Video není dostupné.
Omlouváme se.

ያልተሰማው እውነት ከአገልጋዮች አንደበት ፠፠፠PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] FEB/2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 02. 2020
  • በነብይ ሔኖክ ግርማ ባለራኢነት የ/JPS Tv/ ጅማሬና
    የምርቃት ኮንፍረንስ ላይ አገልጋዪች ከተናገሩት በከፊል የተወሰደ ::
    የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

Komentáře • 157

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 Před 3 lety +3

    ሄኒ ምርጥ የሰፈሬ ልጅ እወድሀለው አንት የደረስክበት ጌታ ያድርሰኝ !

  • @mebratukassaye9297
    @mebratukassaye9297 Před 3 lety +1

    ወንድሞች ወገኖች ቅዱሳን በጌታ የጌታ አገልጋዮች ደስ ይላል ተባረኩ እግዚአብሔርም ይክበር። እንወዳችኋለን ስለእናንተ ጌታን እናመሰግናለን። ኢየሱስ ያድናል!

  • @user-xj5ff7wz1f
    @user-xj5ff7wz1f Před měsícem

    ሔኒ እና ሐይሚ ልጆቻችሁም ሁሉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @almaztadele1509
    @almaztadele1509 Před 4 lety +1

    ነብይ ሄኖክ ጌታ ይባርከው

  • @eshkokotube6987
    @eshkokotube6987 Před 3 lety +1

    ነብይ ሄኖክ የተለየ ሰው ነው ..እያሳቀ ክርስቶስን የምከትብ ምርጥ የቃል ሀኪም ነው።

  • @Jaytheediter
    @Jaytheediter Před 4 lety

    አሜን አሜን ቅን የእግዝአብሄር ስው እንወድህ አለን

  • @danielnuredinofficial4056

    በጣም ድንቅ ነብይ ነህ ሔኒ የሌለን አለ ብለህ የምታምን የሞተን መቀስቀስ የሚችል ልዩ ቅባት አለብህ አከብርሃለሁ እወድሀለሁ!

  • @edwinaedwinakhan8624
    @edwinaedwinakhan8624 Před 4 lety +2

    እኔም በጣም ደስ የሚለኝ ነብይ ነው።። ተባረክ ነብይ ሄኖክ፣

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ ሄኒየ እንወድሀለን ታላቅ ሰዉ ነህ

  • @kidistzewede2105
    @kidistzewede2105 Před 3 lety

    ጌታ በደሙ ይሽፍንሕ የሆነው ሁሉ የሆነው በጠራሕና በምትወደው አባትሕ ነው አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልሕ ከሆነው በላይ ጌታ ክብሩን ባተ ላይ ይግለጥ ዘመንሕ አገልግሎትሕ ይባረክ

  • @user-vx2zo5hy6u
    @user-vx2zo5hy6u Před 4 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ህብረት እየፈጠርን በጋራ ብንሰራ ያምርብናል ብንቻቻል ብንደጋገፍ ብንተራረም የእግዚአብሔር መንግስት ይሰፋል የክፋት ሀይል ሁሉ ይዘጋል
    ይልመድብን ይቀጥል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @amanuelufaysa5685
    @amanuelufaysa5685 Před 4 lety +2

    አንድነታችሁ በጣም ደስ ይላል በተጨማሪ ነብይ እዩ እና እስራኤል መጠራት አለባቸው ባይ ነኝ!!!!!!!!

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 3 lety

    ዋዉ ክብር ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን

  • @user-sh7ly3ei6g
    @user-sh7ly3ei6g Před 4 lety

    ወወወ በእዉነት የሄን ስብከት ይሁን ጸሎት ስሰመ እኔ ሰለዉቅ እንኮ ወደ መንፈስ ቅዱስ ዉስጥ ነዉ የምገበዉ የምሪ በዉጭ አገር ለይ ሆኜ እንኮን ደስ አልክ ተበረክ እና ሁለችሁም ተበረኩ አሜን አሜን አሜን አሁንም በንቴ ጸጋ ለይ በመንፈስ እቃናለዉ ብሆንልኝ ወወወወወወወ ኑሪሪልኝ💓💓💓💓💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍👍📖📖📖📖📖📖📖📖📖🎤🎤🎤🎤🎤

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety

    ዋዉ ተባረኩ ስታምሩ ተባረክ ክብር አለ ገና

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před měsícem +1

    ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @aberhamshigutemalkamushigu2714

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ

  • @tesemaabebe8816
    @tesemaabebe8816 Před 3 lety

    ጌታ ከዚህ በላህ ፀጋሁን ያብዛልህ በርታልን. Prophet ሄንዬ

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před 3 lety

    ነብይ ሔንዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ ጌታ መልካም እኮ ነዉ የእዉነት ነዉ እግዚያብሄር ባንተ ሲሰራ እኔ ምሰክር ነኘ ብዝት ብዝዝት በልልኘ አንተም ቤትህም በብዙ ተባረክልኘ

  • @alondrasassine1015
    @alondrasassine1015 Před 3 lety

    አሜንንንንን ያብዛለት። ፀጋውን ያስፍው

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z Před 3 lety +1

    ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ❤❤❤❤❤🙏

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 Před 3 lety

    ደስሲል እደዚ በአድ አሳብ ለአድ አላማ ስትነሱ ደስ ይላል እናተ ብትደመሩ ብትተቃቀፉ ሴይጣን መግብያ ያጣል አሁንም ሁላቹም ነብያቶች አሁንም አድ ሁኑ አድ ያድርገን ጌታ ተባረኩ እንወዳቹዋለን

  • @derejedegu8520
    @derejedegu8520 Před 3 lety

    Pro Heni you are great man of God! Thank you are blessed one!!

  • @user-ut4ze2mm5s
    @user-ut4ze2mm5s Před 4 lety +16

    እንደዚ ነው የሚያምርባቹ ተባረኩ 💖💖💖💖

  • @fificell7338
    @fificell7338 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @selamawitworku6302
    @selamawitworku6302 Před 2 měsíci

    Amen 🖐

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Před 4 lety

    We are full of gland time you gathered and celebrate. We want your unity only devil who dislikes unity. God bless all of you! I pray and wish to see when all Ethiopian prophets, Apostle, Pastors and other servants worship in one hall.

  • @user-jh8cd4hi7k
    @user-jh8cd4hi7k Před 3 lety

    አሜን አሜን

  • @destaabeshri6708
    @destaabeshri6708 Před 4 lety +3

    ዋው ዋውጌታ እየሡመገሥ ይባርህ ነብይ ሄኖክ ደሥ ይላል እደዚ አይነት ፍቅር ተባረኩ ሁላቹም

  • @gelanawakjira7632
    @gelanawakjira7632 Před 4 lety +1

    በተለይ በሀገራችን ባሉ በተክርስቲያን እርስ በእርስ በማይደጋግፍበት እንድህ ባለ ሁኔታ ስትበራረኩ ሳይ ጌታ አመሰግናለሁ። የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ።

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 4 lety +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቅን ቅን ነብይ ነብይ ሄኑክ ተባረክ አስይ እስይ ነብያቶችን ይብዛልኝ ስታምሩ እወዳቺሁዋለሁ 😘😘😘

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 Před 4 lety +1

    እኔም ምስክር ነኝ የእግዚአብሔር ሰው ሄኒ በአንደበትህ የተናገረኝን ሆኖ አይቼዋለሁ ምስክር ነኝ
    ባንተ የሰራ እግዚአብሔር ይባረክ
    Dina from Chicago

  • @mazimuryoutube3408
    @mazimuryoutube3408 Před 4 lety +4

    *_ወወወወወወወወ ነብይ ሄኖክ ተበረክ በጣም እግዚአብሔር አምላክ ከልብ ይወደሃል ምክያቱም በእግዚአብሔር የተቃቡት ስበርኩት እና ስመሰከሩልህ ከዝም በላይ ግን እየሱስም ክርስቶስ ይበርክ የዘመኑ ሄኖክ ነህ። ሁለቹም ተበረኩ የአባቴ ቡሩከኖች_* 🇪🇹💕💕💕👑👑👑

  • @martatesfaye2397
    @martatesfaye2397 Před 4 lety +3

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ሄኒ ጌታ ይባርክህ

  • @selamayele5636
    @selamayele5636 Před 4 lety +5

    ነብይ ሄኖክ በጣም የምወዲህ የጌታ ባርያ ቅን የዋህ ነህ ምን አለበት እትዮጲያ አገሬ ብኖር እሱ ቤተክርስትያን ሁኜ ከሱ ጋር የህንን ጌታ ባመልከው እባካቹ በፍቅር እንያዘው የህንን ቅን ባርያ

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እስይ እስይ ሃሌሉያ እልልልልልልልልል ተባርኩ።።

    • @netsanetnetsanet3275
      @netsanetnetsanet3275 Před 3 lety +1

      እልልልልልልልልልል🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝👍

  • @masarathayilu3938
    @masarathayilu3938 Před 3 lety

    ሁላቹም ታባራኩ

  • @eyeruseeyeruse60
    @eyeruseeyeruse60 Před 4 lety

    Amennn amenn amennn

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 Před 4 lety +1

    ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ስታምሩ ነብይ ሄኖክዬ ተባረክ በጣም ከአፍህ የሚወጣዉ የእግዚአብሔር ቃል ይባርካል ሀይል አለዉ አቤት እሳት ነው ጌታ ያብዛልክ እንኩዋን ደስአለክ!

  • @yegetalijiinanyn2104
    @yegetalijiinanyn2104 Před 4 lety

    Wowwwww
    Tabarakuuu
    Dasi.bilonihali

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 Před 3 lety

    Yehuni Ala Hona henok ewunetegna nebiy nawu I wish be am Ethiopia

  • @cr7kxusabraha543
    @cr7kxusabraha543 Před 3 lety

    Kbit le Geta yhun zemenachu ybarek

  • @robeltadesse8370
    @robeltadesse8370 Před 3 lety

    Praise God!

  • @elsabekele2302
    @elsabekele2302 Před 4 lety +3

    እሰይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ በርቱ ተደጋገፉ ተመካከሩ በጌታ ስራ በርቱ 🙏

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 Před 4 lety +2

    ጌታ፣ይባርክህ፣ነብይ ፣ሄኖክ፣ተባረክ፣የባረከህ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před měsícem

    ❤❤❤❤አሜን

  • @godismylifebdb1817
    @godismylifebdb1817 Před 4 lety

    Prophet Henni yanten agelilot betam wedalew,geta be bizu yibarikih!!!

  • @Salam-yz3im
    @Salam-yz3im Před 3 lety

    E/r yibarekachuu

  • @jacobjacobs9010
    @jacobjacobs9010 Před 3 lety

    Amen

  • @Salam-yz3im
    @Salam-yz3im Před 3 lety

    woww taberaki heniye

  • @deborabekre2016
    @deborabekre2016 Před 3 lety

    አረተባረኩ

  • @mimimhireteyesusyimetal4952

    Bebizu tebarek

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 Před 3 lety

    Hamene Hamene zemeneke yebareke

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 4 lety

    በትክክል ጌታ የባርከው ነብይ ነብይ ሄኖክ እንወድሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስያዩትም ይስታውቃል

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Před 4 lety +4

    ጌታ ይመስገን በሰውም በእግዚአብሔር ዘንድ ምስክርነት ማግኝት መልካም ነው በዛው መጥን ጠላት እግር እዳያገኝ በርታ ትጋ check around your circumstance God always with you I bless you in Jesus name I covered you with the blood of Jesus thank you Jesus

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Před 3 lety

    Geta enquan redah,zemeneh yebarek

  • @mudaytadesse7582
    @mudaytadesse7582 Před 3 lety

    እንደዚህ አይነት እብረታችሁን እናፍቅ ነበር ይሔን ያሰማኝ እየሱስ ለዘላለም ስሙ ይክበር ተባረኩልኝ እስከ አለም ዳርቻ ያስፍችሁ አሜን

  • @user-ee1kt6gw3p
    @user-ee1kt6gw3p Před 4 lety +2

    ኤነዬ የኔ ልዬ የግባሃል ፀጋውን ያብዛልህ l mees you

  • @asteryesus4694
    @asteryesus4694 Před 4 lety

    Gata eysus yebarakahu

  • @tsigeeshetu9587
    @tsigeeshetu9587 Před 3 lety

    Tabarku

  • @sebleagede6324
    @sebleagede6324 Před 4 lety +1

    Amen amen amen tebareku♥️🙌🙏🙏

  • @amesalechneda8945
    @amesalechneda8945 Před 4 lety +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንን ሀሌሉያ አልልልልልል ጌታ ያብዛልሕ ይጨምርልሕ ነብይ ሄኖክ ጌታ ፀጋው ያብዛልሕ

  • @antenehyilma1258
    @antenehyilma1258 Před 3 lety

    Ketngrwe belaye kehunta belaye new henok endte edmodwe.ande kene beakale enkahlwe .🔥🔥🔥👑👑👑💫💫💫💫💫🌨🌨🌨🌨

  • @mazamaza1552
    @mazamaza1552 Před 4 lety +1

    ዋው ስታምሩ የእየሱስ አባሳደሮች እወዳችኅለሁ

  • @desta5885
    @desta5885 Před 4 lety +1

    ሄኒኒኒኒዬ ሄኒኒኒኒኒኒዬ ጌታ ኢዩሱስ ክርስቶስ ይባረክክክክክ። እንዲህ በወንድሞችህ ልብ ውስጥ ያሳደርህ፣ እንዲህ ምልካምነትን የሞላህ፣ እንዲህ ተውዳጅ ያደረገህ ውዱ ጌታችን ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን። በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ። አሁንም ይብዛልህ ይጨምርልህ ተባረክ። አስዬ እና ግርምሹ መላው ቤተሰብ እንካን ደስ አላችሁ ይህን የመሰለ ተወዳጅ የጌታን አገልጋይ ስልሰጣችሁ ጌታ ይባርክ። "ንጉስ ለወደደው እንዲህ ይደረጋል።" ክብር ሁሉ ለጌታ ይህን። አሜንንንንን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ጌታ ነው።

  • @shitayrezero4712
    @shitayrezero4712 Před 3 lety

    Ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 Před 4 lety +1

    ዋው ዋው ደስ ይላል ሰው በህይወት እያለ እንዲህ ሲመሰገን በጣም ደስ ይላል እኔም ሰለ ሄኒ የምለው ነገር ሲያገለግል እንደ አገልጋይ ሳይሆን እንደ ተገልጋይ መንፈስ ቅዱስን እየተሞላ በመንፈስ ሆኖ ነው የሚያገለግለው በጣም ነው የምንወድህ ትክክለኛ የእግ/ር ነብይ ሰለሆንክ ጌታን አመሰግናለሁ እወድሀለው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @elsag2834
    @elsag2834 Před 3 lety

    እንዲህ በአንድ ላይ ስትሆኑ ጌታ ደስ ይለዋል
    ተባረኩ !!!!!!❤🌹🌺🙏

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 Před 4 lety

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v Před 4 lety +1

    ስታምሩ እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 Před 4 lety +2

    እውነት ነው አንተ የተባረክ ስው ንህ እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ ይሙላብህ እንዴ እንዴት ንፕው ደስ የምትሉት ወታችሁ ስለወንድሞቻችሁ መልካምነት ማውራት ከጀመራችሁ ከሳሹ ስይጣን አፈር በላ ጌታ የተመስገነ ይሁን

  • @hele4222
    @hele4222 Před 4 lety

    ነብይ ሄኖ ዘመንህ ይባረክ የተወደድክ አገልጋይ ነህ ሁላችሁም ጌታ ይባርካችሁ ♥♥

  • @astuazeze5631
    @astuazeze5631 Před 4 lety +1

    እዉነት ነዉ ነቢይ በላይ፦ሄኖክ ሰበከ ማለት ወንበሩ ይነቃነቃል።

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398

    Wowww.kibir.Hulu.lgeta.yehun
    betam.dase.yelali.endaze.setkabablu
    geta.yebarkchu💒

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ.ብዙዎቻችን ለማመስገን እድል ቢሰጠን ብዙ የምንለው አለን.ለዚህ ሁሉ ያበቃው ትልቁ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን. ብዙ የተጠቀምንቤት የእግዝአብሄር ባሪያ ነው.ህይወቱ:ቤቱ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን.

  • @Jaytheediter
    @Jaytheediter Před 4 lety

    እስይ እስይይይ ዘመን መጣ የፍቅር የመቀባበል ጌታ ያብዛላቹ

  • @officialbirukabdisa8180

    Prohpet Henoheya kedrom የሚጠበቅ ድንቅ መልክተኛ እንወድሃለን

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 3 lety +2

    ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ይሁን አሜን

  • @asteryesus4694
    @asteryesus4694 Před 4 lety

    Gata eysus abezto abezto yebarakaw esyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 4 lety +1

    Wow wow tebareku bebezu
    Prophet Henok you really amazing and anointed
    ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety

    Degme new yayehut heniye tsegawn yabzalik neby surafel yenebyinet kibat yekebahew anite neh ahunim lemidritu yitekemih geta ewedhalehu

  • @wegujesuscell331
    @wegujesuscell331 Před 4 lety +1

    Tebarekulinnnnnnnnnnnn

  • @eyesusgetaneweyesusabatene8192

    Zemenachu yibarek be eyesus sem

  • @frezerify
    @frezerify Před 3 lety

    Wow! I never seen such unity and love towards each other. This is the true kingdom of love ofGod. Thank you brothers for wonderful testimony. Bless you

  • @kmbbbb6458
    @kmbbbb6458 Před 4 lety

    Ewunet newu yetenagerachu hulu tebareku ehe ye nebiy henok hiwet newu yibzalet defar ye EGIZABIHER sewu

  • @eyeruseeyeruse60
    @eyeruseeyeruse60 Před 4 lety

    Tbarku

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před 4 lety +1

    I agree 100 %!!! Our prophet from all above ....love him... ... Geta be su yetenageregn tefetsmo bayena ayehu sile esu hulam Getan barkewalew!!

  • @alroemie9370
    @alroemie9370 Před 4 lety

    ይህ የመጀመሪያ። አስደናቂ ስብሰባ መክንያቱም በሀገራችን ጎልቶ የሚታየዉ ትችት ነበር በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ተደጋገፉ አብራችሁ የአባታችሁን ስራ ስሩ መጽሀፍ እንደሚል ባልንጀራህ ከአንተ እንደሚሻል አስብ ሰለሚልእ
    መደጋገፍ መረዳዳት መፋቀር የእዉነተኛ ክርስትና መለያ ነዉ ነበይ ሄኖክ ለዚህ። ምክኛት በመሆንህ አብዝቶ ይባርክህ የሚደገፍ። ባተህርይ የታይብሀል ተባረክ

  • @tesfayedaniel2950
    @tesfayedaniel2950 Před 4 lety

    I agree for confirmations from D/t man of God-Ethiopian Prophets and Pastors. Doble double doubleeeeee Man of God Henooooooook!!!

  • @bhlole5835
    @bhlole5835 Před 4 lety

    Wawwwwwww Teparkuuuuuuuuuuuu

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Před 4 lety

    Amen Amen Amen egzbiher yibarkachu

  • @qa8399
    @qa8399 Před 4 lety

    ጌታ የሱስ ይባረክ!!!!

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 4 lety +8

    ደስ ሲል ሠይጣን ቅጥል የሚልበት መድረክ ፈጠራቹሁ ቡሩካን ናቹ።

  • @worbituwordofa4541
    @worbituwordofa4541 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kebere legzabher yhuen yegzabher sewe Egzabher yebarekhe zemenehe yebarek tebareku

  • @retasa7652
    @retasa7652 Před 4 lety +1

    He is amezing I know him from childhood when he was a young bole Maranata church I remember God was speaking about him heni God bless you

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před 4 lety

    Geta abezeto abezeto yebarekhe ! betam dese yelale melkam nger mesenmat Esayeee !

  • @serakechena6351
    @serakechena6351 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይጨምራለችሁ

  • @abigeyatubeabigeya1915

    Awo betam new yemiwedew tebarike bebezu melikam sew

  • @sjsjjsjsjs8018
    @sjsjjsjsjs8018 Před 4 lety

    Ameeen ehen yarege geta yebarek

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags Před 4 lety

    Amen amen amen amen amen amen amennnnnnnn