ታምራት ቶላ የወርቅ አሸናፊ Tamirat Tola won Marathon mens world champion
Vložit
- čas přidán 17. 07. 2022
- እጅግ በጣም የሚደንቅ ጀግንነት የታየበት የማራቶን ውድድር ነበር።
ኢትዮጵያ ወርቅ እና ብር አግኝታለች ! በአሜሪካ ኦሬገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድርን አትሌት ታምራት ቶላ አሸነፈ፡፡ አትሌት ሞስነት ገረመው ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል፡፡
እንኳን ደስ አለን
ዋው ጀግና ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ