ኢዛኤል ቲዩብ_Ezael Tube
ኢዛኤል ቲዩብ_Ezael Tube
  • 24
  • 146 373

Video

🛑አዲስ ዝማሬ " አንደበቴም ያውጣ " በጌዴኦኛ ዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት መንበሩ አሳምነው(መባፅዮን) _ New Ethiopian Orthodox church song
zhlédnutí 176Před 2 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3 ጎታኬ ጋላታ ኡልፊና ኢሳ ኡ ጋርጋርሳ ኢሲኬን ዋሌባኬ ኖኦ ቤሬቄ ፎሴጢ ቴቾ ጌሲሴኬ ጃላላ ኢሲጤን ኖኦ ዴሬባኬ ባሮ ፎንፋባካ ማጌኒክ ፎንፌኔ ራኮ ሳናባጣ ኢሲኒ ሳኔኔን ጎቶሎቲ ጎቲ ዳዳ ዱቺንክ አኒ ኢሲሻ ሄሬባን ኢማ ቡታቴኒ ጋላና ኤርትራ ኢሲኒ ፎንፌኔን ባሮ ዱካኒንካ ጎትክ ሳኔኔን ባላአ ባቅ አሴ ናፋ ቶግ አሴን ጎት ኖአ አሴጥ ሀራ ዮኦጤን ጋርጋራካ ጎንጴ ያዶቴን ሄኔና ጅሮ ኖኦጥ ዱች ራኮት ዎሚቴና ሱማ ኢሲካ ዬኔ ኢሲባ ኦኔኔጥ ጋማሾት ሳኔኔን ጎታ አዳንቴኔጥ Join this channel to get access...
🛑አዲስ የበገና ዝማሬ " የአናፂው እናት" ዘማሪ ዲያቆን ኤፍሬም ፀጋዬ እና ዘማሪት ኢየሩሳሌም ጌታቸው || አዲስ የበገና መዝሙር || @Ezaeltube
zhlédnutí 474Před 4 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3 አዲስ ቤት ልሰራ ወጣሁ ለሽመታ ማዘን ገዛሁና ገባሁኝ በማታ አላለቀም ለካ ብዙ ያስፈልጋል ማዘን ብቻውን እንዴት ቤት ይሰራል ገዛሁኝ ማገር ዳግም ተመልሼ ስዞር ስዞር ውዬ አቧራ ለብሼ ይዣለሁ አሁን ጣሪያና ግርግዳ ፀሐዮ አቃጠለኝ አወይ የኔ ፍዳ ግን አልጨረስኩኝም ቀረኝ ጥቂት ነገር2 ወራጅ አለ ለካ ልግዛ ከዚህች ሰፈር ቤቴን ሰራለሁ አሁን ምን ቀረኝ2 አናፂው ግይ የታል ቤቴን ሚሰራልኝ ጎጆ መቀለሻ አንድም አልጎደለኝ አናፂው ወዲያ ነው በዛ በተራራ ገንዘቤን ጠይቆ ቤቴን የሚሰራ እርሱ ከጠየቀኝ ጥቂት እንኳን የ...
🛑አዲስ የንሰሐ ዝማሬ " ይቅር በለን " ዘማሪ ዲያቆን ኃይለአብ ግርማ @Ezaeltube @-mahtot
zhlédnutí 425Před 5 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3 Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/QguHNHyELIQkbzCqE-tOIw.htmljoin
ሚካኤል _ዘማሪ እንግዳ ተመስገን _ አዲስ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር || kdus mikael || @Ezaeltube
zhlédnutí 266Před 6 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3 Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/QguHNHyELIQkbzCqE-tOIw.htmljoin
አዲስ መዝሙር " ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ " ዘማሪ ዲያቆን ኃይለአብ ግርማ @Ezaeltube
zhlédnutí 573Před 6 měsíci
Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/QguHNHyELIQkbzCqE-tOIw.htmljoin
አዲስ ዝማሬ " ጥላሽ ይከልለኝ ድንግል " ዘማሪ እንግዳ ተመስገን || @Ezaeltube
zhlédnutí 187Před 6 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3 Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/QguHNHyELIQkbzCqE-tOIw.htmljoin
🛑አዲስ ዝማሬ " ኢትዮጵያ ሀገሬ " ዘማሪት ረድኤት ገረመው || New Orthodox song || New Ethiopian ortodox mezmur
zhlédnutí 136Před 7 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3 ኢትዮጵያ ሀገሬ አምላክ የመረጠሽ አምላክ የመረጠሽ የቅኔውች አድባር ስምሽ ይጣፍጣል እደወለላ ማር የፍጥረት አውድማ የመኖር ሚስጥሬ አንቺ ብቻ እኮ ነሽ ኢትዮጽያ ሀገሬ አዝ........... ባለ ብዙ ሚስጥር በስመ ገናና ታሪክሽ ተፅፏል በደማቅ ብራና ትውልድሽም ሳይቀር በጥበብ ታንጿል ስንቅሽን ሰንቆ ዘመቻ ጀምሯል አዝ....... የቃል ኪዳን ምድር ለነፃነት ቋሚ ዞትርም ከጥት ነሽ አደኛ ቀዳሚ አምሳለ ገነት ሆይ ውዲቷ እናቴ እኔም ላመስግንሽ ቆሜ ባደበቴ አዝ......... ኢዮብን አይተሽው ከልብሽ ተፅናኚ እንባ...
🛑አዲስ ዝማሬ " ቸሩ መዳኔዓለም " ዘማሪ ዲያቆን ንጋቱ ተሾመ _ new Ethiopian mezmur _ new song
zhlédnutí 154Před 7 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3 Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/QguHNHyELIQkbzCqE-tOIw.htmljoin
አዲስ ዝማሬ " መርቆሪዎስ " ዘማሪት ረድኤት ገረመው || Zemarit rediet geremew || new Orthodox song
zhlédnutí 123Před 7 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3 ሰማህቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ (2)ለምላክህ የታመክ ለሰማህታትነት አምላክ የመረጠክ አዝ መርቆሪዎስ ሲወለድ አምነው ተጠመቁ እናትና አባቱ ከምከራ እራቁ ከክርስቶስ ፍቅር ማንስ ይለየናል ሰማህቱ ርቆሪውስ አማልደን ብለናል(2) አዝ ሀይሁዶች በክፋት በሳት ቢያቃጥሉት እራሳቸው ሞተው የእግዚአብሔር ሰው አሉት ባስሊሆስ ጎርጎሪዎስ ለጸሎት ተነሱ የሰማህቱ ልጆች ክብርንም ልበሱ(2) አዝ ስለጌታ ፍቅር በሳትም ተቃጥሏል የደሙ እጥብጣቤ እሳቱን አጥፍቷል በጥቁር ፈረስ ላይ መርቆሪዎስ ቆሟል ሰማህትነትን ከምላክ ተቀብሏል(2) አ...
🛑አዲስ ዝማሬ " ቃል ብቻ ተናገር " ዘማሪት ኢየሩሳሌም ጌታቸው _New_Ethiopian_ortodox_song _Kal_bcha_tenager
zhlédnutí 1,3KPřed 8 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3 Join this channel to get access to perks: czcams.com/channels/QguHNHyELIQkbzCqE-tOIw.htmljoin
አዲስ ዝማሬ "የሰላም አለቃ ኢየሱስ " ዘማሪ ዲ/ን ንጋቱ ተሾመ _ New ortodox song _ Mezmur
zhlédnutí 230Před 9 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3 በልቤ ከተማ ግባ ለክብርህ ይዣለሁ ዘንባባ የሰላም አለቃ ኢየሱስ ለዘለዓለም ንጉስ እግሮቼ ሲሮጡ ዓለምን ሲመርጡ ሆንከኝ ጠባቂዬ አረፍክ በጥላዬ መለስከኝ ወደአንተ በመንገዴ መጥተ ሰላምን ሰጠኸኝ ህይወት አድለኸኝ አንተን ደስ የሚያሰኝ ምግባርም ቢጎድለኝ ከቤትህ ስጠፋ በኔ ሳትከፋ ሀጢአቴ ቢያይልም እኔን ቸል አላልክም በደሌን ሳትቆጥር አኖርከኝ በፍቅር ሲጠብቀኝ ፍቅርህ ሲደግፈኝ ክንድህ እለሁ እስከ ዛሬ ሆነኽልኝ ክብሬ ለጨለማ ህይወቴ ብርሃን ነህ መብራቴ ሳመልክህ እኖራለሁ ተመስገን እላለሁ እግሮቼ ሲሮጡ ዓለምን...
🛑አዲስ ዝማሬ " ሀሌ ሀሌ ሉያ " ዘማሪ ዲያቆን ተመስገን ተቋመ || new ortodox song 2023
zhlédnutí 354Před 10 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3
🛑አዲስ ወቅታዊ መዝሙር " እራሱን እራሱ ገደለ " ዘማሪ ዲ/ን ኤፍሬም ፀጋዬ || New Orthodox song
zhlédnutí 532Před 10 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3 እራሱን እራሱ ገደለ እራሱን እራሱ ገደለ እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ ክቡሩ ሰው እራሱን እራሱ ገደለ መልካሙ እርሻችን የሀጥያት አዝመራ የፅድቅ መሶባችን በበደል ጎተራ ጠፋበት መልካም ስራ ደም መፋሰስ በዝቶ ጦርነት ሀይሎ ይገዳደላል ሁሉም ተከፋፍሎ ነግን እኖር ብሎ ከጦሩ ሳይዘምት ከውጊያው ሜዳ ላይ በህሊናው ይገድላል የአጋንንት አገልጋይ ወንድሙን ያለከልካይ በከፋው ስራችን ለማይጠቅም ህሊና ከአንተ ተለይተን ተሰጥተናልና መልሰን እንደገና ማለዳ ጠዋት ቀንም ሆነ ማታ ስታለቅስ ትውላለች እናት ልጇን አጥታ ለገዳዩ ...
🛑አዲስ ዝማሬ "ያከብርዋ ለሰንበት" ዘማሪ ዲ/ን ኤፍሬም ፀጋዬ እና ዘማሪት ኢየሩሳሌም ጌታቸው || New ortodox song _ Adis mezmur ||
zhlédnutí 10KPřed 10 měsíci
🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇 bit.ly/3Ezv3N3
🛑አዲስ የንስሐ ዝማሬ " የማትፈርሺ መቅደስ " ዘማሪ ዲ/ን ተመስገን ተቋመ | Yematfershi mekdes_zemari temesgen tekuame |
zhlédnutí 400Před 10 měsíci
🛑አዲስ የንስሐ ዝማሬ " የማትፈርሺ መቅደስ " ዘማሪ ዲ/ን ተመስገን ተቋመ | Yematfershi mekdes_zemari temesgen tekuame |
🛑አዲስ ዝማሬ " ሩፋኤል አባቴ " ዘማሪ ዲ/ን ንጋቱ ተሾመ || New Orthodox song _rufael abate ||
zhlédnutí 1,8KPřed 11 měsíci
🛑አዲስ ዝማሬ " ሩፋኤል አባቴ " ዘማሪ ዲ/ን ንጋቱ ተሾመ || New Orthodox song _rufael abate ||
🛑አዲስ ዝማሬ " አማኑኤል አባቴ " ዘማሪት ኢየሩሳሌም ጌታቸው እና ዘማሪ ዲ/ን ኤፍሬም ፀጋዬ || New Orthodox song_amanuel abate||
zhlédnutí 2,1KPřed 11 měsíci
🛑አዲስ ዝማሬ " አማኑኤል አባቴ " ዘማሪት ኢየሩሳሌም ጌታቸው እና ዘማሪ ዲ/ን ኤፍሬም ፀጋዬ || New Orthodox song_amanuel abate||
🛑አዲስ ዝማሬ " መንፈስ ቅዱስ " ዘማሪት እየሩሳሌም ጌታቸው እና ዘማሪ ኤፍሬም ፀጋዬ || New Orthodox song _ menfes kdus||
zhlédnutí 1,9KPřed 11 měsíci
🛑አዲስ ዝማሬ " መንፈስ ቅዱስ " ዘማሪት እየሩሳሌም ጌታቸው እና ዘማሪ ኤፍሬም ፀጋዬ || New Orthodox song _ menfes kdus||
🛑አዲስ ዝማሬ " ድንግል ማርያም " ዘማሪት እየሩሳሌም ጌታቸው || new Orthodox song _ dngl maryam ||
zhlédnutí 83KPřed rokem
🛑አዲስ ዝማሬ " ድንግል ማርያም " ዘማሪት እየሩሳሌም ጌታቸው || new Orthodox song _ dngl maryam ||
🛑 አዲስ ዝማሬ " የታቦር ተራራ " ዘማሪ ዲ/ን ኤፍሬም ፀጋዬ እና ዘማሪት እየሩሳሌም ጌታቸው || #ደብረታቦር #buhe የደብረ ታቦር መዝሙር
zhlédnutí 5KPřed rokem
🛑 አዲስ ዝማሬ " የታቦር ተራራ " ዘማሪ ዲ/ን ኤፍሬም ፀጋዬ እና ዘማሪት እየሩሳሌም ጌታቸው || #ደብረታቦር #buhe የደብረ ታቦር መዝሙር
🛑 አዲስ ዝማሬ "እናቴ አርሴማ" ዘማሪት እየሩሳሌም ጌታቸው || new Orthodox song|| Enate Arsema
zhlédnutí 18KPřed rokem
🛑 አዲስ ዝማሬ "እናቴ አርሴማ" ዘማሪት እየሩሳሌም ጌታቸው || new Orthodox song|| Enate Arsema
🛑አዲስ ዝማሬ " ማርያም እናቴ " ዘማሪ ዲ/ን ኤፍሬም ፀጋዬ ||"maryam enate"zemari diyakon Ephrem tsegaye ||
zhlédnutí 9KPřed rokem
🛑አዲስ ዝማሬ " ማርያም እናቴ " ዘማሪ ዲ/ን ኤፍሬም ፀጋዬ ||"maryam enate"zemari diyakon Ephrem tsegaye ||
🛑 አዲስ ዝማሬ "እኛ እንፀናለን" ዘማሪት እየሩሳሌም ጌታቸው እና ዘማሪ ዲ/ን ኤፍሬም ፀጋዬ || egna entsenalen||
zhlédnutí 8KPřed rokem
🛑 አዲስ ዝማሬ "እኛ እንፀናለን" ዘማሪት እየሩሳሌም ጌታቸው እና ዘማሪ ዲ/ን ኤፍሬም ፀጋዬ || egna entsenalen||

Komentáře

  • @meherat938
    @meherat938 Před 12 hodinami

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-vh7yk9dq7z
    @user-vh7yk9dq7z Před 5 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vh7yk9dq7z
    @user-vh7yk9dq7z Před 5 dny

    Betam girum zemare new efiyee wendme bertalgn ❤❤❤❤

  • @user-vh7yk9dq7z
    @user-vh7yk9dq7z Před 5 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vh7yk9dq7z
    @user-vh7yk9dq7z Před 5 dny

    ኤፊዬ የኔ ጀግና ግሩም ዜማ ከድንቅ አቀራረብ ጋር በርታልኝ❤❤❤

  • @Redattube
    @Redattube Před 5 dny

    ማርያምን ድንቅ ዝማሬ ለኔ ነዉ

  • @alemsilethi1775
    @alemsilethi1775 Před 10 dny

    Amen ❤❤❤

  • @user-wn8vx2pp4p
    @user-wn8vx2pp4p Před 18 dny

    ዝማረ መላእክቲ የስመዕልና ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-wn8vx2pp4p
    @user-wn8vx2pp4p Před 18 dny

    ዝመረ መላእክቲ የስመዕልና 💞🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @GdJug
    @GdJug Před 19 dny

    🎉

  • @user-kj1gb8ec5v
    @user-kj1gb8ec5v Před 25 dny

    zimare melakitn yasemalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YidreJoker
    @YidreJoker Před 27 dny

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ እህቴ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před měsícem

    የአብ ቃል ሳይሆን የወልድ ቃል ነዉ አለሙ ያዳነዉ ዝማሪ መላክት ያሰማል ዉብ መዝሙር

  • @solnayatube-tx8xn
    @solnayatube-tx8xn Před měsícem

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před měsícem

    👂👂👍💔🤲☮️☮️☮️ዎኩሉ---ብቻ ማእልልልልል እንጅ።።።።

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 2 měsíci

    መድኃኔ ዓለም!!!!!!!!!!ዓለም መዳን!!! እርስበርሳችሁ ተዋደዱ እያሌ------💯💯❕ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @Dnephrem224
    @Dnephrem224 Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 2 měsíci

    ማህበረሜድኃኔ ዓሌምትዝታ። እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3l Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-iy6iy8nd4d
    @user-iy6iy8nd4d Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🥰ሁላችንም ሼር እናድርግ

  • @pazyon-sp3dv
    @pazyon-sp3dv Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Selam1927
    @Selam1927 Před 2 měsíci

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን 🥰

  • @tewahidogirum1286
    @tewahidogirum1286 Před 2 měsíci

    ተባረኪልኝ እዩ

  • @tewahidogirum1286
    @tewahidogirum1286 Před 2 měsíci

    ኤፍዬ አንተ ባለፀጋ ወንድሜ ተባረክ ዘ/ግሩም

  • @elshadaimelese2418
    @elshadaimelese2418 Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏

  • @tesfanhegetu8903
    @tesfanhegetu8903 Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታ ወንድሜ

  • @eyerusalemtariku5173
    @eyerusalemtariku5173 Před 2 měsíci

    ኃጢያቴን ይቅር ብሎ በፍቅሩ ከልሎ የራሱ አደረገኝ በእቅፉ አኖረኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-is1zd5wr6g
    @user-is1zd5wr6g Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላእክት የያሰማልን!

  • @birhanufikra3287
    @birhanufikra3287 Před 2 měsíci

    አሚን

  • @andualemmesafint9884
    @andualemmesafint9884 Před 2 měsíci

    Kal hiwotn yasemak efye

  • @NahomSisay-wp9cw
    @NahomSisay-wp9cw Před 2 měsíci

    ቆይ ግን ለምንድነው እንደዚ ዓይነት ስራዎችን ማናበረታታው?

  • @MekdesTsegaye-rr1fr
    @MekdesTsegaye-rr1fr Před 2 měsíci

    እሱ ይጠብቅ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @MekdesTsegaye-rr1fr
    @MekdesTsegaye-rr1fr Před 2 měsíci

    እሱ ይጠብቅ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @MekdesTsegaye-rr1fr
    @MekdesTsegaye-rr1fr Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-no2wh3bs9f
    @user-no2wh3bs9f Před 2 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ወንድምዬ እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርህ

  • @ya336
    @ya336 Před 2 měsíci

    በእውነት አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን❤

  • @YonasZelalem-ux3qf
    @YonasZelalem-ux3qf Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል

  • @YonasZelalem-ux3qf
    @YonasZelalem-ux3qf Před 2 měsíci

    ፀጋውን ያብዛል ወንድማችን

  • @MouluManne
    @MouluManne Před 2 měsíci

    አሜንንን አሜንንን በርታ wendem🙏🙏❤

  • @Kisha13117
    @Kisha13117 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @AbenezerAbebeAbebe-pz8px
    @AbenezerAbebeAbebe-pz8px Před 2 měsíci

    ክብረት ይስጥልኝ ወንድሜ

  • @Natistar-ei4pq
    @Natistar-ei4pq Před 2 měsíci

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-ki6pr1gr7o
    @user-ki6pr1gr7o Před 2 měsíci

    በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከሀጢአት በቀር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ

  • @zerubabelzewditu8600
    @zerubabelzewditu8600 Před 2 měsíci

  • @user-gs7mq6nm7u
    @user-gs7mq6nm7u Před 2 měsíci

    egziabher tsegahen yabzaw

  • @MesretKassawMekonen
    @MesretKassawMekonen Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrishtilahun
    @abrishtilahun Před 2 měsíci

    Girum sira new bertalin efi

  • @user-sp3qb8ex2x
    @user-sp3qb8ex2x Před 2 měsíci

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uo8xr3fz5e
    @user-uo8xr3fz5e Před 2 měsíci

    Zimare melaekten yasmalen bebatu tebko yatnake wendeme

  • @Yitbarek43210
    @Yitbarek43210 Před 2 měsíci

    🥰🥰🥰