ባልሽ እሱ አይደለም //ነብይ መስፍን አለሙ እና ነብይት አስናቀች ባንጫ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 08. 2024
  • በየጊዜዉ አዳዲስ የስብከት የምስክርነት የነፃ መዉጣት የትንቢት የፈዉስ የአምልኮ ቪዲዮች በዩቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክረይብ በማድረግ የደወሏን ምልከት ይጫኑ፡፡/SUBSCRIBE GIHON TV WORLDWIDE/
    ይህንን አገልግሎት መደገፍ ለምትፈልጉ፡- Commercial Bank of Ethiopia 1000431104362 Swift Code CBETETAA Gihon International Miracle Church // ሕብረት ባንክ 1570416566870018 መስፍን አለሙ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0979077790 / 0910612876፡፡
    ግዮን አለም ዓቀፍ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ሳምንታዊ ፕሮግራሞች፡- ዘወትር እሁድ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዘወትር ሰኞ ከ 6፡00 - 11፡00 ሰዓት ዘወት ዕሮብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዓርብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት፡፡ አድራሻ ቦሌ ሩዋንዳ የድሮ ጃፓን ኤንባሲ ጀርባ ቻይና ገበያ አጠገብ፡፡
  • Zábava

Komentáře • 580

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Před 2 lety +65

    የኢትዮጵያን ወንዶች አምባገነን የሚያደርግ መንፈስ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን ስራው ይፍረስ
    የልጆችህ እናት ትሻልሀለች
    ለዚችኛዋም እግዚአብሔር መፅናኛ ይስጣት

    • @bona2318
      @bona2318 Před 2 lety

      Asakegnim demom ewinet new

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 Před 2 lety +25

    ምን አይነት ድንቅ መልእክት ክብር ለጌታ ብቻና ብቻ ይሁን! እንደዚህ የሚያገለግሉ ንፁህ ድምፅ የሚያስተጋቡ አገልጋዬች የራስ ዝናና ክብር የማይፈልጉ ጌታ ያብዛልን የጌታ ባሪያ ዘመንሽ ይባረክ!

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před 2 lety +10

    wow amazing 🤔🤔 ዘመን ሂወት አገልግሎትሽ ይባረክ ለምልሚ !! እዉነተኛ አገልጋዮቹ በምድራችን ይብዙልን !!

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Před 2 lety +36

    ትክክልነሽ ጌታ እራሱ ይናገር !
    የእግዚአብሔር አፍ ሆነሽ ለምድራችን ስለተነሳሽ
    እግዚአብሔር ይመስገን !

    • @hiwothiwot9915
      @hiwothiwot9915 Před 2 lety +1

      ይድፋቹ 666👹👹👹

    • @brtaglab2516
      @brtaglab2516 Před 2 lety +1

      @@hiwothiwot9915 😂😂😂😂

    • @hiwothiwot9915
      @hiwothiwot9915 Před 2 lety +1

      @@brtaglab2516 ምስት ኣደለችም ኣላለይም 😳😒😎ፓስተሮ ግን ለራስዋ ፈልጋው ሞሆን ኣለበት 😳🤑🤑🤑🤑666👹👹👹ያች ሰይጣን 👿👿👿🤑🤑🤑🤑😫😫😫😫😭😭😭😭😭

    • @brtaglab2516
      @brtaglab2516 Před 2 lety +1

      @@hiwothiwot9915 የምትናገረው ሁሉ እየጠፋባት እኮ በምሀለይ አጨብጭቡ ትላለች ደሞ ሰውየውን ለራሶ ነው መሰል እኔም ሳስበው ግን እደው በቃ የሚያሳዝኑኝ ዝብለው እደው ቁጭ ብለው የሚያዳምጡት ደሞ የጌታ እሴት ይላሉ ውይይይይ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮 ቆቅ ይላሉ

    • @hiwothiwot9915
      @hiwothiwot9915 Před 2 lety

      @@brtaglab2516 በጣም እዳው ፈጣር ኣምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣቸው እኔ ኮ ከስዋ ይልቅ ህዝብ ነው ምሳዝነኝ ትርጉሙ ሳይገባቸው ኣሜን የምሉት ነገር ነው 🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑😭😭😭😭😭

  • @user-zx2ym6oh4h
    @user-zx2ym6oh4h Před 4 měsíci +2

    አንቺ ሴት የእውነት የእግዚአብሔር ሴት ነሽ። እድሜሽ ይብዛ።

  • @zertihunmesfin7707
    @zertihunmesfin7707 Před 2 lety +55

    ጌታ ብርክ ያርግሽ የማታመቻሚቺ ትክክለኛውን የ እግዝአብሔርን ጽምፅ የሚታስተላሊፊ ያባቴ ብሩክ ነሽ ተባረኪ

    • @shemsu967
      @shemsu967 Před 2 lety +1

      Tabrke yena knjoo

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 Před 2 lety +2

      ክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety +1

      😆😆😆😆😆😆😆😆😆

    • @hiwothiwot9915
      @hiwothiwot9915 Před 2 lety +1

      666 👹👹👹 ኣየ የእናተ መጨረሻ

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 Před 2 lety +1

      @@hiwothiwot9915 ተያቸወ በሓላ ያቃሉ ቅጣታቸወን ቅዱስ ቃሉም የላል ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ እሜለኝ ሁሉ መንገሰተስማይ አይገባም የላል እሄንም ጥንቀቅወ ያቃሉ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 2 lety +16

    አቤት የእኔ ጌታ ስራህ ግሩም ነው እህቴ ጌታን ስሚው

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 2 lety +10

    እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ: ዋሽተው ለጥቅም ሰውን በሚያጋቡበት በዚህ ዘመን አንቺ ግን እግዚአብሔር ያለሽን በትክክል ተናግረሽ ሰዎችን ከእርግማን ነጻ እያወጣሽ ስለሆነ ተባረኪ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety

      ኬክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮ

  • @almukidane5985
    @almukidane5985 Před 2 dny

    እዉነት የመጀመሪያ ቭዲዮ ነው ያየዉት ጌታ ይባረክህሽ

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 Před 2 lety +2

    ውይ በእውነት ዘመንሽ ይባረክ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ተባረክ የእውነት አገልግሎት ማለት እሄ ነው ❤❤🍇🍇🍇

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Před 2 lety +71

    እግዚአብሔር የማይከብርበት ነገር ከምድራችን ይነቀል !

    • @user-ke1bx6zp6k
      @user-ke1bx6zp6k Před 2 lety

      ተባረክ አባቴ ጀግና ዋዉ

    • @hiwothiwot9915
      @hiwothiwot9915 Před 2 lety +1

      ኣሜን የምለው ገር ግን 👹👹👹666 ናቹ የዓ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @user-wh5bv1uh4h
    @user-wh5bv1uh4h Před 15 dny +1

    ተባረኪ

  • @mathewosgobchu5932
    @mathewosgobchu5932 Před 2 lety +5

    ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግሽ!!!! የእግዚአብሔርን ቃል በቀጥታ ያወረድሽ ለሰዎች የማታመቻምቺ በመሆነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 Před 2 lety +7

    እንዴት እንደምወዳችሁ ጌታ አገልግሎታችውን ይባርክ 🤗💞

  • @dibooraaabaatee5577
    @dibooraaabaatee5577 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይበረክልሽ የእግዚአብሔር ሴት በጠም ደስይለል ተበራክ በእየሱስ ስም እወድሸለሁ 💔💓💓😘😘😘ተበራክ 🍇🍇🙌🙌

  • @elisaaliza8013
    @elisaaliza8013 Před 23 dny +1

    wow tebareki 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    eg/r yimesegeni sile hulu

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +3

    ጀግናነሽ ጌታ ይባርክሽ በተለይ ፀጋኣጠቃቀምላይ ሚስጥርን በጥበ ብነው የምትናገሪው ዘመንሽ ይባረክ

  • @lellobekele4760
    @lellobekele4760 Před 2 lety +3

    Jesus is lord OMG!! what an amazing phrophesy asne God bless you for telling the truth of Gospel

  • @mekdeswoldemichel9480
    @mekdeswoldemichel9480 Před 2 lety +27

    አቤት መንፈስ ቅዱስ አሰራሩም ቡዙ ምህረቱ ቡዙ አንተ የማትከብርበት ነገር ከህይወታችን በእየሱስ ስም ይነቀል.

    • @GenFir
      @GenFir Před 5 měsíci

      በእውነት ልክ ነሽ አህቴ

  • @tafadzwamuchenjekwa5111
    @tafadzwamuchenjekwa5111 Před 2 lety +8

    በጣም በጣም እግዚአብሔር አምላክ አብስቶ ሽ ይባርክ ሽ!! በጣም ልቤ የነካ አገግሎት ነው።

  • @user-qs2rj7cs9z
    @user-qs2rj7cs9z Před 2 lety +24

    ስልኳን የምታውቁ በጌታ ፍቅር ልለምናቹ ነገሩኝ

  • @user-nz7wk3bw9d
    @user-nz7wk3bw9d Před 2 měsíci +1

    Wiy inate geta chemiro chemiro yibarkish❤️❤️❤️❤️

  • @meskermmeski6168
    @meskermmeski6168 Před 2 lety +4

    የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርብሽ እንወድሻለን💋💕❤️🌹🌹🌹

  • @user-ew5op8ox1i
    @user-ew5op8ox1i Před 2 lety +1

    እንዴት እንዳሰደስትሺኝ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነት ተደበቃ አትኖሮም

  • @kasakebede9923
    @kasakebede9923 Před 2 lety +4

    Great prophecy .God bless you prophetess .you are really God's prophetess .

  • @tekalignwoldemariamkukie8554

    በድምሩ ወድሻለው! ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ ቤተክርስቲያንን ለማነጽ የሚጠቅምና የሚያንፅ ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @user-ij9bg8jw8c
    @user-ij9bg8jw8c Před 9 měsíci +1

    ጌታ ዘመንሽን በሙሉ ይባሪክ አሜን

  • @BedeluTeshome-oi3wz
    @BedeluTeshome-oi3wz Před 28 dny

    የተባረክሽ

  • @hayatyesuf2070
    @hayatyesuf2070 Před 2 lety +16

    እኔ የሚገርሜ ተከታዩ ሚስኪ ድራማና እውነታ እንዴት መለየት ያቅታል ልቦናችሁን ይመልስለችሁ እዲህ ስትጨማለቅባችሁ ማገናዘብ ይሳናኃል እሷ ነብይ ወይስ መላክት እግዚአብሔር የምታናግረው

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +3

      እኮ አይገርምም

    • @metimars2518
      @metimars2518 Před 2 lety

      Ho ho...
      ሰዉ እኮ አብዱአል
      በዚ አይነት የስንቱ ቤት ፈርሱዋል::

    • @eliasnegash8770
      @eliasnegash8770 Před 2 lety

      እደው እዳያስተውሉ ተይዘው ነዉ እንጂ በሳይኮሎጂ እንዲ የምታጃጅላቸው። ጌታዬና መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስሆይ አንተ የማምለጫ አለታችን ነህና ልጆችህን ከሰይጣን አሰራር ጠብቀን።

    • @yaumehabibity7938
      @yaumehabibity7938 Před 2 lety

      አላህ ይመልሳቸው

    • @nakachewnegash2158
      @nakachewnegash2158 Před 2 lety +1

      ለእናንቴ ፈውስ ይሁንላቸዋል እሳ (ኢየሱስ) የዘላለም ህይወት አለው፤

  • @tigist7708
    @tigist7708 Před 2 lety

    ተባረኪልኝ ስወድሽ የእግዚአብሔር ሴት አስኒዬ አገልግሎታችሁ ይባረክ ጌታ ይክበር ይመስገን።

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 2 lety +8

    አሜንንንንንን እዚህ ቤት.ወሬ አይሆንም አሜንንንንንንን.ኢየሱስ ጌታ.እና ጌታ ነው📖🇪🇹💞💞💞💞💞😍😍🙇🙋🙋🏃💪💪💪

    • @tesfanashbarana455
      @tesfanashbarana455 Před 2 lety

      📖👈🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌🏾🙏🙏🙏🙏

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 2 lety +14

    ውይ ስወደቹ እኮ ጌታ ይጨምርባችሁ

  • @alemtesema1057
    @alemtesema1057 Před 2 lety +2

    የእግዚአብሔር ሴት ጌታ እድሜ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ 🙏❤

  • @user-nx5gt2mu8q
    @user-nx5gt2mu8q Před 2 lety +1

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እኔ ደስ የሚለኝ ነገር አለባበስሽ ለሁሉም ሴቶች ትምህርት የሚሆንነው ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @prophethabtamuadmasu9188
    @prophethabtamuadmasu9188 Před 2 měsíci +1

    ጀግና ነሽ ጌታ ይባርክሽ።100%

  • @emukassa2910
    @emukassa2910 Před 2 lety +23

    ስወድሽ እኮ ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕!!!

  • @shemalesgbrselase1467
    @shemalesgbrselase1467 Před rokem +1

    ወንድም ከወንድሙ የሚያጣላ የተረገመ ይሁን ይላል ነፈጣሪ ቃል ነብይት የተረገምሽ ሁኝ ፈጣሪ ይፍረድብሽ እግዜር ያንችን መዋረድ ፈጣሪ ያሳየኝ አንቺ በሰው ስጋና ነፍስ የምትጫወቺ እርኩስ መንፈስ የሞላሽተዋርደሽ እንደማይሽ አምናለሁ

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 Před 2 lety +2

    ኡፍፍፍ እንዴት ደስ አለኝ ለኔ የሆነ እስኪመስለኝ በአነጋገሯ እረካሁ

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 Před rokem +1

    ሳታመቻምቺ ስለተናገርሽ የጌታ ሴት ተባረኪ !!

  • @dakuguyo6186
    @dakuguyo6186 Před 2 lety +2

    Shalom Shalom Shalom people of God please please please pray for me and my family in Jesus name Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen and hallelujah hallelujah hallelujah and Glory Glory Glory by to God may God bless you so much in Jesus name Amen Amen Amen

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 Před 2 lety +5

    እሴይ ያእዝጋቤሪ ሴት ናብይት አስንዬ እኔም ባእንዳዝ ሁኔታ ውስጥ ናኝ ዛሬ ላእኔም ላባላቤቴም እሄው ቃል ላእኛም መዳሳዳስ ይሁንልኝ ወሳድኩት ባህልሜም አይቼሻላው እቤቴ ስትጋብ ያሀሳብሽው ይሁንልሽ ባይኝ አሜን እያሱሴ እኔንም ድራሳኝ

    • @user-et5rk7rm9s
      @user-et5rk7rm9s Před 2 lety

      እሰይይይይይይይይይይ የኔ አስታራቂ ሃሌሉያያያያያያያያያያያያ ❤❤❤❤

  • @dagmawitgmikael7804
    @dagmawitgmikael7804 Před rokem +1

    የሰማይ አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ ትዳርሽ ልጆሽ ይባረኩ

  • @sissyabebeasefe1620
    @sissyabebeasefe1620 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @demmaethiopi2701
    @demmaethiopi2701 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen geta sime yibarek 🙏🙏🙏

  • @meski9722
    @meski9722 Před 2 lety +5

    AMEN Glory to GOD

  • @tsigeredabahiru3130
    @tsigeredabahiru3130 Před 2 lety

    Wooooow ስለዚህች አገልጋይ ጌታ ይባረክ ።

  • @ephrameelyas6616
    @ephrameelyas6616 Před 2 lety

    ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ

  • @sragima5315
    @sragima5315 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባረክ ስለአቺ እረዥም እድሜን ጤናን አምላክ ይስጥሽ

  • @kitevans6058
    @kitevans6058 Před 2 lety +2

    God bless you🙏🏾❤

  • @user-xq8yv5fr9g
    @user-xq8yv5fr9g Před 2 lety +10

    አቤት ምስጥርን የሚገልጥ አምላክ እውነተኛ እና ታማኝ

  • @akiyolonokakiyo4369
    @akiyolonokakiyo4369 Před 2 lety +1

    May God father bless you again again and again.

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 Před 2 lety

    እህቴ ተባረኪልን ብዙጊዜ ስልክ አታነሺም እባክሽ የቸርቻችሁን አላዉቅም የእኔና የቤተሰቤ ጉዳይ እግዚአብሔር በአንቺ በኩል መልእክት አለዉና እባክሽ የእግዜር ሴት ፍቃድሽ ቢሆን ፀልይልኝ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @romanroman9958
    @romanroman9958 Před 2 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ተባረኪ

  • @mihiretmihiret1611
    @mihiretmihiret1611 Před 2 lety +5

    ልክ እንደ ነብዩ ኤርሚያስ:: ልብ የሚያሞቅ ብቻ ይበቃ ! ጌታ ይባርክሽ ነብይት

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 2 lety

    Tebareki pro geta yebarks 🙏🏻💕🙏🏻💕🇪🇹amen amen amen amen 🤲

  • @elisa8354
    @elisa8354 Před 2 lety +3

    በነገር ሁሉ ጌታ መልካም ነው🙌

  • @salemamanuel9244
    @salemamanuel9244 Před 2 lety +1

    Praise God hallelujah 🙏

  • @eyerusalemabebe7282
    @eyerusalemabebe7282 Před 2 lety

    ተባረኪ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @zaidtiquabo7584
    @zaidtiquabo7584 Před 2 lety

    ❤ tebareku paster Asnakech. betam dinki yesra Amilak yezizu yibariki

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 Před 2 lety +2

    Amen Amen eyesuse yedenali yetadegali Amen Haleluy tebareki ♥️❤️

  • @haregewoinenuri506
    @haregewoinenuri506 Před 2 lety

    Amen Amen Amen i received.

  • @mulyebudlu4856
    @mulyebudlu4856 Před 2 lety +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ተባረክ አንቺ የእግዚሐብኤር ሴት ተባረኪ ይጨምርለሽ ።

  • @beki6160
    @beki6160 Před rokem

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እግዝአብሔር አሚለክ ፈፂሞ ይበርክሽ አስንዬዬዬዬ ስዎድሽ

  • @user-qe5oc6tf9o
    @user-qe5oc6tf9o Před 2 lety

    አሜንንን. ዎዎዎዎ የእግ/ር ሀሳብ ይበልጣል🙏

  • @abel8835
    @abel8835 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ አገልጋይ

  • @samuelmommhed4207
    @samuelmommhed4207 Před 2 lety +2

    ጌታ ይበረኪሺ
    ለዚቺህኛም ጌታ
    እጄረን ይኪፋታው

    • @tubemelat
      @tubemelat Před 2 lety

      ምርጥየ ደምሪኝ

  • @betitube1100
    @betitube1100 Před 2 lety +3

    ዋው ኢየሱስ ጌታ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው ነው የሚለው ቃሉ ራዕይ አየሁ ብሎ የሰውን ትዳር መፍረስ ኧረ በኢየሱስ ስም የተ መታ ይሁን የፈተቹን የሚያገባ ያመነዝራል የሚለው ቃል የት ሄደ ወይ ዘንድሮ🤔

  • @hiwetkibreab5017
    @hiwetkibreab5017 Před 2 lety

    God bless you my sister, prophet Asnakech.

  • @betiawasoethiopiabishoftu5795

    ላንቺ የደረሠልሽ አምላክ ያዘነልሽ ጌታ ለኛም ይድረሥልን ይራራልን

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ይጠቀምብሽ በኢየሱስ ስም

  • @kiafathima4210
    @kiafathima4210 Před 2 lety

    አሜንንን
    ተባረክልኝ

  • @AberashAama
    @AberashAama Před měsícem

    Amen Amen Amen ♥️♥️♥️♥️

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Před 2 lety +17

    ኤረ ሀገራችን ብዙ ስቃይ እያሳለፈች ነዉ.... አስኪ ሃገርን የሚያሻግር መልክት አምጡ እውነተኛ ከሆናችሁ.... ለነገሩ እናንተ ዘመናዊ ጠንቅዋይ ናችሁ ለግለሰብ ስትጠነቁሉ ዋሉ እንጂ.... እኔ የሚገርሙኝ ተከታዮቹ ናቸው እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመለስ!!!

    • @SalamSalam-bt5kd
      @SalamSalam-bt5kd Před 2 lety +1

      አውነትነው ጥቁልናነው የሚገርመኝ እሡ ከዱባይ ነው የመጣሁ ሥላላት ሚሥኪኗን ሚሥት ተብዬይትን አንዴም ሳታናግራት እሡጋብቻ አውርታ ጬረሠቺ ይሄእንግድህ ምድነው ገንዘብ ፈላጊ ሀሰተኛ ናት ይቅር ይበላት

    • @KebronBeki-tr1og
      @KebronBeki-tr1og Před rokem

      ትክክል እህቴ አይችሉማ ቢችሉኮ የፈጣሪን ስራ ባስፈፀሙ ድለላ በይው ጥንቁልና ከቀባጠሩና አጭበርብረው ብራቸውን ከሰበሰቡ ስለ ሰዉ አይመለከታቸውም ድራማኮነው የሚሰሩት እየቀባጠሩ ልሳን የሚባል አደንዛዥ መተት ይረጫሉ ሰዉ ይፈዛል ኪሱን ይታጠባል አዳሜ ፖስተር ፎቁን V8 ቱ ይይዛል አዝናለሁ በጣም

    • @sawa8227
      @sawa8227 Před rokem

      Wowwwwwwwww

    • @kikimi7176
      @kikimi7176 Před rokem

      Engdi tenkolam yehun delela belut begeta amroben erfe Belen engi ende orthodox debtera ena tenquye senekertet ayeten anawkem

    • @kikimi7176
      @kikimi7176 Před rokem

      @@SalamSalam-bt5kd tenkola selemhonu masreja kalsh, amenshalhu yalbelziya gene higina ezaw letekrtsew meslesh segegi

  • @tekateka5942
    @tekateka5942 Před 2 lety

    ድንቅ አምልኮ ገታ ይባርክሽ

  • @evaedom
    @evaedom Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ነብይት

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +1

    አቤት የኔጌታ ወይ ራዕይይይይሆ ሚስትፈቶ ሌላ ለማግባት ጌታሆይ አድነን

  • @meseretshibeshi4301
    @meseretshibeshi4301 Před 2 lety

    ተባረኪ ዘመንሽ ይለምል

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Před 2 lety

    ዘመንሽይባረክጌታምስጋና

  • @abenezerfikru4982
    @abenezerfikru4982 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ

  • @barackbebey9848
    @barackbebey9848 Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Před 2 lety +1

    ፀጋው ይብዛልሽ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ ይባረክ

    • @mseretdxbamenamengetaybari9489
      @mseretdxbamenamengetaybari9489 Před 2 lety

      ፀጋው ይብዛልሽ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሸ ይባረክ 🍇🍇

    • @mseretdxbamenamengetaybari9489
      @mseretdxbamenamengetaybari9489 Před 2 lety

      ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3:16-17 - Ephesians 3:16-17
      በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ 🍇🍇🍇🍇🍇

  • @sdddfgnk7040
    @sdddfgnk7040 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ትባረኪ 🔥🔥🔥

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክሽ የኔ ውድ ስወድሽ

  • @rebikaanna1793
    @rebikaanna1793 Před 2 lety +1

    Amen amen tebarek🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dania4744
    @dania4744 Před rokem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖ታባረክ 🙌🙌

  • @haymanotalemayehu6411
    @haymanotalemayehu6411 Před 2 lety

    አሜን geta simu ይባረክ

  • @user-gg1kh9zj3s
    @user-gg1kh9zj3s Před 2 lety +2

    ምርጥፍልምነው😂😂

  • @eshetuelala131
    @eshetuelala131 Před 2 lety +1

    God bless you women of God.

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤ ተባረኪ

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Před 2 lety

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @yirgalemkassahun9786
    @yirgalemkassahun9786 Před 2 lety

    ጌታ የባረካት ተባረኪ

  • @tigistseyoume3029
    @tigistseyoume3029 Před 2 lety +1

    God bless you all ❤

  • @user-yo1xh5qx8u
    @user-yo1xh5qx8u Před 7 měsíci

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @yoseferkiboo2657
    @yoseferkiboo2657 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen ❤

  • @godisgood8675
    @godisgood8675 Před 2 lety +1

    God bless you more 🥰

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety

    Amennnnnnn geta hoy anite yalifekedikew hiwet wede ene ayimita beyesus,sim nebyt tebareki

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Před 2 lety

    Amen Amen keber leeyesus yhune

  • @akberetsium3492
    @akberetsium3492 Před 2 lety

    Gieta ybarki zemenki ybarek ❤️❤️❤️❤️

  • @gantiasafa8837
    @gantiasafa8837 Před rokem

    Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn halaluuyaa 🙏🏻🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏻🤲🙏🏻🤲🙏🏻🤲 Abaa eysus

  • @balynesh8215
    @balynesh8215 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባራኩ