ምርጥ የሰርግ ምላሽ የአቶ አህመድ ሰይድ እና የወ/ሪት ዘሀራ ሀሰን ሰርግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • አባገትየ tube

Komentáře • 27

  • @hayatwoloyewa.h6789
    @hayatwoloyewa.h6789 Před rokem

    M. Alah betam tamiralachihu ysefera lijoch ekunim tewoledikubet wobu sefera feghanoo 👌

  • @onetohermother
    @onetohermother Před rokem +1

    ስታምሩ የሰፈሪ ልጆች ባኮኑ እእ ይ👍👍👌

  • @sssaaa6444
    @sssaaa6444 Před rokem +4

    እንኳንም የኔ ሆናችሁ እረ የት ናችሁ ፊኛኖች

  • @sssaaa6444
    @sssaaa6444 Před rokem +2

    ማሻ አላህ ፊኛኖች ትለያላችሁ 💞💞💞

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před rokem +1

    የኔዋ መርሳ ስታምሩ ደሞቸ መልካም ጋብቻ

  • @saadaali7864
    @saadaali7864 Před rokem +3

    መርሳ ላይ ነው ቤቱ የሚያምረው አገቱ መርሶችየ ትለያላችሁ

  • @sameeramohamed2580
    @sameeramohamed2580 Před rokem

    የተባረከትዳርይሁንላችሁ

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o Před rokem +2

    ማሻአላህ መርሳዎች

  • @onetohermother
    @onetohermother Před rokem

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለ
    👍👍👍👍👌💚💛❤

  • @redwankedir1624
    @redwankedir1624 Před 6 měsíci

    የአህመድ እድሪስ ሰርግ አሳየን

  • @user-hk6wc1eg6b
    @user-hk6wc1eg6b Před rokem +1

    ዋዉ እረ ላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @jamila4395
    @jamila4395 Před rokem

    ያን ሁሉ ጭቀት አልፍችሁ የሀገሬ መርሳውች ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞

  • @fafiQueen-s6m
    @fafiQueen-s6m Před rokem

    የኔ መርሣዬ🥰ታምራላችሁ የሀገሬ ልጆች

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش

    ሳዳም ይማም የኔ ልዩ ወንድም አበደኮ kkkkkk

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 Před rokem +1

    ጋብቻችሁን የአደምንና የሀዋን ያድርግላችሁ

  • @hayatlshetu9155
    @hayatlshetu9155 Před rokem

    ማሻአለህፊኛኖይ

  • @hadeyahadeya293
    @hadeyahadeya293 Před rokem

    ማሻአላ ደስ ይላል

  • @ArmanKhan-ug3su
    @ArmanKhan-ug3su Před rokem

    ማሻአላህመልካምትዳርይሁንላቸው

  • @user-fb4eu8tj1j
    @user-fb4eu8tj1j Před rokem

    ዋው

  • @fatmafatma2792
    @fatmafatma2792 Před rokem

    ማሻ አላህ

  • @user-hk7mc4ec6y
    @user-hk7mc4ec6y Před rokem

    ልዩወች❤❤❤

  • @user-hk6wc1eg6b
    @user-hk6wc1eg6b Před rokem

    ወይኔ ዴስይላል

  • @ahlamseid1671
    @ahlamseid1671 Před rokem

    አሰላም አለይኩም ወድም እደትነህ እስኪ ወረላሎ ሁሉምያለቀለት ቤትእፈልጋለሁ ህጋውይ እባክህ አይተህ ዝም እዳትል

  • @Ztube2390
    @Ztube2390 Před rokem

    የአልይ እና የፋጡማህን ትዳር ያዲርግላቸው ይውለዱ ይክበዱ

  • @hadeyahadeya293
    @hadeyahadeya293 Před rokem

    ያሲኖ የአህመድ ፈንታዉን ሰርግ ሳታሳየን ግን

  • @abduabdu1598
    @abduabdu1598 Před rokem

    ይህ ከሚዜወቹ ሁላ የሚጨፍረው ሣዳም ይማም ነውደ