15 የተመረጡ አጫጭር ልብወለድ እና እውነተኛ ታሪክ ትረካዎች በ 1 ላይ, 15 selected short novels and true narratives together

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2021
  • 15 የተመረጡ አጫጭር ልብወለድ እና እውነተኛ ታሪክ ትረካዎች በ 1 ላይ, 15 selected short novels and true narratives together
    #amharicfictionaudiobooks#amharicaudiobooks#tireka
    follow me on social media
    maka tube fb page ፡ pg/Maka-Tube...
    Facebook ፡ / yemillio
    Instagram ፡ / edit
    SUBSCRIBE ፡ / @makatube
  • Zábava

Komentáře • 30

  • @abukilove7320
    @abukilove7320 Před 3 lety +7

    ለማዳረሻው እጅግ ከልብ እያመሰገንኩ የበኩሌን ተደራሽ ለማረግ ሀላፊነቴን ብሎም ግዴታዬን ሼር በማረግ በመወጣቴ ታላቅ ደስታ ነው የሚሰማኝ ።
    በፈጣሪ ስም ይሁንብኝ ትረካ ነፍሴ ነው በማካ ዩቱብ የተተረኩ ትረካዎችን እንጥፍጥፍ አርጌ ሰምቼ በትውስታ አድማስ ውስጥ ዝንት አለም ላይለዩኝ እነ ሽንብሩት፣ቃልኪዳን፣በፍቅር ላይ ሾተላይ ታትመው ላይፋቁ በክበር ተቀምጠዋል።
    ሲናፍቁኝ በምናብ አለም ተጉዦ ሳገኛቸው ልቤ በሀሴት ትሞላለች ህይወትን ደሰታን መሰናክል ስህተትን ብልሀትን ጥበብን መውደቅ መነሳትን ርህራሄ ጭካኔ የሰውን ገፅታና ሁኔታን መረዳት ማንበብን እረ ምኑ ቅጡ ህይወት ከመፅሀፍ ውጭ ወዴቴ ሊኖር ይችላል ? አንድ የሰማሁት ግሩም አባባል አለ > ፈጣሪ ምስክሬ ነው በናንተ ሁለት ሰዎች አምነን ዩሴፍ እና ማርያማዊት ተሾመ ከሚተረክ ትረካ ውጭ የናተ አልቆብኝ ልሰማ ብሞክር ምንም ሊዋጥልኝም ሆነ ትዕግስት ኖሮኝ ደቂቃዎችን ማገባደድ አቅቶኝ እሄው አዲስ ነገር ካለ ብዬ ደጅ መጥናት እና በር በር ማየት ከጀመርኩ ሰነባብቻለው በቃ የንባብ ፍቅሬ እጅጉኑ በርትቷል ሌላ ከምሰማ አልዋጥልህ ቢለኝ የስራዬ ሁኔታ በትኩረት ለማንበብ ባይፈቅድልኝም በቻልኩት አቅም በራሴ ምናብ እየሳልኩ ማበቤ ተሽሎኝ አቧትራለው ይህ የኔ ስሜት ነው ሌላውን ይወክላል ማለቴ አደለም በቃ ለኔ ግን ነፍስ ነገር ናችሁ የት አግኝቼ አድናቆቴንም ሆነ ፍቅሬ ብገልፅ ደስታዬ ወደር አልባ እደሚሆን ይሰማኛል። በጉጉት ሳይሆን በርሀብ ነው የምጠብቃችሁ ውዶቼ 🙏
    😍

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 3 lety +2

      አቡኪዬ ውዴ ኮሜንቱን ሳነበው የሆነ ነገር ነው የተሠማኝ የእውነት እኛ እንደዚ አይነት አስተያየት የሚያሠጥ ስራ ሰርተናል ብለን አናስብም ትልቅ የቤት ስራ ነው የሰጠኸን የተሻለ ስራ ቶሎ ቶሎ ይዘን እንደምንቀርብ ቃል እንገባለን እንወድሀለን እናመሠግናለን ። ሌላው ፈጣሪ ቢፈቅድ ነገ የምነጀምረውን ትረካ እንደጨረስን በቪዲዮ እንከሰታለን ስለሁሉም ነገር ግን ከልብ እናመሠግናለን ።

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 Před 3 lety

      Ewnetun nw maramawitye tileyalachu!!!!

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 3 lety

      ኒናዬም ጠፍታ መጣች 👏👏👏🙏🙏🙏 እናመሠግናለን ውዴ 😘😘😘

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 Před 3 lety

      @@MakaTube hulem madameten like👍👍👍 share maregen alakomkum comment lemetsaf nw enji yalchalkut beziw ketlu!!!!!

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 3 lety

      እያለሽማ አትዝጊን ውዴ አስተያየትሽ ደሞ ያስፈልገናል ውዴ 😘😘😘🙏

  • @MakaTube
    @MakaTube  Před 3 lety +3

    ውዶቼ ረጅም ትረካ ሳንጀምር በመዘግየታችን ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን ፈጣሪ ቢፈቅድ ሰኞ ማታ ቆንጆና ረጅም የመፅሀፍ ትረካ ይዘን እንከሰታለን ። እስከዛው ግን የቤተሰቦቻችን ቁጥር እንዲበዛልን ላይክና ሼር በማድረግ ይችን ትንሽ ቻናል በማሳደግ አግዙን የናንተ ላይክ ለኛ ትልቅ ሞራል ነው ። እናመሠግናለን ።

  • @user-qk1me2ep9o
    @user-qk1me2ep9o Před 2 lety

    ግሩም ምርጫዎች ናቸው በርቱልን!

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 2 lety

      እናመሠግናለን ክብረት ይስጥልን

  • @dureti742
    @dureti742 Před 3 lety

    ጎበዞች በርቱ

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 3 lety

      እናመሰግናለን ውዴ 😘😘😘

  • @user-nz8st1lz5j
    @user-nz8st1lz5j Před 3 lety

    እናመሰግናለን

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 3 lety

      እኛም በጣም ነው የምናመሠግነው 🙏🙏🙏

  • @makedestefera4771
    @makedestefera4771 Před 3 lety

    አብዝቼ እወዳችኋለሁ

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 3 lety

      እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን 😘😘🙏🙏🙏

  • @ilovemymarrymyall3397
    @ilovemymarrymyall3397 Před 2 lety

    Yehen yemeselu mekary ena astemari ke metsehaf leftew awtetew lastemarun genezabe lesetun mesgana ena bertat lematsetu asbubet amesgnalw enantem bertu tnx

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 2 lety

      እናመሠግናለን ክብረት ይስጥልን ውዴ 😘😘🙏🙏🙏

  • @endalkwube3538
    @endalkwube3538 Před rokem

    i ችችኒያ

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 Před 3 lety

    Yene maroch I love you so much 💋💋💋💋💋

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 3 lety

      😘😘🙏🙏🙏እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @user-nz8st1lz5j
    @user-nz8st1lz5j Před 3 lety +1

    በዚህ ተራኪ የተተረከ መፀሃፍ ጠቁሙኝ

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 3 lety +2

      ቃልኪዳን ፣ በፍቅር ላይ ሾተላይ ፣ ምንዱባን ፣ ሽንብሩት ፣ ደም የነካው እጅ ፣ ውስብስብ ህይወት እና ሌሎችም መፅሀፎች ሲሆኑ ከቃልኪዳን ጀምሮ አድማጮቻችን የሚሰጡንን አስተያየት ስንፈጥን አስተካክሉ እያሉን ስህተታችንን እያረምን እነሆ አሁንም ብርቅርቅታን እየተረክን ነው። ዛሬም ቢሆን ስንተርክ ቅር ያሰኘናችሁ ነገር ካለ ለመታረም ዝግጁ ነን እናመሠግናለን ።

    • @user-nz8st1lz5j
      @user-nz8st1lz5j Před 3 lety +1

      @@MakaTube እናመሰግናለን ስፈልግ ሾተላዩን ሰላይ አግኝቸ እየሰማሁት ነዉ ምርጥ ትረካ ነዉ በርቱ

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 3 lety

      እናመሠግናለን 🙏🙏🙏ምስጋናችን ከልብ ነው 🙏

  • @makedestefera4771
    @makedestefera4771 Před 3 lety

    በ እናታችሁ እስቲ ክቡር ድንጋይን ተርኩልን ። እ እ

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 3 lety

      ታዛዥ ነን ውዴ 😘🙏🙏🙏

  • @Adne_
    @Adne_ Před 2 lety

    ወይኔ የአራጣ አበዳሪው ታሪክ ሲያናድድ

    • @MakaTube
      @MakaTube  Před 2 lety

      እውነት ነው 🤔እናመሠግናለን የኔ ውድ 😘😘😘🙏🙏🙏