#ወግዲ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ልዩ የቤት እቃዎች ወግድ የሚሄድ

Komentáře • 82

  • @ZinetMohammed-g9r
    @ZinetMohammed-g9r Před 25 dny +17

    ዛሬ አንደኛ ነኚ ላይክ አድርጉ የመዲ አድናቂዎች አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም ከስደት ኖሮ በቃችሁ ይበለን ስልችት ብሎኛል😢😢😢😢 መድ ስደውል ለምን አትመልሽም😮

  • @saadahappy6415
    @saadahappy6415 Před 24 dny +3

    መዲ ወላሂ ትለያለሽ ኡክቲ ያኑርሽ ወለጅ ክበጂ የኛ አስተዋይ 100 k ትግባለን 🙏🤲🥰🥰🥰🥰

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  Před 24 dny +1

      አሚን ማማየ

    • @Khayria1212
      @Khayria1212 Před 24 dny

      በጣም የልብ አድርሥ ናትመዲ❤ከምክርጋር ነው እራሡ ሥገዛ ከራያ ቆቦነኝ ዉዴአክባርሽ

  • @user-og6fm3mv2p
    @user-og6fm3mv2p Před 25 dny +6

    እሲኪ 30 እናስገባት ❤❤❤❤❤❤

    • @Khayria1212
      @Khayria1212 Před 24 dny

      ማሪያም ብናሥገባት በጣም እየደከመይነው የሥደት እህቶቹሀቀኛነት❤❤❤ቤተሥብ ብናዛቸው ሠበባቸው ብዙነው ምንልታረጊው ነው እቃምን ያደርጋንሁለት ሦሥትእቃበቂነውየሚሉት😂 አየልብ ሢያዞሩግግድ አትከፍች😅

  • @user-oi4px1fv2f
    @user-oi4px1fv2f Před 24 dny +2

    50 ሺ እናስገባት

  • @Fatima-mf8vy
    @Fatima-mf8vy Před 23 dny

    መዲናዬ የኔ ውድ ማሜ ቦረናን በቅንነት ሸርችለት አዲስ ጅማሬ ነው😢

  • @user-ut5ot3vu4b
    @user-ut5ot3vu4b Před 24 dny +2

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴዋ ቁጥርሺን ፈልጌ ነበር ሁቢ

  • @ሀዮወለዬዋ-1
    @ሀዮወለዬዋ-1 Před 25 dny +1

    ማሻአላህ መዲየ በርቺልን እህቴ

  • @user-fk9lk9lu4q
    @user-fk9lk9lu4q Před 3 dny

    ማሻአላህእህቴ፣በርቺ❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ9ቈ

    እኔም እድሉ ሊደርሰኝ ትንሽ ቀን ነው የቀረኝ እህታለም መልካም ሰው ነሽ ❤

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 25 dny +1

      ጐበዝ ያሳካልሷሽ ዉደ 🥰🥰🥰እኔ ቤታ አላልቅልሽ አለኝ ኮተቱ ብዛቱ😥

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ9ቈ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ9ቈ Před 24 dny

      @@user-se7vk7wr3c አይዞሽ እህት አለሜ ያልቃል ቤት መስራት በጣም ከባድ ነው ትዕግስት ይፈልጋል እማዬ እግዚአብሔር ያግዝሽ

  • @EmanSee-ex3rf
    @EmanSee-ex3rf Před 18 dny

    ከየት አገር ነው የምትገዢው እህቴ በጣምኮ አሪፍ ነው

  • @ShazeaMostafa
    @ShazeaMostafa Před 24 dny +1

    ማሻ አላህ

  • @user-rl2he4ik5c
    @user-rl2he4ik5c Před 24 dny

    ማሻላ አላህ ይጠብቅሺ እኔም እፈልጋለሁ ቁጥርሺን አርቡ ነኝ በአላህቁጥርሺን❤❤❤

  • @user-hk2rs4qn4b
    @user-hk2rs4qn4b Před 25 dny +1

    አሰላም ዋለይኩም እህቶቸ እንደት ናችሁ ማሻአላህ መድየ 👉 እህቶቸ ታዘዛችሁ በመድና በዚነት እዘዙ ሁሉንም ወላሂ ግዜው ተበላሽቶል በሌላ ይቱበሮች ብራችንን ተበላን ተጠንቀቁ ፌመስነታቸውን ተጠቅመው እያስለቀሱን ነው እኔን ያየ ይቀጣ በተለይ አይመን የሚባል የቀን ጅብ ወላሂ እንዳታስቡት እልም ያለ ሌባ ነው ወላሂ የትም አላወራም በቃኝ ለአላህ ልስጠው ብየ ነበር ግን አንድ ሚስኪን እህቴን ባድን ብየ ነው የፃፍኩት ዙሮ ተጠንቀቁ ፌመስነታቸውን ተጠቅመው ዘረፋ ይዘዋል

  • @tube-hb1li
    @tube-hb1li Před 25 dny +1

    ኸረ ተይ እኛም ተራ ይድረሰን😢

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p Před 20 dny

    መድዬ የፈርኒቸር እቃ ካለሽ ንገሪኝ ሀልጋ ዱላብ እና ኪችን ካፕኒት እና ቲቪ ማስቀመጫ እፈልጋለሁ

  • @AyantuDida
    @AyantuDida Před 19 dny

    የኔ ማሮች የ ማዳም ቅመሞች scribe አድ ርኝ ባ ማርያም አ ካፍ ለባት 👍😂

  • @aleemahassan8733
    @aleemahassan8733 Před 25 dny

    ጀግናመዲየ እኔምእመጣልሻለሁበቅርቡእንሻአላህ❤❤❤❤የኔዉድበርችልኢ

  • @user-tb4mj2lr6i
    @user-tb4mj2lr6i Před 25 dny

    ማሻአላህ ደሥ ይላል አላህ የምትጠቀምበት ያድርጋት

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf Před 23 dny

    ማሻአላህ ሀሪፍነው በርች እህት❤❤🎉🎉

  • @DivDiv-yr3xb
    @DivDiv-yr3xb Před 23 dny

    አድነገር ያልገባኝ ነገር ስት ነዉ እሜከፈልሽ ላች ንገሪኝ በአላህ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před 24 dny

    ማነው የመድየ ምርጫ የሚወድላት❤❤❤የኔ ቅን ያማምራሉ በርቺልኝ ለኔም በቅርቡ ትገዢልኛለሺ❤❤

    • @hayathassen-el9mj
      @hayathassen-el9mj Před 24 dny +1

      ግን ስልክ አትመልስም ሶስት ወሬ ብላት ብላት አታነሳም

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg Před 14 dny

    Wa wr Wb MASHA ALLAH Masha Allah 💯 ❤❤gobez neshi marre barechi like & sher ❤❤🎉🫶🫶

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Před 25 dny +1

    ማሻአላህ ግን ዛሬ ነሀሴ 12ነውደ
    እምታቁ መልሱልኝ የበናት ትናትና fbላይ ነሀሴ 17ብለውነበር ያየሁት

    • @nooranoora175
      @nooranoora175 Před 25 dny +1

      አውን12ነው

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 Před 25 dny

      @@nooranoora175 ጀዛኪሏሁ ኸይርን ባረክላሁ ፊኪ የቃሌ መርሀባ ማሚየ 🌹🌹🌹🌹🌹🥰

  • @samerasoso6442
    @samerasoso6442 Před 24 dny

    ሠራሚክ ድስት ስንት ነው እህቴ መዲ

  • @user-mo3gb6zj8p
    @user-mo3gb6zj8p Před 25 dny +1

    ሰላማሊኩመዲየ እየደወልኩልሺ አታነሺም

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 24 dny +1

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @ZeynebaMuhammedadem
    @ZeynebaMuhammedadem Před 25 dny

    ማነሺ የወግድዋ ነይማ ትራንስቦቱ ስት እደሁ ንገሪን እድናዝ ወይ እዚያው ወግድ እድንገዛ

  • @user-vi8pr2wj7v
    @user-vi8pr2wj7v Před 25 dny

    ማሻ አላህ ሀሪፍ እቃ

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s Před 25 dny

    ማሽአላህ በጣም ያምራል

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 Před 24 dny

    ማሻ አላህ በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ

    🎉🎉🎉ላይክ አድረጉ

  • @AlAll-oy9zw
    @AlAll-oy9zw Před 25 dny +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @Fatima-mf8vy
    @Fatima-mf8vy Před 23 dny

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 25 dny

    ወግዲዎች ምርጥ ጀምሰም እሚሰራ ያሰራችው ንገሩኝ.

  • @MakaMaka-nr7jt
    @MakaMaka-nr7jt Před 25 dny

    ማሻአላህደስይላልመዲየ

  • @zamzamz7175
    @zamzamz7175 Před 25 dny +1

    ማሻአላህ

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 Před 20 dny

    Amennnn

  • @galaxsya2341
    @galaxsya2341 Před 24 dny

    ማሸአላህያምራል

  • @IMAN-yx7uw
    @IMAN-yx7uw Před 25 dny

    አሑንየሕእቃበስትነው. እሚሔደው ትራን እስቦረቱ መድ

  • @AaAa-zg3vc
    @AaAa-zg3vc Před 24 dny

    ❤❤❤❤

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 Před 20 dny

    👍👍👍👍👍👍

  • @HelenAdugna-ge7qx
    @HelenAdugna-ge7qx Před 24 dny +1

    በርቺ የኔ ውድ 🥰🥰እስቲ ለመድ ወዳጆች Zinet ኮቦልቻ online shop ገብታችሁ subscriber አድርጉት አይከፋልበትም ልክ እንደ መዲ ጠንካራ
    ሀቀኛ
    ትህትና
    ........ወዘተ እሷንም እናበርታታ❤❤❤

  • @lubabahal3603
    @lubabahal3603 Před 25 dny

    ለምንአትመለሰሺም 3:15

  • @user-qb2rf7dr9h
    @user-qb2rf7dr9h Před 24 dny

    ❤❤❤🎉🎉

  • @madenamostafa8161
    @madenamostafa8161 Před 25 dny

    ሲመቸሺ መልሸ ዉድ

  • @nooranoora175
    @nooranoora175 Před 25 dny

    ማሻአለህ

  • @ug5y791
    @ug5y791 Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤❤ማሻአላህማማየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fjdj1474
    @fjdj1474 Před 25 dny

    መሻአላህ

  • @hivip5062
    @hivip5062 Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almadenah4216
    @almadenah4216 Před 24 dny

    ❤በርች ውደ

  • @fouzanfauze3724
    @fouzanfauze3724 Před 25 dny

    ኧረ ግን ዉስጥ መልሽ ዉዷ ?????

  • @HawaMohammed-i7d
    @HawaMohammed-i7d Před 25 dny

    ነሀሤ 12 ነው

  • @wynitomohy1775
    @wynitomohy1775 Před 25 dny

    ጥሎብኝ ተመሳሳይ እቃ አልወድም ውቃቢ እንደያዘው ሰው ለምንደሁአላቅም

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 25 dny

      🤣🤣🤣ዉቃቢ እኔም አልወድ የሲኒ መአት እና ይን የዋጫ ጆክ አልወደዉም

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr Před 25 dny

      ትክክል ነሽ እኔም ነኝ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 24 dny +1

      ውቃቢ ማለት ምድነው ጅን ማለት ነው የያዘው ሠው ነው 😢😢 አኡዙቢላ

  • @almadenah4216
    @almadenah4216 Před 24 dny

  • @user-bd8eg3nk1j
    @user-bd8eg3nk1j Před 21 dnem

    በቃ መምረጥማ ተመርቀሻል

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube Před 25 dny

    ቁጥርሽን ልቀቂ ፈልጌ አጣሁት

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @mrn3878
    @mrn3878 Před 25 dny

    😢❤❤👍👍

  • @HowaQosem
    @HowaQosem Před 25 dny

    አሰላማሊኩምእህትበዋስተብመልሽልኝ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 24 dny +1

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @lubabahal3603
    @lubabahal3603 Před 25 dny

    አትመለሺም

  • @user-gy6hv8ky6w
    @user-gy6hv8ky6w Před 24 dny

    ማሻ አላህ

  • @user-xg2kp3zn2f
    @user-xg2kp3zn2f Před 24 dny

    ❤❤❤❤

  • @user-di3gn9ms7f
    @user-di3gn9ms7f Před 24 dny

    ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @hayataliuu2783
    @hayataliuu2783 Před 24 dny

    ማሻ አላህ

  • @Hawa-iz6fb
    @Hawa-iz6fb Před 24 dny

    ❤❤❤❤❤❤