ciffon Kemis Ethiopian Dres New Style Fashion Ethiopian Traditional Clothes New Style dress

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ዘመናዊ ሽፎን ቀሚሶች እንሰፋለን በየትኛውም አለም ለምትገኙ ሁሉ እንልካለን ጥራታቸውን ጠብቀዎ የተሰፉ ውብ እና ማራኪ ቀሚሶች እንዲሁም ሃበሻ ቀሚስ እንሰራለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ+251969066071 ይደውሉ💗🙏

Komentáře • 36

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዉድ ቆንጆ ልብስ ነዉ ❤❤❤

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Před 7 měsíci

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም የሚያማምሩ ሽፎኖች ለገና እውነት ልዩ ናቸው ፈጣሪ አምላክ ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን በጣም ከባድ ነው ኑሮ ውድነት ሀገር ሰላም ማጣት እረ ስንቱ እኛም በሀሳብ አለቅን ቆመን እየሄድን እንቅልፍ ነው እየነዳን ያለው 😢

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ዉድ እንኳን በሰላም መጣሸ🎉 ዋዉዉዉዉ ያምራል🎉🎉🎉

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ❤ዉዴ ኡካን ደና መጣሽ ❤ዉዴ ሰላም ፍቅር ላገራችን አለላህ ያብዛልኝ ❤በጣም አሪፍ ቆይት ነበር ❤❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před 7 měsíci

    ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉዬ ያገራችን ጉዳይ በጣም እያሳሰበን ያለው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላሟን ፍቅሯን ይመልስለን በጣም የማምር ጥልፍ ነው ውድ❤😘

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před 7 měsíci

    እኳን ሠላም መጣሽ ፅግዬ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ዋውውውው ያበዱ ቀሚሦች ናቸው❤❤❤

  • @user-if1or3zv6p
    @user-if1or3zv6p Před 7 měsíci

    ሠላም ውዴ አንኳን ደህና መጣሽልኝ ውዴዴ ዋውውውው በጣም የሚያምሩነቸውው❤❤የሚያም🎉🎉

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Před 7 měsíci

    ሰላም ፀጊየ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን ምርጥ የሚያብር ነው እናመሰግናለን በርቸልኝ

    • @Tsegi
      @Tsegi  Před 7 měsíci

      አመሰግናለሁ😍💗🙏

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Před 7 měsíci

    Wowwwwww tsegi yenw betam liyuuuu naww selamun yamten selam laethiopian yehun marr❤❤❤

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Před 7 měsíci

    የኔ የኔ የኔ ውውውውውድድድድድድድድ በጣም ነው የሚያመሩት ዋውውውውውውውው የሀበሻ ልብስ በአለም አደኛ ተመራጭ#ሸር

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 7 měsíci

    ፀጊ ምርጥ የሹፎን ቀሚሶች ነው👌👌👌 ያመጣሽልን እናመሰግናለን በሀገራችን ውጥ ያለውን አለማንሳት ይሻላል መቼ የወገን መጨፍጨፍ እንደሚያቆን አላውቅም ከባድ ነው

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 7 měsíci

    ሰላም ፅጌ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ምርጫየ እዚህ ውስጥ አለ ግን ኢትዮጵያ ስሄድ እዛው በልኬ አሰፋለሁ ወንድሜ ይሰፋልኛል ❤❤❤ግን ሁሌም ሰው ለሽሶስት ሳይ ደስ ይለኛል ለምን እንደማለብስ ይገርመኛል እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ከባድ ነው የምናየውም የምንሰማውም አስከፊና መራር ነው ቤተክርስቲያን ገዳምም ሄደው በመንገድ ይቀራሉ ኑሮውም ውድ ነው ሰው ተሸማቆ ነው የሚኖረው በቦታው ላይ ያሉማ እንደፈረደባቸው ይኖራሉ የት ይሄዱታል
    ትክክል ነሽ አሁን ላይ ዘመናዊ ቀሚሶች መተዋል ዛሬ ታይቶ ነገ ለሚጠፋ ህይወት ዝንጥ በሉ አልሽ ትክክል ነሽ ለዚች አጭር እድሜ ብዙ ማሰብ 😢

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሺ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሺ በርች አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን🎉🎉🎉

  • @Meski-kf7ss
    @Meski-kf7ss Před 7 měsíci

    😊

  • @seaditube1239
    @seaditube1239 Před 7 měsíci

    ሰላም ፀግሻየ እንዴት ነሸልኝ ባለሸበት ሰላምሸ ይብዛልኝ ዋው በጣም የሚያማምሩ ቀሚሶቸ ናቸው እናዛለን አሚን ውዴ ሀገራቸንን ሰላም ያድርግልን ልክ ብለሻል

  • @mulureta8500
    @mulureta8500 Před 7 měsíci

    Aderishechw yet new

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 Před 7 měsíci

    Enkowan Dena Mexashii Wwwwww❤❤❤🎉❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚

  • @sueet1vip169
    @sueet1vip169 Před 7 měsíci

    ሲሊኪ

  • @arhibumedia1
    @arhibumedia1 Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላምሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ደሥታ ፍቅር ፃ ሥኬት አንድነት ያብዛልን አገራችን ህዝባችንን ሠላም ያርግልን ሠላምና ደሥታ ሥኬት በያለንበት ያብዛልን አገራችንን ህዝባችንንን ሠላም ፅግየ የኔዉድ❤❤

  • @haimassefa6699
    @haimassefa6699 Před 3 měsíci

    አሪፍ ነው ግን በምን እናግኝሽ

  • @meram123
    @meram123 Před 7 měsíci

    ሠላም ሁላቸሁም ❤😂

  • @yaredassefa1626
    @yaredassefa1626 Před měsícem

    ስላም ዋጋቸውን ፆፈልን ወየ ስልክሽን አስቀምጭልን

  • @RishanWeldemicheal
    @RishanWeldemicheal Před 5 měsíci

    Telfon luklij❤

  • @SeidaMohammed-uq3qm
    @SeidaMohammed-uq3qm Před 4 měsíci

    ስንት ነዉ ዋጋዉ

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l Před 7 měsíci

    የት ነው

  • @adriana3856
    @adriana3856 Před 7 měsíci

    WhatsApp kutrun yet new yalew.🤔😊

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 7 měsíci

    ቲጂ እኔ ለሽፎን ያለኝ ፍቅር ብታይ ካሰፋሁ በሀላ አንድ ቀን ለብሼ ተውኩት❤

  • @Meski-kf7ss
    @Meski-kf7ss Před 7 měsíci

    ቀዮ ስንት ነው እናት?

  • @Meski-kf7ss
    @Meski-kf7ss Před 7 měsíci

    ስልክሽን ላኪልኝ በናትሽ

    • @Tsegi
      @Tsegi  Před 7 měsíci

      +251969066071

  • @haimassefa6699
    @haimassefa6699 Před 3 měsíci

    ስልክሽ የለም

    • @Tsegi
      @Tsegi  Před 3 měsíci

      +2519696071

  • @seadaseid8664
    @seadaseid8664 Před 7 měsíci

    ስልክ ሽፋን ብሰጭን

    • @Tsegi
      @Tsegi  Před 7 měsíci

      +251969066071

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Před 7 měsíci

    ሰላም ፀጊየ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን ምርጥ የሚያብር ነው እናመሰግናለን በርቸልኝ