የማንቸስተር ዩናይትድ የመስመር ተከላካዮች አሰሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Komentáře • 29

  • @DenekewYeshiwas
    @DenekewYeshiwas Před měsícem +1

    አላዛር የምንግዜም ምርጥ ስፖርት ተንታኝ ኑርልን እንወደሃለን ።ማንቼ ዉስጤ ነዉ GG Man United

  • @YaredTamerat-dl7iw
    @YaredTamerat-dl7iw Před měsícem +3

    Alex's አላዛር ትለያለህ ስልህ በርታልን ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትንተናህ ይለያል እኮ🎉🎉

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 Před měsícem

    እናመሰግናለን 🙏

  • @user-qs4jg4eo9m
    @user-qs4jg4eo9m Před měsícem

    ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 Před měsícem +2

    ሰላም አሌክሶ እንዴት አደርክ ቅዳሜና እሁድ ያንተ ፕሮግራም በሌለበት ሰዓት በጣም የደብረኛል.
    እንደዚህ በመሃል ብቅ ብለክ ደግሞ surprise ታደርገኝና ደስ እንድለኝ ታደርገኛለህ.
    በመደበኛው ፕሮግራም ላይ ፕሪመር ሊግ ዳኞች እና ቫር ለምንድነው ከሌሎች የበለጠ ስተት የመሰረተበት ምክንያት ምንድነው በሚለው ጉዳይ ላይ አንድ ፕሮግራም በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤❤

  • @Highlight.football24
    @Highlight.football24 Před měsícem

    እናመሰግናለን

  • @NatPapa-n4o
    @NatPapa-n4o Před měsícem

    አሌ በጣም ነው ምናከብርህ በርታልን ወንድማችን 🥰🥰

  • @sintayehuzewdu-um2ib
    @sintayehuzewdu-um2ib Před měsícem +1

    -አልተሳካለትም እንጂ ቴን ሃግ ከመጣ ጀምሮ AWBን መሸጥ ይፈልጋል
    -ባለፈው ሲዝን ቴን ሃግ ሲያሳብብ የከረመው የግራ እግር መሃል ተከላካይና የግራ መስመር ተከላካይ እጦት ላይ ቢሆንም UTD እያስፈረመ ያለው ሌላ ነው
    -በEPL 8ኛ፣ በUCL ውራ ሆኖ ጨርሶ "ከጋርዲዮላ ቀጥሎ ምርጡ እኔ ነኝ" እያለ በድፍረት የሚናገር አሰልጣኝና "ልክ ነው" ብለው የሚከራከሩለት ደጋፊዎች ይዞ ለቃቃሚ ሆኖ ይቀራል እንጂ UTD ወደቀደመ ክብሩ አይመለስም።

  • @user-zu6re8uw1y
    @user-zu6re8uw1y Před měsícem

    Thank you Alz ❤

  • @MarcilasBeza
    @MarcilasBeza Před měsícem

    Thank you alz 1nga neh

  • @JuharJuhar-ry3te
    @JuharJuhar-ry3te Před měsícem

    alaxe.my.favrat.❤❤❤

  • @AwokeFetene
    @AwokeFetene Před měsícem

    Alex anten lebizu gizie semchalehu liyu neh eko atiselechim

  • @ezadinmahamed7500
    @ezadinmahamed7500 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @israeladane951
    @israeladane951 Před měsícem

    Le hagerachn gazetegnoch kuch argeh timhrt stln sle tintena❤

  • @saudisaudi8378
    @saudisaudi8378 Před měsícem +3

    አንተ የተለህና ምርጥ ብቃት ከምርጥየአቀራረብ ዜይቤ እና ጥልቅ ትንታኔ የምታቀርብ የ21 ዘመን የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ

  • @kirubelaragaw6303
    @kirubelaragaw6303 Před měsícem

    Alex 👌👌👌💪keep it up

  • @ZerishMan-h9g
    @ZerishMan-h9g Před měsícem

    ❤❤❤Ale

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 Před měsícem

    ምንም ቢፈልግ ከቢሳካ የተሻለ ተጨዋች አያገኝም

  • @user-wy5dp5li9l
    @user-wy5dp5li9l Před měsícem

    Seid colasinach ን ለምን አያስፈርሙትም

  • @abiotkebedeenderase
    @abiotkebedeenderase Před měsícem

    ❤❤❤

  • @habte0928
    @habte0928 Před měsícem

  • @fikadunegese7098
    @fikadunegese7098 Před měsícem

    Alexo❤❤❤❤❤

  • @felekefeleke6004
    @felekefeleke6004 Před měsícem

    er holand bezabin

  • @samrigeza5588
    @samrigeza5588 Před měsícem

    የጋዜጠኛ ጋርዲዮላ

  • @surafelgera1996
    @surafelgera1996 Před měsícem

    አላዘር ከመንሱር ከጥሎ ምርጥ ጋዜጠኛ❤

    • @BAMiGunner
      @BAMiGunner Před měsícem +4

      ማነህና ነው ደረጃ መዳቢ ብቃት ኣረጋጋጭ ያደረገኸ እ እኔና መሰሎቼ ኣላዛርን ማድመጥ ነው የምይፈልገው።። ከዛ ውጪ እንዳንተ እክሌ ኣንደኛ እከሌ ሁለተኛ መጥተው ካሉን ግን ኣሊዝ ቀዳሚም ተከታይም የሌለው ብቸኛው ድንቅ የሁሉም ነገር ሙሉ ጋዜጠኛ ነው!

    • @semerearaya623
      @semerearaya623 Před měsícem

      ስማ አንተ እከካም አትረብሸን

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤