Anchor Media የባህርዳሩ ኮንፈረንስ፥'መሪ ሆነን አልተከበርንም' አገኘሁ ተሻገር፥ የአብይ አህመድ ድራማ ቀጥሏል፥ የኬንያው አመጽና የኢትዮጵያውያን ዝምታ
Vložit
- čas přidán 24. 06. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
ተረኛው የኢትዮጵያ መንግስት አላማው!
1- አማራውን ማጥፋት!
2- ከእሬቻቸው ሃይማኖት
በስተቀር ክርስትናን
እና እስልምናን ከኢት/
ምድር ማጥፋት::
3- የኢትዮጵያን ብሄር
ብሄረሰብን ን ነባር
ታሪክ ሙሉ በሙሉ
በማጥፋት የራሳቸውን
የውሸት ታሪክ ለአዲሱ
ትውልድ በማስተማር!
4- ኢትዮጵያን በእነሱ
ምኞት በማዘጋጀት!
*** " አዲሲቱን ኦሮሙማ
የተባለችውን ሀገር
መፍጠር "!!!!!
ስለሆነ በኢትዮጵያዊነቱ የሚያምን ሁሉ ለህልውናው ሲል የዘመኑን ተረኛ አረመንያዊ መንግስትን ታግሎ ሀገሩንና ማንነቱን ማስከበር አማራጭ የሌለው እውነታ ነው::
የአማራ ልጅ ባንዳ አናከብርም
አማራ ጀግና ነው።
ድል ለጀግናው ፋኖ 💪🏼💪🏼💪🏼
Euzbn❤tyaksaymls❤yswnsltanmanykbral❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የአብይ መንግስት 80% በላይ በፋኖ ተዳክሟል፥፥ አማራ ተገቢውን ሃላፊነትም ሆነ ተወካይነት ለማግኘ ፋኖዎች የፖለቲካ አመራሮችን ምረጡ፥፥የአብይ መንግስት በቅርቡ ይወድቃል፥ ነገር ግን ፋኖ ከትግሉ በተጨማሪ ወደፊት በመምጣት፥ ሁሉም ኢትዮጵያውያንን አስተባብሮ ለሁላችንም የሚሆን አዲስ መንግስት ለመመስረት አሁኑኑ ይዘጋጅ፥፥ ፋኖ ከትግሉ መተጨማሪ በፖለቲካውም ወደፊት በመምጣት ሃላፊነቱን ይወጣ፥፥
VIP ideas.
አንገብጋቢ የሕዝብ ጥያቄ ነው::መሪውን መምረጥ የሕዝብ ፋንታ ነው:: ከእናንተ የሚጠበቀው አንድ መሆን ነው :: አለበለዚያ ተኩላ ገብቶ በጎቹን ይበትናል ::
ጀግና ጋዜጠኞች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
ለሁሉ ቀን አለው። እግዜ/ር ይፈርዳል። ድል ለፋኖ
ቢረሳ ቢረሳ የናሁስናይ እሬሳ የከለከለ መንግስት የምን ሰላምጥሪ ነው 4 ኪሎን መንጠቅ ነው እንጅ
ሰላም ወንድሞቸ ፣ ክብር ለጀግናዉ ፋኖ አማራነታችን እየዘመርን ቀና ቀብረር ብለናል።
❤❤❤❤
ጀግና ጋዜጠኞች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።ድል ለጀግናው ፋኖ
እንዴት እንደምታምሩ እንዲ ተቀናጅታጅሁ ስትሰሩ🫡 በርቱልን የሳይበር ፋኖዎቻችን💚💛❤️
መሳይ ወንድምሜ በርታ በጣም ነው የምናመስግነው ሁሉውም የምታቀርባቸው ባልደረቦችህም ምሁር ናቸው በጣም ጎበዞች ናቸው ገለታውና ደሬ
የአማራ ባንዳ ክብር አይገባውም
👉አማራዬ ጀግና ህዝብ ነው ወገኔ ደግነው ድል ለፋኖ አውነት ያሸንፋል 💙💙😍😍👌👌💚💛❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድካማችሁንም ፍሬ እንዲያፈራ የኢትዮጵያንም ትንሳዔ አብረን እንድናይ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁንም ይባርክላችሁ
ድል ለፋኖ❤❤❤🎉🎉
ድል ለፋኖ!!!አንድ አማራ አንድ ፋኖ💪💪💪🔥🔥🔥
ደረጀ ትንታኔው ለአንተ ትቻለው ቃል የለንም ወላሂ ጨርሰህዋል ተናግረህ።ዋው ጀግናችን።
የኬኒያ ህዝብ አምርሩአል በዳቦ ፣ በታክስ ምክንያት ቤተመንግስት ሳይቀር አጥር ጥሶ ይገባል ቀልድ አያቅም!
🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪👏👏👏👏👏👏👏👏🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪💯💯💯💯💯💯💯
❤❤❤❤❤ጀግኖች ናችሁ።❤❤❤❤❤ከጀግናው አማራ ህዝብ ጋር በመቀናጀት ብልፅግናዎችንና አሽከር ብአድኖችን አንበረከካችሁ❤❤❤❤አሁንም ፋኖ ወንድም እህቶቻችን የሚሸወዱ አይመስለንም።በእጃቸው አስገብተው ሸውደው ጭፍጨፋውን ለማስቀጠል ደፋ ቀና እያሉ ናቸው።ጆሮ የለም።❤❤❤ዳጊም አማራ አይሸወድም❤❤❤ባንዳውን እየጠሩጉ ፋኖ ትግሉን ይቀጥላሉ❤❤❤❤❤❤
ደረጀ አላህ ሰላምን ይስጥህ ዛሬ ሆዴ ቅቤ ጠጣ ።ስንት አመት የደረቀው ሆዴ ኦፍ ኦፍ ኦፍ ደረጀ ጌታ ይባርክህ።
እንደ መሪ ለመከበር ለዜጎች ክብር ሰላም መስጠት እና መልካም ሥራ መሥራት አለባቸው😡
አብዛኞቹ ለፍርድ የሚቀርቡ ወንበዴዎች ናቸው ጥቂቶቹን እያታለሉ አምጥተዋቸው ይሆናል
እናመሰግናለን በርቱ ጀግኖች❤❤❤ አይዞን ድልአይቀርም
ሰላም መሳይ እና ደሬ ድል ለአማራ ሕዝብ
አሪፍ ጥምረ ነው (መሳይ እና ደሬ ) በርቱ
ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉
ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!
ድል ለፋኖ
የኛ መከላከያ ንዑሀንን መግድል ነው የሚ ያውቀው
ጀግኖች በርቱ ከአሁን በሆላ ወደ ሆላ የለም ተባረኩ እግዚአብሔር ይርዳሹህ
The peace conference only proves Fano is winning, nothing else.
ማን ይሰማቸዋል ፋኖ ወደፉት
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ እግዚአብሄር ይስጣችሁ የአማራ ደም የኛም ደም ነው
በርቱ ጀግና ናችሁ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤
ሁለታችሁ መሣይና ደረጀ አንድ ብርጌድ ማለት ናችሁ የአማራ ህዝብ ያመሰግናችኋል በርቱ።
መንግስታችን ፋኖ ✊💪
Great Analysis
ትክክል ብለሀችዃል መሳይና ደሬ!
my voice thank you
ሁለት የአማራ እቁወች የአማራ ጀግና ሴት የወለደቻቸዉ ሺ አመት ኑሩልን ኢሻ አላህ ክፉም አይንካብን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የሌቦች ስብስብ ናቸው።
አንዲኛቸዉም አማራ አይደሉም ጂል
@@tube-yn2ul😂🐖🦓
@@tube-yn2ul ዉልክፍ እና ምን ታደርጊያቸዉ ደደብ
ከብት አማራ ላለመሆናቸው ምንመረጃ አለሽ እንከፍ😅@@tube-yn2ul
Thank you mesay mekonnoen &
Dera 🙏❤️❤️
ይህ ስብስብ የሰላም ኮንፈረንስ ሳይሆን፤ የግም ለግም አብረህ አዝግም ድራማ ብሎም የመጨረሽያቸዉ መጀመርያ የስንብት ኑዛዜ መድረክ ነዉ !!!
ሀገራዊ የሽግግር መንግሥት አማራጭ የሌለው አማራጭ የው!
Wonderful and Reasonable Speeches from Dereje. BRAVO.
ድል ለአማራ ፋኖ
አገኘው ተሻገር ሰካራም የአረቄ ጌታ ።
What a perfect discussion 👌
መሳይ በትክክል ትክክል ነህ
እናመሠግናለን ጀግኖቹ በርቱ መሳይ ና ደሬ 🎉🎉🎉
ግም ለግም አብረህ አዝግም ነው ስርሀቱ መሲእና ደሬ በርቱ ድል ለጀግኖቹ ለፍኖውች
በርቱ በጣም ትክክለኛ መረጃ እና ሀሳብ ነዉ
Both of you my brothers you are the voice of the voiceless !!!
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
This is awesome discussion. And everything is true
ምክትል ኤታማጆር ተብዬው አበባው ታደስ እኔም ፋኖ ነኝ ሲል ምንአልባት በጤናው አይመስለኝም ህክምና ማድረግ ይጠበቅበታል
ጤናው ተቃውሶበት ነው ይኸ ዥልጥ
ቆራጥ የህዝብ ልጆቺ መሣይ ደረጀ እንወዳቺኋላን 🎉🎉🎉
በርቱልን
መሳይ እና ደሬ 👋👋👋
"እንደመሪ ካላከበርን" የሚለው አባባል በሪሱ የአማራ ሕዝብ መሪ እንደሌለው የሚያመለክት ነው!ከላይ ወደ ታች የመጣ መሪ ሳይሆን ሕዝቡ ከታች ወደ ላይ መሩውን መምረጥ አለበት
እናመስግናለን 🙏❤️
Well come
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
በርቱ እናንተ ጀግኖች
Perfect conversation
Welcome Jegnoch
ድል ለፋኖ ❤❤
ድላማራ ፋኖ🥰🥰💚💚❤💪💪💪
መሳይ $ደሬ ብርቱልን ድል ለፋኖ🎉🎉
አረጋ ከበደ እንኳን ለዚህ ለትልቅ ለተከበረው ለአማራ ህዝብ ይቅር እና ለቀበሌ ሊቀመበር መሆን የማይችል ውዳቂ ግለሰብ ነው
ሠለም ሠለም መሠይ እና ታካታታዮች ድል ለፋኖ ሽንፈት ለአብይ እና ሽማልሥ ለምበለው አሰማ አፍ
Mesay Ena dere ❤😊you are so great both
Mesay blessed 💚💛♥️
ደፍር ህዝብህን እያሰጨረሰክ ክብር ትላለህ ደፍር በነገራችን ላይ ብልፀግና ባህርው ነው ማወዛገብ ከዚህ በሃላ ያሚወዛገብ የለም መሳይ ደሬ በርቱልን ፍጣር ያድካማችውን ውጤት ያሳያችው
Mesi the great ❤❤❤
❤❤ድል ለፋኖ❤❤
ሰላም የመንፈስ ፍሬ ነው !! የመንፈሳዊ እሴት በሆነው በሰላም እንደቀለዱ ሁሉ እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል እግዚአብሔር ያያል ።
ሰላም የሚለውን ቃል በነዚህ ጨፍጫፊዎች አፍ ለመጠራት አይመጥንም። ሰላም የሚለውን ቃል በራሱ እንዲጠላ ለማድረግ የተሰራ ስራ ነው። በዚህ አንድ አመት ውስጥ ስንት አማራ በቀዬው እንዲጨፈጨፍ አድሮገውና ጨፍጭፈው ሲያበቁ የሰላም ኮንፈረስ ብለው ሲቀልዱ ማየት እጅግ በጣም ያማል። ምንአይነት የአእምሮ ጤናቸው ቢጓደል ነው እንደዚህ የአማራን ህዝብ ንቀው በዚህ መልኩ እንዲህ የሚጫወቱት?
አማራ ናቸው ግን እነዚህ ሰዎች ?
Tow of the best
የኢትዮጵይ መከላከይና ፖሊስ ትልቁ ፍርድ የሚገባው ነው ህዝብን በነፃነት መብቱን እንዲይጠይቅ ያረጉት
ሰላም ነሺዎቹ: -
ሰላም ለሁሉም፣ሁሉም ለሰላም ብለው ተሰበሰቡ ቢባል ማን ያምናል?
ይህ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ነው።
It has always been and continue to be against reality and normalcy!
ትክክክልልልል መሣይይይይ
Well said
መሣያችን
መሳያችን ከደሬ ጋ ተባረኩ
🎉🎉🎉🎉🎉ያረብአላህየኸይሩንነሻለንን🎉🎉🎉🎉
መሳይ እና ደሬ በርቱ!!!
ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ በየቦታው ለሚታረደው🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አዎ ልክ ብለሀል መሳይ የነሱን ነገር አንስቶ መወያየት ደረጃን አለማወቅ ነዉ ደረጃችሁን በጠበቀ መልኩ ጋሎቹን ትታችሁ መሆን ስላለበት ዘግቡ ።
ትክክል!!!!
Amazing spech ever dare
Victory to fano
ድል ለፍኖ
ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤❤❤
Only struggle
ፋኖ እንደሚያሽንፍ ጌታ ምስክር ነው ፡፡
Mes❤❤❤❤❤
Silent majority ❤
Tnx for series struggle may God help amhara people mesay derya no word to express both of
ሰላም የእምነተኞቹ ውድ ወንድሞቻችን? እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::
ትክክል ምንም ጥያቄ የለውም !
በጣም እነመሰግናለን ገንቢውይት ነበር
Birds of a feather fly together#PP
ትክክል ! የእውነት ቃሎች ናችሁ !! ሁለታችሁም የምትደክሙት ...? ለወገናችሁና, ለእማማ ኢትዮጵያ ስላም ብላችሁ ነው :: ሌላማ ...? ለማን ብላችሁ ...? ልብ ያለው ቢስማችሁ ...? ከናተ ተምሮ..? እራሱን አርሞ , ተምሮ ...? ምስጋናው ቢቀር ባችሁ ...? ባወቀባችሁ ነበር??