🔴ዘማሪ ቴዲ /ዛሬ/ለጋዜጠኞች የሰጠው /የአንድ ምእራፍ/መግለጫ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ኢየሱስ የሁል ጊዜ ርእሳችን ነው። ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 /27154580 ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, CZcams, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/ #pastorchere #ephafra

Komentáře • 32

  • @tutusimon1804
    @tutusimon1804 Před 4 měsíci +1

    Celebrty መንፈስ የተጠናወተህ መሆኑ ከጅምሩ አሳየህ ለሁሉም መንጋውን የመመገብ ብቃት አየሁብሎ የሾመህ ከእግዚአብሔር ድምፅ ሰምቶ ከህነ በፍሬህ ትገለጣለህ
    እየሱስ ይመጣል ::

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 4 měsíci +1

    Tedi እወድሀለው ሁሌም በርታ ትሁቱ ወንድሜ

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 Před 4 měsíci +1

    Amen You are Blessed All You look so Goregous All Seble & You look so Awesome Singer Teddy Tadesse & Kiya Abiy show & I love u All God bless u All Wow Congratulation Teddye💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏🎉🎉😍😍

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 4 měsíci

    ዘማሪ ቴዲ ጌታ ይባርክህ እንወድሀለን

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 Před 4 měsíci +1

    ባንተ ዝማሬ ያልተባረከ የለም ግን ሰሞኑን በሚዲያ እየተውራ ያለውን ነገር ትንሽ ማብራሪያ መስጠት አለብህ ብዬ አምናለሁ እንደውም ጋዜጣዊ መግለጫ ሲባል ይህንን ታሳቢ አድርጎ ነው ብዬ ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ በትንሹም ቢሆን ልባችን ወርዷልና መዝሙርህን የምንሰማበት አቅም ካገኘን ጌታ ይርዳን መልካም የዝማሬ
    ጊዜ ይሁንልህ

    • @fantishtube7741
      @fantishtube7741 Před 4 měsíci +3

      መዝሙር ሰምቸው አላውቅም ለምን እንደሆን ውስጤ ይህንን ዘማሪ አይቀበለውም

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 4 měsíci +2

    You are our blessing ❤❤❤

  • @MihiretuChufamo
    @MihiretuChufamo Před 4 měsíci +1

    Amen ♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 Před 4 měsíci

    wooow Tadiye....be blessed

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 4 měsíci

    Tediye you are our beloved ❤

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 4 měsíci

    ቴዲዬ ብዙ እንጠብቃለን ስፋ ❤❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 4 měsíci

    ቄስ አንተ ድንቅ ሰው የባረክ 😊

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 4 měsíci

    Tediye Berta ke gonh nen ❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 4 měsíci

    We stand with you ❤

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 4 měsíci

    Geta ybarkh ❤❤

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 4 měsíci

    ከእለም በምን ተለያችሁ??? ወይጉድ ልትደንሱ ነው??

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 4 měsíci

    አረ ወዴት ወዴት ነው? ግን

  • @avimamaye
    @avimamaye Před 4 měsíci +1

    You don't need to give any explanation. Just announce the location that you are going to sing. Period. God gave you the song, and you give him back. Do not make complex.

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 Před 4 měsíci

    በዚሀ ጊዜ ይህንን ማጮህ ለምን አስፈለገ?

    • @gziachewzeleke9180
      @gziachewzeleke9180 Před 4 měsíci

      የዘፈን ድግስ እኮ አደለምመዝሙር ነው!

  • @alemseifu
    @alemseifu Před 4 měsíci

    እረ ባካችሁ----------

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před 4 měsíci

    ቅምጦችህስ ሰሞኑን ሰለ ተባለው ምን ትላለህ

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 Před 4 měsíci +1

    Kkkkkk የምን ጋዜጣዊ ነው እራስን መቆለል ክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 4 měsíci +1

      ምናገባቹ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @Gosple234
      @Gosple234 Před 4 měsíci

      ወንድማለም ጥላቻ ቤቷን የሰራችብህ ሰው ነች ምክንያታዊነት ሳይሆን ጥላቻ ነግሶብሀል

  • @AronBahiru
    @AronBahiru Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤