Pastor Endrias Hawaz "ደስ ደስ ይለኛል እግዚአብሄርን ስጠራ ደስ ደስ ይለኛል ሰለኢየሱስ ሳወራ"🙏💖🙌🥁🎻😍

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Pastor Endrias Hawaz "ደስ ደስ ይለኛል እግዚአብሄርን ስጠራ ደስ ደስ ይለኛል ሰለኢየሱስ ሳወራ"🙏💖🙌🥁🎻😍
    ደስ ደስ ይለኛል እግዚአብሄርን ስጠራ
    በምስጋና ሆኜ ከልቤ ፍቅሩንም ምህረቱን አስቤ
    በጌታ ጥላ ውስጥ በክንፉ አድሬ
    የሱን ድንቅ አውርቼ መስክሬ
    ልጨርስ ልፈጽም አቅቶኛልና
    እንዲያው በዝማሬ እላለሁ ምስጋና (2)
    ምንም አላደርኩ ምንም አልሰጠሁት
    አምላኬ ነው ዋጋውን አልከፈልኩት
    እንዲያው በፀጋው ሀይል ጠብቆኛልና

Komentáře • 14

  • @tigistassefa6002
    @tigistassefa6002 Před rokem +1

    ተባረክልኝ

  • @shlomesi77
    @shlomesi77  Před 4 lety +5

    አሜንንንንንንንንንን ክብር ለጌታ ይሁን!😍🙏💖🥁

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 Před 3 lety +3

    እውነትም ደስ ደስ ይለኛል እኔም ስለ ኢየሱስ ስሳማ !!! የሚጠራውን ነው የጠራሃው ። 22/07/2013

  • @BeckyBelay
    @BeckyBelay Před 7 měsíci

    Hallelujah 🙏🏾🙏🏾

  • @fikertube3755
    @fikertube3755 Před 2 lety

    enderias hawaz geta yebarkhe

  • @fikreaboye1144
    @fikreaboye1144 Před rokem

    በኳር አፌን የከፈትኩበት
    የተበረኩበት መዝሙር
    17ዓምት በፍተ።

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 3 lety +1

    thanks

  • @endalkgirma9388
    @endalkgirma9388 Před 2 lety +1

    ተባረክ ተባረክ ለዘልአለም ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 Před 4 lety +2

    Long time when we are in Sunday service wooo

  • @makdasmakds4601
    @makdasmakds4601 Před 4 lety +1

    AmenAmenAmenAmenAmen.kiberlgateyiwini.desi.desi.yilachel.silaeyasusi.sitar.eleleleleelelelel.taberku.yabetibiruki

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 Před 3 lety +1

    Soaking

  • @edengeta4468
    @edengeta4468 Před 4 lety +1

    Uuuuy ameeen