መቅሰስ እንብላ 💚💛❤

Sdílet
Vložit

Komentáře • 53

  • @Arsamatube
    @Arsamatube Před 7 měsíci

    Wooooiw ehtachn enkan dehna metashi endet newu yemiyamrewu

  • @abebutube
    @abebutube Před 7 měsíci

    ዋው የኔባለሙያ እንዴት አባቱ ነው የሚታምረው እመቤትዬ እጅሽ ይባረክ❤ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላም እመቤትየ ብልአፊያ ሀሪፍ አሠራር ነዉ ዉዴ

  • @ohminyatube
    @ohminyatube Před 7 měsíci

    yummy😊Nice vido thanks for sharing

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላም እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ያሚ ሀሪፍ መክሠሥ ነው ያሚ

  • @tanlochello8023
    @tanlochello8023 Před 7 měsíci

    Nice sharing! Have a great day

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube Před 7 měsíci

    👍👍👍

  • @umemuaztube
    @umemuaztube Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር ይለግሰን ቆይ መጣው አትጭራሺው ለብርድ አሪፍ ነው

  • @AwetTube
    @AwetTube Před 7 měsíci

    እመቤት የኔ ወድ ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላምሸ በክርስትና ይብዛለሸ በረቺ ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግልንንን 💞👍👈

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ሰላምሽ በክርስቶስ ፍቅርይብዛልሽአሜን ለሀገራችን ሰንምን ይመልስል ድል ለፋኖ በክብር ለተሰዉት ሰማይት ናቸዉ. ነፍሳቸው በሰላም ትርፍ. ጀግና ሙቶ. ሀገር ያኖራል

  • @zdhalabatube6104
    @zdhalabatube6104 Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ የተባረከ ምግብ ይሆንላቸው እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን

  • @KALISEMBILAN
    @KALISEMBILAN Před 7 měsíci +1

    I am a fan of citrus fruit on the delicious menu❤❤

  • @user-rw5hd3cw7f
    @user-rw5hd3cw7f Před 7 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ከሰው ልጅ በሙሉ ይሁን አምላክ ለቅድስት አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይላክልን ስለነበረ ስሀትና ቆያታ ከልብ እናመሰግናለን ከዝህ በላይ እንጠብቃለን በርች ውድ የአገር ልጅ

  • @MAskeytube
    @MAskeytube Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ ደስ የምል ማክሰስ ነው ዝግጂት ነው የተባረከ ይዉን ብለናል

  • @tigistyoutubeyoutube12
    @tigistyoutubeyoutube12 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት አላችሁ ቤተሰቦች ዋውውው በጣም ምረጥ ነው የተባረከ ይሁን

  • @zed482
    @zed482 Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እሙ ሰላም ለሀገራችን በርችልኝ 🌺🌺

  • @kunFeyekunTube2
    @kunFeyekunTube2 Před 7 měsíci

    ሠላም ሰላም እመቤት እንኳን ደህና መጣሽልን አሪፍ ቆይታ ነበር እህቴድልልልልልል💛❤️💚💪💪💪💪 ብል አፊያ ብያለሁ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 7 měsíci +1

    ሰላም እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ
    እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል ወርሀዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረስን
    ፈረውላ ብርቱካን በቀሎ ሻይ ዳቦ ሀይልና ሙቀት ይስጣል አላልሽም እውነት ነው ሻይ በብርሌ ተይ ግን እሙዬ አታስቂኝ አወ ይደረጋል ማለትም የማይሰበር ብርሌ አለ
    አማራነት ውርድት መስሎ የሚታያቸው ጠላቶች ናቸው ብቻ ቢረፍድም ቢዘገይም ይነገል እንደመሸ አይቀርም የንፅሀን ደም የትም ፈሶ አይቀርም ሙሲያችብ ብሎ የተቀበለውን ንፅሀን ህዝብ አስለቀሰው በሀዘን በችግር በመከራ በረሀብ ከሞቀ ቤታቸው ተገደሉ ጎዳናላይ ወጡ ተራቡ ታረዙ ተፈናቀሉ ወጣቱ አለቀ የድሀው ልጅ ታረደ ተጨፈጨፈ እፍፍ ብቻ ከባድ ነው
    ቁርስ ልብላ ብየ ነው የመጣሀት አልሽ የኔ ውድ
    በኔ ግዜ አንድ እናት ማልቀስ የለበትም ያለ ሰው ግን ደም አለቀሱ 😢😢 ይህ ቀን እልፎ ሌላ ግዜ ይመጣ ይሆን ግን 😥 ሁላችንም ነበር ሀገር ገብተን ያልነው ግን አልተሳካም ምን ዋጋ አው እድሜ ለመንግስታችን ሁሉንም ምኞታችን አጨናገፈው እውነት ይመነምናል እንጂ አትበጠስም ድል ለአማራ ህዝብ ለተጎዳው እውነት ነው ለሀገር ለወገን ነው የሚመቱን ለነፃነት

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Před 7 měsíci

    አሰላምአሊኩምወራመቶላሂወበረካቱሁ የኔ ውድ ውካንመጣሽ ዋው አሪፍ ነው ብሊበልአፊያ❤❤

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Před 7 měsíci

    Egzbhr yemesgn selamish yebzalegn emu wude enkuan baselam metesh wowwww ewntaaa yetabarek yehun eht❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 7 měsíci

    ዋውው እምዬ የበቆሎዋን ቆሎ ግን ምን አስበሽ ነው 👌👌👌እሙዬ የኔ ውድ ልክ ነሽ ሞት ይማይቀር ነገር ነው መልካም ስራ ሰርተን እንለፍ ድል ለፋኖ እመኑኝ ፋኖ ያሸንፋል 💚💛❤💪💪💪

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ ❤❤❤

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ዋዉዉዉ ቆሎም አልቀረ ቢል አፊያ ዉዴ መሻአላህ 👍

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Před 7 měsíci

    ዋው እሙ መጣን😂 ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ይበል ፈጣሪ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሠላሟን ይመልስልን ሠላም ፍቅር🎉🎉🎉 አንድነት መተሳሰብ ይስጠን

  • @zemzemzemzem6661
    @zemzemzemzem6661 Před 7 měsíci

    ሰለም ሰለም እንኳን መጠሺ ሰለም አነሰድናት መትሰሰብ መቸቸል ለሀገረቸን አረፈ ቁይት ናበር በረቸ ደቡወ ለሚን ተቁረሰ ቡናሰ ይተለ አሚን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @meymunatube
    @meymunatube Před 7 měsíci

    ሰላም እሙየ
    ዋው ሲያምር
    አላህ ሰላሙን ያምጣልን ምኑን መክሰስ አበላሽን 😀

  • @erhmettubeh
    @erhmettubeh Před 7 měsíci

    እሙዬ እንኳን ደህና መጣሺ ዋዉዉዉ ሀሪፍ ቆያታ ነበር በርቺልኝ🌹🌹🌹🌹😍

  • @kabiranaji2154
    @kabiranaji2154 Před 7 měsíci

    جميل ورائع شكرا لك صديقتي 🌹💜🌹😛😛😛

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 Před 7 měsíci

    ሰላም እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ያብዛልን
    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ብይልኝ ጠጭልኝ የሆድ የሆድሽን እያወራሽ

  • @seadaborenatube1189
    @seadaborenatube1189 Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላም እመቤትየ ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ሀገራችን ሠላም ያድረግልን ያረብ

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 7 měsíci

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል የተባረከ ይሁንልሸ🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bzu632
    @Bzu632 Před 7 měsíci

    ሰላም ሸይብዛ እሙየ እንኳን ደህናመጣሸ
    ትክክልነሸ በኔ ዘመን የምታለቅሰ እናት የተችም ብሎ ነበር ግን የአማር እናት 😢
    በጣም ከባደጊዜ ላይ ነን ያለነዉ በአሁን ሰአት አሳባችንንም እቀዳችንንም ብጥብጥ ነዉ ያርገብን ፈጣሪ ይብጥብጠወ ሌላምንም አለልም 😭😭
    እንኳን አብሩ አደርሰን ዛሬ ገብርኤልነዉ ለከ አይ🤔 እኔ አርሰች ዋለሁኝ ዳቦዉ,,ሻይ,,,ፈረዉላ,,በቆሎ,,ብርቱ ከኑ ለብርደ ጥርነዉ ግን,,ብቀቀይዉ ,,ይሻል,,ነበር በቆሎዉን ,, የተባርከይሁንልሸ
    ደልለማርዉ ወገናችን በገፍለሚገደለዉ በገፍለሚ ሰቃየዉ 😥💚💛❤

  • @sytube5569
    @sytube5569 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እሙዬ እንኳን ደህና መጣሸ እሙዬ እንኳን ደህና መጣሸ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን አሜን ከሞትማ ማንም አይቀር ፍኑን መግጠም ያቃተው ንፁሀን ይጨርሳል

  • @ZUZUHAYIK
    @ZUZUHAYIK Před 7 měsíci

    ሰላም ❤❤ ሰላም❤❤ ሰላምለዚህቤት🎉🎉 ማሻአላህ🎉🎉 ጡሩቆይታነበር🎉🎉🎉

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Před 7 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ አሜን ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሀገራችን አንድነት ለሁላችንን የተባረከ ይሁን ብይልኝ ስለግብዥሽ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Bsrate
    @Bsrate Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንካን በስላም መጣሽ Embietey 😍😍😍 ሰላም ለሀገራችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @MAMA-tube2190
    @MAMA-tube2190 Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላም እመቤት ሠላምሽ ይብዛ ውዴ እንኮን ደህና መጣሽ የጤና ምግብ ይሁን አላህ ሠላሙን ያምጣልን ያረብ 😢😢❤❤🎉

  • @emusumyatube
    @emusumyatube Před 7 měsíci

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላምን መተሳሰብን አንድነትን ለሀገራችን ያድርግልን አፊፍ ቆይታ ነበር ቀጥሉበት ውዶቸ በያላቹህበት ሰላም ሁኑልኝ በድዋ በፅለት ሀገራችንን እናስባት ዙሮ መግቢያችንን
    ጦርነት በቃ ይበለን በያለንበት ሰላም ያድርገን

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Před 7 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ፈጣሪ አምላክ ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን መክሰስ እመቤት ተይ ኑሮ ውድ ነው እኳን የሸመተ ያረሰም ያዳግታል😂😂

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Před 7 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @fafi6852
    @fafi6852 Před 7 měsíci

    እንካን ደህና መጣሽ እሙዬ ሰላምሽ ብዝትት ይበል ሰላም ላገራችን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን የተባርከ የተቀደሰ ይሁንልሽ እሙዬ ዉደ🎉❤

  • @marmar-vh2og
    @marmar-vh2og Před 7 měsíci

    ዎውውውውውውው😍😍😍😍😍👍

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Před 7 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙእኳንም ሰላም መጣሽ ውዴ

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Před 7 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ💞💞❤❤💞💞💞💞👍ዋው

  • @amaamm8623
    @amaamm8623 Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ለዚቤት ለቤትሽ አደስነኝ አሚን አሚን አሚን እወነትነው ማሬ እንዛምድ ሰለአገኘሁሽ ደስ ብሎኝል ነገ መልሽ ዛሬ ደመሪነኝ ገና አስጀመሪነኝ❤❤❤

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 Před 7 měsíci

    ሠላም እሙዬዬዬ ዋውውውው እንኳን በሠላም በጤና በደስታ በፍቅር በደስታ መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ ቆጆ ቆይታ ነበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akramgader3721
    @akramgader3721 Před 7 měsíci

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shemistube
    @shemistube Před 7 měsíci

    ስላም እዝህቤት እንኮን ስላም መጣችሀ🍉🍉🍉🍿🍿🍿🍿🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍒🍒🍒🍒🍒🍒ባለሙያ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před 7 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛ እመቤት አለሽ ግን

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 Před 7 měsíci

    ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እዲሁም የእመቤት ቻናል ተከታዮች እደት ናችሁ ።በዚህ ሰአት ሁላችሁም በዘመናይ መሳሪያ አማራን ለመጨረስ መሳሪያ እያስገባነው ስለዚህ ሁላችንም ልንተባበር ይገባል።ወያኔ በልምጭ ሰላሳ አመት ገዝቷል ።እኛ በዘመናውይ መሳሪያ እደት ነው መግዛት የማንችለው በማለት ለመጨፍጨፍ ተነስቷል

  • @Zinutiti
    @Zinutiti Před 7 měsíci

    ዋውው መጣን ግን ለሁላችን ይበቃ ይሆን 😂

  • @sytube5569
    @sytube5569 Před 7 měsíci

    ዛሬ ዴቦው ተቆርሰ ሸርር አግዷልአሁን

  • @mesi21tube
    @mesi21tube Před 7 měsíci

    አብይ ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ ሌላ ምንም