የትንቢተ ሼህ ሁሴን ጅብሪል መፅሀፍ ደራሲ በዛብህ ተፈሪ ብዙ ቆታ ከቅዳሜ ከሰዓት/Kidamen Keseat With Bezabeh Teferi Bio Book

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 07. 2019
  • For more Videos click here : bit.ly/2L4gcxw

Komentáře • 227

  • @jezbaw7120
    @jezbaw7120 Před 4 lety +10

    በጣም ደስ የሚሉ ሊቅ ናቸው። ከነ አለባበሳቸው እርጋታቸው ንግግራቸው

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 Před 3 lety +18

    ይገርማል ይህን ሁሉ ከዛሬ 36 አመት በፊት መፅሀፉን ማንበቤ ትዝ ይለኛል ወሎየም ስለሆንኩ አባቶቻችን ስለሳቸው ሲያወሩ እሰማ ነበር

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 5 lety +26

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው መፅሐፉን ገዝቼ ለማንበብ ጓጉቻለሁ ለምን ቢባል የዚህን መንግስት መጨረሻ ከትንበያው ለመረዳት።

  • @hasinamohammed567
    @hasinamohammed567 Před 5 lety +16

    ይህ ትልቅ ሽርክ ነው አሏሁ ሙስታአን ወደ ፌት የሚመጣውን አሏህ ሱብሀነ ወታአላ ብቻ ነው የሚያውቀው ነብዩ ሰለሏህ ወአለይ ወሰለም እኮን ቂያማ መቸ ነው የሚመጣ ተብለው ሲጠየቁ ምልክቱን ብቻ እጂ ሊላም አልተናገሩም ስለዚህ እነዚህ ጠመው ሊያጠሙ ነው

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    አወ እኔ እራሱ አያቴ በሠሚን የተነሳ ጦር ቶሎ አይበርድም ትቢት አለው ስትለኝ ነበር ትቢቱም የነኝህ ሰውዬ ነው💙

  • @dhdhhjehrfj9492
    @dhdhhjehrfj9492 Před 3 lety +23

    ነብሴ በእጁ በሆነው አላህ እምላለሁ እነዚህ ሙስሊሞችን አይወክሉም የሩቅ ነገረ ሁለ አላህ ብቻነው የሚያቀው

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 Před 2 lety

    እኔም የ10አመት ልጅ ሆኜ አንብቤዋለሁ ለዚህ ሁሉ መዳኒቱ ያሲን ተባረክን የነቢ ሰለዋት ወንድሞቼ አደራ ገንዘቤ በሉት መዳኒት ይሆናል የመከራ ለት።አጢኑት ወንድሞቼ እህቶቼ አትዘንጉ

  • @ethiopiawikana8491
    @ethiopiawikana8491 Před 5 lety +8

    ዋለልኝ እና ሰለማዊት ዛሬ በጣም ታምራላችሁ እንኳ በሰላም መጣቸሁ ቅዳሜ መሆኑን ያወኩት እናንተን ሣይ ነው

  • @user-kb5gf8nb5n

    እሳቸውን መሰሉኝ ክርስቲያን ሁነዉ የሸሁን ትንቢት አይ ፍቅር የሁሉም ፈጣሪ ስራቸዉንና ንግግራቸዉን ይወደድላቸዉ የወሎ መንፈሳዊ ሰዎች ናቸው ።የሙስሊምም የክርስቲያንም አባቶች ያቆይልን ዘረኛን ያጥፋልን።

  • @user-tb5wq3sg6t
    @user-tb5wq3sg6t Před 4 lety +6

    ወሎ ሁሉን መርቆ የሠጣት ሡብሀንአላህ ቁብነገር ወሎ ብዙታሪክ አላት ላነበበው

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před 5 lety +5

    በርቱ ebsች እንደዚ አይነት ስላቀረባቹልንthanks አላህ ያሳወቃቸው ናቸው ሼሁሴን ጅብሪል ❤️ ወሎ ወዉ በጣም ደስ ይላል ይሄን መፅሀፍ ሽ ጊዜ ብገዛው አይቆጨኝም. ወሎኮ ፍቅራችን ክርስቲያን ሙስሊሙ ኦ አሁን ግን እየቀኑብን እነጎንደርና ጎጃም እየረበሹን ነው ወሎየነት ኢትዮጵያዊነት ነው እኔም ደረቴን ነፍቸ እናገራለው❤️

  • @user-kb5gf8nb5n

    አሰለቀሳችሁኝ tnks EBC

  • @Eyadtube
    @Eyadtube Před 5 lety +65

    ወሎየ ሲል ልቤ 360 ድግሪ መታብኝ ምን ሆኜ ይሆን እባካችሁ በስብስክራይብ ልቤን መልሱልኝ

  • @selamshikor9012
    @selamshikor9012 Před 3 lety

    Waww 💪🏾💪🏾🇪🇷🇪🇷Weyane be Eritrea new yemititefaw Eritram Eyetezegachech new

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 Před 5 lety +5

    ጋዜጠኛቸቻችን በጣም ታምራላቹሁ።

  • @superbaladur
    @superbaladur Před 5 lety +10

    EBS “Worldwide” the name says. It would be nice to have English subtitles of contents the presenters are talking about in this show. There are a lot of mixed Ethiopian descents Worldwide who don’t necessary speak Amharic but wish to connect with everyday life and events that you are covering on this show. That would certainly increase your global audience and allow most to connect in some ways to their roots.

  • @user-hp8bl9hj4u
    @user-hp8bl9hj4u Před 3 lety +5

    ስለ ዶክተር አብይ አህመድ የተናገሩትም አለ ሸሁሴን ጅብሪል የወሎ ስም መጠሪያችን ኩራታችን ናቸው አላህ ይዘንላቸውና

  • @abdeljelil
    @abdeljelil Před 3 lety +2

    ምርጥ ታሪካዊ ስተት ነው ። በጊዚያቸውም የነበሩ የሀይማኖት ሊቆች ከወላጅ አባታቸው ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉ ኡለማዎች በኢስላም ሀይማኖት ድንጋጌም ሆነ በአማኞቹ ዘንድ ተቀባይነት የለውም

  • @Eyadtube
    @Eyadtube Před 5 lety +20

    የሽህ ሁሴን ጅብሪል ሃገር ነው ውልደቴ እስኪ ወደቻናሌ ጎራ ብላችሁ ስብስክራይብ በማደረግ አስደስቱኝ

  • @user-sp9xy1tx5l
    @user-sp9xy1tx5l Před 5 lety +17

    ወሎ እኮ ሁሉን የታደለች ሀገር ነች