ዘመዴ ነሽ - Zemede Nesh Ethiopian Movie 2018

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 1K

  • @betyakl1594
    @betyakl1594 Před 6 lety +662

    ዋው በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አላማችን ተሳክቶ ለሀገራችን መሬት ያብቃን

  • @martatole1139
    @martatole1139 Před 6 lety +387

    እናመሰግናለን ቴዲን የሚወድ 👉👍ይጫን

  • @hananandinet3979
    @hananandinet3979 Před 3 lety +20

    አባት ሆኖ የሰራው እውነት የራሱን ገጸባህሪ ነው የሰራው እሱ በጣም መልካም ሰው ነው ለቸገረው ሰው እንኳን ገንዘብ ህይወቱን ይሰጣል

  • @helendube2947
    @helendube2947 Před 6 lety +248

    ያገሬ ልጆች ወቶ ከመቅረት ይሰዉራችሁ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 6 lety +10

    የሚገርም ፊልም ነው። ደራሲው የዘመድን ነገር በደንብ ገልፆታል። በየቤታችን የደረሰብንን ክህደትና ጥላቻ ነው የነካካው..ብራቦ!

  • @concernederitrean6062
    @concernederitrean6062 Před 6 lety +12

    From Eritrea, greeting to you. I love ethiopian movies, peace to EthioEri 🇪🇹🇪🇷 ma fellow habeshas.

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 Před 6 lety +18

    እናመሰግናለን የስደት መዝናኛ እናንተን ባናገኚ በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @user-xy6tq9ex1j
    @user-xy6tq9ex1j Před 5 lety +14

    እኔም የቴዲ አድናቂ ነኝ እሱ ያለበት ሁሉም ድራማ ይመቸኛል

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 5 lety +14

    1 አመት አለፈው ከተለቀቀ እኔ ገና አየሁት ወይኔ ይህ ልጅ መቼ ነው የሚወፍረው #ቴድዬ ስወድክ

  • @fevengizaw2841
    @fevengizaw2841 Před 6 lety +15

    ደስ ይላል ፍቅር አሸናፊ ነው ፍቅር ለዘላለም ትኑር 💗💗👌👌

  • @user-pj5qs6lg1u
    @user-pj5qs6lg1u Před 6 lety +38

    ይሄ ፊልም በጣም አስለቀሰኝ የኔው ታሪክ ነው የመሰለኝ የኔም አባት ጎበዝ ነጋዴ ነበር ግን ዘመዳችን በምቀኝነት ገደሉት በራሱብር

    • @seadaali4732
      @seadaali4732 Před 6 lety

      የማርያም ልጅ ነብስኑን ይማረው አይዞሽ አላህ ያፅናሽ ይስራቸውን ይስጣቸው

    • @mahimahi717
      @mahimahi717 Před 6 lety

      የማርያም ልጅ ጥሩ ነው ፊልሙ ገብቶሻል ማለት ነው እኔ ሊገባኝ ሲል ፊልሙ አለቀ

    • @artrequest9315
      @artrequest9315 Před 6 lety

      እግዚአብሔር ያፀናሽ ውዴ

    • @jzbhxjxbxh4691
      @jzbhxjxbxh4691 Před 6 lety

      Wey. yenenegr. Dersobeshle. Ayzwshe. Mare

    • @user-zm8wi8pq7w
      @user-zm8wi8pq7w Před 6 lety

      የማርያም ልጅ የአባትሽን ነፍስበአብርሃም እቅፍ ያኑርልሽ.እህቴ ለገደሉትም እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው አሜን

  • @user-hb4jh8vb4e
    @user-hb4jh8vb4e Před 6 lety +23

    ውድ ያገሬ ልጆች አምላክ ፍቅርና ሠላሙን ያድለን ።ድንግል እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሠላም ላገራችን ታብቃን።
    ያላያቹ እዩት ምርጥ ፊልም ነው።

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 Před 5 lety +8

    ዋውውውውው በጣም ምርጥ ፊልም ነው
    ሁላችንም ውድድድድድድድድ 💓❤💓❤💓💕💖💞💖💞💟💙💗😍😍😍😍😍💕❤💓💖💞💟💙💗💟💞💙❤💓💖💞💕❤💓💖💓❤💕❤

  • @dalyaamanuel7798
    @dalyaamanuel7798 Před 2 lety +5

    በሰላም ወደ ሃገራችሁ አደረሳችሁ

  • @user-le2rq7dv5t
    @user-le2rq7dv5t Před 6 lety +6

    wowwwww
    ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቀቀ
    እና ምርጦቼ እዩና ተኙ ብዙ እንዳትጀናጀኑ ደና እደሩ

  • @አዳኑደምሴየድንግልማርያም

    ዋውው እንኳን ሰላም መጣችሁ
    የሆነ ሰው በእንግድነት አንድ አባት ቤት ሄዶ ወደ ውስጥ ሲገባ ከግድግዳው ላይ እንዲ የሚል ፁፍ ተፅፏል፡፡
    "ተቀመጥ/ጭ ነገር ግን ቤትህ/ሽ እንዳለህ/ሽ ሁነህ/ሽ አትመቻች/ቺ"
    እኛም በምድር ላይ እንግዳ ነን፤ እንቀመጥ፡፡ ነገር ግን ልክ የዘላለም ቤታችን የሆነ ይመስል ተመቻችተን መሆን የለበትም፡፡
    የምድር ህይወት ኮንትራት ነው፡፡ ኮንትራቱን የሰጠን ፈጣሪ ደሞ መቼና እንዴት ኮንትራቱን እንደሚያቋርጥብን አናቅም፡፡ ስለዚህ እያንዳንዷን ሰዓት፣ ደቂቃ፣ ሰከንድ ለእውነተኛው እና ለዘላለሙ ቤታችን የሚሆን መልካም ስራን በመስራት እናሳልፈው፡፡

    • @user-cf6lw6vs1n
      @user-cf6lw6vs1n Před 6 lety +2

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ የኔ ቆንጆ በጣም እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለንሰሐ ሞት ያብቃን

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u Před 6 lety

      አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ የዳኑ ፍቅር የመብርሀን ልጅ ሰላምሽ ይብዛልኝ ትክክል ነሽ

    • @user-qk9vg2ib7l
      @user-qk9vg2ib7l Před 6 lety

      +Aster Ysmaw ቆጁ ነው ውዴ ች ልህየው ወይስ

    • @rahelrahel2605
      @rahelrahel2605 Před 6 lety

      ጥሩ ኤባባል ነው፡

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u Před 6 lety

      የፍቅር ጉዞ ማሪያምን ይዙ ማርያም ታማልዳለች ።, እማዬ እይዉ የሁለቱ ወንዶች አድናቂ ነኝ እና ምንም ቢሰሩ ደስ ይለኛል

  • @emu8380
    @emu8380 Před 6 lety +13

    ቀጮዬ ስውድክ እኮ የምተውናቸው ሁሉ ይመቹኛል

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    ከላይ እስከ ታች ስለ ፊልሙ አንድም ኮሜንት የለም ጎበዝ እንተሳሰብ እንጅ ቀድማችሁ ያያችሁት በኮሜት አሳውቁን ታሜ ነብስህን በገነት ያኑራት

    • @user-hv3fd8gw3f
      @user-hv3fd8gw3f Před 6 lety +1

      እኮ

    • @iamalwaysinthelineofethiop2770
      @iamalwaysinthelineofethiop2770 Před 6 lety +1

      እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ አይደንቁሽም

    • @YoussefYoussef-lh9qm
      @YoussefYoussef-lh9qm Před 6 lety +1

      እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ
      Ha ha ha commenteshi yasekali gen damo yenam hasabi nabare

    • @rahmati9536
      @rahmati9536 Před 6 lety +1

      እናትየ to በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ

    • @Maitha.Alqemzi
      @Maitha.Alqemzi Před 6 lety

      እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ

  • @tizitatizitatizita3009
    @tizitatizitatizita3009 Před 6 lety +58

    እስኪ በዚህ እእንኳን ትንሽ እንፅናና ታሜ ነፍስህን ይማር

  • @sabawit8037
    @sabawit8037 Před 6 lety +7

    ደስ የሚል ፊልም ነው! እናመሰግናለን አራዳዎች

  • @ኑሪበልቤኑሪበልቤ

    ምን አስጠላኝ የኢትዮጵያዊያን ጉራ ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለንምናምን ፡ መቸ ነው ትልቅ የነበርነው 100 አመት የቆየ ማሸነፍ ኢትዮጵያዊያን ተኝተን ባለፈ ታሪክ ጉራ ጉራ ጉራ ሰለቸ ኝ

  • @habtamubrhanu6544
    @habtamubrhanu6544 Před 6 lety +5

    ዘመዴ ነሽ የትግራይ ህዝብ ከፍቅርም ፍቅር የሆነ ህዝብ ነዉ እናመሰግናለን በጥቂቱ ሰመሃል አሳይታናለች ፡፡

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 5 lety +14

    ግራ የሚያጋባነዉ ፊልምነዉ
    መጨረሻ ግን አስለቀሰኝ ትላምዶ መለያየት የኛን የስድትኞችህይወትመሰለኝ 😭😭😭😭

    • @gjkbvjhl8955
      @gjkbvjhl8955 Před 4 lety

      አዎ መማዬ ግን ሊጋበኝ ሲል አለቃ

    • @amrnas5318
      @amrnas5318 Před 4 lety

      በጣም አሪፍ ነው

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 6 lety +2

    ይሄ ማስታወቂያ ስወደው ስለ ፊልሙ እናመሰግናለን ነጌ አየዋለሁ መልካም እሁድ

  • @user-vq1tq4uv8o
    @user-vq1tq4uv8o Před 6 lety +21

    ውይ ቀጮ በሳቅ እኮ ነው የምትገለኝ ሰላምህ ይብዛ

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Před 6 měsíci +1

    ይሄፊልም ባይው ባይው አልጠግብም ምክናቱም የኔን ታሪክ ነው ዘመዴን አፍቅሬ እየተሳቃየው ነው አይ

  • @abimesi156
    @abimesi156 Před 6 lety +4

    በቅርቡ ለተለየን ድንቅ አርቲስት ታሜ ነብስ ይማር ቴዶ በውእነት ትችላለህ አስተማሪ ፊልም ነው ፍቅርን ኑሩበት እንጂ አታስመስሉበት

  • @betitadi216
    @betitadi216 Před 6 lety +10

    ጎበዝ እንተሳሰብ እጂ ከላይ እስከታች ስለፊልሞ ምንም ኮሜት የለም እረ ጋይስ አይደብራችሁም እዴ ዋትሳፕ አረጋችሁት እኮ
    ለማንኛውም ታምዬ ባገኝሁት አጋጣሚ ነፋስህን ይማር ሳልል አላልፋም በጣም የምወድህና የማደቅህ ልጅ ታምዬ አፈሩን ያቅልልህ

  • @sebleehate7582
    @sebleehate7582 Před 6 lety +14

    ቴዲ ያለበት ፊልም ያምራል

  • @user-qz4ev3sl2q
    @user-qz4ev3sl2q Před 6 lety +24

    አረ. ትግርኛ. መናገር. ቀወጣቹ. ግን. የታሜዬ. ሞት. አሳዝኖኛል. ነብስህ. ይማርልን. ታሜዬ

  • @elhambarch9156
    @elhambarch9156 Před 6 lety +23

    ቴዲዬ የኔ ወርቅ
    እንደው ስወድክ እኮ ❤💓❤💓❤💓❣❣💔💕💖💗

  • @ቃልየተዋህዶልጅ

    ወድ ያገሬ ልጆች በእያላችሁበት ሰላማችሁ ብዚት ይበል ፍጣሪ ወቶ ከመቅርት ይሰዉርን በሰላም እደወጣን በሰላም ለአገራችን ያብቃን

  • @loveiswinner4898
    @loveiswinner4898 Před 6 lety +14

    ቴድ ዋው ጥሉብኝ ስወድክ!!

  • @maskaramyesuneg2478
    @maskaramyesuneg2478 Před 6 lety +20

    በመጀመረያ ታሜ ነብስህ በገነት ያኑረው እውነት ከቤተሰቦቼ አንድ ሰው እዳጣሁ ያህል ነው የተሰማኝ በጣም አዝኛለው 😢😢😢😢😢😢😢😢 መቀጠል ደሞ እዴት ነው ነገሩ እደ አረቦቹ የአጎት የአክስት ልጅ መፍቀር ተጀመረ እዴ ኢትዮ ውስጥ ጉድ እኮ ነው

  • @bojanmilivojevic1502
    @bojanmilivojevic1502 Před 5 lety +4

    Teddye Betam new yemewedhe .yeanten Filmochi salay adere Alawukem❤️🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mareammohamad5996
    @mareammohamad5996 Před 2 lety +1

    እረ በሳቅ ቀጫጫው ገደለኚ በሳቅ 😁😁😁😁🤣🤣🤣

  • @hanayemareyamelej8691
    @hanayemareyamelej8691 Před 6 lety +3

    thinks💞 ደስስ እሚል ፊልም teday😍😍emwdwe☺ artest😍😍👌😍😍መጨረሻው አስለቀስኝ 😓😭😭😭😢😢😢

  • @HamdalahKhader
    @HamdalahKhader Před rokem +1

    ደስ ይለል

  • @ያሬድዘእምነገደኢትዮጵያ

    አስተያየት አራዳ ሲኒማ አርማችሁ ከቪድዮው ማስነሳት አለባችሁ ቦታውን ይዞታል አመሰግናለሁ

  • @rodiytewahedolij4728
    @rodiytewahedolij4728 Před 6 lety +198

    ወይ ጡንቻ ማማሰያ እጅ😂😂😂😂

  • @rodiytewahedolij4728
    @rodiytewahedolij4728 Před 6 lety +24

    የተኛችሁ ተነሱ አዲስ film ዱቅ አርገውልናል
    ስለፊልሙ በድጋሚ እንገናኝ መጀመሪያ ልሹፈው
    Thank u አራዳዎች for sharing

  • @betibeti3956
    @betibeti3956 Před 6 lety +13

    I love the accent when ethio people apeak tigrinja. Entay konki. 😍😘😚😙one love.

  • @selamtariku6309
    @selamtariku6309 Před 6 lety +22

    Waw እናመሰግናለን ተሜ ውድ ነብስ ይማር 😢እስኪ በፊልም እንኳን ትንሽ እንፅናና

  • @user-sn3sr8lc3i
    @user-sn3sr8lc3i Před 6 lety +2

    ቴድ ቆንጆ እንወድካለን አንተ ያለህበት ፊልም ያምርኛል

  • @user-id2pj1ms5q
    @user-id2pj1ms5q Před 6 lety +29

    በታሜ ሞት በጣም።ነው ያዘንኩት ነፍሥ ይማር ሌላ ምን ይባላል

  • @ashenafbirihanu825
    @ashenafbirihanu825 Před 2 lety +2

    Wow 🥺 betam des yeml flim Newu ❤️❤️❤️

  • @user-ff6ys8sf1c
    @user-ff6ys8sf1c Před 5 lety +4

    ቴዳዬ ስወድክ
    ያምራል

  • @wkssih174
    @wkssih174 Před 2 lety +1

    ወይኔ እዴት ደስ ይላል ዋውውው መጨረሻው. ያስለቅሳልም ደስ ይላልል

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Před 6 lety +86

    ታሜን መርሳት አልቻልኩም ጓዴኞቸ ከእውነት መስራት ማውራት ሁሉ አስጠልቶኛን የሱን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ማንባትነው ስራየ ጩሄ አልቅሼ በወጣልኚ ነበር ከእውነት እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ታሜየ እንወድሀለን

    • @user-yj7kj2gl1r
      @user-yj7kj2gl1r Před 6 lety

      ባርቺነኚ ከራያ እኔም ልክ እንዳንቺ እግዚአብሔር በገነት ያንረው

    • @romanmekonn8934
      @romanmekonn8934 Před 6 lety

      min yederege fetari kematew hulachinm nen

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 Před 6 lety

      Roman mekonn ትክክል ብለሻን እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 Před 6 lety

      ኣብረሀተይ ሓላል በጣም እግዚአብሔር አልቻልኩም

    • @denegelenate814
      @denegelenate814 Před 6 lety

      ባርቺነኚ ከራያ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helentube4131
    @helentube4131 Před 2 lety +2

    ዋው 👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️

  • @bintmohammedamin8378
    @bintmohammedamin8378 Před 6 lety +4

    Wow Yemiyaschebecheb Film 👏👏👏

  • @mryasen1936
    @mryasen1936 Před 6 lety +2

    እውነት ለመጀመርያ አስተላለቁ ባልጠበኩት መንገድ አለቀ በጣም ምርጥ ነው

  • @user-by5vu7uf7b
    @user-by5vu7uf7b Před 6 lety +28

    ፍቅር ታጋሽ ነው የሚለው በፊልም ይቀላል ልበል

  • @nunuabate5759
    @nunuabate5759 Před 6 lety +1

    እፍፍፍፍ እስኪ ተውት ይረፍበት የታሜ ሞታ የሁላችንም ልብ ሰብሮል ላያመለስ ተለየኔ ወይኔ እኔን እንዴ ያደረገኝ ቤተሰቦቹ ምን ለወጣቸው ነው እንደወጣ የቀረው አባታቸው ስጠባበቁ ልባቸው ተሰቅሎ ሊኖር እጅ ከነገ ዛሬ ይመጣል እያሉ ታምየ ነብስህን በገነት ያኑረው😭😭😭😭

  • @missaddis8929
    @missaddis8929 Před 6 lety +4

    I love this movie

  • @user-on4me7bb4s
    @user-on4me7bb4s Před 6 lety +2

    ኧረ ኡኡኡኡ ቴድዬን አፍቅሬው በስደት ልሞት ነው ድረሱልኝ ለወገን ደራሺ ወገን ነውና እሱ ያለበት ፊልም ሁሌም ማራኪ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 Před 6 lety +3

    አርፍ ነው እናመሰግናለን አድናቂህ ነኝ ቴዲ በርታልን

  • @kilarashafi9510
    @kilarashafi9510 Před 6 lety +2

    ቴዶ ስላለበት እንጂ ፊልሞ የሚታይ አይደለም ሳይገባኝ ጀመረ ሳይገባኝ አለቀ። ቴዶ አድናቂህ ነኝ ትመቸኛለህ.

  • @habibabintislam5466
    @habibabintislam5466 Před 6 lety +5

    Wowwwww, what a beautiful movie

  • @zinteabdullah7625
    @zinteabdullah7625 Před 4 lety +1

    እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው ቀጥሉበት በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @susu4392
    @susu4392 Před 6 lety +4

    አቤት የሄኖክ ድምፅ♥

  • @zaratube6240
    @zaratube6240 Před 6 lety +1

    Www betam harif film I am from Eritrea 🇪🇷 but I like Amharic movie 🎥

  • @user-mh5yd1xp5y
    @user-mh5yd1xp5y Před 6 lety +4

    ዋው ይመቻቹ ደስ ይላል👍👍👉👍👍

  • @fanatesfay7116
    @fanatesfay7116 Před 5 lety +1

    Wowww betam des emil film tediy ewdhlaw 😙😙😙

  • @salblooshi7313
    @salblooshi7313 Před 6 lety +3

    ዛሬ በጣም ነው የከፋኝ በናታችሁ አጽናኑኝ

  • @fetengobeze1728
    @fetengobeze1728 Před 2 lety +1

    ዋዉዋዉያምራልአሪፍነዉ

  • @user-vc2ze4tm7w
    @user-vc2ze4tm7w Před 4 lety +5

    አጭ በማናውቀው ከላም አታውሩብን ለኔ በበኩሌ አላርጅክ ይሆንብኛል

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 Před 6 lety +1

    እናመስግናለን አዲስ ፍልም ስለ ለቀቃቹ የታሜ ሞት ወኔ ሁላችንም ሀዘን ተስማን ነፍስ ይማር

  • @user-hf7ku2pg9b
    @user-hf7ku2pg9b Před 6 lety +10

    በበ እቀመውን ለማስደስ ተስማምቶወል 😁😁ደስ ቢሎኝነ መሮቼ like አርጉልኝ

  • @የማርያምልጅነኝቆንጅትቆን

    በጣም አሪፍ ነው ዋዉ ይመቻችሁ ምርጥ የሀገረ ልጆች

  • @mercytube849
    @mercytube849 Před 5 lety +5

    እረ ወዲያ ይሄ ምን ጉድ ነው እህል ያበዛለል መሰለኝ ማይጠረቃው የሆነ stkini

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u Před 6 lety +2

    ፍቅር በገንዘብ አይገዛው ወገኖቸ ፍቅር ብቻ ይስጠን ሁሉም ነገር ትርፍ ነው ሰው ጤና ካለው

  • @mlumulumlumulu7582
    @mlumulumlumulu7582 Před 5 lety +3

    ቴዲ ያለበት ፊልም ውስጤ ነው

  • @tajulove1554
    @tajulove1554 Před 6 lety +1

    Wowwww betam Arif film naw gen yetamanhi Aznhi bimenhi liwtawhi 😭😭😭😭😭😭

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 Před 6 lety +10

    ምንም እይልም ባይገባም ያግባባል

  • @user-hh3ih9on6s
    @user-hh3ih9on6s Před 6 lety +1

    ኡፍ መጨረሻው አስለቀሰኝ መቼም ልጅቷ ለማልቀስ የታደልኩ ነኝ ተላምዶ መዋደድ ከዛም መለየት በጣም ልብ ይሰብራል መለየት አልወድም...

  • @helentolosea1313
    @helentolosea1313 Před 6 lety +10

    kkkkkkkkkkk አይ ጡንቺስት ካይን ያውጣክ እናመሰግናለን

  • @rainbowcrafts2909
    @rainbowcrafts2909 Před 6 lety +1

    lichalew endametaw lichalew......the song is beatufull

  • @user-kk8nx1jj8d
    @user-kk8nx1jj8d Před 6 lety +6

    ወላሂ አትሳቁብኝና ይሄ ልጅ አስረውት ነውደ የሚበሉት ስጋውን ጨርሶ ባጥቱ እኮ ነው እሚወዛወዘው ኡፍፍ

    • @user-xy6tq9ex1j
      @user-xy6tq9ex1j Před 5 lety +1

      እኔ ግን ስቄብሻለሁ አለመሳቅ አልቻልኩም

    • @toybaseid3434
      @toybaseid3434 Před 4 lety

      Kkkkkkkkk

    • @jamalsh3118
      @jamalsh3118 Před 4 lety

      ኧረ እኔ እሚገርመኝ ነገር ግን አጥት ያልቃልደ አጥቹኮ አልቊል

  • @user-si3wj3kh6c
    @user-si3wj3kh6c Před 6 lety +2

    Wow mirit film new

  • @user-dp9re2vh6d
    @user-dp9re2vh6d Před 6 lety +26

    ቴድ ያለበት ፊልም ውስጤነው

    • @user-hv3fd8gw3f
      @user-hv3fd8gw3f Před 6 lety

      +Binu Tube በጣም አሪፍ ፊልም ነው ለእረፍት ኢትዮ ገብች ሲኒማ ቤት ነበር ያየሁት ሙድ አለው

    • @Samira-pi1or
      @Samira-pi1or Před 6 lety

      እሙዬ የወርቁ ናፋቂ የቱ ናው ቴዲ

  • @samrieloheasfaw3038
    @samrieloheasfaw3038 Před 6 lety +1

    Kkkkkkkkk እኔን የገረመኝ ባሕር በሌለበት እግር ላይ ዓሳን ሊጠምድ የተማሪው ኪኪኪኪኪኪ ምሩቅ ነው አቦ ያማቸው

  • @semegnnahom465
    @semegnnahom465 Před 6 lety +13

    ይሄ ልጅ መቼ ነው ሚወፍረው ቅጥነቱ ያስቀኛል ቴዴ ስወድክ አሪፍ ፊልም ነው

    • @user-ve3yx6pn8w
      @user-ve3yx6pn8w Před 6 lety

      Semegn Nahom እየከሳ ነው እንጅ እሚሄደው በስተርጅና ውፍረት የት አለ

    • @sofiatariku7545
      @sofiatariku7545 Před 6 lety

      አልደላኝም ያልተፈታው ህልሜ ክክክክክክ አርጅ እንዴ

    • @user-ve3yx6pn8w
      @user-ve3yx6pn8w Před 6 lety

      Sofiaየዶ/ አብይ አህመድ አድናቂ Tariku. አይ አቡሽ ነው ገና ጡጦ እንገዛለታናለን ክክክክክ

    • @sofiatariku7545
      @sofiatariku7545 Před 6 lety

      አልደላኝም ያልተፈታው ህልሜ ክክክክክ አንዳንዴ ሳሰብ ምናለ ሰው ብዙ ነገር ይለግሳል እኔም ከዚህ ውፍረቴ ብለግሰው ብዬ አሰብና ለካሰ ቅጥነት ውበት ሆኗል አሉ

    • @user-ve3yx6pn8w
      @user-ve3yx6pn8w Před 6 lety

      Sofiaየዶ/ አብይ አህመድ አድናቂ Tariku kkkkkkkk በቃ የደላላ ከከፈለ ጠይቄ እነግርሻለሁ ታካፍይዋለሽ

  • @user-od8pi2vu6p
    @user-od8pi2vu6p Před 6 lety +1

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ፊልምነው ሹፉት

  • @ppplll1158
    @ppplll1158 Před 6 lety +3

    ናርዱየ የኔውድድድድ

  • @user-gh4vf1my1i
    @user-gh4vf1my1i Před 4 lety

    ዉይ ይሄን ፊልም ሳይ ካገሬ የዎጣሁበትን ቀን እያስታዎስኩ አለቅሳለሁ terminal one ነው የገባሁበት በር እናም እሱዋ በተሰቡቹዋን ስትሰናበት እኔ ከቤተሰቦቼ ጋር ቁሜበት ከነበረው ቦታ ላይ ነው የቆሙት አይ ስደት እስኪ ያልፋል ለሀይር ነው የበተቦቼን ክፉ አታሰማኝ

  • @lizalala9145
    @lizalala9145 Před 5 lety +16

    ይሄ ሰውዬ ምን ሆኖ ነው የራብ ዘመን ማስታወቂያ መስሎ የቀረው

    • @user-tb9ts1xv3u
      @user-tb9ts1xv3u Před 5 lety +1

      የራብ ዘመን ማስታወቂያ የለም ምክንያቱም ከመጣም በአለም ከቀርም በአለም እራብም ጥጋብም ለኛ ለኢቢያህቦች ጌጣችን ማንነታቺነው

    • @MMm-uu1pr
      @MMm-uu1pr Před 4 lety +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mohamedsalheen8810
      @mohamedsalheen8810 Před 4 lety

      @@MMm-uu1pr ሀደ

  • @user-wj7kf7tb3h
    @user-wj7kf7tb3h Před 6 lety +1

    ዋው ዋው ምርጥ አይገልፀውም

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 Před 6 lety +6

    "እነሆ" ብሎ ፀሎት🤣🤣 ስፓርተኛው ደግሞ እንዴት እንዲህ ጡንቻውን እናዳዳበረ ምስጥሩን ስለነገርን እናመሰግናለን😜😂😂 በነገራችን ላይ ትንሽ ግራ የገባኝ ነገር፥ ከዘመድ ጋር እጅ ለእጅ እንደዛ መቆላለፍ፤መተቃቀፉ ነገሩ ትንሽ ወጣ አላለም ( ለምሳሌ የሲኒማ ቤቱ ሲን ላይ ) ...የተበላሽ ማህበረሰብ ውስጥ ከመኖር ትርጉሜ ተዛብቶ ከሆነ አላውቅም😉😉😁ግን በጣም ብዝት አለብኝ! ለማንኛውም ለዛ ያለው አስተማሪ movies ነው! እናመሰግናለን-እግዚአብሔር ይስጥልን!!

    • @sofiatariku7545
      @sofiatariku7545 Před 6 lety

      Amen Mesfin ክክክክክክክክ

    • @amenyeeagel7936
      @amenyeeagel7936 Před 6 lety

      Sofiaየዶ/ አብይ አህመድ አድናቂ Tariku...የምሬን እኮ ነው😂..ለማንኛውም ስላሳቀሽ ደስ ብሎኛል😁😁

    • @tnagiyawonedemonafake2346
      @tnagiyawonedemonafake2346 Před 5 lety

      @@amenyeeagel7936 ክክክክክ

  • @seni9392
    @seni9392 Před 6 lety +1

    እና ፊልሙ በጣም ደስ ይላል

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x Před 6 lety +7

    የታየነው ግን ያላያችሁት እዮት ምርጥ ነው ቻው ደና እደሩ መልካም አደራ

  • @Barri-Numu
    @Barri-Numu Před 6 lety +1

    ብጣም ደስ ይላል። ይመቻችሁ የአገሬው ልጆች

  • @rahaelrachel7249
    @rahaelrachel7249 Před 6 lety +3

    tinboch tigrega hulum sew yesaml man alchu subtitle atsifum

  • @mplazamplaza2033
    @mplazamplaza2033 Před 4 lety

    ወይን መጨራሻዉ አለቀስሁ😥😥😥😥

  • @camilatamam4678
    @camilatamam4678 Před 6 lety +20

    ትግርኛው ይተርጎምልን

  • @zinabmlasho3089
    @zinabmlasho3089 Před 6 lety

    መጨረሻው ለየት ያለ ነው ያሳዝናንም ያስደስታንም በርቱ

  • @mohmadahmad3102
    @mohmadahmad3102 Před 6 lety +2

    እኔ ዘመድ አሎድም ዘመዶቼ ለኔ ጠላቶቼ ናቸው ያባላቸውን የናቴን እጅ ነካሽ ናቸው መቼም ቢሆን ለዘመዶቼ ቅንጣት ታክል ፍቅር እርህራሄ የለኝም ግን ደሞ ሰዎች ለዘመዶቼ ፍቅር እንደሊለኝ ሲያቁ ይገርማቸዋል ክፎ መስላቸዋለው ይገርማል የኔን ታሬክ የሰሮት ነው የሚመስለኝ

  • @user-pm9vx6dt8m
    @user-pm9vx6dt8m Před 6 lety +5

    ዋው

  • @user-ms5fs2yn4f
    @user-ms5fs2yn4f Před 3 lety +1

    አይናውጣ አላለም😂😂😂

  • @ልጅነቱካሳ
    @ልጅነቱካሳ Před 6 lety +6

    ከፍቶኛል በጣም በጣም ፈታ ቢአረገኝ ልየው እስኪ