የማንቸስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ የክረምት ፈራሚ ሊሆን ተቃርቧል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Komentáře • 34

  • @berekttakele5616
    @berekttakele5616 Před 24 dny +5

    በጣም ስተጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ነበር በጣም እናመሰግናለን አላዛር 🙌 #GGMU

  • @Behailu-cb1kd1di8q
    @Behailu-cb1kd1di8q Před 24 dny +5

    ያርግልን እስኪ ዘንድሮ ደግሞ እንሳቅ..... ወይኔ ማንቼ..... አሊዝ 👌The best

  • @Yinebebterfo
    @Yinebebterfo Před 24 dny +30

    አላዛርና ምሳ እንዴት ናችሁ እባካችሁ ስለ አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ ስፖርቲን ዳሬክተር ሰለሆነው ዳን አሾርዝ ፕሮግራም ብታዘጋጅና ብታቀርብልን ደስ ይለኛል በተረፈ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ 🎉🎉🎉

    • @arsemasolomon2028
      @arsemasolomon2028 Před 24 dny

      czcams.com/video/FkoW6fydV1Q/video.htmlsi=a0SEnG-exAf7aXhM

    • @arsemasolomon2028
      @arsemasolomon2028 Před 24 dny

      czcams.com/video/bun7oaM8szk/video.htmlsi=GOf_nVZnuiX2qL9e

    • @arsemasolomon2028
      @arsemasolomon2028 Před 24 dny

      czcams.com/video/bun7oaM8szk/video.htmlsi=GOf_nVZnuiX2qL9e

    • @DagiJone-uz4pz
      @DagiJone-uz4pz Před 24 dny +2

      ተሰርቷል እኮ መለስ ብለህ ስማው

    • @Yinebebterfo
      @Yinebebterfo Před 23 dny

      @@DagiJone-uz4pz እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @danimihretu5515
    @danimihretu5515 Před 24 dny +2

    እኔ የሚያስደስተኝ ከስፖርቱ ትንተና ይልቅ የአምሳለወርቅ ድምፅ ነው። ድምጿ እንደ ምርጥ ሙዚቃ የጆሮን ታምቡር ያስደስታል። እስኪ አምሳለወርቅ ብዙ ብትናገር ጥሩ ነበር።

    • @solomonassefa-sc9dy
      @solomonassefa-sc9dy Před 24 dny +1

      ፍቅር ከያዘክ ለምን በግልፅ አትናገርም ሸበላው!?

    • @user-if3mq8fr4z
      @user-if3mq8fr4z Před 23 dny

      እና ሙዚቃ ከፈለክ ትንታኔ ዉስጥ ለምን ገባክ ፓፓ

    • @FilmonAddis
      @FilmonAddis Před 22 dny

      በአምስየ አትምጣብኝ ለሳ ስል ነዉ ምኖረው ❤❤

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 Před 24 dny

    እናመሰግናለን 🙏

  • @EfermKebru
    @EfermKebru Před 24 dny +2

    Happy alu

  • @KirubelDebela
    @KirubelDebela Před 24 dny +5

    Betam New Metmchegn

  • @abera_fekede
    @abera_fekede Před 24 dny

    Alex ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው ሁሌ እከታተላለሁ በተለይ alex አንተን መስማት ከጀመርኩ 7 ዓመት በላይ ሆኖኛል የመተነተን ችሎታህ የሚደንቅ ነው

  • @AndualemAbdu-oe5cd
    @AndualemAbdu-oe5cd Před 24 dny

    አሊዝ 💫

  • @fuadseman8209
    @fuadseman8209 Před 24 dny +1

    ከማርቲኔዝ ጋር የሚሳካለት ይመስለኛል

  • @LibenGeta
    @LibenGeta Před 23 dny +1

    አሌክስ እኔ ማንችስተር ዩናይትድ ችግሩ ግራና ቀኝ ተመላላሽ እና የመሀል 1 ነው ይመስለኛል

  • @yared1153
    @yared1153 Před 24 dny +2

    Live ለምን ኣትለቀውም፡ኣሉ

  • @YaredBekele-jo8eq
    @YaredBekele-jo8eq Před 24 dny +1

    Abate 1gna

  • @user-wu7zy8xp8n
    @user-wu7zy8xp8n Před 24 dny

    alexo ye club zena nafkon nbr

  • @kukuKedir
    @kukuKedir Před 24 dny +1

    1.....

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq Před 24 dny

    ❤❤❤

  • @yaredalexx9314
    @yaredalexx9314 Před 23 dny

    Gudatu gn yasferal

  • @user-ky1zw3fl8z
    @user-ky1zw3fl8z Před 23 dny

    ኤፍሬምየሚባልየስፖርትጋዜጠኛካንተመማርአለበትየግብርናጋዜጠኛነዉማንቼንመተቸትብቻስራዉአድርጎየሚሰራነዉ

  • @bemnetsemungues
    @bemnetsemungues Před 24 dny +1

    አሊዝ ስደት ላይ ሆነን እያደመጥንህ ነው

  • @kukuKedir
    @kukuKedir Před 24 dny

    Alexo.1=zare