#_ውሃውን_ወደ_ደም_የለወጡት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 07. 2023
  • ግሎሪ ዞን ካሳሁን ለማ👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19ca602 CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965 የሃይል አገልግሎት / በፓስተር ካሳሁን ለማ TTV WORLDWIDE CHANNEL
    ##መሪጌታ_ይቅርታ_ጠየቁ_ውሃውን_ወደ_ደም_መለወጥ pastor_kassahun_lemmaPastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m. pastorkassa/?t...
    FOLLOW ME
    pastorkassahun?...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
  • Zábava

Komentáře • 186

  • @user-vr9zl9vj2p
    @user-vr9zl9vj2p Před rokem +12

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መሪጌታ መዳን በእየሱስ ብቻ ነው ዘመንህ ይባረክ መሪጌታ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem +4

    ትክክል ነው እግዚአብሔር ይባርኮት ወንጌል የክርስቶስ ለመስበክ ከዝያ ክስይጣን አስራር ወጡ እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ እግዚአብሔር ይቻላል

  • @user-xs7iu7oy7d
    @user-xs7iu7oy7d Před 5 měsíci +3

    በእውነት አንተ የክርስቶስ ድንቅ እውነተኛ አገልጋይ ነህ እናቴ የካንሰር ታማሚ ነበረች በህክምና ስትረዳ ቆይታ ተስፋ እንደሌላት ተነግሮን ሞቷን ስትጠባበቅ ከሦስት አመት በፊት በዓለም ገና ኤቨረስት ትምህርት ቤት በነበረው ኮንፈረንስ በውኃ ተጸልዮላት ተፈውሳለች እሄው እስካሁን በጥሩ ጤንነት ትገኛለች አንተ የጌታ ባርያ ብርክ በል ያልተረዳ ሰው ብዙ ያወራል አንተ ግን በያዝከው እውነት ጸንተህ ቀጥል

  • @Yabseradyared-ep3gs
    @Yabseradyared-ep3gs Před 5 měsíci +2

    ፓስተር ካስሽ በግዴታ ይቅርታ ጠይቅ አይባልም በእውነት አፍሬብሃለሁ ነቢይ ምሥጢሩን እኔ በቅርብ አውቀዋለሁ ትንቢት እንኳን ሲናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚናገር በድንቅና በተአምራት ቃሉን እግዚአብሔር የሚያጸናለት በትህትና የተካነ ለእውነት የጀገነ የጌታ ልብ ያለው አገልጋይ ነው።

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před rokem +8

    አባቴ እግዚአብሔር ይባርከዎት ካለ ጌታ እርዳታ እዉነትን መግለጽ አይቻልም ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛላችሁ ሁለታችሁም ዘመናችሁ ይባረክ

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před rokem

      czcams.com/video/dqIPMtG3jkU/video.html

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እየሱስ ጌታ ነው

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 Před rokem +8

    መሪ ጌታ እድለኛ ነህ!
    ጌታ ይባርክህ፡ በርታና አገልግል ብዙዎችን ትታደጋለህ!!

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před rokem

      czcams.com/video/dqIPMtG3jkU/video.html

  • @mezmure143
    @mezmure143 Před rokem +6

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ካሉ አገልጋዮች በእውቀት ከታጠቁ አንዱ አንተ ነህ በርታ በማር የተለወሰ የሚለውን መፅሐፍ በሁለት ቀን በጉጉት አንብቤው ነው የጨረስኩት በጣም ተጠቅሜበታለሁ ብዙዎች ቢያነቡት ይጠቀሙበታል ጌታንም ያገኙበታል

  • @mezmure143
    @mezmure143 Před rokem +5

    እግዚአብሔር አሁንም ተአምራቶችን በአንተ ይቀጥላል ተባረክ

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ግርርርርም ይለኛል።እኚህን ሰውና ሌሎቹን ሁሉን እንዲያዩና እንዲያውቁ ከአደረገ በኋላ ለራሱ የክብሩ መገለጫ አድርጓቸዋል!!!!!....ሀሌሉያ ኢየሱስ የዘላለም ጌታ ነው።

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን በእየስሱስ ስም ከምድርስችን ለይ ይጥፋ አሜን አሜን

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Před rokem +9

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን እንኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ታላቁ ብርሀን መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před rokem

      czcams.com/video/dqIPMtG3jkU/video.html

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 10 měsíci

      ሀይ እናንተ ማውራት አይሰለቻችሁም። ይሄ አጭበርባሪ በኦርቶዶክስ ዕምነት የሚያላግጥ ገና ከጥንቆላው መንፈስ ያልተላቀቀ ሴይጣን በደንብ የሚጫወትበት እርኩስ ነው። ለዚህ ምንም አልጠራጠርም

  • @meskilove6592
    @meskilove6592 Před rokem +5

    ኢየሱስን ኦርቶዶክስ ብትሸፈንብንም ጌታ ግን ወደ ዘላለም እረፈት አስገብቶናል ክብር ለኔታችን ብቻ እንሰጣለን። ለማንም ቅዘናም የኦረቶዶክስ ጣፆታት አልሰግድም ትዉልድ ኦይ መፃፈ ቅዱስን አብብ

  • @mimimimi-zp1cd
    @mimimimi-zp1cd Před rokem +3

    E/g yebarkuwot ewenetun awekew selasawekun kantu bezu sew memar alebet telek ewenet new yenegerun zemenot yebarek pasterye tebarek 🙏❤

  • @mezmure143
    @mezmure143 Před rokem +2

    ተባረክ ድንቅ ነብይ የወንጌል አርበኛ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር አስታጥቆ ያስነሳ እንዳንተ አይነቱ ይብዙልን

  • @user-xs7iu7oy7d
    @user-xs7iu7oy7d Před 5 měsíci +1

    ዋውውውውውውውውውው ነፍ አልቀረልኝም ብርክ በል መሪጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiruthayile7505
    @hiruthayile7505 Před rokem +1

    የመሰከሩት አባት ጌታ ይባርኮት እግዚሐብሔር ከእርሶጋር አለ በርቱ ፓስተር ትልቅ ሰዉ ሆነህ ከደሙ ንጹህ ነኝ ባንተ አባባል ለማመን ቢቸገሩ ደሙ በእጅህ አለ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ እንዲፈሩም አድርገሀል ::

  • @user-up3ey3og1s
    @user-up3ey3og1s Před rokem +3

    ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ክብሩ ጌታ ይውሰድ

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před rokem

      czcams.com/video/dqIPMtG3jkU/video.html

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před rokem +2

    መሪጌታ ፍሬ ያለው ዛፍ ያጎነብሳል የሚለውን አባባል ነው ያስታወሰኝ ትህትናዎ !!ቀሪ ዘመንዎ ይባረክ ፀጋ ይብዛልዎ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před rokem +2

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ተገለጠ ።
    1ኛ ዮሐንስ ም/ፍ 3:9

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Před rokem +4

    ካስሽ ተባረክ የጌታ ተአምራት የገለጠባቸውን አገልጋይ ስለ ምታቀርብ እናመሰግናለን።ከጭለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ስለተመለሱ ክብሩ ለጌታ ምስክርነት ለትምህርታችን ። ያልሰማ ስማ መንገድ ህይወት እየሱስ❤❤❤❤❤

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před rokem

      czcams.com/video/dqIPMtG3jkU/video.html

  • @haimanotfeleke3313
    @haimanotfeleke3313 Před rokem +6

    God blessed you 🙏 we need those kind of people who tell the truth to the world

  • @milkiasmahary2793
    @milkiasmahary2793 Před rokem +2

    Thank you Jesus Christus amen

  • @esset1685
    @esset1685 Před rokem +2

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ተዋህዶ እንወድሻለን አሟሏጃችን 😂😂😂😂

    • @abeabe4953
      @abeabe4953 Před rokem +2

      የትኛዋ ማርያም ? 8 ተኛዋን ማርያም ነው , ፈጠራ ከደግምት ነፃ ያውጣቹ

  • @user-bd7fx3ny1y
    @user-bd7fx3ny1y Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hb7nv6sw8e
    @user-hb7nv6sw8e Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤አባቶችን ተባረኩ❤❤❤እንወድታለን

  • @user-nq8lg6cg6m
    @user-nq8lg6cg6m Před rokem +8

    መሪጌታ አንተን እኛ እናውቅሃለን በርታ ጌታ በአንተ እየሠራ ያለውን ጸጋ እናከብራለን አንተ ቅን የእግዚአብሔር ሰው ነህ ገና የአገልግሎት ዳርቻህ ይሠፋል

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Před rokem +2

    ዋውውውው ትህትናህ ደስ ይላል ወንድማችን ሚስጥሩ

  • @sinidugebremichael1361
    @sinidugebremichael1361 Před rokem +1

    የፓስተሩ ቀለበት ራሱ አጠያያቂ ነው

  • @fitsumbirhansimon6653
    @fitsumbirhansimon6653 Před rokem +2

    Meri geta Geta yibarikwot. Awan mugut aydelem uwnet inji.

  • @user-cj2zg7wo5y
    @user-cj2zg7wo5y Před 4 měsíci

    Geta kantega new merigeta tebarke

  • @user-hu9wo5km9i
    @user-hu9wo5km9i Před rokem +1

    Waw Gata zemnoten yebarkkk aunem egzabhar ba Sera lay new Paster kasun tsgaw yebzalk

  • @ruth5624
    @ruth5624 Před rokem +4

    🙌🙌🙌 Praise God 🙏🏾💜

  • @jiituuwaagga4371
    @jiituuwaagga4371 Před rokem +3

    ጌታ የምሕረት አምላክ ነው ምሕረት ያብዛልህ እኔ በደንብ አክአሌዉ በቆሎ በውሃ በዘይት ድራማ ስትሰራ እዉነት ከልብ ከሆነ መመለስህ መልካም ነው ጌታ ትውልድን ይርዳው

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před rokem

      czcams.com/video/dqIPMtG3jkU/video.html

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Před 11 měsíci

    አኔ እግዚአብሔርን ክደው ለክፋ መንፈስ የሚያገለግሉትን እግዚአብሔርን ከሚያምን ጋር አንድ ማድረግ ትክክል ያልሆነ አስተሳስብ ነው እኛ ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተን የሚፀለየው እግዚአብሔርን ማመስገንና መለመን እንጂ እርግማን ሲያደርጉም ሆነ እርገሙ ብለው አላስተማሩንም ማንም የፈለገውን እምነት የማመን መብት አለው ግን ከእምነቱ ወጣሁ ብሎ በግል የፈለጋቸውን የፃፋ ሠዎች አሉ ሰለሱ አያገባንም እኛ ግን የምናምነውን እናውቃለን።

  • @adimasu7266
    @adimasu7266 Před rokem +2

    Thank you Jesus!!!

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Před 20 dny

    God bless you too ❤❤❤❤

  • @user-id2ks2dy7p
    @user-id2ks2dy7p Před rokem +16

    እግዚአብሔር በዘመኑ ያስነሳዎት ታላቅ የክርስቶስ ወታደር ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před rokem

      czcams.com/video/dqIPMtG3jkU/video.html

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 Před rokem +1

    ጠያቂው ፓስተር መባሉ ነው ሚገርመኝ።

  • @asfawtsegaye7203
    @asfawtsegaye7203 Před rokem +12

    እንደእርስዎ ያሉትን የዲያብሎስን ሥራ ለማፍረስ የተቀቡ አገልጋዮችን ጌታ አብዝቶ ያስነሳልን!!አሜን!!

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před rokem

      czcams.com/video/dqIPMtG3jkU/video.html

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 Před rokem +4

    እኔ ለኦርቶዶክስ እና ለምመናነኑ ጎዲ ነብርኩ አትልም የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ቢልህ ቢምርህ

  • @welelaweldemichael8747
    @welelaweldemichael8747 Před rokem +2

    Tebareku Tekenawenu

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 Před rokem +1

    Egezabher lebonea yesetewote Betame yaszenale

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 Před 8 měsíci

    Amen !!!

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před rokem +2

    Egzabher Yebarkachew Tebarku

  • @habtomtesfu8201
    @habtomtesfu8201 Před rokem +1

    ጥሩ ፖሮግሪም

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před rokem +3

    Geta ybarkot ❤❤❤

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ሁለታችሁም የአጋንንት አምላኪዎች

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 Před rokem

      ተሳስተሃል እንሱ ከሁኖ አንተ ውይም አንቼ ምንድናሽ የስድብ ዴግሬ የ ያያዛቹ 👹

  • @atwork3487
    @atwork3487 Před rokem +16

    ፓስተር በእውነት በዚህ ውይይት ላይ ልክ አልሰራህም አይደለህምም።ልክ ሆን ብለህ ነገር ለማያያዝ አይነት እሳት የመጫር ሂደት ነው ያደርግኽው። የማይገባ ርእስ አንስተህ ደህሞ ከደሙ ንፁህ ነኝ!😢ምን ማለት ነው? ከደሙ ንፁህ ለመሆን ከሆነ ለማስመታት ነው እርሳቸው ለምን ኢንተርቪው ማድርግ ያስፈለገህ? እኝህ ሰው አንዴ ጨክነዋል ምንም ቢመጣ። ጌታ ለስራ ሲል ይጠብቃቸዋል እንጅ። እንደ አካል መደገፍ አብሮ መቆም ሲገባህ?። ወይም ጥበብ ባለው ሁኔታ እንዲያስረዱ መርዳት መስመር ማስያዝ ሲገባህ አሳልፈህ ትሰጣቸዋለህ? ያደረግኽው ስራ ፈፅሞ ተገቢ አይደለም። ካንተ አልጣብቅም።ያሳዝናል። አንተም?

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Před rokem +2

      አርሱ ጨላ ካገኘበት ምን ገዶት...ካሳውን ብልጣብልጥ እና ነጋዴ ጰንጤ ነው እንጂ ዋጋውን ተምኖ የወጣ ወንጌላውያን አይደለም

    • @atwork3487
      @atwork3487 Před rokem

      @@habtishjenbola367 የሚያሳዝነው ከደሙ ነፃ ነኝ እያለ ደግሞ ለሌላ ሙግትና ዩቲዩብ ማሞቂያ ያዘጋጀቸዋል ። ይህንን ምን ይሉታል? እባካችሁ ከዚህ በሁዋላ የማንም ዩቱዩብ ማሞቂያ እንዳይሆኑ፣የተሸኩሙትን የጌትን አደራ ብቻ ለመስራት እንዲተጉ ንገሩልኝ። እኔ እትሳቸውን ማግኘት አልችልም።

    • @marthateka1480
      @marthateka1480 Před rokem +1

      የማያመልኩት እና የሚያገለግሉት ጌታ ይጠብቃቸዋል

    • @liasol8518
      @liasol8518 Před rokem

      Pastor Kassahun, Abatih gehanem endegebu nw yemtamnew?

  • @user-lp1kx8de8p
    @user-lp1kx8de8p Před rokem +2

    Tabaraku

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před rokem +3

    Egizabeher melkam new 🙏

  • @Masarattube
    @Masarattube Před 11 měsíci +1

    Yesuus getaa yee barkaachuu❤❤❤❤ yee methaaaf bee hulum qowenqaa bee torogom beeyaa qonqaww heezebuu anbeboo indee reddaa!!!❤❤❤❤teebarekuu!!!

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Před rokem +2

    Merigeta, God bless you! Praise be to God the father of the Lord and only saviour Jesus Christ now and forever,
    My prayer is may God assign one of his angles to guard you till the end of your days. Amen!!!

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před rokem

      czcams.com/video/dqIPMtG3jkU/video.html

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 Před rokem +4

    God bless you too ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TM-tn8lb
    @TM-tn8lb Před 11 měsíci

    ፓስተር ካሳሁን እጅግ አከብርሀለሁ:: ስትጠይቅ እንደመንፈሳዊ ሰው ትሁት ሁን:: የጋዜጠኛ ስነምግባር መጠቀም ተናጋሪዎች ብዙ እንዲናገር ይረዳዋል

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 Před rokem +1

    Kezhh belyee. Mesemate Alecheleme. Hune. Seweywe. Wedezehh yemetawe. AGanete. IemeGotete. Yemechale belewo newee Maferyyyyyyyyyyy

  • @mulugetahailemichael6490

    እ/ግሄር ይባርክህ ወንድሜ ምስጢሩ

  • @hannalulu4576
    @hannalulu4576 Před 9 měsíci

    God bless you 🥰😍🥰

  • @alfamoh3504
    @alfamoh3504 Před rokem

    ዋው ድንቅ ነገር ነው ፖስተር ተባረክ ተመስጨ ነው የሰማሁት የገርመኝ ሽኽዋች ከዻዻሶች ጋር የሚሰሩት የጥንቆላ ስራ ነው ማለት ቁረአን ብዙ ግዜ ክርስቲያኖች ፣የእስልምና ጥላቶች ናቸው ብሎ ስለሚስያተምር ፣ግን ለጥንቆላ ግዜ ሲተባበሩ ይገርማል ህይወት የሆነው ኢየሱስ ሰው ነው ብለው ካፊር እያለ ከእስልምና ወጥተን ወደጌታ ስንመጣ ሲያሳዱን ግን ለስልጣን ስራ ግዜ ህብርት ሲያረጉ ይገርማል ፣። ኢየሱስ እውነት ነው ተባረክ ፖስተር

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 Před rokem +1

    እየሱስ እንሰዉ አይደለም መንፈስ ቅዱስን ዘይቱን የሚያፈስል ስተትን ሀጢያትን ከልብ ስትናዘዝ በምህረቱ ባለ ፀጋ ስለሆነ ሰማይ ይከፈትልሀል ተባረኩ ሁለታችሁም !!!!!

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před rokem +1

    ኢየሱስ ከሌለበት ከመተት ቤት ይልቅ የኢየሱስን ስም እየጠሩ መተት የሚሰሩ ወንጌል እንሰብካለን እያሉ አጋንትን ለሚያገለግሉ ሰዎች መጨረሻቸውን ሳስብ ይጨንቀኛል

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem +4

    ሚሰጥረ ወንድማችን አንተን ወደ ወንጌል እውነት ያመጣህ ጌታ ይባረክ በድሮ ቤታችንም ያለውን ሚሰጥር እያሉ የህዝባችን ሰላምና በረከት እዬበላ ያለውን ድግምትና ጥንቆላ ሰላጋለጥክ ጌታ ይባርክህ ለኦርቶዶክሶች ውሀና እሳት አለ መምረጥ የነሱ ነው ጆሮ ያለው ይሰማ ልብ ያለው ልብ ይበል ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ሀሌሉያ አሜን 🙏

  • @gizechakisso9703
    @gizechakisso9703 Před 3 měsíci +1

    መሪጌታ በነፍሱ ተወራርዶ ነው፣ አንተ ለሚዲያህ ጎመን በጤና ዓይነት አቀራረብ ሆነብኝ።

  • @user-id2ks2dy7p
    @user-id2ks2dy7p Před rokem +10

    ወንጌል ይለውጣል ሟርተኞች ይዋረዳሉ ገና ብዙ ደጋሚዎች ወደጌታ ይመጣሉ

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před rokem

      czcams.com/video/dqIPMtG3jkU/video.html

  • @abdusomed3778
    @abdusomed3778 Před 6 měsíci

    Eslmnam teamrat haymanot linon edemaychil yastemral

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Před 20 dny

    😮😮😮😮😮😮😮 GATAne endezi asegerami seletgeletelte ewente halafinet wesdo yemiyawera ye zemenachen pawelose 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @1234endu
    @1234endu Před rokem +4

    Thank you so much 🎉❤ what a wonderful interview and explanation wow….hopefully this book is available in Amazon or how can we get it in America? .

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před rokem

      czcams.com/video/dqIPMtG3jkU/video.html

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Před 20 dny

    Enwedotalen betaaaam erso ye wengale jegena note

  • @user-nq8lg6cg6m
    @user-nq8lg6cg6m Před rokem +3

    ጠያቂው ግን ልመና አስመሰልከው

  • @mulugetahailemichael6490

    አጠገብህ ነን

  • @endalkachewmengesha4522
    @endalkachewmengesha4522 Před rokem +2

    ዝግጅታችሁ ቄስ በሊና የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዳግማዊ ትንሳኤን አስመልክቶ የተናገሩትን እንዳስብ አድርጎኛል እና በርቱ ፡፡

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    🤝🙏🙏🙏

  • @mulugetahailemichael6490

    እውነተኛ ምስክር

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Před 20 dny

    Pastor demo betaaaaaaaaaam yeferake temeselalek men yaseferakale ewente arente yawetale beka esachew aune bekersetose nesa wetewale anet demo nesa yewetake atemeseleme liyameke nwe enda hohohohoh GATA hoy tegest Setgni

  • @user-id2ks2dy7p
    @user-id2ks2dy7p Před rokem +3

    በማር የተለወሰ መርዝ የሚለውን መጽሐፍ መግዛት የምትፈልጉ
    መገናኛ ግሬት ኮሚሽን ቤተ መጻህፍት
    ቦሌ ቲኬ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ሳሚ እና እሙ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት
    ፒያሳ ደራሲው መጽሐፍ መደብር
    ለገሃር ጃፋር ቤተ መጻሕፍት
    ሜክሲኮ ኮመርስ ቤተ መጻሕፍት

  • @user-jt3gz3oe9e
    @user-jt3gz3oe9e Před 2 měsíci

    ሐዋርያ ሥራ 4v10-12 መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና (መዳን በኢየሱስ ነው)

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 Před rokem +1

    በዚህ ድጋም እና ሰውን ማበላሽት እምነት ኣርጋችሁ ሃገሩን ያበላሻችሁ ደብተራዎች እግዚኣብሄር ይፋረዳችኋል።

  • @BiniSmart-si4uq
    @BiniSmart-si4uq Před měsícem

    ወይኔ ፈጣር የእጅህ ይስጥህ አንተ ደፋተራ ተጫወትክብኝ።ጌታሆይ ይቅሪ በለኝ😮😮😮😮

  • @tilayemekonnen7694
    @tilayemekonnen7694 Před rokem +4

    የመሪጌታ ሚስጢሩን መጽሐፍ ማግኘት እንዴት እችላለሁ?

  • @miheretlawrence1616
    @miheretlawrence1616 Před rokem +2

    How Can we get the deliverance we’re suffering me and my family

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před rokem

    ድግምት

  • @yonaskufa6362
    @yonaskufa6362 Před rokem +3

    ይህ ብተራ በኦርቶዶክስሐይማኖት ሽፋን የሚደረጉ አጋንታዊ ድግምቶች ማጋለጡ ባልከፋ ውሃ ወደ ደም እቀይራለሁ እያለ አሁንስ ይህን መተትና ድግምት ለመተው ምን ማስረጃ አለ

  • @DinkinishTam-yf2lr
    @DinkinishTam-yf2lr Před rokem +1

    ፓስተር ስዎድህ በጣም ኖው ዳስ የምትላኝ ♥️ ጌታ ይባረክ ዎድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zuriashberhane2613
    @zuriashberhane2613 Před 5 měsíci

    ሰንቱን ካጠፋሕ በኋላ ባለጌ

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Před rokem +1

    ጌታ ደሞ በሀይል አስነስቶሀል ወንድማችን ሚስጥሩ በርታ❤❤❤❤❤

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 Před rokem

    ወንድሜ. እንግሊዘኛ ቃላት ሰለምትናገር ነዉ መሰለኝ. ልትላቸዉ ያሰብከዉን መለስ ያቃታቸዉ ሰዉየዉ.

  • @mahirpaul
    @mahirpaul Před rokem

    Ke eslam anat wered endt, mlash yemtsetut agignut

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před rokem

    ፓስተር ካሳሁን እኚህን የተባረኩ ሰው ስላቀረብክልን ጌታ ይባርክህ ። አንድ የምነቅፍብህ ነገር የሰጠኸው ርዕስ ወይም ማሣሠቢያ አልተመቸኝም መሪጌታው በሚናገሩትን አታምንም ማለት ነው ወይስ ፍርሀት ነው? ከእውነት ጋር መስማማት ያለብህ ይመስለኛል ።

  • @NicodimosTesfaye
    @NicodimosTesfaye Před měsícem

    DENZ MEZMURE DAWITSE YERAGEM YELE

  • @Bezunesh-gu3zt
    @Bezunesh-gu3zt Před rokem +1

    Geta bzemnat hulu sew edalw ayehugh bzih wdim bkule
    Geta yimsegen wengel ayimotim::

  • @nar405l
    @nar405l Před rokem +1

    Where can we get this Book ?

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 10 měsíci +3

    ይሄ ሰውዬ በጣም ነው የማዝነው ሳየው ግራ የተጋባ ነው። ዓለም ላይ ያለውን ሁሉ ሞክሮ እራሱንም ሰዎችንም ያጠፋ ብለው ይቀለኛል። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ በእውነት። የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በመራቅህ ደስ ከሚላቸው ሰዎች አንዷ ነኝ።ድሮም ጠንቋይ ነበርክ አሁንም ወደጥንቆላህ ነው የገባሃው። እግዜር ይገስፅህ

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Před 20 dny

    Tyekiwe gen men hono nwe

  • @derefer6509
    @derefer6509 Před rokem

    Tesadabiwe erasun yemeremere. Sedebe yemisadebe ke egziabehir sayhone ke siytane nwe seytan yenegesebt swe nwe yemisadebew.

  • @EdlawitKassa
    @EdlawitKassa Před 6 měsíci

    Ewnt Orthodox bezi "merigeta "ngne bay kemzenchout tasazenalchu..lenegru endhihume tazazenalchu

  • @tsegadeb7872
    @tsegadeb7872 Před rokem +1

    በ pdf plc

  • @binyamtadesse7036
    @binyamtadesse7036 Před rokem

    Inez sewochin megidel inj, yemin ishikoko nw, ahunim yewishet nw yegeta nen yemilut sirachwun yikexilalu, lale meqxelachw mn masireja aleh, prophet kasish?

  • @welelaweldemichael8747
    @welelaweldemichael8747 Před rokem +1

    How do I get the book

  • @eritreaprecious4643
    @eritreaprecious4643 Před rokem

    Where can i find his book