽ የኔ ቆንጆ እኔ ረጅም ቢደው ማየት አልወድም ብቻ ሰላም ሁኝልኝ

  • @user-wr8eh7bo1i
    @user-wr8eh7bo1i Před 2 lety +2

    አላህ አፌያ ያርግሺ በሰላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃችሁ ደሞ ዱዓ ነው አትጨናነቂ አላህ ያለው አይቀርም አላህ ያቅልልሺ ውደ እቅስቃሴ አርጊ አትቀመጪ መቀሳቀስ ጥሩ ነው

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if Před 2 lety +7

    እንኳን በሰላም መጣሽ ወላሂ በጣም ደንግጪ ነበር ምን ሆና ነው ብዪ አላህ አፊያ ያድረግሽ እንቅስቃሴ አድረጊ ምግብ በደንብ ብይ ወተት ጠጪ 😍😍😍

    • @hawa7712
      @hawa7712 Před 2 lety +1

      ደምሪኝ በቅንነት 🙏

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      Medi እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @zenibaa5738
    @zenibaa5738 Před 2 lety

    መሸአላህ ተባረህአላህ በርቱ አይዞችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘🤲🇪🇹🇪🇹💯💯💯

  • @ssdfsd2317
    @ssdfsd2317 Před 2 lety

    አሏህ አፊየ ያረጊሸ አሏህ በሰለም ይገለጋሊሸ ውዴ

  • @fatoomamoosa8791
    @fatoomamoosa8791 Před 5 měsíci

    ማሻአላህ አለህ ይጨምርላቹ ፋቅራችሁን አላህ ያሽርሽ ዉዴ

  • @shambelbelayneh9951
    @shambelbelayneh9951 Před 2 lety +1

    አላህ በሙሉ ያዉጣሽ አፊያዬ

  • @Tube-ej1pg
    @Tube-ej1pg Před 2 lety +1

    አሏህ አፊያ ያርግሽ ፋፊየ በሠላም ዉለጂ ግን ለአዚም ተንቀሻቀሺ እኔ ምጥ ይዞኝ ለራሡ ገደል የሚመስል ደረጅ ነዉ ያመላለሡኝ

  • @rahamaarsii8217
    @rahamaarsii8217 Před 2 lety

    Alhamdulilahi fasikiyee 🥰🥰🥰🥰ahlen galbi

  • @user-hb7ru1oq6w
    @user-hb7ru1oq6w Před 2 lety

    አፊያዬ ኡከን አለህ አፈያ አደረገሺ ወዴ አቢሽሪ አለህ ከቺ ይሁን በዱዓ በርቺ👌👌❤

  • @user-wh7nm2zn8k
    @user-wh7nm2zn8k Před 2 lety +1

    የኔ ውድ እንኳን ተሻለሽ አልሀምዱሊላህ

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Před 2 lety

    አላህ አፊያ ያርግሺ አላህ ያሺርሺ ማማየ አብሺሪ ዱአነው

  • @zenabsharif6965
    @zenabsharif6965 Před 2 lety

    Allhaa yexabeqeshi yen konjoo siwodishi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @batalhamett4035
    @batalhamett4035 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሺ

  • @tesnimtube3286
    @tesnimtube3286 Před 2 lety

    አይዞን ማም አብሽሪ አላህ አፊያ ያርግሽ

  • @user-su8yi5ll7v
    @user-su8yi5ll7v Před 2 lety +5

    አልሀምዱሊላ ልቤ ቀጥ ብሎ ነበር ምን ሆሽ
    ብዬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @ekramyutb
    @ekramyutb Před 2 lety

    አለህ የጊዝሽ ውይኔ ጊን ፍርሁ ኢርጊዝን ይናፊቅኝ ናበር ሁሌም ንው የምየመው ክክ

  • @shembrahussenyoutube6871
    @shembrahussenyoutube6871 Před 2 lety +2

    እንኮን ደህና መጣሺ እህት አይዞሺ አላህ በሠላም እሁለት ያድርግሺ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @user-we1cl7yk5y
    @user-we1cl7yk5y Před 2 lety +2

    ከሁሉም ነገር እቅስቃሴ በጣም ያሥፈልጋል በእርግዝነውቅት ሁሌም መቀመጥ በጣም በሽታነው በርግዝና

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      እዚህ አሪፍ የትዳር ህይወት ቪድዮ አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @mehububatube2756
    @mehububatube2756 Před 2 lety

    አልኸምዱሊላሂ አላህ ይበልጡን አፋያ ያድርግሽ ኢንሻ አላህ በሠላም ትገላገያለሽ

  • @user-xz1gw4xy4y
    @user-xz1gw4xy4y Před 2 lety

    አፊያየ አብሽሪ የመጄመሪያ ሥለሆነ ነውጂ ምንም አትፍሪ አትጨነቂ ጥሩ አይዴለም ለፅሱም ውዷ እናም ወበር ነገረሰ ላይ ለመቀመጥ ሞክሪ