Video není dostupné.
Omlouváme se.

ትኩረቴን ለመመለስ የጠቀመኝ መንገድ |Simple guide to FOCUS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 04. 2024
  • In this video, I explore strategies for regaining focus in different areas of life despite the many distractions present in the world. I also delve into my own experiences and the steps I took to regain focus, providing insights and practical advice along the way.
    👉 • 5 በፍፁም እንቢ ማለት ያለባችሁ ነ...
    👉 • 👉ሰዎች ንግግራችንን እንዲወዱት | ...

Komentáře • 101

  • @user-kj8vz5fi9c
    @user-kj8vz5fi9c Před 4 měsíci +11

    Brah i dont know how to express how gratefull i am ur the best thing that happens to my social media u always answer the question i hv in my mind ur so awesome that elevate the social media world in eth to the next level much love beka🩷🩷

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  Před 4 měsíci

      thank you 🙏🙏🙏

    • @user-wz2jz5kh9s
      @user-wz2jz5kh9s Před 4 měsíci +1

      U said it everything bruh this days im struggling wiz the thing he said damnn he gave me the solution thank u broo i like it when u explain everything in detail❤❤❤

  • @fitsewinta9261
    @fitsewinta9261 Před 4 měsíci +7

    አመሰግናለው በጣም በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ እራሴ ላይ ያየሁትን ለውጥ ልነግርህ አልችልም ይህን video እያየሁ ነበር ከ instagramen ብቻ ትቼ ኘው ለጊዜው ሁሉንም ያጠፏዋቸው ታሞናለህ እረጅም ጊዜ ከስልኬ ጋር ከመጣበቄ የተነሳ እንቅልፍ አይወስደኝም ነበር አይኔን ሁሉ ያቃጥለኝ ነበር በዚ ሁለት ቀን የምተኛው እንቅልፍ ስራዬን እንዴት እንደምሰራ በጣም ነው የማመሰግነው ስላነቃኸኝ

  • @user-ds8nh4nr2y
    @user-ds8nh4nr2y Před 4 měsíci +6

    ኪራ የተሻለውን አይተህ ለኛ ጊዜ ሰተህ ምርጥ ምርጡን ቤታችን ስላደረስክልን አመሰግናለው ለመጀመር እተጋለው🙏

  • @user-dp8pk4pp6v
    @user-dp8pk4pp6v Před 4 měsíci +5

    በጣም እናመሠግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን❤

  • @tsega5507
    @tsega5507 Před 4 měsíci +5

    አንዳንዴም ለራሳችን ጌዜ መስጠት በጣም አስፈላጊ ነው ኪሩዬ ክበርልኝ ጥሩ ምክር ነው

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před 4 měsíci +6

    አንዳንዴ አንተን ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል ወንድሜ በያንዳንዱ ቪዲዮ የብዙ ሰው ህይወት እየታደክ እንደሆነ ታውቃለህ አደል ኪራዬ እናመሰግናለን 🥰🙏

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 Před 3 měsíci +2

    ትለያለህ የኛ አሥተዋይ ትክክል ነህ ሥልክ እያለ ምን ሠላም አለ እኔማ ሥልኬ አሥጠላኝ ❤❤❤❤

  • @user-ii9oo3wg9t
    @user-ii9oo3wg9t Před 4 měsíci +3

    አሁንስ ህይወት ቅዥት ነው የሆነብኝ
    እድሜጤና ይስጥህ ብዙ ነገር ካንተ እዬተማርኩ ነው

  • @Susu840
    @Susu840 Před 4 měsíci +3

    አረ እኔ ሶሻል ሚዲያ ይዞኝ ጠፋ ያገር ያለ ጧት ተነሥቸ ሥልኬ ላይ ነኝ ይሄን ቪዶ ጨርሸ እወጣለሁ እላለሁ ግን አልችልም ከአሁን በሃላ እደማስተካክል ተሥፋ አለኝ ምክርህ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv Před 4 měsíci +4

    እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ❤❤❤❤❤

  • @AaH-sb5ux
    @AaH-sb5ux Před 4 měsíci +2

    Waw.thank

  • @betilove6551
    @betilove6551 Před 4 měsíci +2

    enamesegenalen kira bertalen

  • @Tgs542
    @Tgs542 Před 4 měsíci +2

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tube6227
    @tube6227 Před 4 měsíci +1

    ዋው ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን !ወንድማችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před 3 měsíci +1

    Thank you for sharing, my brother ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sentayohuteka3509
    @sentayohuteka3509 Před 3 měsíci +1

    Kurube jegna ketelebet thank you ❤

  • @BetelhemUrgie
    @BetelhemUrgie Před 3 měsíci +1

    ይኼ ቪዲዮ እንኳን በትኩረት መስማት አልቻልኩም ስንቴ ወደ ኋላ እንደመለስኩት😊😊

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe Před 4 měsíci +1

    እሚገርም ሀሳብ አመሰግናለሁ ኪራዬ በተለይ የመጀመሪያው ሀሳብ የኔ ጉድ ነው ለማስተካከል እሞከርሁ ነው❤❤❤

  • @Salemgetu
    @Salemgetu Před 4 měsíci +2

    That helps a lot.
    Thanks 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @KetuTeka-nd2ux
    @KetuTeka-nd2ux Před měsícem +1

    ኪሩዬ አተምርጥነህ

  • @fifi-kt5ig
    @fifi-kt5ig Před 3 měsíci +1

    You have no idea how your videos helping me .Thank so much ,my bro
    Keep it up good 😊😍

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Před 4 měsíci +1

    Thanks my bro❤

  • @welotube463
    @welotube463 Před 4 měsíci +2

    እውነት ነው በተለይ ቲክቶክ እሚባል እንደ መንፈስ ነገር ነው ሱስ ያስይዛል አልወደውም እኔ ቲክቶክ አልሠራም የሠዎቹን ነው እማየው ማየት አልፈልግም አጥፍቸው አፕልኬሽኑን መልሸ ዳውሎድ አረኩት አሁንም ለመደለት አስቢያለሁ😢 ግን ፌስቡክሞ ቡዙ አልጠቀምም ግን አንዳንድ ነገሮችን ሳይ ይረበሻል እንቅልፍ እምቢ ይለኛል😢

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf Před 3 měsíci

      እኔቲክቶክ ለብዙጊዜአልጠቀመውም ለተወሰነጊዜ ከፈትኩት ስልኬላይነበረ ና አየሁት የሚያጠፋኝእንጅ የሚሆነኝአለመሆኑንተረዳሁት በጣምጊዜይወስዳል ከዛ አጠፋሁት ከስልኬ ምንምአይመሥለኝም ዮትዮብእጠቀማለሁ እሱንም በብዛት የሚሰማነገሮችነው በኤርፎንየምሰማውስራየን እየሠሩሁ ለምሳሌ ይሄንንልጅ ግድ ስልኬላይ ተጥቸ ማየት አይጠበቅብኝም ከፍቸ ስራየንእሰራለሁ 😊 አሁንስኮምትግን እያየሁነው የፃፍኩት ❤❤

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን ኪራ እሚጠቅመንን ነገር ብቻ በመስማት አእምሯችንን ብንገነባ የት በደረስን ነበር ጥሩ ነገር ብዙ እይታ የለውም የህንድ ፊልም እሚመስል የውሸት ፍቅርና የፕራንክ ቪድዎ አቤት እይታ።አእሮ በተዴጋጋሚ እሚሰማውን ነገር መጥፎም ሆነ ጥሩ ነገር የግድ እንድንኖረው ያዘናል።በተለይ ኪራየ አእምሯችን ማታ ማታ እምንናዳምጠው ነገር ጧት ስንነሳ የግድ ያን ነገር እንድናስብ ያዴርገናል እኔ ብዙ ጊዜ እሚሰማኝ ነገር ነው በዚህ ዙሪያ ቪድዎ ስራልን ሀሳቤን ከተረዳህኝ

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye Před 3 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @mulufeyissa6492
    @mulufeyissa6492 Před 4 měsíci +1

    i love your idea because i am always destructing by tiktok and i decide to practice your thought because i accept your idea and i will share you my result comming soon thank you verry verry much

  • @YohannesTsegaye-vr9yg
    @YohannesTsegaye-vr9yg Před 4 měsíci +1

    Um so happy to just listen to u

  • @AskuwalTube21
    @AskuwalTube21 Před 4 měsíci +1

    Wow kira betam mchgrbet ynbrewn ngr nw be and tewat fix yaderklgn yalkenene step heden mnasbew lay endersaln bye amnalhu betam gobz berta wendeme

  • @elu21.nurse-
    @elu21.nurse- Před 3 měsíci +1

    Thanks a lot!

  • @betilove6551
    @betilove6551 Před 4 měsíci +1

    betam new menamesegenew kiraye yewanet betam lewetognal negegereh
    thanks bertalen ❤❤

  • @Getanehzelalem-cl9ws
    @Getanehzelalem-cl9ws Před 3 měsíci +1

    Good man

  • @TigistEshetu934
    @TigistEshetu934 Před 4 měsíci +1

    Thank you

  • @zinashzinabu3993
    @zinashzinabu3993 Před 4 měsíci +1

    I have great respect for you. Thanks Kira....

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 Před 3 měsíci +1

    ቲክቶክ ጡሩ አደለም ወላሂ እኔ ጪራሺ ዘረኝቹንም የተቆረጠውንም የሚደበደቡትን ብያ እሚዘገንን ነው እሚለቁት እኔማ መስገድ አልቻልኩም እፊቴ እየመጡብኝ አሁን አጠፈዋለሁ ቲክታክን በጣም ያስጠላል እና ትክክል ነው እብድት ላይ ነን እራሳችንን ማየት አልቻልንም

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 Před 4 měsíci +1

    Thank you bro!!!!!!!

  • @hadeya-fh6jo
    @hadeya-fh6jo Před 4 měsíci +1

    አወ ለብቻው ተገልሎ መቀመጥ በቀን አድስአትቢሆንም. በጣም ጡሩ ጡር ሀሳብእድመነጭ ይረዳናል

  • @dgvh7060
    @dgvh7060 Před 4 měsíci +1

    Thank you bro

  • @fevenasefa2127
    @fevenasefa2127 Před 4 měsíci +1

    Thankyou

  • @bettymengist7420
    @bettymengist7420 Před 4 měsíci +1

    Thanks so much 🙏 ymr telek saw nk fetari yebarkik
    Tenant ya mane podcast lay eyayahuk nbr u hv no idea mn yakil endastemarkagn Emamlak tetabikik thanks wandma

  • @user-qn2vq4rv3p
    @user-qn2vq4rv3p Před 4 měsíci +2

    ኩሩየ❤❤❤❤

  • @HayatSeid-e7l
    @HayatSeid-e7l Před měsícem +1

    ❤❤❤thanks❤❤

  • @sminasmina2050
    @sminasmina2050 Před 3 měsíci +1

    ምክርህውስጤነው❤❤❤

  • @iJokeOfficial
    @iJokeOfficial Před 4 měsíci +2

  • @Bertuka.Balcha
    @Bertuka.Balcha Před 2 měsíci +1

    Tnx

  • @heleftybaraki3875
    @heleftybaraki3875 Před 4 měsíci +1

    Thank You keep it up.

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን ኪሩ በጣም !!!

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን ኪራየ እኔ የተቸገርኩት ስልኬን ሳልይዝ መብላትም መስራትም አልችልም ለደቂቃም ማረፍ አልችልም ሱስ ሁኖብኛል በጣም ቢዚ እሆናለሁ ነጌቲቭ ነገር አላይም የሚንስተምረኝን ነገር ብቻ ነው የማየው ግን በጣም ይደክመኛል

  • @mulataderajew3555
    @mulataderajew3555 Před měsícem

    Exactly

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 Před 4 měsíci +1

    Ekane. Salmey. Maxikey. Wadmchiney.. Ewanety. Nawey. ❤️😍🙏

  • @Fjskdj111
    @Fjskdj111 Před 4 měsíci +1

    እረ የዝህ ልጅ. አእምሮ ማሻአሏህ ከራሴ ጀምሮ. እያየህኝ. ያወራህ ነው. የመሰለኝ ያረቢ

  • @muluhailu9810
    @muluhailu9810 Před 4 měsíci +1

    Thank you bro for shearing❤❤❤

  • @halawiyakadir3146
    @halawiyakadir3146 Před 4 měsíci +1

    Omg ehe liji 👌

  • @habibagatahun559
    @habibagatahun559 Před 4 měsíci +1

    Kirusha takes ❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 Před 4 měsíci +1

    Wow dessss sitili tabarki wedimeee ❤

  • @helenmamo-bj1tl
    @helenmamo-bj1tl Před 4 měsíci +1

    Betam aref new ymr teru meftha nw😊 amsgnalw

  • @sidegamer5338
    @sidegamer5338 Před 4 měsíci +1

    thank u Aba !

  • @TedrosPetros
    @TedrosPetros Před 4 měsíci +1

    Mn ayinet tilk sew neh Egziabher yakbirh

  • @Meseret523
    @Meseret523 Před 4 měsíci +1

    I need more video ❤

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 Před 4 měsíci +1

    Thanks❤

  • @user-rn5qk3ft8t
    @user-rn5qk3ft8t Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-mf6pm4ee9n
    @user-mf6pm4ee9n Před 3 měsíci +1

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ዛሬ ግማሽ ቀን ያተን ቢዲዬ ሳይ ቀጥልበት

  • @addiabissinya8968
    @addiabissinya8968 Před 4 měsíci +1

    Thank you Kira😘

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 4 měsíci +1

    Ewunet new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen

  • @user-oe6wh4vq3h
    @user-oe6wh4vq3h Před 3 měsíci +1

    የuniversity ተማሪ ነኝ የ social media addicted ምባል ሰው አደለሁም ግን በቃ በምፈልገው ልክ ትምህርቴ ላይ ትኩረት ማድረግ አልቻልኩም i want to genius...አሁን እኔ ሳምንት ከምን ልቆጠብ እችላለሁ? ጨዋታ ቦታ አልሄድ፣ ብዙ ጊዜ ጓደኞች ጋር ቡና ነው ምጠጣ፤ነው ከነሱንም ተለይቸ ሳምንት ብቻየን ሆኘ ልሞክር

  • @fitsumbizuneh8118
    @fitsumbizuneh8118 Před 4 měsíci +1

    👏 👏 👏 👏 👏

  • @YosefYose-pi8nb
    @YosefYose-pi8nb Před 4 měsíci +1

    በመጀመሪ ሰላም እኔ አባ ከራሴ መግባባት አልቻልኩም እማወራውን እንኳን አላቅም እና ብትረዳኝ በመቤቴስ

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 4 měsíci +1

    I don't want to miss your program you know love to meet you when I come to Ethiopia how can you help me and how can I meet you see you soon anyway I'm coming your Eritrean sister

  • @bekiman7358
    @bekiman7358 Před 4 měsíci +1

    Kira mst lj neh gn amd tyake alegn ebakh 21 ametenew ena ke edme befit bebsel efelgalehu ena tlo mebsetl endnchl negerochn endnastewl miyaregen tip ngeren mambebm kehone mnaynet metshaf lelochnm

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 Před 3 měsíci +1

    ሠላም የት ነው ያለው ወንድሜ ውስጤ ያለው በሀሣብና ጭቀት ነው

  • @martimarti688
    @martimarti688 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-kg5yb1gn8v
    @user-kg5yb1gn8v Před 4 měsíci +1

    ❤😊

  • @user-tq2zt3xt7j
    @user-tq2zt3xt7j Před 3 měsíci +1

    ሰላም እኔ ያለሁት ሌላ ሀገር ነው ግን ወደ ሀገር መግባት በጣም እፈራለሁ ገብቼ ምንሰራለሁ እላለሁ የእውነት ግራ ገብቶኛል ምን እንደማረግ ሀሳብ ባመጣ ምንም ደስ የሚል የለም የለም የእውነት ክራ እስቲ ምከረኝ ቪዲዮዎችን መከታተላለሁ በጣም ነው የማይክ ከኔ መሰለኝ ችግሩ ባመጣ ነገረ ሳለሁ ወደኋላ እመለሳለሁ 😢😢😢 እኔንጃ የእውነት ግራ ያጋባል መግባት ፈራሁ

  • @SofiyaWorku
    @SofiyaWorku Před 4 měsíci +1

    ክሩቤል እገዛህን ፈልጌ ነበር ግን እዴት አደምገልፅልህ ግራ ገብቶኝ ነው በውስጥ ማውራት ነው የፈለኩት እርዳታህ በጣም ያስፈልገኛል ወይም ኢኒስታል ግራም ሊክ አስቀምጥልኝ please 🙏

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před 2 měsíci +1

    ቢራ አዲስ አበባ ነክ? በአካልስ ማግኘትይቻላል?

  • @user-mu7ny3or2n
    @user-mu7ny3or2n Před 4 měsíci +1

    ከፈጣሪ እና ከራስ ጋር ተወያዩ

  • @user-bx3ce4ub9e
    @user-bx3ce4ub9e Před 4 měsíci +1

    mnale yaten erubun bagegn

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 Před 4 měsíci +1

    አይይ የኛ ነገር እኔ ሸበካ ጨርሼ አልሞላም ብዬ ወላሂ ተኝቼ ህልሙ ራሱ ይርብሻል ብቻዬን እፈትሻለሁ ብዬ ወላሂ አልቻልኩም 😂😂😂 ሞላሁኝ አይይይይ

  • @mohammedyayo2462
    @mohammedyayo2462 Před 4 měsíci +1

    Er ena ye almokorkut negar yelam gn mnm letkmeg alchlım ahun lay

  • @will8-uc4ke
    @will8-uc4ke Před 4 měsíci +1

    Mawrat kemenfelegachew sewech gares mn seat enawra malete lemsale be telegram menawerwn ee benath

  • @princess4698
    @princess4698 Před 4 měsíci +1

    ምን ላርግህ gn...😢❤️‍🔥

  • @user-si3um2jy9u
    @user-si3um2jy9u Před 4 měsíci +1

    ወዮ ስልኬ ከተዘጋ የደም ዝውውሬ አይቆምም ብላቹነው😅

    • @hadr2250
      @hadr2250 Před 3 měsíci

      እኔም እደዛነው የሚመስለኝ😂😂

  • @aster8918
    @aster8918 Před 4 měsíci +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌

  • @user-bx3ce4ub9e
    @user-bx3ce4ub9e Před 4 měsíci +1

    Class bakal ale

  • @user-uc5ty7vd2e
    @user-uc5ty7vd2e Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Před 4 měsíci +3

    እስኪ ተወው ኪሩየ ከባድ ሂወት ውስጥ ነኝ እርዳኝ

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy Před 3 měsíci +1

    ዉይእኔ የሥሌኬፋቅርሊደፋኝነዉ እደት እደምተወዉ ከቅልፊሥነቃ ሥልኬንእምፈለገዉአይይይይ😂

  • @QandeelPhone-je6bz
    @QandeelPhone-je6bz Před 4 měsíci +1

    እኔ አሁን ያለውበት ሁኔታ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ እንጂ 🥺

  • @user-gu5mr6kn9u
    @user-gu5mr6kn9u Před 4 měsíci +1

    ለስት ደቂቃ ብቻቺንን ለመሆን?

  • @TigistEshetu934
    @TigistEshetu934 Před 4 měsíci +1

    Thank you

  • @user-dp8pk4pp6v
    @user-dp8pk4pp6v Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @MekdesArba
    @MekdesArba Před 4 měsíci +1

    Thank you

  • @bezageremew8387
    @bezageremew8387 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-zx7hd7qi9e
    @user-zx7hd7qi9e Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤