ለማምን የሚከብዱ ስራዎቻችን (በታላቅ ቅናሸ ) እንዲያመልጣችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024

Komentáře • 498

  • @esmaelfurniture8386
    @esmaelfurniture8386  Před 2 lety +31

    t.me/joinchat/AAAAAEJtUwCK8hbfazVYOw
    0920786516/0912080666
    t.me/joinchat/AAAAAFOzh_VZsmKKFrRCBg

    • @user-zs4qd4ot5w
      @user-zs4qd4ot5w Před 2 lety +1

      በአላህ የትነችሁ

    • @user-zs4qd4ot5w
      @user-zs4qd4ot5w Před 2 lety +1

      እኔእፈልገለሁ የትነችሁ

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 Před 2 lety

      የት ናቹ

    • @user-tw7qm8my8q
      @user-tw7qm8my8q Před 2 lety +2

      መቸ ትመልሳላችሁና በኢሞ አናግሬያችሁ ነበር ግን በወጉ አላናገራችሁኝም ለምን ለዮቱብ ነው እንደ ኧረ በአላህ አናግሩን ፈታ ብላችሁ በኢም

    • @user-tw7qm8my8q
      @user-tw7qm8my8q Před 2 lety

      መልሱልኝ ለኔም ለጎደኛየም ነው በብዛት ነው እምገዛው እቃም ጭምር ግን በወጉ አናግሩኝ ጢባራም አትሁኑ

  • @user-tr7jp1pr2x
    @user-tr7jp1pr2x Před 2 lety +17

    አሁን ላይ ብዙ እህቶች ነጭ ነው የሚያሰሩት እኔ ግን የዚህ አይነት ከለር በጣም ነው የምወደው ማሻአላህ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Před 2 lety +8

    ማሻ አሏህ በዚሁ ቀጥሉ እንደዚህ ከእነ ዋጋው ስትናገሩ አስበን በት ለመግዛት እንወስናለን 👌👌

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Před 2 lety +4

    በጣም ለየት ያለ ሥራ ነው በርቱ እኔም እፈልጋለሁ ከትንሺ ግዜ ቡሀላ እደ እግዚያብሔር መልካም ፍቃድ መርሳ ትወሥዱልኛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadaseid8413
    @seadaseid8413 Před 2 lety +43

    ማሻ አላህ እቃችሁ ያምራል በቴሌ ግራም ለምን ፎቶ ብቻዉን አትለቁም እኛም ለመምረጥ እሱ ይሻለናል በተረፈ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን ፡።

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před 2 lety +17

    👉👁️ ኢማሙ ቡኻሪ ረሒሙሏህ እዲህ አሉ ከንግግርም ከሥራም በፊት እዉቀት ይቀድማል አሉ እናም ኑ ኪታቦችን እንማማር ግዜችንን በአግባቡ እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነችና እዉቀትን መፈለግ ግዴታነዉ 📚🌹 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ የኪታብ ተፍሲሮች እንማር👈🏿

  • @monnamd1393
    @monnamd1393 Před 2 lety +8

    ቅናሽ፣አልቀረባችሁም፣ቅናሽ፣ሲባልሰምታችሁነው፣ሁልጊዜየቃችሁንጥራትስታወሩእንጂ፣ቅናሽ፣አላየንም፣ዋጋችሁ፣በጣም፣የተጋነነነው፣ለማንኛውም፣መልካም፣ስራ

  • @ringoringo6827
    @ringoringo6827 Před rokem +1

    Wow new wagaw arif new indewum sansew new yet new ine ifeligalew

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Před rokem

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ክረኑ ተመችቶኛል ወላሂ❤❤❤

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Před rokem +1

    ኢንሻ አላህ ሙሉእ የቤት እቃየን ከእናንተ ነው የምገዛው ቤቴን ልጨርስና ኢንሻ አላህ

  • @smutyetube
    @smutyetube Před 2 lety +1

    አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ሀዊይ ላይክ ሸርርርር ውድ ማሻአላህ አብሽሩ በጣም ሀሪፍ በጣም የሜገ ም ነው እቃችሁ

    • @esmaelfurniture8386
      @esmaelfurniture8386  Před 2 lety

      Shukren Hubi

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem

      ​@@esmaelfurniture8386አትመልሡ ችግሩ ቢያንሥ ቅርብነኝ ለሀርቡ ይሰለቻል መጨቃጨቅ

  • @sarasara8773
    @sarasara8773 Před rokem

    ዋው በጣም ያምራል ሁሉም አገር ካደረሳችው በጣም አሪፍ ነው

  • @user-ug3rs4jk3w
    @user-ug3rs4jk3w Před 2 lety +1

    ዋው ማሻ አላህ ሥያምር በአላህ የኔው ባለ 3ት ተካፋች ነው እኔ ምፈልገው ግን ባለ4ት ተካፋች ነበር

  • @user-gy1xm6fl2x
    @user-gy1xm6fl2x Před 2 lety +4

    ማሻ አላህ ምርጦቼ ስለስራችሁ ጥራት አነደኞቼናችሁለኔ

  • @user-ms5hl1ll3l
    @user-ms5hl1ll3l Před rokem

    በጣም ያምራል እኔማ በዚህ ከለር እሰራለሁ
    ድዛይኑም ያምራል

  • @eyesusiyadinal9563
    @eyesusiyadinal9563 Před 2 lety

    Masha alla habibiti gobozi nashi enidalishihu inidazi ayinati wonidochini fatari yabizaleni

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ በርቱ ጥሩ ነው ዋጋው በሉ የመዳም ቅመሞች ገዛ ገዛ እናድረግ

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2i Před 2 lety +5

    በርቱ ምርጥ ስራ ነዉ

  • @marti5961
    @marti5961 Před 2 lety

    እግዚ አቤሔር ይሥን እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ጡርነዉበጣም የኔእህት ሸዋረቢት ታሰገቢለሸ

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Před 2 lety

    Dansaadha. Continue more.......አርፍ ስራ ነው

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l Před rokem +1

    አፍቃሪ ነህ
    በአንተ እፈቀራለሁ!❤
    አዛኝ ነህ
    በእዝነትህ እቀማጠላለሁ😘
    ይቅር ባይ ነህ
    በይቅርታህ እታደሳለሁ!
    ያንተው ነኝ
    ወደ አንተም እመለሳለሁ!
    አንድም ቢጤ የሌለህ ብቸኛ አምላክ ነህ
    ከአንተ ውጪ የሚመለክ የለም!☝️
    ጥራት ይገባህ!

  • @sanyiijawwarii6752
    @sanyiijawwarii6752 Před 2 lety +1

    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله

  • @petepete1435
    @petepete1435 Před 2 lety

    Wow iqachu yamerala enaa isitii isibojii sofaa asayun gin agarachu yetenawu kahiqerta gaa

  • @user-ch9ce1rp7q
    @user-ch9ce1rp7q Před 4 měsíci

    Mwow❤❤❤enmi efeligalo😮

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi Před 2 lety +3

    ማሻአላ የኔ ዉዶች ሲያም በርቱ አዲስ ነኚ ለቤታችሁ

  • @user-yl6kk5nm8s
    @user-yl6kk5nm8s Před 2 lety +2

    ኢሻአላህ በሰላም ሀገሬ ልግባጂ ሁሉንም እቃ ከናተ ነዉ እማሟላዉ

    • @esmaelfurniture8386
      @esmaelfurniture8386  Před 2 lety

      Inshi Allah

    • @user-lm6bg3mp5z
      @user-lm6bg3mp5z Před 2 lety

      ወላሂ በጣም ውድ ነው ቀነስ ብታረጉ ጥሩ ነው ጓደኛየ 15000 ነው ያስቀጠረችው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem

      ​@@user-lm6bg3mp5zየትነው ለኔም ንገሪኝ እንዳሠራ

  • @zhraali482
    @zhraali482 Před rokem +1

    ሁሉም ስት ይጨርሳን ቁም ሳጥኑና ቦፌዉ መዝቦልዱ መልሽልኝ ማሰራት ፈልጌ ነዉ

  • @martayohannes7893
    @martayohannes7893 Před 2 lety

    ዋዉዉ በጣም ያምራል እንከዛሌ 👍👍

  • @neza6422
    @neza6422 Před 2 lety

    አልጋዉ ስት ነዉ ዋዉ በጣም ያምራል

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Před 6 měsíci

    ዋኣው ያምራል❤❤

  • @Ethiopiowiat
    @Ethiopiowiat Před rokem

    አሪፍ ነው

  • @user-yl9ex5yz9e
    @user-yl9ex5yz9e Před rokem

    ሀዮ ሰላም ነው

  • @user-mx1jz8yk4f
    @user-mx1jz8yk4f Před 2 lety +1

    መሸ አለህ ያምራል 🌹👍👍👍 በርቱ እኔም በቅሪቡ ነጊራቹወለሁ እንሸ አለህ በዚ ከለር ፈልገለሁ🌹

  • @user-yx4qt2qs5h
    @user-yx4qt2qs5h Před 2 lety +5

    የት ሀገር ነው ምሰሩት ማሻአላ ደስ ስል

  • @erhmetkonjo4285
    @erhmetkonjo4285 Před 2 lety

    ማሸአላ ያምራል በቅርብ እናዛለኝ

  • @user-ix8mn6nl5t
    @user-ix8mn6nl5t Před 2 měsíci

    Wow❤❤❤

  • @SamsungGalaxy-sh9qp
    @SamsungGalaxy-sh9qp Před 2 lety +1

    Mashaa allaah mashaa allaah

  • @asdpa727
    @asdpa727 Před rokem

    አሰላም አለይኩም ማሻአላህ በጣምያምራል እኔም እፈልጋለሁ ማሰራት እደትነው የምትገኙት

  • @muhammed2683
    @muhammed2683 Před 2 lety

    እኔም እፈልጋለሁ በዚህ ድዛንም አልጋና ዶላብ በጣም ያምራል

  • @user-fs7ch5lc4v
    @user-fs7ch5lc4v Před 2 lety

    ማሻ አላ በጣም ደስ ይላል

  • @chamojeginaw8234
    @chamojeginaw8234 Před 2 lety

    በጣም ምርጥ ነዉ ስልክ ቁጥር ይላክልን

  • @user-px8kw7uc2q
    @user-px8kw7uc2q Před 2 lety

    አውሪ ብሎ አረፈ አላስወራው አለች ክክክክክክክክ ያምራል እቃችሁ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety

      ልብ ዝቅ ነዉ የምታረገዉ ሀሀሀሀ

  • @user-wo3tb8uq8e
    @user-wo3tb8uq8e Před 2 lety

    በርቱ

  • @mekiyatube7540
    @mekiyatube7540 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @amaruyoutube3992
    @amaruyoutube3992 Před 2 lety

    በጣም ያምራል ዋውውውውው

  • @temulove4085
    @temulove4085 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ በጣም ያምራሉ የት ነው ያላችሁት እኔ እፈልጋለሁ

  • @maremaahmad6796
    @maremaahmad6796 Před rokem +1

    አልሀምዲሊላ

  • @hababachicamadaa8831
    @hababachicamadaa8831 Před 2 lety

    Lakkofsaa kefanaa sherrii godhikaa

  • @kilamamo5170
    @kilamamo5170 Před 2 lety +1

    Oromiyaa gesitani arsii

  • @rahemaabdul1537
    @rahemaabdul1537 Před 2 lety

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሲያምር

  • @desichele4091
    @desichele4091 Před 2 lety

    Woo woo bexam yamerall

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 Před rokem

    ሰለም

  • @best.haremeko8506
    @best.haremeko8506 Před 2 lety

    Wa.wr.wb masha.alla masha.alla esajirata garu

  • @abdiikoosiiqofaayaarabbii3445

    ماشااللهء ماشااللهء ماشااللهء ماشااللهء ماشااللهء ماشااللهء ماشااللهء ماشااللهء ماشااللهء ماشااللهء ماشااللهء ماشااللهء ماشااللهء

  • @habibahassan151
    @habibahassan151 Před 2 lety

    Waeleykum selam werahmetulah weberekathu wedm ousmi teta aejbar twesdlinalehi maleta 2 aeliga kne fashion

  • @fjjuvbjj634
    @fjjuvbjj634 Před 2 lety

    Wa Salman waramatulhi wabarakatu masha aallaa alhu akubarii

  • @user-rl4be5te7l
    @user-rl4be5te7l Před rokem

    መሸአላህ

  • @utgh8528
    @utgh8528 Před 2 lety

    አንደኛ ነኝ ዛሬ as wr wb ሀውይ በርቱ

  • @emuameritube7371
    @emuameritube7371 Před 2 lety

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል በርቺልኝ እኔም እፈልጋለሁ አናግራቸዋለሁ

  • @tude-oi5zy
    @tude-oi5zy Před 2 lety

    በጣም ዉድ ነዉ ወላሂ የንሮን ውድነት. እያመጣን ያለነዉ ዉጭ ሀገር ያለን ሰወች ነን አልጋ 20000 ሺ ብር ዉድ ነዉ

  • @user-tv2mh6uj2q
    @user-tv2mh6uj2q Před 6 měsíci

    ማሻአላህ

  • @yamrilove6239
    @yamrilove6239 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ጥሩ እቃነው የምሸጡት ዋጋውም በጣም አሪፍ ነው በርቱ ቁጥራችሁን በየትነው የማገኝው🥰🥰🥰

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před 2 lety +5

    ዋጋችሁ ግን ፍርጠጥ ያለ ነው ሌላ ቦታ እኮ ቅናሽ ነው እሚሉት

  • @moonamajaz1756
    @moonamajaz1756 Před 2 lety

    ምወደው ከለላ ነው ማሻአላህ

  • @user-gp6vu7tf5x
    @user-gp6vu7tf5x Před 2 lety

    ማሻአላህ እንፈልጋለን ምግዛት

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365

    وعليكم اسلم ورحمة الله
    ماشا الله عليكم ﷺ🌹
    اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد

  • @user-uu5xi2dx2t
    @user-uu5xi2dx2t Před 2 lety +1

    Jimmaa etteji no ene faligalo ok

  • @siifaaniiboonii3430
    @siifaaniiboonii3430 Před 2 lety

    Bakkii ittii argamuu eessaa

  • @mekame8931
    @mekame8931 Před 2 lety +1

    ኢንሻ አላህ በቅርብ ወደ እናት አገሬ
    እና ፎቶ ላኩልን በቴ ሌ ግራም

  • @yenualemayehutaye1720
    @yenualemayehutaye1720 Před 2 lety

    በጣም ነው የምያምረሁ

  • @hanytube2578
    @hanytube2578 Před 2 lety

    ማሻ አሏህ ያምራል

  • @mawardimukutar9702
    @mawardimukutar9702 Před 2 lety

    Afaan oromotin nu hima me Amaranya hin benu

  • @user-jg1uo2mq4x
    @user-jg1uo2mq4x Před 2 lety +4

    አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ ብፊው ጥበቱ አንድ ብርጭቆም የሚያስቀምጥ አይመስልም ዋጋው ግን 19 ,ሺ አላህን ፍሩት አታድጉም በማጭበርበር መልክ ምንይሰራል ዋናው እቃው እረጅም ግዜ አገልጋይ እድሆን እጂ አላህን ፍሩ ሀልጋው ደሞ ሌዘሩ የወረደ ደረጃ መሆኑ ተሰብስቦዋል አላህን ፍሩት

    • @esmaelfurniture8386
      @esmaelfurniture8386  Před 2 lety +1

      Ere larshi Allah faryi sabheni Allah

    • @user-jg1uo2mq4x
      @user-jg1uo2mq4x Před 2 lety

      @@esmaelfurniture8386 አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ጅል እና ሞኝ ነው የሚመስሎዋችሁ አይደል አሁን ችግራችንን ለምን አወቀችብን ነው መልስህ ሀገራችንን እኮ እናቀዋለን ሁሉንም እናቃለን እኛን እደሞኝ ቆጥራችሁ ልታሳምኑን ስትጥሩ ገርሞኝ ነው እኔ አስተያየት የሰጠሁት ሀቅ ስራ አቅን ታገኙ ዘንድ ማንይሙት ሀልጋው ሌዘሩን አይተህዋል ወይስስ በጭፍንህ ነው የሰራሀው አላህን ፍሩ

    • @user-gy1xm6fl2x
      @user-gy1xm6fl2x Před 2 lety

      ለራስሽ አላህን ፍሪ ውድ እህቴ ኡስሚ በስራው ታማኝ ለመሆኑ እኔ ያገሩ ልጅ ነኝ ስለስራው ሞያው በደብ እንዳለው አቃለሁ ቢንስ 20008 ይሆናልይኸንስራየጀመረው ስለዝህ ሰውን ቡፌ አጥቦ አይሸውድም መቼም አትሰቢ ማሻ አላህ ሀውዬም ምርጥ ልጅ ነች እኳን ሊጭበረብሩ ተይ አላህን ፍሪ እህቴይቅረታ ጠይቂቸወ

    • @hulegebmedia4915
      @hulegebmedia4915 Před 2 lety

      ራሰሸ አላህን ፍሪ አካባጅ አንድ ብረጭቆ እጂሸ መዳፋ ላይ ማሰቀመጥ ትቸያለሸ አይደለም ቡፌ ዉሰጥ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety

      @@hulegebmedia4915 ሀሀለሀሀሀ

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p Před 2 lety

    ማሻአላህ በርቱ የኔ ውቦች 😘😘

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 Před 2 lety +2

    ጎበዞች እኔ እኮ ዋጋ እሚደቦቁት ነገር ሲሰጠሉ የዛሬዉን ወደነዋል

  • @simeralove3586
    @simeralove3586 Před 2 lety

    ዋው።አልጋው።ያምራል

  • @TshayTshay
    @TshayTshay Před 3 měsíci

    ያምራል የት ነው

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Před 2 lety +1

    መገፋትህን አትጥላው!
    "ሰዎች አይፈልጉኝም፣ ተገፍቻለው፣ ስራ አልሳካ አለኝ፣ መለወጥ ከበደኝ" አላቸው። "የኔ ልጅ እንደውም ጥሩ ገፊ አላገኘህም እንጂ በደምብ ትለወጥ ነበር" አሉት።
    ውስጥህ ጥንካሬ ካለ የምታጎነብሰው ለጊዜው ነው፤ ፀጥ ብለህ አንገትህን ደፍተህ ትለወጣለህ ስኬትህ ጮሆ ይናገራል። የናቁህ ሰዎች እሳቱ ማንነትህን ቆስቁሰው እያወጡት ነው! መገፋትህን አትጥላው ወዳጄ!

    • @Sofia-nk4kc
      @Sofia-nk4kc Před 2 lety

      አይዞሽ ላንቺ የለው ዬትም አይሄድም

    • @jamila4900
      @jamila4900 Před 2 lety

      ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @oroomtittisabaa9757
    @oroomtittisabaa9757 Před 2 lety

    Esaa jirtuu isiin meenuttimaa inbarabadaa an

  • @maminura6959
    @maminura6959 Před 2 lety

    ጎበዞች

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @cggh6051
    @cggh6051 Před 2 lety +2

    ዋዉ ማሻ አላሂ እቃቹሁ በጣም ጥራት አለዉ

  • @tube8677
    @tube8677 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ያምራል ግን አንቺ እረጋበይ ውደ እሱ አውርቱ እስከሚጨርስ በዋሳብ ደግሞ ስጠይቃችሁ መልሱ

  • @zenashzenash9103
    @zenashzenash9103 Před 2 lety

    በጣም ደስ ሲል

  • @bntasan1903
    @bntasan1903 Před 2 lety

    ማሸአላሕሕሕሕበጣምምደሥይላል እኛም እናዛለን

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před 2 lety

    ማሻአላህ እኔም ሁለተኛ ቤት ለመግዛት ተፍተፍ እያልኩ ነው ላድሱ ቤት ትሰሩልኛላችሁ በቅርብ ኢንሻአላህ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @maminura6959
    @maminura6959 Před 2 lety

    ዋጋችሁም አሪፍ ነው

  • @fawziaoman5677
    @fawziaoman5677 Před 2 lety

    Mashalah 😍😍

  • @rumanksa3569
    @rumanksa3569 Před 2 lety

    አሰላማአሊኩም ውራህመቱላሂ ውበርካተሁ
    ኪሚሲ ታድርሳላቸሁ እንዴ

  • @hawaabdu2673
    @hawaabdu2673 Před 2 lety

    ማሻአላህ በርቱ ሀዊ

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 Před 2 lety

    አሰላሙአለይኩም ያት ነው

  • @user-pc3ot6lc9q
    @user-pc3ot6lc9q Před 2 lety

    ኢንሻአላህ ሀውይ ለእነ አባየ በቅርብ ቀን አዛለሁ🥰🤞

  • @user-ij7dy4dg3o
    @user-ij7dy4dg3o Před 2 lety

    መሸ አለሀ ተበረከለ 👍👍ሲልጤ ተደረሰለቹ ወይ
    ??????👆👆👆

  • @semirabelay6676
    @semirabelay6676 Před 2 lety

    ማሻ አላህ በርቱ እኔም ቤቴ ይሰራልኝ እንጂ የቤት እቃየ ከናንተ ነው

  • @MunaTube
    @MunaTube Před 2 lety

    Mashallaha wly konjo sera new ❤❤

  • @maminura6959
    @maminura6959 Před 2 lety

    ማሻ አላህ በርቱ

  • @madinakasim3625
    @madinakasim3625 Před rokem +1

    Sakachahuna. Ana. Harbeyan. Magalsa. Masrata. Afalgalhu

  • @samsungdibba5093
    @samsungdibba5093 Před rokem

    ማሻአላህ ❤❤❤❤

  • @user-yc2rl8ts2t
    @user-yc2rl8ts2t Před 2 lety

    ያምራል

  • @ekram2819
    @ekram2819 Před 2 lety +1

    ትንሽ ዋጋው በዛ እኔ ሀይቅ ማዘዝ እፍልጋለሁ