Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፓስተር ቢንያም የተደበቀውን ሚስጥር አፈረጠው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2024

Komentáře • 373

  • @kalabeabera1953
    @kalabeabera1953 Před rokem +19

    ሰላም ላንተ ይሁን። ጥሩ እና መልካም ፕሮግራም ነዉ የምትሰራዉ ነገርግን በዚህ ልክ የማያንፅ ምሳሌ የማይሆን ሰዉ ባታቀርብ መልካም ነወ ። ተባረክ

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      በእውነት አመንዝራና ዘማዊ ግብረ ሰዶማውያን ትጮሃላችሁ በእውነት ላይ ሰለቆምኩኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ልጅነቷችሁ ተገለጠ።እኔ የሥላሴ ነኝ አበቃ!!!

    • @jss1027.
      @jss1027. Před rokem

      ​@@binyamshitayeአቶ ቢንያም ፣ምናልባት ያንተ ልምምድ ልሆን ይችላል የተናገርከው።እንደ ህፃን ልጅ ፣ተናገሩኝ ብለክ አታለቃቅስ።ጩጬ

    • @jelo3241
      @jelo3241 Před rokem

      @@binyamshitaye ወይ እውነት ??? እውነትማ አርነት ያወጣል እንጂ እንደዚህ ለዝናና ለምድራዊ ሃብት ብሎ ወንጌልን አያሽቅጥም ከምር እግዚአብሔር ይርዳህ ጌታ ይድረስልህ !!

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      እኔ የእውነት ሰው ነኝ የሚጠሉኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ቡችሎች ናቸው። ማጋለጤን እቀጥላለሁ የምትተቹኝ አብዛኞቻችሁ ሰዶማውያን ናቹ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ የተናገርኩት እውነት ነውና በአንቦ ውሃ ዋጡት እንዲበትንላችሁ ሃሃሃሃሃሃ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ!!! ቀለሜ ትዙ ከረጩባችሁ አዚም ነፃ ውጡ በኢየሱስ ሰም አሜን

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před rokem

      በትክክል

  • @tadeletesema2403
    @tadeletesema2403 Před rokem +36

    ይህ ሰው እኮ መናገር እንጂ መስማት አይፈልግም።

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem +2

      በእውነት አመንዝራና ዘማዊ ግብረ ሰዶማውያን ትጮኻላችሁ በእውነት ላይ ሰለቆምኩኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ልጅነት ተገለጠ እኔ የሥላሴ ነኝ አበቃ!!!

    • @jelo3241
      @jelo3241 Před rokem

      Exactly he doesn't want to listen wow

    • @yonasghebre2411
      @yonasghebre2411 Před rokem

      Very true

    • @yonasghebre2411
      @yonasghebre2411 Před rokem +1

      ጠያቂ ጎበዝ ነህ የሚሰማ ሰው ግን ኣላጋጠህም u r not lucky bro also he is lair

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      እኔ የእውነት ሰው ነኝ የሚጠሉኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ቡችሎች ናቸው። ማጋለጤን እቀጥላለሁ የምትተቹኝ አብዛኞቻችሁ ሰዶማውያን ናቹ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ የተናገርኩት እውነት ነውና በአንቦ ውሃ ዋጡት እንዲበትንላችሁ ሃሃሃሃሃሃ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ!!! ቀለሜ ትዙ ከረጩባችሁ አዚም ነፃ ውጡ በኢየሱስ ሰም አሜን

  • @mela05
    @mela05 Před rokem +12

    የማያንፅ ሰው ትህትና የሌለው ስለ እየሱስ ሳይሆን ስለራሱ የሚናገር ክርስቶስ የማይታይበት ስጋዊ ብቻ ሰው ነው እናፍራለን በእርሱ

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      እኔ የእውነት ሰው ነኝ የሚጠሉኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ቡችሎች ናቸው። ማጋለጤን እቀጥላለሁ የምትተቹኝ አብዛኞቻችሁ ሰዶማውያን ናቹ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ የተናገርኩት እውነት ነውና በአንቦ ውሃ ዋጡት እንዲበትንላችሁ ሃሃሃሃሃሃ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ!!! ቀለሜ ትዙ ከረጩባችሁ አዚም ነፃ ውጡ በኢየሱስ ሰም አሜን

    • @asnawb4341
      @asnawb4341 Před rokem

      ጀግና ነው እውነቱን የተከተለ የክርስቶስ ባርያ በርታ ፓስተር ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

    • @sarahhabtamu6118
      @sarahhabtamu6118 Před rokem

      አሰተኛው እየሱስ እኮ ነው እናንተ ጋር ያለው እናቱን ማያከብር ዳቢሎስ ለዛ ነው ሰው ሲለወጥ ጭርርር የምትሉት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ

  • @jorgestephen7438
    @jorgestephen7438 Před rokem +9

    ይሄ ሰውዬ ሲያወራ ይጨንቀኛል ከመስማት መጮህ ይወዳል

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      በእውነት አመንዝራና ዘማዊ ግብረ ሰዶማውያን ትጮላችሁ በእውነት ላይ ሰለቆምኩኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ልጅነት ተገለጠ እኔ የሥላሴ ነኝ አበቃ!!!

    • @ruthc7527
      @ruthc7527 Před rokem

      እኔ እራሱ ይጨንቀኛል ሁለት ምላስ ስላለው ነው

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před rokem

      ​@@ruthc7527 አነም ይጨንቀኛል አልሰማም

  • @alemworld
    @alemworld Před rokem +9

    ወይ አይሰማ ወይ ደህና ነገር አይናገር ወይ አርፎ አይቀመጥ ምን ይሻላል ሠው አያከብር 😢 ጌታ ሆይ

  • @AMER0521
    @AMER0521 Před rokem +4

    ይሄ ሰውዬ ወደፊት እንደ ፍቅርሲዝም የራሱን ሀይማኖት እንዳይመሰርት ያስፈራል እንደ አማኝ ስገመግመው ምቾት ፈላጊ ነው

  • @YaredAlemayehy-zt3pi
    @YaredAlemayehy-zt3pi Před rokem +9

    የእግዚአብሔር መንፈስ ሲርቅህ ቅድሚያ ሞገስህ ይወሰዳል።

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem +1

      በእውነት አመንዝራና ዘማዊ ግብረ ሰዶማውያን ትጮሃላችሁ በእውነት ላይ ሰለቆምኩኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ልጅነቷችሁ ተገለጠ።እኔ የሥላሴ ነኝ አበቃ!!!

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      እኔ የእውነት ሰው ነኝ የሚጠሉኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ቡችሎች ናቸው። ማጋለጤን እቀጥላለሁ የምትተቹኝ አብዛኞቻችሁ ሰዶማውያን ናቹ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ የተናገርኩት እውነት ነውና በአንቦ ውሃ ዋጡት እንዲበትንላችሁ ሃሃሃሃሃሃ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ!!! ቀለሜ ትዙ ከረጩባችሁ አዚም ነፃ ውጡ በኢየሱስ ሰም አሜን

    • @lielttessema2335
      @lielttessema2335 Před 2 měsíci

      This person have Evi sprit behind him

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 Před rokem +2

    ይህንን ለሆዱ ያደረ ሰው አወዛጋቢ ማለትህ ገርሞኛል ። አንድም ቀን ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ብሎ የማያውቅ የሿሿ ፓስተር ።

  • @seband7364
    @seband7364 Před rokem +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄ ሰውዬ ግን ኮሜዲያን ይመስለኛል ቢኒ የቢራዋን ነግር ብትነግረን

  • @takelebzuayehu7520
    @takelebzuayehu7520 Před rokem +2

    ቢኒያም እንኳን ወደ 44ቱ ኮተቶችህ በሰላም ገባህ የክርስቶስን ደም ረግጠህ ወዴት ወዴት ?

    • @mekonnenmelese13
      @mekonnenmelese13 Před rokem

      ደነዝ ነገር ነክ ,,,,,,,,,ፓስተር ቢንያም በገባው ልክ ነው እየኖረ ያለው ባይሆን አንተም በእዩ ጩፋ እርግጫ ልክ የገባክን ኑር ።

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před rokem +6

    ወንድማችን ተባረክ ! ይህ ሰውዬ ከሳሽ መንፈስ አለበት 100% ትክክል ነኝ ? ግን ግን ያስታውቃል ከእውቀት ነፃ ነው ፡፡

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      እኔ የእውነት ሰው ነኝ የሚጠሉኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ቡችሎች ናቸው። ማጋለጤን እቀጥላለሁ የምትተቹኝ አብዛኞቻችሁ ሰዶማውያን ናቹ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ የተናገርኩት እውነት ነውና በአንቦ ውሃ ዋጡት እንዲበትንላችሁ ሃሃሃሃሃሃ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ!!! ቀለሜ ትዙ ከረጩባችሁ አዚም ነፃ ውጡ በኢየሱስ ሰም አሜን

  • @henokabraham607
    @henokabraham607 Před rokem

    ፓስተር ቢንያም ልብህ ፈጣሪ ያውቀዋል እነሱን ለማስረዳት አትድከም አክባሪህ ነኝ

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu2671 Před rokem +5

    በሕይወቴ ከዳምጥኳቸው አስቀያሚ ቃለ መጠይቅ ግንባር ቀደሙ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ።

  • @youaremyjoy2
    @youaremyjoy2 Před rokem +4

    ሲስተር ቢንያም አማኑኤል ሆስፒታል ብትልኩት ይሻላል

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      እኔ የእውነት ሰው ነኝ የሚጠሉኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ቡችሎች ናቸው። ማጋለጤን እቀጥላለሁ የምትተቹኝ አብዛኞቻችሁ ሰዶማውያን ናቹ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ የተናገርኩት እውነት ነውና በአንቦ ውሃ ዋጡት እንዲበትንላችሁ ሃሃሃሃሃሃ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ!!! ቀለሜ ትዙ ከረጩባችሁ አዚም ነፃ ውጡ በኢየሱስ ሰም አሜን

  • @danelsemachw6261
    @danelsemachw6261 Před rokem +7

    ይህ ሰው ግን ጤነኛ ነው ? ይህሰው የተያዘበት በሽታ ግን ሳይንስ አልደረሰበትም 😉

    • @gman7833
      @gman7833 Před rokem

      ጠቋር ነው ባክህ ወዳጄ

    • @merrytam345
      @merrytam345 Před rokem

      Exactly 😂😂😂

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před rokem +5

    ወንድሜ አንተ ጌታ ይባርክህ ጎበዝ ነህ ጥያቄዎችህ ትክክል ነው ግን ይሄ ስውዬ እግዚአብሔር ይድረስለት የምትጠይቀውና የሚመልስው በዛ ላይ የት ታውቃለህ እያለ የሚለፈልፈው ነገር ወዶ አይመስለኝም ችግርማ አለ ። በስመአብ አሳዘንከኝ ከምር ጋሽ ሽታዬ

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      እኔ የእውነት ሰው ነኝ የሚጠሉኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ቡችሎች ናቸው። ማጋለጤን እቀጥላለሁ የምትተቹኝ አብዛኞቻችሁ ሰዶማውያን ናቹ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ የተናገርኩት እውነት ነውና በአንቦ ውሃ ዋጡት እንዲበትንላችሁ ሃሃሃሃሃሃ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ!!! ቀለሜ ትዙ ከረጩባችሁ አዚም ነፃ ውጡ በኢየሱስ ሰም አሜን

    • @jelo3241
      @jelo3241 Před rokem +1

      @@binyamshitaye ይሄ መልሶት ራሱ ከእርሶ አይጠበቅም ግን ደግሞ የሚያሳዮት ባህሪያት ሁሉ ከእድሜዎት ጋር አይሄድም ግን ግዴሎትም እናት ቤተክርስቲያን ትክክል ናት ካሉ ተመለሱና አሳዮን እኛም እንገላገል በእውነት ክርስቶስ አይሰደብ በእርሶ ምክንያት

    • @hilidental7686
      @hilidental7686 Před rokem

      ​@@binyamshitaye በታቦት ታምናለህ በማሪያም ምልጃ ታምናለህ

  • @kenawako7190
    @kenawako7190 Před rokem +6

    I couldn't finish this interview, wate of time to listen this guy

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před rokem +1

    መስማት ከማይችል ሰው ጋር መነጋገር በራሱ ወደ አለመስማት መለወጥ ነው፣ ቢኒያም ስላንተ የሞተው እየሱስ ይርዳህ!!!!

  • @yohannes9565
    @yohannes9565 Před rokem +7

    ነበርኩ ነበርኩ እና ምን ይፈጠር ይሁዳም ከኢየሱስ ጋር ነበር እኮ !!

  • @firaolabdissa6547
    @firaolabdissa6547 Před rokem +11

    በ አርሰናል ማልያ ለ ማንቼ የሚጫወቱ ፓስተር 😔

    • @gman7833
      @gman7833 Před rokem

      😅😅😅😅😅😅😅ጥሩ አገላለፅ ነው:: ዘና አርጋኛለች

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      በእውነት አመንዝራና ዘማዊ ግብረ ሰዶማውያን ትጮላችሁ በእውነት ላይ ሰለቆምኩኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ልጅነት ተገለጠ እኔ የሥላሴ ነኝ አበቃ!!!

    • @jss1027.
      @jss1027. Před rokem +1

      ​@@binyamshitayeየተክልዬ ተቅማጥ 😂😂😂

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      እኔ የእውነት ሰው ነኝ የሚጠሉኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ቡችሎች ናቸው። ማጋለጤን እቀጥላለሁ የምትተቹኝ አብዛኞቻችሁ ሰዶማውያን ናቹ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ የተናገርኩት እውነት ነውና በአንቦ ውሃ ዋጡት እንዲበትንላችሁ ሃሃሃሃሃሃ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ!!! ቀለሜ ትዙ ከረጩባችሁ አዚም ነፃ ውጡ በኢየሱስ ሰም አሜን

    • @kalkidanmuhaba8124
      @kalkidanmuhaba8124 Před rokem

      ​@@binyamshitaye ቅዱስ መንፈስ ካንተ ጋ እንደሌለ ስድቦችህ ያስታውቃል 😂😂😂

  • @zekariasrare4497
    @zekariasrare4497 Před rokem +6

    ወደ አማኑል ሆስፒታል ሪፌር ይጻፊለት

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 Před rokem +3

    ይህ ሰው እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ሰው በሌለበት የሰው ማንሳት ሓሜት አይደለም
    ፓስተር ፃድቁ የመተቸት ሞራል የለህም እርሱ ለውንጌል ዋጋ የከፈለ ታላቅ አገልጋይ

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před rokem +3

    ልደመጥ ብቻ ልስማን አያውቅም ፣ ትዕቢትና ውሸት አለበት ሊከበር ይፈልጋል ግን ዋጋ ይከፍላል፡፡

  • @sinaimountain
    @sinaimountain Před rokem +1

    እነዚህ ከእናንተ ጋር ሲጋበዙ በፍቅር ግብዣችሁ እንደ እድፍ ናቸው፤ እንደ እረኞች ያለ ፍርሃት ራሳቸውን ይጠብቃሉ፤ በነፋስ የተወሰዱ ውኃ የሌለባቸው ደመናዎች፥ ፍሬ የማያፈሩ ሁለት ጊዜ የሞቱ ከነሥራቸው የተነቀሉ በበጋ የደረቁ ዛፎች፥ ናቸው!!
    These are spots in your feasts of charity, when they feast with you, feeding themselves without fear: clouds they are without water, carried about of winds; trees whose fruit withereth, without fruit, twice dead, plucked up by the roots;
    ይሁዳ 1:12

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Před rokem +6

    ቢኒያም አረ ፍታን አቅለሸለሺከን

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      በእውነት አመንዝራና ዘማዊ ግብረ ሰዶማውያን ትጮሃላችሁ በእውነት ላይ ሰለቆምኩኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ልጅነቷችሁ ተገለጠ።እኔ የሥላሴ ነኝ አበቃ!!!

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před rokem

      ኤነም

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 Před rokem +2

    ከተጠየቀው ውጭ ከመለፍለፍና ከመጮህ በቀር ምንም የማያውቅ ጥራዝ ነጠቅና ከንቱ ሰው መሆኑን አይቻለሁ። ዝም ብሎ ለፍላፊ ብቻ ነው።

  • @edengirmay7697
    @edengirmay7697 Před rokem +1

    አቤት ምላስ አቤት ምላስ አቤት ምላስ. ለምን ይህንን ሰው እንደምታቀርቡት አይገባኝ??

  • @demirewabeta3480
    @demirewabeta3480 Před rokem +4

    አንድ ሰው መስማት ካቆመ ችግር ውስጥ እንዳለ ማወቅ ይቻላል ።

  • @wudeshermeka6269
    @wudeshermeka6269 Před rokem +2

    ኧረ ይህ መድሃኒቱን የጨረሰ እብድ አታቅርቡብን ስለጆሮአችን ተጠንቀቁ እርሱ ክርስትናና አለማዊነት የተደባለቀበት ሰው ነው። ሲጠየቅ እንኳ አዳምጦ መመለስ የማይችል የዞረበት ስለሆነ የሚያስተውል ከሆነ እንደገና በትህትና ወደጌታ መቅረብ አለበት። ጋዜጠኛውን አላናግር አለእኮ ታዲያ ይህ ሰው ጤነኛ ነውን?????

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    ቢኒያምን ብር ብቻ ስጠው ችግር የለበትም ይሰቅለሀል እንኳን ዶክተር ፕሮፌሰርም ይልሀል

    • @hanimesfin4038
      @hanimesfin4038 Před rokem

      Ortodox less birr sete endatel becha 😂😂😂😂

  • @fanti2985
    @fanti2985 Před rokem +1

    መፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ሳይሆን አሁን በዚህ ዘመን እንድንኖርበት ህይወት እንዲሆነን የተፃፈ አንጂ ያለፈ ታሪክ አይደለም

  • @yonassedebo1732
    @yonassedebo1732 Před rokem +3

    ስለ ለፈለፈ ያወቀ ይመስለዋል .... አሞታል አሳክሙት

  • @dawitmaya5704
    @dawitmaya5704 Před rokem +5

    ይህ ሰው ለአፊ ለካት የለውም፣ እኔ እኔ እኔ የውድቀት መጀመሪያ ነው ፡ ወንድሜ ወደ ልብህ ተመለስ

  • @tizitagetachew6353
    @tizitagetachew6353 Před rokem +3

    እባክህን እ/ርን ፍራ አንተ ፖስተር አይደለህም

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 Před rokem +1

    ጌታ ይቅር ይበልህ አቶ ቢንያም ሽታዬ አንተ የወንጌል አማኞች የምትወጋ የመሃበረ ቅዱሳን ተላላኪ ነህ የ 650 ሺህ + የ150 ሺህ እቃ ገዝቶ የሰጠህ ማነው?

  • @tsehayterefe5406
    @tsehayterefe5406 Před rokem +1

    ፓስተር ኣለመሆንህ የሚታወቀው እኮ በተግባር ይገለፃል ስለዚህ ራስ ህን ፈት ሽ ደግሞ መስማት ቻል መችም ለባተሰቦች ህ አፈርኩላቸው ምህረት ያድርግልህ አቶ ብንያም

  • @danielengida3647
    @danielengida3647 Před rokem +2

    ዝብርቅርቅ መነሻውና መድረሻው ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ የተራራቀ

  • @mengistumulatu106
    @mengistumulatu106 Před rokem +2

    አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል። በእየሱስ ስራ ያልረካና ያላረፈ እርሱ እንዲህ ሞገሱ ተገፎ ይንከራተታል። መንገድ እውነትና ህይወት የሆነልህ አይበቃህምን? ስለ ማን ይሆን የምንከራከረው ? ስለ ስሙ ስለዳንበት ስለ ክርስቶስ እየሱስ ብቻ እናውራ ይሄ ብቻ ህይወት ነውና። ሻሎም

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před rokem +1

    ልጁ መጠየቅ የሚፈልገውን መጠየቅ አልቻለም ሰውየው የሚያወራው የራሱን ሐሳብ ነው ሰውየው ወንጌል ምን ማለት እንደሆነ አልገባውም በደመ ነብስ ነው የሚያወራው እርሱ የሚፈልገው ዝናን እውቅናን ነው
    ወንጌል ደግሞ እውነቱን እውነት ሐሰቱን ሐሰት የምንልበት እንጂ ከሐሰት ጋር ከጥቅም ጋር የምንተሳሰርበት ህይወት አይደለም

  • @melatmustefa7395
    @melatmustefa7395 Před rokem +7

    ደሞ ጩኽቱ አለመስማቱ ጌታዬ ሆይ ና

  • @tadeletesema2403
    @tadeletesema2403 Před rokem +3

    ይህ ሰው። ስጋዊ ክርክር እንጂ መንፈስ ቅዱስ የለበትም።

  • @samrawityemane8940
    @samrawityemane8940 Před rokem

    ምን አርግ ነው ምትሉት ፓስተር ቢኒ እንንተ መስማት ምትፈልጉት ሳይሆን መስማት የሚያስፈልጋችሁን ነው የሚናገረው እውነት እውነቱን❤❤ እግዚያብሄር ይባርክህ🙏

  • @gelanagudeta3088
    @gelanagudeta3088 Před rokem +1

    ኣፍርብሃለው ቢንያም ከፓስተር ጻድቁ ጋር የግል ጥላቻ ብሌህ የሰውን ሀይማኖት የተቀበልክ ወንጌልን የምሳደብ በሰው ተቅማጥ ከምያምኑትን ጋር ተቀላቅለህ የምትሟገት ያሳዝናል ኣንቴ ራሲ ትላለህ ተጫማሪ መጽሓፍቶች 66ቱ እያሉ ለምን ተጨማሪ ተፈለገ የምል ኣታስብም ሌላ ደግሞ ብዙ ትናገራለህ ማስማት ኣትፈልግም እሄ ደግሞ ምንም ኣለማወቅህን ያሳያል እዚ ግን ለግለስብ ጥላቻ የተነሳ ወንጌልን የምታጣምመው የብዙ ሰዎችን ህዎት የምያበላሽ ነው ደማቻው ካኣንተ ይፈለጋል እባክ ግዜ ኣለህ ንሳግው

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Před rokem +2

    ሺታዬ ሂድ ወደ ፈለክበት በሁለት ማለያ አትጫዎት አትለፍልፍብን

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      እኔ የእውነት ሰው ነኝ የሚጠሉኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ቡችሎች ናቸው። ማጋለጤን እቀጥላለሁ የምትተቹኝ አብዛኞቻችሁ ሰዶማውያን ናቹ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ የተናገርኩት እውነት ነውና በአንቦ ውሃ ዋጡት እንዲበትንላችሁ ሃሃሃሃሃሃ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ!!! ቀለሜ ትዙ ከረጩባችሁ አዚም ነፃ ውጡ በኢየሱስ ሰም አሜን

  • @berhanbelete9320
    @berhanbelete9320 Před rokem +1

    ቢኒ በልጅነትህ የሠፈር ጉልቤ የነበርክ ትመስላለህ።
    በጣም ግትር ነህ።
    የንግግር ተራክቦ ችግር አብሮህ ያረጀ ነው።

  • @berhanudeamo
    @berhanudeamo Před rokem +1

    አይ ፓስተር ገና አማኝ መሆኑ ራሱ ያጠረጥራል። ይህ ሰውዬ ምላስ እንጅ ጆሮ የለውም።

  • @felekewolde3824
    @felekewolde3824 Před rokem +7

    ካልጠፋ ሰው? ያመዋል? በሽተኛ ሰው🤔

    • @destabuta774
      @destabuta774 Před rokem

      Ante wore bicha ato beyana 😳😳😳

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před rokem

      ኤሔ የሞተ አዳም መታሐልሰል መፈሱነዉ

  • @dawitkassa3757
    @dawitkassa3757 Před rokem +1

    ይህ ሰዉ ጠነኛ ነዉ መስማት የማይችል ልናገር ቆይ ስማኝ ከማለትና ምን ታዉቃለህ ዉጭ የማያዉቅ

  • @derejegetachew7013
    @derejegetachew7013 Před rokem +1

    ጠያቂውም/የፕሮግራሙ አዘጋጅ በቂ ዝግጅት ያደረገ አይመስልም ፓስተር ቢኒያምም መናገር እንጂ መስማት አይፈልግም።
    ባገቃላይ ፕሮግራሙ/ጭቅጭቁ በመዋቅርና አደረጃጀት ዙሪያ ያሉ ችግሮችን ለማንሳት የተፈለገ ቢሆንም ፍሬ ነገር አላገኘሁበትም!!!

  • @zedbar7
    @zedbar7 Před rokem +4

    ይሄ ነቅሏል

  • @mezmurplace9296
    @mezmurplace9296 Před rokem

    በእየሱስም ይሄን ሰውዬ መስማት እራሱ ከእግዚአብሔር መንገድ መውጣት ነው። so painful to watch! ጌታ ይርዳው።

  • @mg6583
    @mg6583 Před rokem

    አቶ ቢንያም እባክህ እባክህ ስለራስህ ማውራት አቁምና የእረኝነት ፀጋ ካለህ የዳነውን ሰው አታምታታ ወንጌልን ስበክ:: ሌላው ደግሞ ማውራት አታቆምም ሰውም አታስወራም እግዚሆ

  • @degifedekema1943
    @degifedekema1943 Před rokem +1

    ነገሮችን አስረድቶ ከማገናዘብ ይልቅ በጩሄትና ጆሮን በማደንቆር ማመን ይፈልጋል። ምን ቁምነገር ለመማር ነው ጊዜዬን ማጠፋው?

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Před rokem +1

    አቶ ቢኒያም:- በእርግጥ የተወዛገበ ግለሰብና የቀድሞው ፊውዳል አስተሳሰብ ያለው ግለሰብ ነው:: ኦርቶዶክሳዊ ወይም ወንጌላዊ ለመሆኑ ግራ የገባውና ግራ የሚያጋባ ነው;; ወላዋይና እግሩ የት እንደቀመ የማያስታውቅ ፖለቲከኛ ነው;; የእህምሮ ችግር ያለበት ይመስለኛል :: ከኦርቶዶክስም ሆነ ከወንጌላውያን ለዚህ ግለሰብ ፀሎት ያስፈልገዋል::

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 Před rokem +1

    ወንጌል ሲያልፍም ያልነካው ተራ ሰው!

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 Před rokem +2

    ይህ ለማንንም አያንፅምና ይህን ፕሮግራም ማየት ግዜ ማጥፋት ነው

  • @gospleeee
    @gospleeee Před rokem +1

    ክርስትያን ቲዩብ እባካችሁ ሰፊ አፍ እንጂ ጆሮ የሌለው ሰው እባካችሁ አታቅርቡ!!

  • @yabu788
    @yabu788 Před rokem +2

    እሄን የሽማግሌ ዱርዬ ሰው ከሱ ምን ይመራል ብለክ አቀረብከው እዛለይ ማውራት እንጂ ማያዳምጥ ጩሀቱ እራሱ ሲያስጣላ

  • @yemsrachtom7334
    @yemsrachtom7334 Před rokem +1

    አቀማመጥ ና አነጋጋር ይመሰክራል ጥጋቡ ላይ ነው። የሁለት ቢላዋ ውጤት ።ሰውየው የእግዚአብሔር መንፈስ የለውም

  • @abaweabawe9438
    @abaweabawe9438 Před rokem +2

    ጋዜጠኛው የማታቀውን ወይንም ያልተዘጋጀህበትን ነው ኤንተርቬው ያደረከው ከዚህ ስራህ በደንብ ተማርበት ።

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw Před 6 měsíci

    ይሄን የትልቅ ህፃን እራሳችሁ አላዋቂነቱን አይታችሁ አልፋታው ስላላችሁ ፌመስ አደረጋችሁት።የእውነት ታሳዝናላችሁ

  • @tadeletesema2403
    @tadeletesema2403 Před rokem +1

    የምታምነው በወንጌል።
    ወይስ ብዙ በማውራት ።

  • @tautsolo5212
    @tautsolo5212 Před rokem +2

    ቢንያም ማለት ከእርሱ መስማት አልፈልግም ስድብ ብቻ ነው ውሸታም ፓስተር የእየሱስ መንፈስ በውስጡ የለም እንደዚህ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም የውሸት ወሬ ብቻ ነው ስም ፓስቴር ስራ ግን ፖለቲካ እና ጴጤዎችን መቃወም ብቻ ነው ውሸት መናገር ብቻ ነው ጌታ ማስተዋልን ይስጥ ምንም አልልም

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Před rokem +2

    ይሄን ሰውዬ ሳየው የሰሰፈር ጎረምሳ ወጠጤ ነው የሚመስለኝ

  • @JFRO20
    @JFRO20 Před rokem +1

    ለምን እንደምትጠይቁት አልገባኝም ይህ ሰው ሆዱን ለማሳደግ ብቻ የሚለፋ ሆዳም ሆኖ አይቸዋለሁ አንድ ቀን ግን በአደባባይ ትዋረዳለህ ጠብቀኝ

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před rokem +2

    ይቅርታ ይህንን ፕሮግራም ጨርሶ ማየት ስአት ማጥፋት ነው ክርስቲያን ቲዮብ በሌላ ፕሮግራም እንገናኝ እግዚአብሔር ይርዳው ክርስቲያኖች ጸልዮለት በእውነት ያሳዝናል ራሱን አጥፋቶ በብዎችን ያስታል

  • @galaxys7779
    @galaxys7779 Před rokem +3

    ምነው ኢንተርቪ ምታረጊ ሰው አጣቹ እኔን ቡቻ ስሙኝ የሚል የምረተአብ ቅልብ

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y Před rokem +2

    መናገር እንጅ በመነጋገር የማያምን ሰው ነው በአጭበርባሪነት ይመዝግብ በቃ ።

  • @merrytam345
    @merrytam345 Před rokem +2

    I don’t know the reason people are such respect less he is too older but he is too child 😢😢😢😢please respect the audience Ato biniyam !

  • @Amen_2008
    @Amen_2008 Před rokem +1

    ይህ ሰውዬ የማውራት አፍ እንጂ የመስማት ጆሮ የለውም በዛ ላይ ደግሞ በጣም ጉራኛ ከኔ ውጪ አዋቂ የለም የምል ሰው ነው በጭራሽ ለእንግዳነት አይመጥንም ።

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 Před rokem

    እኔ በጣም እሚገርመኝ በሰመ ፓሰተር የሚከተሉት ሰዎች ያሳዝኑኛል

  • @BiyafGudeta
    @BiyafGudeta Před rokem +1

    Paster or pasta??????

  • @ephrembarkessa72
    @ephrembarkessa72 Před rokem +2

    ቢኒ እኮ ከራሱ ጋር የተጣላ አጭቤ ነው ።

  • @amlikolageta
    @amlikolageta Před rokem +1

    ብቻውን ሲያወራ ሰዓት አለቀ ሰውየው

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Před rokem +1

    በይቅርታ ወንድም መሳደቡን ትተክ ያመንከው ወንጌል እየሱስን መስበክ ትተክ ምነው ሃይማኖትን ተንተኛ ሆንክ ቢኒ ጠበቃመሆን ያዋጣካል ።

  • @pabless475
    @pabless475 Před rokem +1

    81ዱ መፅሐፍ ቅዱስ ከ66ቱ ጋር እንደሚጋጭና መሠረታዊ የክርስትና ዕምነትን የሚያፈርስ እንደሆነ ቢኒያም ያውቃል ወይ?

  • @tesfayebedane4164
    @tesfayebedane4164 Před rokem +1

    ለምንድነው ከዚህ ሰውዬ ጋር የምትዳረቁት? መለፍለፍ እንጂ ማዳመጥ አያውቅም ብትተዉት ምናለበት

  • @tady8683
    @tady8683 Před rokem +1

    እሔ ሰውዬ እኮ ፖለቲከኛ እንጂ ፐስተር አይደለም።

  • @asterhaile5318
    @asterhaile5318 Před rokem +3

    ጋዜጠኛዉን እወደዋለሁ

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Před rokem +5

    ሰውየው ለየለት

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      እኔ የእውነት ሰው ነኝ የሚጠሉኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ቡችሎች ናቸው። ማጋለጤን እቀጥላለሁ የምትተቹኝ አብዛኞቻችሁ ሰዶማውያን ናቹ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ የተናገርኩት እውነት ነውና በአንቦ ውሃ ዋጡት እንዲበትንላችሁ ሃሃሃሃሃሃ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ!!! ቀለሜ ትዙ ከረጩባችሁ አዚም ነፃ ውጡ በኢየሱስ ሰም አሜን

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 Před rokem +1

    ኤጭ ይሄ ሰውዬ ንግግሩ ሁሉ የማፍያና የሰገጤ ንግግር ነው የሚናገረው

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y Před rokem +2

    አስመሳይ ሰው ነው። የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ይባላል

  • @geniseifa2188
    @geniseifa2188 Před rokem +3

    አረ እንዳው ስለመንፈስ ቅድስ (ስለልሳን ) ያለውም አመለካከት ጠይቁልኝ አባካቹሁን

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      እኔ የእውነት ሰው ነኝ የሚጠሉኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ቡችሎች ናቸው። ማጋለጤን እቀጥላለሁ የምትተቹኝ አብዛኞቻችሁ ሰዶማውያን ናቹ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ የተናገርኩት እውነት ነውና በአንቦ ውሃ ዋጡት እንዲበትንላችሁ ሃሃሃሃሃሃ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ!!! ቀለሜ ትዙ ከረጩባችሁ አዚም ነፃ ውጡ በኢየሱስ ሰም አሜን

    • @geniseifa2188
      @geniseifa2188 Před rokem +1

      @@binyamshitaye ከአንድ ስላሴን ከሚያምን ሰው ወይም ፓስተር ከተባለ ሰው ይህንን አልጠብቅም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ::

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t Před rokem +1

    ክርስቲያኖች እንድትረዱኝ እፈልጋለሁ በመጀመሪያ ጀጅ እንድታደርጉኝ አልፈልግም ሃጢያት መሆኑን አቃለሁ ጥቅስም አትጥቀሱልኝ ግን ግለወሲብ ከሚባል የሰይጣን ተግባር እንደት መዉጣት እንደምችል አግዙኝ ሳልፈልግ ስለማደርገዉ በጭንቀት በፀፀት ላብድ ትንሽ ነዉ የቀረኝ 😢

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před rokem +1

      Egee sete legatake yenekelelekl awetagh bele behemenete Seleye/

    • @hannalulu4576
      @hannalulu4576 Před rokem

      Geta melkam new neseha geba geta yredahale

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před rokem

      ወንድ ሁን ሴት ሁኚ አላውቅም ይህ ልምምድ ቀላል አይደለም ሁላችንንም ከሚያስቸግረን አንዱ ነው ንስሀ በመግባት ወደ አባታችን ማልቀስ ነው ወዳጄ እግዚአብሔር ደግሞ ይራራልናል. ግን መከሰስ የለብክም ንስሀ ከገባክ ጨረስክ ከአባትክ ጋር ማለት ነው ስለዚህ ከአሁን ቀጥሎ ያለውን ሂወት ደግሞ ጌታ የሱስ ይረዳል
      Romans 8 (አማ) - ሮሜ
      1: እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-kx2zm3sv2t
      @user-kx2zm3sv2t Před rokem

      @@lastdayscomingsoonmaranata557 ሴት ነኝ😥

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před rokem +1

      ​@@user-kx2zm3sv2t አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ይህ የሚያሳየው በቅድስና ለመኖር ያለሽን ፍላጎት ነው እግዚአብሔር ይረዳሻል. ለመወሰንም ዝግጁ ሁኚ❤❤❤❤

  • @etalemTesfaw-pu6ei
    @etalemTesfaw-pu6ei Před rokem +2

    ይሄ ሠውየ ጤነኛ አይደለም አማነኤል ሆስፒታል ይግባ

  • @Davisdavied9623
    @Davisdavied9623 Před rokem +2

    ቲዎሎጂና ና የራሱ የግል ፍልስፍና ሲጋጭ be like!!😂😂😂😅😅😅

  • @seyoumbekele2130
    @seyoumbekele2130 Před rokem +1

    ጠያቂው ደካማ ሆኖ አግኝቸዋለሁ የ2000 ዓም ላይ የታተመው የ81 መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉ በርካታ የስህተት ክፍሎችን እየጠቀሰ ትቀበላለህ ወይስ አትቀበልም ተብሎ መጠየቅ ነበረበት ቤተክርስቲያን ሳያገለግል ቤተክርስቲያን ሳይኖረው ስለ ካውንስል ይሄን ያክል ማውራት ትክክል አይደለም ብዙ በመናገር ከጥያቄ ሲሸሽ ማስቆምም ነበረበት ባጠቃላይ ፕሮግራሙ አስተማሪ አይደለም

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před rokem

      እሱ ከክርሰታን በተሰቢነዉ የወጣ ኤኛጋቢጌጥም አርፊነበረ ኤኛ ድግምቱ ዉሸቱን ጠገቢን ጌታ አሰመለጠኝ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před rokem +1

    አወራሩ ሁሉ የመንደርተኛ ቡና ጠጡ ነዉ ብንያም ሚባለዉ ሰዉ ቢችል ስርዐትን ካንተ ከወጣቱ ቢማር እንኳን ይጠቅመዉ ነበር ግን ደግሞ እንዲሁ በባዶ እንደቆርቆሮ የሚጮህ እና እራሱ አዉሮቶ እራሱን የሚሰማ የወረደ ሰዉ ነዉ።

  • @Lovejoy955
    @Lovejoy955 Před rokem +2

    ይህ ሰውዬ ቆይ ስማኝ እያለ የራሱን እንጂ የሰውን አይሰማም ደሞ ለራሱ ያለው ቦታ ይገርመኛል😁😁አንተ አልተማርክም 𝙱𝚒𝚋𝚕𝚎 𝚌𝚘𝚕𝚕𝚊𝚐𝚎 ስትማር አውራኝ አላለም 😅𝚆𝚊𝚜𝚝𝚎 𝚘𝚏 𝚝𝚒𝚖𝚎 𝚊𝚗𝚝𝚎𝚗 𝚖𝚎𝚜𝚖𝚊𝚝

    • @binyamshitaye
      @binyamshitaye Před rokem

      እኔ የእውነት ሰው ነኝ የሚጠሉኝ የሀሰተኛው ክርሰቶሰ ቡችሎች ናቸው። ማጋለጤን እቀጥላለሁ የምትተቹኝ አብዛኞቻችሁ ሰዶማውያን ናቹ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ የተናገርኩት እውነት ነውና በአንቦ ውሃ ዋጡት እንዲበትንላችሁ ሃሃሃሃሃሃ ተመለሱ ንሰሀ ግቡ!!! ቀለሜ ትዙ ከረጩባችሁ አዚም ነፃ ውጡ በኢየሱስ ሰም አሜን

  • @sarahhabtamu6118
    @sarahhabtamu6118 Před rokem

    ያቁታልኮ ፓስተርዬ መማር መስማት አይፈልጉም ምክንያቱም ከቢዝነስ ጋር የተያያዘ ነው እይወታቸው አይናቸው በጥቅማጥቅም ተሸፍኖዋል

  • @yoakob-777
    @yoakob-777 Před rokem +1

    ሰው የፈለገውን ካለገኘ . የምናገረው የሚሆኖው አያቅም , ሞጎስ አልባ ሆነ ,,,

  • @gadaagamme
    @gadaagamme Před rokem

    የአንደበትህ ፍሬ ራሱ ማንነትህን በደንብ ያሳያል ጋዜጠኛው ግን በጣም ታጋሽ ነው

  • @gman7833
    @gman7833 Před rokem +1

    ወሮበላ! ትንሽ እንኳን እንደ አገልጋይ አይደለም እንደ አንድ የደከመ አማኝ እንኳ ያልተገራ አማርኛ ነው የሚያወራው:: ይብላኝ ላደገበት ቤተክርስቲያን: "አፍ ሲከፈት ... " እንደሚባለው ሁሉ ይህ ሰው በአደባባይ ላይ ሲያቀረሽና ሲሳደብ የራሱን ማንነትና ተሾምኩበት የሚላት ቤ/ክ ዝቅ ያደረገበት ነው:: ሲያዩት ምራቁን ዋጥ ያደረገ የሚመስል :ነገር ግን ያተገራና አግድም አደግ በሌለው ዕውቀት ዐዋቂ ለመባል የሚክለፈለፍ ከመሆኑም ሌላ ፍርፋሪ ለቃቃሚ መሆኑ ግልጥ ብሎ ታየ:: ክርስቲያን ቲዩብ ብዙ የሚያፅናኑና ከፍ የሚደርጉ ጥንቅሮችን እያቀረባችሁ መንፈሳችንን እንዳላረሰረሳችሁ ይህንን ተኩላ እዚህ ቻናል ላይ ማቅረባችሁ ማን ይባረክበት ይሆን? ምንስ ቁም ነገር ይገኝበት ይሆን? ይህ ሰው ገና ብዙ በእኩይ ምግባሩ እናየዋለን::

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Před rokem +1

    Sorry, I did not expect any reality from Pastor Biniam. Already failed.

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před rokem +1

    ሰምቶ መጨረስ የቻለ መሸለም አለበት 😵‍💫😵‍💫

  • @winydemssie
    @winydemssie Před rokem +1

    ይሄ ጥያቄና መልስ ሳይሆን ጭቅጭቅ ሆነ ጉድ እኮ ነው ሰው ሳይጠየቅ እንዴት ያወራል የመጣው የተጠየቀውን ለመመለስ ወይስ ለጭቅጭቅ ብቻ ግራ ያጋባል 😮 እርግጠኛ ነኝ ልጁ የተዘጋጀበትን ጥያቄ አንድም አልጠየቀም 😂

  • @solomonayalew7947
    @solomonayalew7947 Před rokem +1

    እኔ ምለው ምን አገባው ስለ ፖስተር ፃድቁ ስለራሱ አያወራም
    የህፃን ወሬ ነው የሚያወራው አንድ ሀሳብ ብላ ረግቶ አያወራም
    ደግሞስ ስለ ጥንቲቱ ቤተክርስቲያን ማን ጠየቀው የራሱ የእምነት አቋም ምንድነው ነው ጥያቄው
    ጥያቄዎችችን ለመሸፋፋን በሰዎች ላይ ያላክካል+ ክብረአብ ተሳሳትክ ጥያቄህ ላይ ብቻ ብታቶክር ጥሩ ነበር ቱልቱላውን እየተከተለልክ ፈሰስክ

  • @zelalemtemesegen7349
    @zelalemtemesegen7349 Před rokem +2

    አይ ቢኒሻ ሞላጫው😅😅😅 የምጠየቀው ሌላ ምመልሰው ሌላ.. እራሱ ጠያቂ እራሱ መላሽ የሆኔ ቢቸኛው ፓስቲ እኮ ነሽ😊😂።

  • @hanimesfin4038
    @hanimesfin4038 Před rokem +1

    Pastor bini ❤❤❤❤

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 Před rokem +2

    ጋሽ ቆይ ስማኝ። ቆይ ስማዋ አንተ ደግሞ