#GMM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ሕያው ምስክር የፕሬዝዳንቱ ሚስት ሳይቀሩ 9 ሰንጋ መስዋእት ይዘውልን መጥተዋል፡፡ ሰውየው የተገደሉት በራሳቸው በፕሬዝዳንቱ ነው! እኔ ግን ጌታ ነጻ አወጣኝ
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational

Komentáře • 37

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 Před 3 lety +6

    አብርሀም አሁን የሚሰጠዉ ምስክርነትና መርገምን መስበር አስመልክቶ የሚሰጠዉ ምክር እዉነትና እዉነት ስለመሆኑ እኔ ህያዉ ምስክር ነኝ።ጌታ ዘመኑን ይባርክ።

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 Před 3 lety +6

    ይሄ ፕሮግራምGMM TV በጣም የተለየ ነው! አቅራቢው በሳልና አስተዋይ መንፈሳዊ ሰው ነው! ፕሮግራሙ አስተማሪና የሚያበረታታ ጠቃሚ ሁሉም ሰው ቢሰማው የሚታነፅበት ነው እላለሁ! በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @jusice9819
    @jusice9819 Před 3 lety +14

    ቃለመጠይቁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ቁጥር አሰጣጥ ግን ግራ ያጋባል ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ማግኘት አልቻልኩም

  • @amenzenebe5884
    @amenzenebe5884 Před 3 lety +7

    በዚህ ሁሉም ነገር በሰከረበትና በአበደበት ዘመን ፣ሰይጣን እናት ስለተመታና ለዘመናት በኃይማኖት ስም አገር በሚያምስበት ጊዜ እንዲህ አይነቱን ምስክርነት ማቅረብና አማኝ ግራ ከተጋባበት ህይወት ሌላው እውነት መስሎት ከተቀመጠበት ስፍራ ይህንን ዘንድ ጠቃሚነቱ የላቀ ነው።አቀራረቡም ማራኪ ነው።

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነዉ!
    መጠየቅ የምፈልገዉ መርገም(ከርስ) እንዴት እንደሚሰበር ከሂወታቸዉ ምስክርነትን ቢሰጡ ቢዘረዝሩት ሌሎችን በጣም ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ!

    • @tsehaynegatu8741
      @tsehaynegatu8741 Před 3 lety

      Yes follow

    • @zed8788
      @zed8788 Před 2 lety

      azewitiro bemetsomina bemetseley yilekal yihe kifu yebizihanu Ethiopians chigir new silalitaweke new enji

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 3 lety +1

    ይገርማል እየሱስ መቶ ሰይጣንን ከእግራችን ስር አስገዛልን ስሙ ለዘላለም ይባረክ 🙏🏾 🙏🏾
    የሰይጣንን ስራ ገልጠው ስላዋረዱት እግዚአብሄር ይባርክዎ አቅራቢውም ተስፍሽ በጣም ነው የምወድህ ተባረክ 🙏🏾 🙏🏾

  • @temesgenteklemariam9134
    @temesgenteklemariam9134 Před 3 lety +7

    Praise be to our merciful God!!!!!!

  • @zed8788
    @zed8788 Před 2 lety

    እግዛብሄር ይገስፀው ጌታ ባይደርሱልን እኮ የማናውቀውን ሁሉ ነው ሂወትን ምስቅልቅል የሚያደርገው ወላጆቻችን ካለፉ በሃላ በተለይ የመጨረሻ ልጅ ላይ ይበረታል እየሱስ ጌታ ነው አሜን ስራው ይፍረስ ከሀገራችን ላይ

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před 3 lety +1

    የሚገርም ነው እየሱስ ክርስቶስ እንክዋን መጣህልን 🙏🏾

  • @fikerm1752
    @fikerm1752 Před 3 lety +3

    🙏Dr. Abiye is chosen from God🙏 we love you dr. Abiye 💕

    • @AmenGetachew-cp3fk
      @AmenGetachew-cp3fk Před 2 měsíci

      Every leader is chosen from God
      The question are they gods follower or imposters, you can see their fruit

  • @alemabraha7228
    @alemabraha7228 Před 3 lety +1

    God bless you brother. You are a blessing to us.

  • @ምስጋናለእግዝአብሔርይሁን

    አይ አጋንት ይሄ መንፈስ ነው ከምድራችን ስራው መፍረስ ያለበት

  • @hiwotmelese9694
    @hiwotmelese9694 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይብርካቹ ቀጥሉበት

  • @maranata1484
    @maranata1484 Před 3 lety

    ጠያቂውን እግዚአብሔር ይባርከው።

  • @zekariasmekonnen8810
    @zekariasmekonnen8810 Před 3 lety +3

    ክቡር የፕሮግራሙ ኣዘጋጅ ሆይ ዘፈን, ድራማ ,ቶክ ሾው... ትቼ ፕሮግራምህን እያየሁ ነው።እባክህ ተናጋሪወች ሃሳባቸውን እስከሚጨርሱ ዝም በል።ከዛ የወደድከውን መጠየቅ ይሻላል።

  • @feletad7108
    @feletad7108 Před 3 lety +3

    እውነታቸውን ነው በደርግ ጊዜ ጥቅምት 19 የገብር ኤል ቀን ናዝሬት ከተማ ድብልቅልቅ ነበር የሚለው

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Před 3 lety +1

    #EGZIABHER TILK NEW KIBER SIGDET AMLIKO HULU TEKLELO YIWSED🙌
    Betam yigermal seytan wishetam akbro geday yebeluten myastefa kifu siraw yifres.
    tesfish Wendemy Tebarek❤Tebareku❤

  • @mekuria6639
    @mekuria6639 Před rokem

    ዋውውው

  • @berekettizazu5919
    @berekettizazu5919 Před 3 lety +1

    ጠያቂው ኬፋ ነገር ሆነ እንጂ ዝግጅቱ በጣም አስተማሪ ነው።

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 3 lety

    Our God is a merciful God.

  • @azebcook4381
    @azebcook4381 Před rokem

    Amazing Testimony!!

  • @gutagutu9009
    @gutagutu9009 Před 8 měsíci

    I didn't find part two

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 Před 3 lety +2

    ሰውየው እውነቱን ስለሚናገር ለስድብ አትቸኩሉ።

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma Před 5 měsíci

    ሰውየው እንዳሉት እዚያ እሳቸው የነበሩበት ቦታ ግብረ ሥጋ አለማድረጋቸው ልክ ነው የውሸት፣የማታለያ ፣የማስመሰል ቅድስና ነው።
    ግን እሳቸውም ያልተረዱት ነገር ቢኖር ሰይጣን አንድ ቢሆንም ብዙ ተከታይ አጋንንቶች ስላሉት የሁሉም ሥራ አንድ አይደለም።ዝሙትን እንደ አምልኮ የሚያስፈጽም መንፈስ አለ፣ጥንቆላ ቤቶችም ሌሎች ዝሙት በስውርም በግልጽም የሚፈጸምባቸው የሰይጣን ቤቶች ብዙ ናቸው።
    የውሸት ጠንቋይ ናቸው በስጋ ነው፣መንፈስ የለባቸውም ያሉት ይስተካካል፣የአጋንንቶቹ አይነትና የተሰጣቸው ሥራ የተለያያ ስለሆነ አንዱ ዝሙት የሚያሰራው ሌላው በማታለል ቅዱስ የሚመስለው።

  • @yetsomgize83
    @yetsomgize83 Před 3 lety +1

    የመገለጥ ዘመን

  • @truthful9311
    @truthful9311 Před 3 lety +1

    Yhem yam seytan nw rasunm yaskebral gn Zmut gin gibru endehone bzu sewoch ymesekralu

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Před rokem

    Emigerm miskrnet

  • @GataBalwo
    @GataBalwo Před 4 měsíci

    ቦርኮ

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 3 lety

    Geta yigeseseh seytan

  • @higdefshiftahager7129
    @higdefshiftahager7129 Před 3 lety

    Yemdir negestat eko aytamenum, tikola ywedalu

  • @girumtehaj4108
    @girumtehaj4108 Před 3 lety

    Teyakiw ebakhe leteyekew tiyake eskemchereshaw melsun sema atkuart tyake enkuan kalehe tsafena sichersu tyike alebelezia temelkachoche lisemut yefeleguten aysemum

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 Před 2 lety

    Kkkkjjj እውነተኛ ውሸተኛ የሚል የለም። ሁሉም ቀጣፊ ነው።

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 Před 3 lety

    Fake testimony