መሱድን አልቻልኩትም... ሳቄን ማቆም አቃተኝ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2023
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 802

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Před rokem +307

    እንደ እኔ አስተያየት ልጁን ግን ስነምግባር አስተምሩት ትልቅሰው ማክበርን በአጠቃላይ ስርዓት ማስተማር ያስፈልጋል ዝም ብሎ በተናገረው መሳቅ ብቻ ጥሩ የተናገረ እየመሰለው መስመር እንዳይስት ከአሁኑ ነው መመለስ የሚቻለው ከትልልቅ ልጆች ጋር ሲውል ስለነበር አንዳንድ ንግግሩ በእድሜው አይመጥንም

    • @g.m.c.5113
      @g.m.c.5113 Před rokem +25

      እውነት ነው ልጁ የልጅ አክት የለውም ትምህርት ላይ ፎከስ እንዲያደርግ አርጉት ኢትዮጵያ ውስጥ ፌመስነት ብቻውን አይበጀውም ንግግሩ ሁሉ አያስቅም

    • @amemiyakob2285
      @amemiyakob2285 Před rokem +16

      በትክክል የልጅነት ጣእሙን ሳያይ ዘሎ ጎረምሳ ሆነ ይደርስበት ነበር ጉርምስናው ላይ ልጅነቱን ግን አስመለጡት

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 Před rokem +13

      ነብስ አወቀ የሚባለው ከአስር አመት በላይ ሲሆነው ነው አሁን ልጁ ገና ነው ነብስ እየወቀ እየተማረ ስነ ስርአት ይይዛል

    • @ETBeMore
      @ETBeMore Před rokem +2

      እናንተ ሽማግሌ፣ ጎረምሳዎች፣ አደግን አወቅን፣ ያላችሁ፣ እዝጋብሔርን፣ ጠንቅቄ፣ አውቃለሁ እጘራለሁ ያላቼሁ፣ ናችሁ፣ ከሰፈር፣ እስከሀገር፣ እየበጠበጣችሁ፣ ህፃን፣ ሽማግሌ፣ አላስኖር፣ አላስቀምጥ፣ ያላችሁት።።። ህፃኑ እንደፈለገ ይሁን አንቺን አልነካሽ፣ ሰውን አልነካ፣ በሳቀ በተጫወተ???? ሂጂና lecture አርጊ ማታ ፀልየው፣ ጠዋት፣ የሰውልጅን፣ አለቀሰ ኖር፣ ያሉትን።። ሁሉም እንዳቺ፣ ፈርሀ እዝጋብሔር አለኝ ባዮች፣ ናቸው፣ የሰው መብት ፣ እስከ ህይወት፣ በጠራራ ፀሀይ፣ የሚቀጥፉ። ባጭሩ mind your business!!

    • @Selam-vs1fg
      @Selam-vs1fg Před rokem +7

      በትክክል ጥሩ ምክር ነው

  • @zeynebawasihun2056
    @zeynebawasihun2056 Před rokem +375

    ትልቅ ሰውን እንዳከብር ስነ ምግባር አስተምሩት

  • @hairo3250
    @hairo3250 Před rokem +131

    መሱዴ በጣም ደስ የሚለኝ የምወደው ልጅ ነው 😘
    ኦኖም ግን ስነምግባር ስነስርዓት የተጀመሩ ዕርሶችን ቁብነገር ሲወራ እንዲያዳምጥ የተጠየቀውን በትክክል እንዲመልስ ጨዋታውንም እንዲህ አይነት ቦታ በተለይ እንዲያስተው እንዲሆን ቢረዳ በጣም ልዩ ልጅ ይሆናል 😘 ፈጣሪ ይባርከው ያሳድገው 🙏🙏🙏💐

    • @samirasamira7080
      @samirasamira7080 Před rokem +6

      😂😂😂😂😂😂😂 ሀቢብቲ የሚውልበት ይመስክር እንጅ ከነማን ጋ እንደሚውል አልሰማሺም እንደ

    • @abdallajamaaljamaal4921
      @abdallajamaaljamaal4921 Před rokem +3

      Awo batikikil

    • @fdretgyfy9725
      @fdretgyfy9725 Před rokem

      ​@@abdallajamaaljamaal4921kkkkk

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn Před 7 měsíci

      @@samirasamira7080 ትክክል

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před rokem +95

    ዝነኛው መሱድ እድሉን ስላገኘህ በጣም ደስ ብሎኛል ጊዎን አካዳሚ እናመሰግናለን

  • @saragebremariam8410
    @saragebremariam8410 Před rokem +51

    መስሁድ እግዚአብሔር ያሳድግህ በተለይ ስለእናትህ ጥሩ አመለካከት ስለአለህ በጣም ወድጄአሁኝ ፣ ግን እባክህ አንዴንድ የመንገድን ቋንቋ ብታቆም መልካም ነው ልጅ በልጅነቱ ስነምግባር መማር አለበት🙏

  • @yordiame3457
    @yordiame3457 Před rokem +10

    ሰራአት በጣም ይጎለዋል ግን አደራ ካሁኑ ማሰተካከል ምከር የገባል 👌🙏

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před rokem +29

    ሰላም መሰረት በዙ እና መሱድ እንዲሁም እንግዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ መሱድ እግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም ነው የምወድህ እድግ በልልኝ የኔ ጀግና

  • @user-xs7bi4ok4h
    @user-xs7bi4ok4h Před rokem +11

    መስዬ የኔ ጀግና መሱዴ ልጄ ስወድህ እሸቱ መለስ ልፋትህ ፍሬ አፉርቶአል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meriemhassen6208
    @meriemhassen6208 Před rokem +28

    መሱድ ፈጠን ልጀ ነዉ በአግቡ ከተያዘ ዉጤታማ ይሆናል ሰነሰርአት እንዲ ይዝ ሰፊ ስራ ከማናጀሩ ይጠበቃል ታላቅ ማክበር መልመድ ያለበት ከሕጻንነቱ ነዉ

  • @erahmetseyd
    @erahmetseyd Před rokem +43

    የኔ ፈቅር ሱና ነው አለ የኔ ልእልት❤❤❤❤❤ አላህ ያሳዲገህ ያርብ❤❤❤❤

    • @BeZema7783
      @BeZema7783 Před rokem

      Anchim inde set lilit alishiw 😅 Liju lersu wendin inde set setn inde wend nw miteraw 🤔

    • @user-fw9dn2ew9p
      @user-fw9dn2ew9p Před 9 měsíci

      ❤️👍👍👍❤️l💛😍

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před rokem +26

    ልጅ ነዉ ይጨወት ነገር ግንትንሽ ትልቆቹንእንዲያከብር በፍቅር ማስተማር
    ቀልድና ጨዋታ ይወዳል እሱን ለማስተር የተባበራችሁት እናመሰግናለን🎉❤

  • @S.m543
    @S.m543 Před rokem +52

    እውቀት ከስርአት ጋር ሲሆን ጥሩ ነው

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před rokem +98

    ፍትህ ለገዳም አባቶቻችን

    • @user-ge8eh5eh4e
      @user-ge8eh5eh4e Před 9 měsíci

      ይሄእኮ፣ስለገዳም፣አይደለም፣ሲጀመር፣የታየሽ

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 Před rokem +12

    የኔ ውድ የምወድህ መሱድ ❤❤❤ በደስታ በጤና በፍቅር እግዚአብሔር ያሳድግህ 💚💛❤🙏

  • @RitaMareley
    @RitaMareley Před rokem +39

    ገራሚ፣ድንቅ የሆነ ልጅ መጨረሻውን ያላምረው።ከሁሉም መሲን እንዲህ ስትስቅ ማየት በምኑ ልብ ያስደስታል።ከሁሉ ጋ አልቅሰሽ የቡዙሃኑን ህይወት ቀይረሻል ክበሪሊኝ🙏🙏🙏💞💞💞

  • @mountazahmed9053
    @mountazahmed9053 Před rokem +22

    መስድዬ እንኳን ደስ አለህ አድገህ ተምረህ ለፍሬ ያብቃህ እናትህን የምጠቅም ያርቅል❤🎉🎉ህያው እግዚአብሔር ለኔም መልካም ፍሬ ባርከኝ ከንደ ሁለቴ ሰቶኝ ነበር ስጦታው የሱ ስለሆነ መልሶ ወሰደ😢 የሚያድገውን ባርከኝና በብዙ ላመስግንህ የኔ መደኀኒአለም🙏🙏🙏

    • @Kedija6466
      @Kedija6466 Před rokem +3

      አብሽሪ ማርር ጎበዝ ነሽ የሱ ስለሆነ ነው የትሻለውን አላህ ይስጥሽ

    • @user-gd8dp6ft9q
      @user-gd8dp6ft9q Před rokem +3

      አይዞሽ ማማየ የሚያድገውን ይስጥሽ

    • @mountazahmed9053
      @mountazahmed9053 Před rokem +4

      የመሲ ቤተሰቦች አግዙኝ በፀሎት በቃሽ ብሎ የሚያድገውን እና አምላኬን የማመሰግንበት ያለፈውን እምረሳበት ይስጥሽ በሉኝ🙏💔

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před rokem +1

      አብሽሪ ሀያቲ ኢንሻአላህ መልካም ደግ ልጅ አላህ ይወፍቅሸል

    • @mountazahmed9053
      @mountazahmed9053 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲❤️

  • @kidistg2244
    @kidistg2244 Před rokem +68

    መሱድን በዙሪያው የምትከታተሉ ሰዎች አባካቸሁ ስነምግባር አስተምሩት ከመስመር ከወጣ በኋላ አስቸጋሪነው።

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před rokem +2

      😔አስውጣችው እናቱ ሙሉ አላፍነትዋን ትውስድ ብዋላ ውይኔ ልጀ እንደምትል 😔😔😔

    • @tigistmuha6339
      @tigistmuha6339 Před rokem

      ምድረ ኮፕለክሳም

    • @user-ud1js7hp6r
      @user-ud1js7hp6r Před rokem +2

      ትክክል ነው ልጁን በመንከባከብ ዙርያ ላሉ ሃላፊነት አለባቸው እኔ የምጠላው አስተያየት ተጨማለቅህ ምናምን የሚለውን በቀጥታ ልጁን ሊያሰደነግጥ የሚችል አስተያየቶች ያሙኛል በዙርያው በሱ አስ።ዳደግና ባህሪ ቀረፃ ዙሪያ ያላችሁ ሠዎች ልጁን በግብረ ገብ የማሳደግ ኋላፊነትአለባችሁ ልክ ነው

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z Před rokem +8

    ሱና ነው አለ አሏህ የሳድግህ🌹🌹🌹🌹

  • @bint6359
    @bint6359 Před rokem +7

    ሁሌም ጣፍጭ አድበት ያለው አላህ ያሳድግህ መስኡዴ

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Před rokem +5

    ስነስርአት በጣም ጠቃሚ ነው ይህ ደግሞ የማናጀሩ እና የእናቱ ኃላፊነት ነው በተረፈ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před rokem +6

    ማሻ አላህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ መስኡዴ
    ለእናትህ ለኡማው ጠቃሚ ልጂ ያድርግህ
    ጊወኖች እናመስግናለን

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před rokem +54

    አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ ቁርአንም አቅሩት!

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Před rokem +111

    ጥሩ ሖኖ ሣለ በልጅነቱ ግን ስነሥርአትን ፈርሐ እግዚአብሔርን ዪዞ ቢያድግ ጥሩ ነው የጉራ ሠው ብቻ አታድርጉት

    • @AzizaAbubeker-xi5ed
      @AzizaAbubeker-xi5ed Před rokem +2

      He just a kid don't judge him and he knows his religion very well are you jealous

    • @user-tl6gl8nk5o
      @user-tl6gl8nk5o Před rokem +2

      ስልጤ ኣይደል፡ መጨረሻው ይታወቃል። መሲ ሰላም ካልሺው ቦኋላ ጣቶችሽን ቁጠሪ።

    • @zeyba2557
      @zeyba2557 Před rokem

      Atsilech ayasiltesh

    • @nebateube4535
      @nebateube4535 Před rokem +3

      እውነት እኔም አላመረኝም

    • @nigisttadesse4873
      @nigisttadesse4873 Před rokem +8

      ምንም አይሆን ይሄኔ የሀብታም ልጅ ቢሆን ሲያምር ደስ ሲል ትሉ ነበር He is OK

  • @menberemassefa1236
    @menberemassefa1236 Před rokem +7

    😍😍መሥኡዴ አላህ ያሣድግህ ከሠዉ አይን ይጠብቅህ

  • @atsedemulu3964
    @atsedemulu3964 Před rokem +5

    በጣም ታምር ያለው ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ:: ግን ሁልግዜ ስነስራአት ማስተማር በጣም ይጠበቃል::ጥያቄ ሲጠይቅም እውንተኛውን መልሥ መስጠት ጥሩ ነው:: ለምሳሌ ጥርሥህ ላይ ብረት አለ ለምንድን ነው ብሎ ሢጠይቅ መልሱ ድስ ስለሚለኝ ነው ከማለት ጥርሴ ችግር ስለአበት... ወዘተ ... ቢባል ጥሩ ነው ለማለት ነው: እንጅ መጥፍ መልስ ነው ለማለት አይደለም:: በርቱ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před rokem +4

    መሱኢድ እግዚአብሔር ይባርክህ በሱ ጥበቃ ስር ያሳድግህ🙏🙏🙏 ብሩህ ተስፋ አለህ የኔ ውድ ልጄ እወድሃለሁ ውዴ🥰

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 Před rokem +3

    ስነ ስርአት የሚባል ነገር አለ ሰከን ሰከን እንዲል ማድረግ ይገባዋል👈

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před rokem +5

    መስዬ እኳን ደህና መጠሽ መሱዴ መጨማለቅ አምጥቶዋል መነጀሩ የሆከው ወድም ንገረው

  • @tediwon
    @tediwon Před rokem +8

    መስኡድ አይጠገብም እኮ ሁሌ አዲስ ነው እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ እድግ ያድርግህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +1

    ኤረ መንሱዴ በሳቅ ጨምረሃል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግህ 🥰

  • @hamilamolla3560
    @hamilamolla3560 Před rokem +12

    ስነስርአት ይቀረዋል ዋናው ሰውን ማክበር ነው ትንሽም ቢሆን ከዚሁ ነው መማሪ ልጅን በልጅነቱ ነው

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před rokem +22

    እግዚአብሔር ያሳድግህ መሲዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ❤❤❤

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 Před rokem +53

    አረ ለሰው ክብር ሊኖረው ይገባል ስነስረአትም ያስፈልገዋል 🙏🙏

    • @user-wt2us3rk2m
      @user-wt2us3rk2m Před rokem +3

      ይመረል ገና ልጅ ነው

    • @Eden-bg2mw
      @Eden-bg2mw Před rokem

      Senserat 😭 000000

    • @Eden-bg2mw
      @Eden-bg2mw Před rokem

      @@user-wt2us3rk2m mahun kltmare mche new yememarw

    • @jaakjaak8038
      @jaakjaak8038 Před rokem

      @@Eden-bg2mw ጉረኛ 🤔🤔🤔

    • @user-ge8eh5eh4e
      @user-ge8eh5eh4e Před 9 měsíci

      ልጅ፣ስለሆነነው፣ይተዋል፣የራሳቹህን፣ልጅ፣ተቆጣጠሩ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +3

    መስኡድየ አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ ቁርአን ሀፊዝ ያርገህ

  • @user-jx4uh7xj6d
    @user-jx4uh7xj6d Před rokem +12

    አይ መስኡድ አላህ ያሳድግህ የእኔ ማር🌹🌹🌹🌹

  • @fafaffafagwgwfafaffafagwgw9917

    ስነ ስርአት የጎደለዉ ልጅ ነዉ ትላልቆቹን እንዴት ማክበር እንዳለበት ብታስተምሩት እጅግ ደስ ይለኛል

    • @user-ge8eh5eh4e
      @user-ge8eh5eh4e Před 9 měsíci

      ስርአት፣የጎደለሽአቺነሽ፣ልጅነው፣እደፈለገይሁን፣ያምርበታል፣ምቀኛ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Před rokem +5

    መሱድዬ ጭንቅላትህ ፈጣን ስለሆነ በርታ . ግዬን አካዳሚ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z Před rokem +6

    የራብ በጥባቡ የሳድግህ❤❤❤መሱኡድዬ❤❤

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልህ ! ትንሹ ታዋቂው ኢትዮጵያ ተብለህ ዝናህ በዓለም ሁሉ ይናኝ❤

    • @tgatube4990
      @tgatube4990 Před rokem

      መሲ በጣም እንወድሻለን በተለያዩ ቁምነገሮች ላይ በመገኘትሸ አሁንም የመሱድ ነገር በጣም ያሳስበኝ ነበር ትምህርቱ አሁን መሰመር እየያዘለት ሰለሆነ አቅጣጫው በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሰው

  • @mwolde6274
    @mwolde6274 Před rokem +28

    እናቱ ብዙ ስራ ይጠብቅሻል ልጅ ትንሽ ልቅ ሆኑዋል በስርሀት ማደግ አለበት:: ጥሩ ጭንቅላት አለው እባክሽን ጠብቂለት :: ማናጀሩም ስራ ይጠብቅሀል

    • @natnaelkinde7826
      @natnaelkinde7826 Před rokem

      ምን ሆኖ ልቅ ሆነ ምን አለ ልጅ ነው ይመለሳል በምክር ካጠፋ

    • @user-ge8eh5eh4e
      @user-ge8eh5eh4e Před 9 měsíci

      ምናገባሽ፣መጀመሪያ፣አቺስርአትት፣ይኑርሽ፣ያቺልጅቢሆን፣አፍሽን፣አትከፍቺምነበር

    • @user-fp1tt9wt4x
      @user-fp1tt9wt4x Před 8 měsíci

      በጣም መስመር እየሳተ ነዉ

    • @user-fp1tt9wt4x
      @user-fp1tt9wt4x Před 8 měsíci

      ​@@natnaelkinde7826አስተካክሉት ያልነዉ ልጅ ስለሆነ ነዉ ትልቅ ሠዉ ማክበር አለበት

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před rokem +4

    ቲክቶካችን አላለም ማናጀር ተብየው ቲክቶኩን ለጊዜው ትተክ ይሄን ልጅ ስርአት ባለው መንገድ ትምርቱን እንዲከታተል ማድረግ አለብክ ልጁ አይማኖት ቀልድ ቁምነገር ተደባልቆበታል ስለዚ ጥሩ ስነምግባር አስተምሩት መስሁድዬ እድግ በል 😅እየተደማመጥን አላለም እንደማማ ዝናሽ

  • @hananhussein-hh9ke
    @hananhussein-hh9ke Před rokem +2

    መስዑድዬ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ እድግ በልልን ❤❤

  • @birhanbirhan6756
    @birhanbirhan6756 Před rokem +3

    አረብ ሀገር ያለነው መማር እንችላለት መሲዬ ጠይቂልን 🙏🙏

  • @eskinderhaile8496
    @eskinderhaile8496 Před rokem +3

    By far the best Mesud interview ever. I can listen to him talk all day. He was laser focused and relaxed on this interview. My favorite moment was when Mesud took a shot at the interviewer (cracked a joke) and the host lost it (million dollar laughter). Thank you for entertaining us:)

  • @emurabaapppz9005
    @emurabaapppz9005 Před rokem +5

    የፈጣሪያለህ አረ ስርአትም አሥይዙት አትሣቁለት😊😊😊😊😊

  • @astertsegaye2885
    @astertsegaye2885 Před rokem +2

    ምን አለበት ይሔን ልጅ እንደ እድሜው ቢያድግ ምን በደላችሁ።

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Před rokem

    መስኡድ በጣም ፈጣን ፣አጫዋች ፤አስተዋይ ልጅ ነው። ግን ከልጅነት አይዘልምና በዙሪያው ያላችሁ ሁላችሁም እንደ ልጅ ሸፕ ማድረግ ማስተማር ግደታችሁ ነው በደንብ አስተምሩት። ልጅ ሲያወራ መሳቅ ብቻ ሳይሆን "እንደዚህ አይባልም እሽ" ይባላል። ልጁ ትንሽ ማሳየት ብቻ ነው የሚፈልገው ለምሳሌ ኮሜድያን እሸቱ ይመልሰው ነበር እንደዚህ አይደረግም ሲለው አይተናል። እንደወደድነው እንዲቀጥል አስተምሩት። እምነቱንም አስተምሩት መስኡዴ አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ያሳድግህ።

  • @sitinaramato1093
    @sitinaramato1093 Před rokem +9

    Allah protect you always ❤❤

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Před rokem +5

    የሚገርም ልጅነው ፈጣሪ ያሳድገው❤❤❤❤❤❤❤

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem

    ይህ ልጅ ከውስጡ ምያወራ ነገር አለ ? እድግ በል አእምሮህ ይባረክ ከክፉ ይጠብቅጅ አግቸህ በሳ ምኩህ ቆንጆዬ

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 Před rokem +2

    ሠው የእድሉን ነው እሚኖረው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሣምረው፡፡

  • @kalkali
    @kalkali Před rokem +53

    ኧረ ልጁን አወቀ አወቀ ብላችሁ አታበላሹት ትልቅ ሰውን ማክበር እንዳለበት አስተምሩት ምላሹ አንዳንድ ቦታ ላይ በጣም ያስደነግጣል 😢

    • @natnaelkinde7826
      @natnaelkinde7826 Před rokem +1

      አወቅን ባይ አትሁኑ ምንም አላረገም ልጅ ነው በምክር ይመለሳል አቃቂር አታውጡ

    • @user-ge8eh5eh4e
      @user-ge8eh5eh4e Před 9 měsíci

      ትልቅ፣እግዚያብሔር፣ብቻነው፣እደፈለገ፣ይሁን

  • @zuzuethio3081
    @zuzuethio3081 Před rokem +1

    ታላቅ ማክበርና ስለተደረገልህ ብታመሠግን ጥሩ ነው ሌላው ዋው ነው

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Před rokem

    ልጁ ልጅ ነዉ ገና መማር የለበትን ነገር እነንተ አስተምሩት ለምሰሌ ረገ እዲል እና ስረት እንዲኖረዉ መጀመሪያ ከጎረምሶች ስለሰለፈ ነዉ ግን ከሁኑ ስረት አስተምሩት እጂ ልጁ ጎበዝ ነዉ በሁሉ ነገር ትንሽ ብቸ ስረት ትንሽ የስተከክል ሀቢቢ አለህ የሰድግህ የኔ የልጅ አዋቂ❤❤❤❤❤

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Před rokem +3

    እረ ዛሬ ክክክክክቅ ውይ መሱድይ በሳቅ ገደልከኝ ያምጣብኝ እኔም ነዳጅ ጨ መርኩኝ እግዚአብሔር ያሳድግህ 🙏🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @user-gv2sr1ip2d
    @user-gv2sr1ip2d Před 6 měsíci

    መሱድ አአሏህ ከክፉነገር ሁሉይጠብቅህ በጣምደስብሎኛን በርትተህ እደምትማር እተማመናለሁ

  • @susutube360
    @susutube360 Před rokem +4

    ትልቅሰው እዳከብር አህላቅ እድስተካከል አስተምሩት 🤣 በተረፈ ድንቅ ልጅ ነው አሏህ ያሳድገው❤

  • @allahusomedjebrlisudreinallahu

    ማሻአሏህ መስኡደ አሏህ ያሳድግህ
    ጠቃሚ እውቀትንም አሏህ ይወፍቅህ

  • @bemnet6091
    @bemnet6091 Před rokem +1

    ሰነ ምግባር መማር አለበት መሳቅ ብቻ ልክ አይደለም

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 Před rokem

    ጊዮን አካዳሚ የሚባለውን ማመስገን እወዳለሁ።ለመሱድ ይህንን እድል ስለሰጠው።በርቱ ጊዮን የኢትዮ

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Před rokem +7

    መሲ እግረ መንገድሽን ከትልልቅ ሰው ጋርም ሆነ ከጎደኞቹ ጋር ሲነጋገር ትንሽ ስነሥርዓት ብጤ ቢነገረው እንደምክር ማለቴ ነው ትምህርቱ ላይ ጀሞ የበለጠ ትኩረት ያሸዋል አመሰግናለሁ !!!

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Před rokem +3

    ጊወኖች አላህ ይስጣችሁ መንሱርየ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ

  • @muzeyenyimam3355
    @muzeyenyimam3355 Před rokem +6

    ኦላይ ትምህት ይቅር እደ በአካል ውስዳችሁ አስተምሩት ት/ቤት ልጆችጋ እየተጫወተው ይማር

    • @user-ws5ey2et5t
      @user-ws5ey2et5t Před rokem

      ትምህርት ቤት ገብቶ ይማራል የኦይናል ትምህርቱን ጎን ለጎን ይማራል ነው ያሉት ሰለዚህ ትምህርቱን ያሻሸላል ማለት ነው

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před rokem +1

    እግዚያብሔር ከዓይን ያዉጣህ መሱድ 🙏🙏❤ ይቅርታ ግን ልጁን ስነ ስረዓት አስተምሩት ዛሬ መሳቃችሁን አትዩ መስመር እየ ሳተ ነዉ ትልቅ ሰዉ ያክብር 🤔🤔🤔🤔 የፍየል ምላስ በልቶዋል መሠለኝ

  • @user-wx9vc3xm8l
    @user-wx9vc3xm8l Před 7 měsíci

    መሱዴን አላህ ያሳድግክ ጊዎኖች ስላመቻቻቹለት እድልም እናመሰግናለን ማኔጀር ኡስማን አብዱ ጀዛክ አላህ ብለናል አደራ መስድ እንዴትና ብምን መስመር ማደግ እንዳለበት አንተው ታውቃለህ ብለን እናስባለን

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @binthbinth5291
    @binthbinth5291 Před rokem

    የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግ ❤❤❤❤❤❤

  • @zedishkonjo-oo6kb
    @zedishkonjo-oo6kb Před rokem +1

    በጣም ቀዥቃዣ ነው

  • @tegabuhay
    @tegabuhay Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግ ወንድሜ❤አልክ ልክነል እድግ ያድርግልኝ❤❤

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před rokem +6

    እረ እንደዚህ ካፍ ቀደም ቀደም ብሎ መቀላመጥ ያስጠላል የፈለገ ልጅ ፈጣን አክቲቭ ቢሆንም በዚህ ልክ መሆን ያስጠላል ስርዓት አስተምሩት

  • @dimadima-gt2sd
    @dimadima-gt2sd Před rokem +1

    ልጁ ትንሽ ስነ ምግባር እየጎደሎው ነው እናት ቡዙ ስራ ይጠብቅሻል በሱ ደሞ ትንሽ ጥቅም ጥቅም ይወዳል ለብር ያለው ኣማላካካት ግን የኔ ኣስተያየት ነው

  • @merrymegra
    @merrymegra Před rokem +6

    የኔ ጌታ እንዳንተ እሳት የሆነ ልጅ ይስጠኝ አሜን

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Před rokem +4

    Allah protect you always❤❤

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Před rokem +3

    I love to meet him before he grew up 🥰 thank you for all of you guys 🙏

  • @Hassen123
    @Hassen123 Před rokem

    ምርጥ ጋዜጠኛ ስራዎችሽ ሁሌም እናደንቃለን ነገሽ ያማረ የተሻለ ያርግልሽ

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Před rokem

    እግዚያብሄር ያሳድግህ 😂ጊወን አካዳሚ ንእግዚአብሔር ያክብራችሁ❤❤❤

  • @zabibam7335
    @zabibam7335 Před rokem +9

    የልጅ:ነገር::አላህ:ያህሚክ:ለሚረድህም:አላህ:ይጨምሪላችሁ:፣በስደት:በልጅ:ናፍቆት:ለምንሰቃያውም:አላህ:ከልጆቻችን:ጋር:ይሰብሰብስበን❤❤❤😂

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 Před rokem +7

    ልጅ ነው ስለዚህ ስረአት መማር አለበት

  • @jamela892
    @jamela892 Před rokem +1

    መሸአለሀ የኔ እሂት ስታምሪ ኑፁ የሆሺ እትዮጵያ❤❤❤

  • @user-je7eh7fc7h
    @user-je7eh7fc7h Před 6 měsíci

    አላሕ ያሳድግሕ 😘😘😘😘💝💝💝

  • @gfg4073
    @gfg4073 Před rokem +5

    😂😂😂😂😂እረ ይህ ልጅ እድግበል እግዚአብሔር ይጠብቅህ😂❤❤❤

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Před rokem +1

    ጊዬን አካዳሚ በጣም እናመሰግናለን

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 Před rokem +2

    ይሔ ልጂ እሰዉ አፍ በጣም ገባ እግዝአብሔር ይጠብቀዉ

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 Před rokem +3

    መስዱዬ የኔ ጣፋጭ❤❤

  • @nakurazerom6407
    @nakurazerom6407 Před rokem +1

    Ghion academy thank you the opportunity you gave for the future generations he is very talented kid

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před 6 měsíci

    የኔአባት ያለውን ዕውቀት በምነቱም የአላህ ጥርስ ይንቃል በርታልን ❤

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj Před 7 měsíci

    መሥኡድየ የኔዉድ በዚህ ቅጭላትክ ሀፊዝ አላህ ያድርግህ አቅራቢወቹ ዝምላችሁ አትሣቁ ከሥርአት የወጣ ያለ እድሜ ንግግር መናገር የለበትም አሥተምሩት

  • @user-yc7yh6gl2x
    @user-yc7yh6gl2x Před rokem

    መስኡድ ሀቢቢ አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ ግን ደሞ ስነ ስረአት እድይዝ አርጉት ትልቅ ሰዎችን ክብር እድኖር አድርጉት በተረፈ ደስ ይላል

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 Před rokem +3

    እንደው ኢሄ ጨዋታው እያደገ ሲሄድ ይጠፋል ግን ድንቅ ልጅ ነው።የአንዳንድ ሰዎች አስተያየት ግን ይገርማል ህፃን ልጅ እንደሆነ ዕወቁ።

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před rokem

      😒😒😒እና እጽን ስለኦነማ ነው እንደዚ የሚአረጉት ማን ናቸው 😒😒አንች ልጆሽ ቢኦን ከእንደዚህ ታሳድግያለሽ 😒ለ ግንዘብ ልጆሽን ታበላሽአለሽ 😒እሳት እንዳትነካ ይጎዳል ብለሽ እንደምታስተምሪ ከ ማን ጋር ኡሎም እንደ እሳት እንደሚአቃጥል መናግር ያለብን እኛ ትልቅ ተብዮች ነን 😒😒😒

    • @SuperThankyougod
      @SuperThankyougod Před rokem

      አይገርምም ምንለ እራስን እንዲሆን ቢፈቅድልን

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Před rokem

    we thankyou sheger info ,, and actor misode nesero ,, konjo viedo ,,.

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před rokem +1

    መሱዴ ፈጣን ንቁ የሆነ ሕጻን ልጅ ነዉ ፈጣሪ ያሳድግህ አንተ ኢትዮጵያን ታስጠራለህ ዳይ ወደ ትምሕርቱ በነጻነት ያደገ ልጅ ነዉ ለምንም አይበገርም ኮንፊደንሱ የሰጠ ነዉ ያሳድግህ ።ጣፋጭ መልካም የትምሕርት ዘመን ይሑንልሕ ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdes9790
    @mekdes9790 Před rokem +1

    ልጁ ስነስራት የለውም ከፃናት ጋር አላደገም ከዱርዬዎች ጋር እዳደደ አስመሰከረ

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 Před rokem +3

    እቤት ባይማር ጥሩ ነው አስቡበት እቤት መማሩ ልጁን ያፈዘዋል ከሰው ጋር መዋሉ እኮ ነው ልጁን ተጫዋች ያደረገው

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před rokem

      ከትምህርት ቤት ቡሀላ እኮ ነው እንደ ጥናት

  • @sanatasdashin5496
    @sanatasdashin5496 Před 7 měsíci

    ምልካም የትምህርት ግዜ መሱዴ።

  • @fatoye123
    @fatoye123 Před rokem

    የኔ አይናማ ትንሽ ቢረጋጋ እንዴት ድስ ባለኝ አላህ ይጠብቅህ

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 Před rokem +3

    ልጅ ልጅ ሆኖ ማወቅ የሚገባውን ብቻ አውቆ ቢያድግ መልካም ነው ይሄ ልጅ እንኳን ሊያስቀኝ ሳየው ያስጨንቀኝል !

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před rokem

    መሲ በጣም እናመሰግናለን ስለ ምስኡድ

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem

    እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ አባቴ

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy Před rokem

    አላህ ያሳድግህ መቸም ስታድግ የራስህ ቢድዮዎች ናቸዉ ሚያዝናኑኑህ ፈለግህን ለልጆችህ ምታስተምራቸዉ ይመስለኛል እሸአላ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Před 8 měsíci

    ትልልቅ ሰዎችን እንዳሰተምር ምከሩት ጥሩ አይዴለም እሰወ ቀልብ ይገባል አንዱን ያሰቀይምና