Dawit Senbeta - Honebin Tizita | ሆነብን ትዝታ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 08. 2019
  • Ethiopian Music : Dawit Senbeta | ዳዊት ሰንበታ - Honebin Tizita | ሆነብን ትዝታ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Hope Entertainment
  • Zábava

Komentáře • 651

  • @nathanaeldaniel3571
    @nathanaeldaniel3571 Před 5 měsíci +124

    2024? Anyone

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p Před 3 lety +54

    ይሄን ሙዚቃ ብሰማዉ ብሰማዉ አይሰለቸኚም እስኪ እንደኔ እሚወደዉ ማነዉ

  • @ibxbrno4747
    @ibxbrno4747 Před 10 měsíci +8

    ይህንን ሲሰማ ማነው እንደኔ ሰው መሆን ያውም ኢትዮዺያዊ ሆኖ መፈጠር ምን ያክል ምስጥር እንደሆ ፍንትው ብሎ የሚታየው❤❤❤❤

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 Před 4 lety +145

    አይኖቸን መጨፈኔን ያወኩት ዘፈኑ ሲያልቅ ነበር
    ይገርማል ምርጥ ስራ👍

  • @worldfootballhighlight7986
    @worldfootballhighlight7986 Před 4 lety +64

    የውነት በዚህ ግጥሙ እንኳን የማይገባ ዘፈን በሚወጣበት ጊዜ እንደዚህ አይነት የትዝታ ዘፈን መውጣቱ በጣም ደስ ይላል

  • @esayaskidane7787
    @esayaskidane7787 Před 3 lety +86

    ከዚህ ዘመን የተበላሹ ዘፈኖች መደበቂያ ነወ ፡፡ እጅግ ምርጥ ስራ!!!

  • @tigsetgetachewadula293
    @tigsetgetachewadula293 Před 2 lety +19

    ቀልብን የሚሰበሰብ ምርጥ ሙዚቃ ነው ህይወትህን ፈጣሪ በሀሴት ይሙላልክ

  • @user-dl7qp7fe1x
    @user-dl7qp7fe1x Před 4 lety +57

    በቃ ዝም ልበል ምክንያቱም ቃል የለኝም❤😍

  • @zafuzembel7087
    @zafuzembel7087 Před 4 lety +6

    ለይልምዬ አድርሱልኝ ይልማ ገ/አብ የኔ አንደኛ እስከዛሬ የማጣጥማቸው ዘፈኖች ያንተ ብዕር ያረፈባቸው ግጥሞችህ ናቸው።
    ይልም አድናቂህ ነኘ #ኑርልኝ!!

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +33

    የሠውን ልጅ የሚጎዳው ትዝታ ነው 😥😥😥😥😥😥 አይ ፍቅር ደሰ የሚል ስቃይ ነው

  • @YonatanYismu
    @YonatanYismu Před 27 dny +2

    አዪዪዪዪዪ 😞😓😥😥 እንደው ምን ይሻላል 😭😭ምንአለበት ትዝታ ባይኖርስ....👤

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet Před 4 lety +52

    Wow እንዴት አይነት አስገምጋሚ ድምፅ ነው🙏 በጣም ያምራል ግጥሙም ዜማውም ድምፁም እጅግ የተዋጣ ነው።

  • @Habtamu-zl1hb
    @Habtamu-zl1hb Před 9 měsíci +7

    በጣም የገረመኝ በሰማውት ቁጥር ይዞኝ ጭልጥ እልም የሚለው ነገር ❤❤❤❤❤❤

  • @moiene4498
    @moiene4498 Před 3 lety +10

    በጣም እሚአሳዝን ፣ እሚአስታውስ ዜማ !!... በስማም ስመቴን መግለጥ አልችልም ደሞ በጣም እምወደ ሰው ነዉ የላከልኝ 😭😍
    ከዛሬ ጀምሮ እሄ ሙዚካ ብዙ ትርጉም አለዉ። ለሂወቴ መግለጫ፣ የአዲስ የምጣፍጥ ኑሬየ መግለጫ ነው።
    ፍቅር ለዘላለም ይኑር።

  • @tenkirreta3293
    @tenkirreta3293 Před 4 lety +13

    እናንተ እያላችዉ ነዉ ማንም ወጥቶ የሚቀልድብን አይ ግዜ ወንድሜ አንበሳ ነህ በርታ

  • @birhanua485
    @birhanua485 Před 4 lety +72

    እረ ከወዴት ተደብቆ የኖረ ድምፅ ነው ጃል... so powerful melody!! Thanks🙏🙏

    • @Mt-lz1lt
      @Mt-lz1lt Před 3 lety

      Vary true

    • @callumbrandon7867
      @callumbrandon7867 Před 2 lety

      I guess Im asking the wrong place but does anyone know of a trick to get back into an Instagram account..?
      I was dumb forgot the account password. I appreciate any help you can give me!

  • @tgishayemam5635
    @tgishayemam5635 Před 4 lety +72

    😍😘የፍቅር ትልቁ ህመም ናፍቆት እና ትዝታ ነው

  • @fatimafatima2722
    @fatimafatima2722 Před 3 lety +12

    ማፍቀሬ ሳይሆን ትዝታ ነው የጎኝ የአንድ ጥሩ ቀን የእድሜ ልክ ትዝታ ነው የሆነብኝ ያረብ እስከመቸ ነው ግን በማላገኘው ሰው ፍቅርና ትዝታ የምሰቃየው ኢላሂ

    • @sisaykidane1154
      @sisaykidane1154 Před rokem +2

      ህይወት ትዝታ ባይኖራት ኖሮ ባዶ ትሆን ነበረ።ትዝታ ጥሩ ነው የሚወዱትን/የሚያፈቅሩትን እያሰብ መኖር

  • @mekasherif2703
    @mekasherif2703 Před 4 lety +29

    እንደዚህ አይነት ምርጥ የትዝታ ዘፋኞች ይብዙልን

  • @syumyohannes
    @syumyohannes Před 2 lety +8

    What an amazing song! ያሳለፍከውና ያለፈውን ግዜ እንደገና መመለስ የሚቻለው በትዝታ ሙዚቃ ነው።

  • @yonasmilo
    @yonasmilo Před 3 lety +21

    ባላገሩ አይዶል ላይ ልጁ ስትዘፍን ነዉ አባቷ ዳዊት ሰንበታ የዚህ ዘፈን አቀንቃኝ መሆኑን ያወቅኩት:: ስንት ዘመን ይህን ዘፈን ስወደው ፈልጌ ላገንኘው አልቻልኩም ነበር:: Thanks ባላገሩ:: This is one of the best songs ever sang 👍👍👍👍

    • @baba8877
      @baba8877 Před 3 lety

      Same here

    • @ynat957
      @ynat957 Před 3 lety

      I didnt know who he was but once i discovered him i cant stop listening to his songs,

  • @fanub4887
    @fanub4887 Před 4 lety +11

    Wow በጣም ነው ደስ ያለኝ የመጀመሪያ ስራዬ ነው በጣም እድለኛ ነኝ Dv ባሪች አመሰግናለሁ በጣም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይሰጥ

  • @martabaye4431
    @martabaye4431 Před 4 lety +9

    ደስሲል የፍቅረኛየን አስታወስከኝ 😘ስደት አይኑ ይጥፍ 😕😕በትዝታ ያቆራጥጠኛል በርታልን 👌👌👌

  • @benjaaddis
    @benjaaddis Před 3 lety +3

    ህየው አመት ሞላኝ በቀን አንዴ ሳልሰማው አላድርም ድንቅ ሙዚቃ!! ዳዋ ምርጥ ሰው

  • @yenuyenu92
    @yenuyenu92 Před 4 lety +44

    ትዝታ ውስጤነው
    ቀዝቀዝ ያለ music ደስ ይላል

  • @abemelek6890
    @abemelek6890 Před 2 lety +11

    በሀሳብ ጭልጥ አድርጎ ሌላ ቦታ የሚወስድ ሙዚቃ Dawit Senbeta🥰👏

  • @buy3701
    @buy3701 Před 4 lety +73

    What a voice😢 it took me to a peaceful place. Thanks a lot. ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️

    • @tatitube3775
      @tatitube3775 Před 4 lety +1

      Bubuye ሰብስክሪይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን
      👌💚💛❤10Q

    • @buy3701
      @buy3701 Před 4 lety +1

      Tati tube eshi adergalew

    • @abebinacooking
      @abebinacooking Před 4 lety +1

      አሜን

    • @buy3701
      @buy3701 Před 4 lety

      Tati tube I did subscribe you tatisho

    • @ManAdoni
      @ManAdoni Před 8 měsíci

      ​@@abebinacooking❤❤❤

  • @helen99084
    @helen99084 Před 4 lety +40

    What a beautiful song... my heart is cured to love again....it’s tizeta but definitely worth listening song! 🇪🇷

    • @justusmwesiga6723
      @justusmwesiga6723 Před 3 lety +1

      I can't hear the words but I already fell in love with the melody

  • @mamegela3151
    @mamegela3151 Před rokem +2

    ዋውውው ምርጥ ስራ ነው...ትዝታ ማንም ሊነጥቀን ያማይችል ቀሪ ሀብታችን ነው እናም በጣም ወድጄዋለሁ።

  • @seragena1539
    @seragena1539 Před 4 lety +142

    I can’t get tired of listening this music. Love it!

  • @zcosmos2721
    @zcosmos2721 Před 6 měsíci +2

    Who else is still around listening to this music? What a power! Can't resist it.......keeps breaking my heart...........let's forgive all and be positive!

  • @ibxbrno4747
    @ibxbrno4747 Před 10 měsíci +4

    ይህንን ስሰማ በእውነት ሞት እንቋ ፊቴ ቢቆም አላየውም❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏

  • @pabliz_
    @pabliz_ Před rokem +6

    From Tanzania East Africa I don't understand language but I enjoy musical instruments

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k Před 4 lety +10

    ኡፍፍፍ እዴት ይመስጣል ልስልስ ያለ ምርጥ ሙዚቃ እረጅም እድሜ ና ጤና ተመኛሁልህ ♥♥♥♥♥♥♥
    እኔስ ሁሌም ኣባቴ ነው ትዝ የሚለኝ ብዙ ትዝታ ኣለኝ ከሱ ጋ ያለሱ ሌላ ማሰብ ኣልቻልኩም .... ሞት ጨካኝ ይብላኝልክ

    • @fiyametakojo7394
      @fiyametakojo7394 Před 4 lety +2

      ayzon Wde

    • @user-ff8xm9xf2k
      @user-ff8xm9xf2k Před 4 lety

      @@fiyametakojo7394 esh marr thanks 😘

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l Před 4 lety +2

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍ እኔም በስደት ሆኜ አጣሁት አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን እህህህህህህ አባቴ ትዝታዬ እወድሀለሁ እፍፍፍፍ😢😢😢😢

    • @zedyezufi34
      @zedyezufi34 Před 4 lety

      @@user-bb7nl2bl9l እሽ ውዷ እማያልፍ የለን ይሀው ድፍን 1 አመት እህህ ካልኩኝ 😥😥😥😥

  • @user-nl3pv4rn9r
    @user-nl3pv4rn9r Před 3 lety +3

    የፍቅር ጉዳቱ ትዝታ ብቻ ይዘን መቅረቱ 💔😭

  • @user-qx8uy6qd3g
    @user-qx8uy6qd3g Před 4 lety +7

    ትዝታ የመፈስ ምግብ ነው
    ከልብ እናመሰግናለን ሀሪፍ ድምፅ ከሀሪፍ ቅኝት ጋር ስለጋበዛችሁን

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 Před 4 lety +39

    Omg what an amazing lovely, peaceful voice
    I missed my country mama Ethiopia 🇪🇹💗

  • @hpkw2365
    @hpkw2365 Před 3 lety +8

    የኔ የሕይወት ታሪክ ነው 💔😭

  • @addasuzike4497
    @addasuzike4497 Před 2 lety +3

    😭😭😭😭😭💔 እንደ ናፍቆት ትዝታ በፍቅር ላይ ስቃይ የለም የኔ ውድ ባሌ ስደት ካንተ ለየኝ ደሞ እምባ እያነባሁ ተለየሁክ ቃል የለኝም ሙዚቃው ስስማ እንባየ መቆጣጠር አልቻልኩ በጣም ምርጥ ስራ ነው❤

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 3 lety +3

    ጅግናዉ የሙዚቃ ፍጡር ፒያኖውን የምታነጋግረዉ ጅግና ዳዊት ሰበታ !!!!

  • @user-po9up8by6k
    @user-po9up8by6k Před 4 lety +8

    የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ብየዋለሁ ዋውውውውውውው ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ እሚል ትዝ ይለዋል

  • @nebiyusamuel8168
    @nebiyusamuel8168 Před 4 lety +26

    ልኔ ተመችቶኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይባርክ

  • @girmatesfaye2050
    @girmatesfaye2050 Před rokem +4

    ዘፋኙም ግጥሙም በጣም ረቂቅ ነው። በዚህ አጋጣሚ ግን ዜማው የአቶ ካሳ ተሰማ መሁንን ቢነገር ሙሉ ክብር ይኖረዋል።
    አመሰግናለሁ።

  • @Hikma263
    @Hikma263 Před 3 měsíci +1

    ከአጀማመሩ እስከ አጨራረሱ ደስ ሚል ሙዚቃ 😢😢

  • @user-nf3qx7le2d
    @user-nf3qx7le2d Před 4 lety +3

    ትዝታ ትዝታ ናፍቆት ብቸኝነት ምን ይሆን መዳኒቱ ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @Abaymagna
    @Abaymagna Před 4 lety +6

    በትዝታ ባህር ሰመጥኩኝ እጅግ በጣም ያምራል

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z Před 3 lety +11

    ወሂኔ ዛሬ ገና ስስማው እዬን ዘፈን እስካሁን የት ነበርኩ ዋው አሜዚግ የሆነ ዘፈን ነው

  • @almazemcdaniels7785
    @almazemcdaniels7785 Před 3 lety +15

    I listen to this song every single day and I can’t get enough of it♥️

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 4 lety +35

    አንዳንዴ ትዝታ ብቻ ሆነው ይቀራሉ 😢ትዝታ ♥️

    • @user-hf4ep5ly9j
      @user-hf4ep5ly9j Před 4 lety +5

      ትዝታን ግለጸው ብትይኝ.... "ደስ የሚል ስቃይ" እልሻለሁ

    • @bakartariku6057
      @bakartariku6057 Před 4 lety

      Hi

    • @halapiyartube7229
      @halapiyartube7229 Před 3 lety +2

      Norew endelelu kemiyadergu sewoch g n Satageghachew betzta abrekeghi minorut yshalalu

  • @lifeeyobgunnerawi9313
    @lifeeyobgunnerawi9313 Před 4 lety +31

    Very selewley music I like more
    From eri 🇪🇷

  • @Jvhdyfbnuzrdycy
    @Jvhdyfbnuzrdycy Před 17 dny

    ይህን ሙዚቃ የሰማሁት ከ3 አመት በፊት ነበር ደጋግሜ ሰስማዉ ዉስጤ ይረበሻል ፍቅር ሀያል ነዉ ::

  • @mogesemolla2375
    @mogesemolla2375 Před 4 lety +49

    በጣም ቆንጆ እና የተዋጣለት ስራ ነው፣ በርቱልን:::::::::

  • @konjoale4468
    @konjoale4468 Před 4 lety +20

    What a voice it tooks me Back memories I really I felt Miss back of my homeland and my families I can't stop Crying yearning for memory (ትዝታን በዜማ)

  • @babeema
    @babeema Před 4 lety +82

    This is an absolute piece of work. It’s peaceful and filled with nostalgia - filled with old love too. It’s tizita and takes back to old times. For good or bad, the past is amended as beautiful and perfect. All was equal and harmonious - as deceiving as it may sound - but can make the present quite bearable. Easier to travel back, engulfed in wishful thinking, to remember and to reminiscent. Love is what it is. Love was what it was. Found in memory lane. Through the memory prism. Great work. Keep producing this beautiful above-average works so we can stay eager & hopeful of good works! Respect!!!

    • @babeema
      @babeema Před 4 lety +3

      The intro music is excruciatingly painful yet deeply healing sound. Pure reflection of life, as it is binary. Existence It tandem. Uffffff!!

    • @elsawmariam3851
      @elsawmariam3851 Před 2 lety

      @@babeema b.

    • @samanthalondon1485
      @samanthalondon1485 Před rokem

      💗💓💝💞💕❤🧡💛💙💜💚💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @samanthalondon1485
      @samanthalondon1485 Před rokem +1

      How about the frequencies I love the frequencies just perfect💞💕💞💕💞💕

    • @babeema
      @babeema Před rokem

      @@samanthalondon1485 it’s beautifully made song. He’s reminiscing and missing the time he had with the love of his life. Unfortunately to him, he still thinks about her and in love with her. Fortunately for us, he’s taking back and forth with his music. 😆

  • @abe9895
    @abe9895 Před 6 měsíci +1

    It’s so amazing voice, Dawit እናመሰግናለን

  • @user-vb6tu7gg9e
    @user-vb6tu7gg9e Před 4 lety +7

    ልስል ያለ ድምፅ ለጆሮ ቀርቶ ልብን ይስባለ ለኔ አንደኛየ ብያቺሆለሁ

    • @lemrotemere9148
      @lemrotemere9148 Před 4 lety

      ኡፍ ከዘፈኑ አይቀር ትዚታን ብቻ ተሰምቶ አይጠገብም

  • @selamtarik9369
    @selamtarik9369 Před 4 lety +23

    አንደኛ ኮተት ዘፋኞች ተማሩበት።

  • @bububaba8011
    @bububaba8011 Před 10 měsíci +2

    I got divorced a month ago.....and this music just hits diffrent now tht were apart, and remembering erything tht weve bin trough just to finish it wiz a divorce, i pray ery body going through a heart break heals right now, and there may come a time when we can even look back at z memories and laugh about it.....cuz it hurts when u meet a stranger u know.

  • @duhberhe9991
    @duhberhe9991 Před 3 lety +3

    Emmmm no words to explain simply beautiful voice ❤️🙏🏽🇪🇷🇪🇷❤️

  • @user-zh7bd1jy1x
    @user-zh7bd1jy1x Před 9 měsíci +1

    ሙዚቃ ሙዚቃ ሲሆን መስማት በጣም ደስ ይላል

  • @user-meri22berhe
    @user-meri22berhe Před 4 lety +12

    ክሊፑ ላይ ያለው የሰፈሬ አብሮ አደጌ ነው ሰርቶታል ምትሉ እስኪ ላይክ ግጩኝ እሱ በክሊፕ ሲታይ እኔ ምርጥ ድምፅ እያለኝ በአረብ ሀገር እድሜዬን ልጨርስ ነው ወይኔ ድምፄ

    • @kepostucomentu123
      @kepostucomentu123 Před 4 lety +3

      ተይ ባክሽ እና ለምን አትዘፍኝልንም እዚ

    • @battyyone9974
      @battyyone9974 Před 4 lety

      እእሥኪ እንሥማሽ እና ኮመንት እንሥጥሻ

    • @biruklemma7729
      @biruklemma7729 Před 3 lety

      Learn computer programming language SQL in amharic czcams.com/channels/OXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg.html

  • @wogderestadesse2489
    @wogderestadesse2489 Před 3 lety +7

    I can't get bored of listening to this music all day. Thanks, Long live man!

  • @mikaelnelaku1747
    @mikaelnelaku1747 Před 3 lety +11

    This is more like Kasa Tessema than Mahmoud's style, the piano and the deep voice is very good too. I love it

  • @Evdi1311
    @Evdi1311 Před rokem +1

    ሰምቼው ሰምቼው ልጠግበው ያልቻልኩት ዘፈን ነው 🙏🙏👏👌

  • @yordalex165
    @yordalex165 Před 3 lety +10

    I always listen to this music and his album Masterpiece

  • @tinakiflegodsaveus6877
    @tinakiflegodsaveus6877 Před 4 lety +8

    ዝምምምም ነው ሙዚቃው 👍🏻🎼🎼🎼🥰🥰🥰🥰

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 Před 4 lety +11

    This I call it tezeta with a amazing voice I can fly with my memory calmly great feelings chilling with this great artist thanks a lot Sir

  • @EmebetTolosa
    @EmebetTolosa Před 10 měsíci +4

    Ke tiktok nw የመጣሁት❤

  • @user-cy1gi6fm5m
    @user-cy1gi6fm5m Před 4 lety +2

    ... ትዝታ መቼ እንደ ቀን ያልፋል....

  • @shimelisnegasa8929
    @shimelisnegasa8929 Před 4 lety +4

    ደስ የሚል የትዝታ ዜማ!! Wooow...!!

  • @tesfaldetbocure4254
    @tesfaldetbocure4254 Před 3 lety +8

    What a day to start listening such a magnificent song an superb voice?!!!

  • @tamratdemis7238
    @tamratdemis7238 Před 4 lety +4

    እጅግ ጣፋጭ ጣዕም ያለዉ ዘፈን…

  • @henokabyssinia85
    @henokabyssinia85 Před 4 lety +6

    Where have been all these years!! My God

  • @emuyezewed5667
    @emuyezewed5667 Před 4 lety +4

    ዋው ድምፅ ትዝታ ውስጤ ነው እናመሰግናለን

  • @EthioHabesha_12
    @EthioHabesha_12 Před rokem +14

    What amazing voice and lyrics, The entire work is a well-crafted memory song.

  • @shukrehandala6023
    @shukrehandala6023 Před 4 lety +13

    ዋው ድምጽ ብለው ዚም እስኪ እንደን የተመሸው #like

    • @tatitube3775
      @tatitube3775 Před 4 lety

      Eyobe ሰብስክሪይብ አድርጊኝ ቤተሰብ እንሁን
      👌💚💛❤10Q

    • @abebinacooking
      @abebinacooking Před 4 lety

      ተመችቶኛል

  • @amytube1013
    @amytube1013 Před 4 lety +3

    ለስለስ ያለ የትዝታ ሙዚቃ

  • @beloved1900
    @beloved1900 Před 2 lety +2

    Who is listening this amazing song 09/08/21❤️

  • @adisuabebaw3952
    @adisuabebaw3952 Před 4 lety +6

    Pure natural voice!

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 Před 2 měsíci +1

    2016 !! እስቲ እንደ እኔ ዛሬም ይህንን ዘፈን የሚዳምጥ አለሁ በለኝ

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 Před 2 měsíci

      ኧረ አለሁልሽ 😢😢😢😢 ስዓታት ብቻ ነው የሚለዬን

  • @KalHoney
    @KalHoney Před měsícem

    The actor❤❤are very awesome and they are memorable too.
    Betelhem and fanuel ...gobezoche.
    You make it real.

  • @girmakebede1138
    @girmakebede1138 Před 4 lety +9

    just when u think u have heard everything,sth like this happens and changes ur perspective!phenomenal!

  • @helinagemechu5153
    @helinagemechu5153 Před 4 lety +10

    What a wonderful voice and meaning full song well done Dave👌

  • @meaziwendmumeazi.wendmu2299

    ዋው ምርጥ ሙዚቃ ነው አሪፍ ድምፅ አሪፍ ክሊፕ

  • @rahmaroba7357
    @rahmaroba7357 Před 3 lety

    ትዝታ እንደዘበት በእንደ ቀን መች ያልፋል ወይ ጊዜ እንዲያው ወደ ኃላ መለሰኝ ዋውውውውው

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse Před 2 lety +1

    I just crying I don't why ?

  • @getuwendemmolagn4452
    @getuwendemmolagn4452 Před 4 lety +1

    betam des ysmil sera newe .lejooro yemaygorbet demtse becha betam des yelal enamesegnalen

  • @tesfa36
    @tesfa36 Před 4 lety +3

    Incredible vocalist Dawit Sennett! Thanks

  • @rettabelay913
    @rettabelay913 Před 3 lety +8

    I'm refreshed by my past episode while I have listened to this music. It is attractive music with soft voice and heartbreaking poem for me. It is wonderful production, sir.

  • @gebreyesgurmu2733
    @gebreyesgurmu2733 Před rokem +2

    What an incredible and breathtaking music this is! Long live Dawit Senbeta!

  • @eexx8265
    @eexx8265 Před 7 měsíci

    ዛሬ ያለፈ ቢሆንም ግን ደስ የሚል ትዝታ ነበረኝ ዛሬ ግን😢

  • @tesfaldetbocure4254
    @tesfaldetbocure4254 Před 3 lety +4

    What a kind?!! Great lyric, melody and voice.

  • @kibruyisfawezewdie1271
    @kibruyisfawezewdie1271 Před 4 lety +6

    Deep and the melody full of memories thank you.

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 Před 2 lety +7

    What a talent? Really nice voice and you are amazing on the piano.
    I love everything

  • @hamzamd4927
    @hamzamd4927 Před 4 lety +46

    nice slow music i,am from oroomo
    I love amaraa song like me frd

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 4 lety

      👍👍👍👍😍😍😍😍

    • @abebinacooking
      @abebinacooking Před 4 lety

      ❤️❤️

    • @zulfaawil1880
      @zulfaawil1880 Před 4 lety +1

      ክክክክክክክክ

    • @user-hf4ep5ly9j
      @user-hf4ep5ly9j Před 4 lety +2

      እንዲህ እስኪ ስለፍቅር እንስበክ ኢትዮጵያዊነት ልዩ ውበት ነውና

    • @user-ci4dv7vp7p
      @user-ci4dv7vp7p Před 4 lety +3

      እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ በሚል ይስተካከል ወንድም

  • @mamaye2137
    @mamaye2137 Před 4 lety +3

    Eski sele zefnu astayet. Liyu new beka👌no more words👏

  • @temesgenmoges8120
    @temesgenmoges8120 Před 4 lety +10

    ተሰጥኦ ያለው ሲዘፍን እንደዚህ ይመስጣል

  • @eritreamedia9298
    @eritreamedia9298 Před 4 lety +17

    This music has become a breakfast to my soul.. So deep

  • @keyahmedibrahim4475
    @keyahmedibrahim4475 Před 3 lety +5

    It hurts me to see loving partners sitting together. It reminds me of painful life story.from Baidoa somalia

  • @Pato-ps4ux
    @Pato-ps4ux Před 4 lety +3

    This music every day with my father listening ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I am from Eritrean the music is my favorite Have u a nice day everybody