ETHIOPIA | እነዚህን ጤና አቃዋሽ ምግቦች ከልጆቻችን አፍ ጨርሶ እናስወግድ በምትኩ እነዚህን ይመገቡ| PART 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • MESSAGE FOR PARENTS how to teach our kids to eat healthy: part 1
    FULL VIDEO ON EBS HELEN TV SHOW FOLLOW THE LINK
    EBS Helen TV show ከቤተሰቤ ጋር የደረግነው ልጆቻችንን ከውድ ባለቤቴ ቃልኪዳን ጋር ያደረግነው ሙሉ ዝግጅት እነሆ ።
    • ሔለን ሾው _ በሀበሻ ቅመም የፈረን...
    በዲሲ በቨርጂኒያ በሜሪሌንድ የምትሮሩ ኢትዮጵያዊያን እና ኢርትራዊያን የኮቪድ 19 moderna ክትባት በነፃ መከተብ ትችላላችሁ
    ቦታው
    4635 South Capitol street SW
    Washington DC 20032
    መደወል እና ቀጠሮ መያዝ ከፈለጉ
    ይህን ቁጥር ይደውሉ
    (202) 561 0939
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this CZcams channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this CZcams channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Komentáře • 140

  • @yenetena
    @yenetena  Před 3 lety +29

    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    እነዚህን ጤና አቃዋሽ ምግቦች ከልጆቻችን አፍ ጨርሶ እናስወግድ በምትኩ እነዚህን ይመገቡ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    በዲሲ በቨርጂኒያ በሜሪሌንድ የምትሮሩ ኢትዮጵያዊያን እና ኢርትራዊያን የኮቪድ 19 moderna ክትባት በነፃ መከተብ ትችላላችሁ
    ቦታው
    4635 South Capitol Street SW
    Washington DC 20032
    መደወል እና ቀጠሮ መያዝ ከፈለጉ
    ይህን ቁጥር ይደውሉ
    (202) 561 0939
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 Před 3 lety +8

    የዘወትር ፍላጎቴን ነው ስለልጆቼ አመጋገብ ማወቅ ነበር ተባረክ ወንድሜ እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን

  • @eleniabera9500
    @eleniabera9500 Před 3 lety +6

    በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ነው ዶክተር ዳንኤል ተባረክ በተለይ ለልጆቻችን ዳኒ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 Před 3 lety +11

    በጣጣጣጣጣጣጣጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበር ፕሮግራም thanks Dr dani and your family

  • @helenbelete7114
    @helenbelete7114 Před 3 lety +1

    በጣም ጌታ ይባርክህ ዶክተር ትልቅ ትምህርት ነው። ባለፈው ኤፍቢ ላይ ልኬልህ ነበር ስለ ልጆች ወተት ታሽጎ ከውጭ ስለሚገባው ፣ በሱ ላይ ማብራሪያ ያስፍልገናል ኢትዮጲያ ላለን ወላጆች ?ተባረክ

  • @amsalberehanu5535
    @amsalberehanu5535 Před 3 lety +7

    የዳነ ስው ሁሉ ባለው ፕሮፌሽን ብትክክል ካገለገለ ስው ከጠቀመ ወንጌል ማለት ይህ ነው ሁሉ ሰባኪ አይሆንም

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @hirutgera394
    @hirutgera394 Před 3 lety +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር በጣም አመስግናለሁ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ነገር ግን ብዙውን ነገር እየስራህ ( እየስራችሁ ) ብታሳየ በማየት ደግሞ ብዙ እንማራለን አንተም የምትለፋበት ውጤታማ ይሆናል አመሰግናለሁ:;

  • @azebtekle27
    @azebtekle27 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 3 lety +3

    I love it Dr dani your kids are. Beautiful bless you more 🙏🙏🙏

  • @belayamarechannel9725
    @belayamarechannel9725 Před 3 lety +3

    በጣም ጠቃሚ መረጃ

  • @beetybybb2576
    @beetybybb2576 Před 3 lety +3

    God bless you doctor Dani..!

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o Před 3 lety +3

    Thank you so much Dr.Daniel i can't wait to see the part 2

  • @heranm2630
    @heranm2630 Před 3 lety +1

    Thanks Dr. God bless all your family

  • @nesantetshum1733
    @nesantetshum1733 Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን

  • @helentekeste6811
    @helentekeste6811 Před 3 lety +1

    God bless you brother this is a very important massage thank you 😊🙏

  • @wintab9571
    @wintab9571 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ዳኒ :: 3 ኛ ነኝ 👏👏👏እግዚያብሄር አንተንም ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርካቹ ዶክተር

  • @seblewengelhailu3247
    @seblewengelhailu3247 Před 3 lety +1

    thanks so much Dr bless you more 🙏🙏🙏🙏

  • @ethiobabyfood3664
    @ethiobabyfood3664 Před 3 lety +4

    በርታ ወንድሜ ትልቅ ነገር ነው የምታሳየው ‼️በተለይ በአሁኑ ስአት ልጆች ትምህርት ቤት ሰለማይሄዱ ብዙ ስአት ስለማይንቀሳቀሱ እንደዚህ አይነት የተመጣጠነ ምግብ ያሰፈልጋቸዋል ።ከቻልክ ቁርስ እና እራት ምን መብላት አለባቸው ብታሳየን። እራት ስንት ሰአት ላይ መብላት አለባቸው ?

  • @selamnahomselam1138
    @selamnahomselam1138 Před 3 lety +2

    Thank you !! it's to hard to stop but I will try!!!!!!

  • @g_abebe3657
    @g_abebe3657 Před 3 lety +1

    Thank you Dr Daniel 🙏 Blessings 🙌

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 Před 3 lety +2

    I like your channel ... very informative.

  • @user-mo7wd3xi3y
    @user-mo7wd3xi3y Před 3 lety +3

    Wow God bless you!!!

  • @jwfixurthought7
    @jwfixurthought7 Před 3 lety +1

    Thank you

  • @mitu8128
    @mitu8128 Před 3 lety +1

    Betam Egziabher yibarikeh bizu tekami mikerochin aginchalehu,

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před 2 lety

    it’s very interested thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @sanneysetegn5414
    @sanneysetegn5414 Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን

  • @Faith10110
    @Faith10110 Před 3 lety +1

    ተባረክ!!!

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 Před 3 lety +1

    ተባረክልን።። እንወድሃለን!

  • @muliadessalgen6999
    @muliadessalgen6999 Před 3 lety +2

    Thank you dockter

  • @bettyhabeshawit5765
    @bettyhabeshawit5765 Před 3 lety

    Thank you Dr. God bless you and your beautiful family 👪 🙏

  • @adaddise5808
    @adaddise5808 Před 3 lety +1

    Thank you for sharing 👌👌👍👍God bless your family 🙏🙏🙏

  • @metsihetmuhe4832
    @metsihetmuhe4832 Před rokem

    God bless you 🙏🏻

  • @helinamekonnenpoem812
    @helinamekonnenpoem812 Před 3 lety

    Thank you so much Dr.Daniel God bless you

  • @lidiadike3300
    @lidiadike3300 Před 3 lety

    May God bless you and all your family for educating us on this crucial topic. Thank you. 🙏🙏🙏

  • @marthamekonnen7521
    @marthamekonnen7521 Před 3 lety +2

    Ewunet new ejig betam ytekimenal

  • @user-ml8xz8ml9g
    @user-ml8xz8ml9g Před 3 lety

    We really thank you and appreciate what you are doing for our ppl Dr 🙏

  • @Yegletu30
    @Yegletu30 Před 3 lety +1

    Thank you Dr !

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 Před 3 lety +7

    I have a real problem what to feed to my kids here in the United States.
    Dr. Danny , can you please share us the types of food that you feed them for breakfast, lunch and dinner

  • @ujjvbuhlemlemtesfayem7217

    Ante yegezar melaketegna tebarekelen zerhe yebareke geta amelak eweketehen yebarekeleh amennn!❤❤🙏🙏

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 Před 3 lety +1

    wowበጣም ጠቃሚ ነው

  • @helendejene3229
    @helendejene3229 Před 3 lety

    Thank you God bless more & more !! 🙏

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 Před 3 lety +1

    Thank you doctor entebkalen betam tekami nger new le lejoch ye megeb video seralen bakeh

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 3 lety

    Thank you Dr. God bless you.

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 Před 3 lety

    Thanks for ur best information 👌 we really appreciate your help 🙏

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 Před 3 lety +1

    በጣም ትልቅ እሚጠቅም ነገር ነው

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Před 3 lety +1

    ዶ ር ዳንኤል ተባርክ በየግዜው የምታመጣው ምክር መልክም ነው

  • @hagoswoldu7242
    @hagoswoldu7242 Před 3 lety

    Thank you for teaching that

  • @kidisttesfaye8364
    @kidisttesfaye8364 Před 3 lety

    Dr Dani Thank You God Bless u

  • @martinadereje6792
    @martinadereje6792 Před 3 lety +1

    Thanks

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 Před 3 lety +2

    እናምስግናልን

  • @yoditbure9106
    @yoditbure9106 Před 3 lety

    Thank you so much God bless you more 🙏

  • @sadiyaselam3270
    @sadiyaselam3270 Před 3 lety

    Thank you doctor this is very important

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 Před 3 lety +1

    Thanks brother

  • @merrymerry4897
    @merrymerry4897 Před 3 lety +1

    Tebarek Dr danin emanesegenen

  • @elsakifle7322
    @elsakifle7322 Před 3 lety

    Thanks DR🙏🙏

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 Před 3 lety +1

    Interesting

  • @Elsapetersen
    @Elsapetersen Před 3 lety +1

    You are bless

  • @abebechwakweya9858
    @abebechwakweya9858 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር🙏🙏

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 Před 3 lety +2

    Nice

  • @nesantetshum1733
    @nesantetshum1733 Před 3 lety +1

    እኩን አደረሰህ ዶ/ር

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 3 lety

    Docter egg plant denebejan new mibalew be amaregna. Tebarekelen

  • @hewinat7860
    @hewinat7860 Před 3 lety

    Thx for sharing him demo Eski endet adrgen enslmdacbew

  • @tayumimi227
    @tayumimi227 Před 3 lety +1

    ዶክተር እባክህን ለዩርክ አሰድ መከላከልና መፍትሔ ንገረን ተባረክ

  • @kidistgetachew4561
    @kidistgetachew4561 Před 3 lety +1

    ዶር በጣም እናመሰግናለን ከሞኖፓስ ጋር እስቲ ትንሽ በለን

  • @yenaenate6410
    @yenaenate6410 Před 3 lety +1

    plz Dr ስለ sciatic nerve ንገረን በጭንቀት ልሞት ነው

  • @betibetesfa5622
    @betibetesfa5622 Před 3 lety +1

    እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 3 lety

    Nurelennnnn kene betesebeh tebarekelenn

  • @fasilkidane5002
    @fasilkidane5002 Před 3 lety

    10Q Our Food Is Our Medisn Our Medisn olso Our Food

  • @adishenok3814
    @adishenok3814 Před 3 lety +1

    Sile merejaw enmeseginale

  • @woyinshetwondesen3629
    @woyinshetwondesen3629 Před 3 lety +1

    👍

  • @user-zg3qq8bv2z
    @user-zg3qq8bv2z Před 3 lety +1

    እድሜና ጤናውን ይስጥልን ወንድሜ ጭንቀቴን ነው ያቀለልክልኝ

  • @zk9113
    @zk9113 Před 3 lety

    ወንድሜ ተባረክ እንዴት ወዳንተ መምጣት እንደሚቻል በተለይ ኢትዬጲያ ላለነው

  • @betealyacob5805
    @betealyacob5805 Před 3 lety +2

    Takk🤩

  • @trhasnegassi2616
    @trhasnegassi2616 Před 3 lety

    I am Eritrean.You are doing great job
    thanks a lot, but i would be very happy if you could speak a bit slowly. I am learning amharic and I can't follow you as who are born to the language, so plz consider my idea.

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo Před 3 lety

    ጌታ ይባርክሕ ያለውት ጀርመን ነው ከሰራም አኩዋያ ሰለማይመቸኝ አበዛኛውን ጌዜ መኮሮኒ በርገር ቺክን ናጌት ድንች ጥብስ ፒዛ ላዛኝአ ነው ማበላው ልጆችም አብዛኛውን ሚወዱት ይሕንን ነው አሁን ልጄ 10 አመቱ ነው ግን ውፈረቱ ከርዝመቱ ጋር 14 ነው ሚመሰልው ማቆም አለብኝ አመሰግናለወ በውጭ ሀገር ደሞ ምናበላቸው አብዛኛው ይሕንን ነው ያለውም ይሔ ነው ወጥ በእንጀራ ሰበላ ሲያይ አፍንጫውን ይዞ እዳይሸተው እፍ ቆሻሻ ምግብ ነው ይለኛል ጌታን ግራ ገብቶኛል በዚሕ እደሜው እዲሕ መወፈር ሰሌለበት

  • @emebetberhane1334
    @emebetberhane1334 Před 2 lety

    Enem lelijoche mesitet alifeligim lelelawum emekiralew gin edehualaker new bizu sew yemiyayeh.

  • @user-ht1rm9cs4k
    @user-ht1rm9cs4k Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ DR ዳኒ እግዚአብሔር ይመስገን ልጄ ጣፋጭነገር በፍፁም አይወድም እውነት እኔ እቤቴ ማይክሮዌቭ የለም እግዚአብሔር ይባርክህ በዚሁ ቀጥል ዶክተር በናትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ....🙏🙏🙏

  • @FM-ys3ig
    @FM-ys3ig Před 3 lety +2

    ለልጆች Nido ወተት መስጠት ችግር አለዉ ወይስ ግዴታ የላም ወተት መሆን አለበት ?

  • @abdelaseid2718
    @abdelaseid2718 Před 3 lety

    Dr d I have seen an incredible result on my body while using the ketogenic diet but my colestrol levels are elevated after I starting using coconut oil oil for cooking and frying
    Does it have an effect for colestrol increasment
    Before 2 months later my LDL was 174mg/dl
    And my hdl was 83mg/dl with 36 triglycerides what is your conclusion for that I am wary of it I am warring of it?

  • @yodetfafi4630
    @yodetfafi4630 Před 3 lety

    እዳንተ ያለ ያብዛልን

  • @abiyegelaye4882
    @abiyegelaye4882 Před 3 lety +1

    For how many days comida 19 vaccine reaction wait with vaccinated one

  • @berhang9760
    @berhang9760 Před 3 lety +2

    ሰላም ዶ/ር ለወገኖችህ ያለህን፣ የምታውቀውን ለማስተማር የምታደርገውን ጥረት እያመሰገንኩኝ አዲሱን ቻናል ቶሎ ብትጀምር በተለይ በሳመር ልጆቼን እንዲለምዱት ለማድረግና እንዲሁም ትምህርት ቤት ሳይቸገሩ ወደውት እንዲበሉ ለማበረታታት ጊዜ ስለሚወስድ እባክህ መላ በለን ።

  • @katimeyalli4772
    @katimeyalli4772 Před 3 lety +2

    እዲሱ የምግብ ዝግጅት ቻናል ምን ይባላል?

  • @tt-xk1ir
    @tt-xk1ir Před 3 lety

    Dr dani sele pediasure mne telenalhi mgeb lemaybela lij

  • @user-wy5pl6gc9y
    @user-wy5pl6gc9y Před 3 lety +1

    ሠላም ዳኒ እኳን በሠላም መጣህ
    ካንት ብዙተምሬአለሁ በተለይ በተለይ ስለፊት የሠጠኸው ትምርት በጣም ነው የማመሠግነው
    የጥርሥ መቦርቦርን እደት መቋቋምይቻላል ? እስኪ በዚህ በጥርሥ ዙሪያ ትምርት ብትሠጠን ............ ?
    ዳኒ ሠላሙንሁሉ እመኝልህአለሁ

    • @user-cx7xn8xv7c
      @user-cx7xn8xv7c Před 3 lety

      የፍት ያስተማርዉን ላኪልኝ ሊኩን

  • @film9770
    @film9770 Před 3 lety

    ሰላሙን ይስጠን ፈጣሪ እግዚአብሔር በምርቱ ይዳብሰን ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ Ⓔ Ⓣ ፈጣሪ ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ላሀገራችሁ ያብቃችሁ Ⓔ Ⓣ እስኪ አይታችሁ አትልፉ አያስከፍልም ሁላችሁም ❤️#ሰብስክራይብ አድርጉልኝ❤️ነገ የሚሆነው አይታወቅም እና ወገኖቼ እስቲ እንተሳሰብ💚💛❤️

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 Před 3 lety

    Dr Dannie! Did you see Abush? A kid from southern part.he is popular in music and dancing
    Dr,Dannie the sad part is he has addiction.can you please find him a rehab in Ethiopia? Please? I know that You have a voice.Then,i am willing what i cam to steblize his life

  • @etsubendale2328
    @etsubendale2328 Před 3 lety

    Eggplant, deberjan

  • @limarleytamesgen7578
    @limarleytamesgen7578 Před 3 lety

    Ke dem aynetachew gar yemayhed yemibalews?

  • @tizitalegeseabate5101
    @tizitalegeseabate5101 Před 3 lety

    Dr Mach grace l ask one question abocado leljoche merzamnew yemele semecha neber menahel lekenwe Dr place adise xnat kale aswekgh lelja

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety

      ምንም በሳይንስ የተደገፈ መረጃ የለም እንደውም እጅግ ጠቃሚ ነው ለልጆ ኡእምሮ እድገት !!

  • @altoupa1174
    @altoupa1174 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ጥያቄየን አልመለስክልኝም የኮሮና ክትባት ፋይዘር ብከተብ ችግር ያመጣል ወይ እርግዝና ይከለክላል ይላሉ ምን ያህል እዉነት ነዉ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety

      የሰራሁት ቪዲዮ አለ በዚሁ ችናል ላይ አለ ፈልገው ይመልከቱ!!

  • @startafrica.
    @startafrica. Před 3 lety +1

    👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን
    🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡
    ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን
    አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል
    ----

  • @fatimahassan5745
    @fatimahassan5745 Před 3 lety

    I miss you haven't neen any post dud you change your page???

  • @semiramehammed6026
    @semiramehammed6026 Před 3 lety

    Mtlekachew negeroch btam tekmewnal enamesegnalen.
    Be blood group ayneyachu temegebu slemibalews mn telaleh lemsale blood group B avocado aymekerm ybalal ewnet nw wey?

  • @user-ml8xz8ml9g
    @user-ml8xz8ml9g Před 3 lety

    ዶክተር እንዴት ስጋ ወይም በሌላ ያደጉትን እንሰሶች ማወቅ ይቻላል?

    • @enyshengedaw1656
      @enyshengedaw1656 Před 3 lety

      ምራቅእንትፍእንትፍይሀኛሌምራቄአርፍአለውጉሪየንይዘጋኛልመላበለይ

    • @user-ml8xz8ml9g
      @user-ml8xz8ml9g Před 3 lety

      @@enyshengedaw1656 በስመአም🤣 እረ እንኩዋን ላነበው ፊደሎችንም ልለያቸው አልቻልኩም

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw Před 3 lety +1

    Egg planet በደረበጃን ተብሎ ነው የምታውቀው

  • @ebrahimamerga9382
    @ebrahimamerga9382 Před 3 lety

    How to gain weight please help me

  • @helenbelete7114
    @helenbelete7114 Před 3 lety

    መኮሮኒ እና ፓስታ ልክ አይደለም ዶክተር?
    ማይክሮየቭ መጠቀም ልክ ነው ትንሽ መረጃ እባክህ ዶክተር----

  • @sara.jesusalajmi2111
    @sara.jesusalajmi2111 Před 3 lety +1

    የጌታ ሰላም ላተይሁን ወጌል ቀረ

    • @user-mo7wd3xi3y
      @user-mo7wd3xi3y Před 3 lety +4

      ይህም ወንጌል ነው ጌታ በሰጠው ሙያ እያገለገለን ነው። የኔ ጤና ርህሱ ራሱ ይባርካል ተገልገይበትና ተፈወሽ።

    • @tigistaddis7337
      @tigistaddis7337 Před 3 lety +1

      Dr soo happy for this helpful information May GOD ALMIGHTY bless you and your beloved family more and more