Video není dostupné.
Omlouváme se.

"ሰንኮፍ" የዩኒቨርሲቲ ተማሪዋ አሳዛኝ ገጠመኝ// በአብሮአደግ ጓደኛዋ የተሰራባት ወንጀል. . . ትረካ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 07. 2021
  • #"ሰንኮፍ" የዩኒቨርሲቲ ተማሪዋ አሳዛኝ ገጠመኝ// በአብሮአደግ ጓደኛዋ የተሰራባት ወንጀል. . . ትረካ
    ሰንኮፍ/amharic narration /ትረካ
    ደራሲ፡- ታቦር ገ/መድህን
    ተራኪ፡- የእሰይነሽ ልጅ
    ክራር ድርደራ፡- ፍቃዱ ጥላሁን( Fike Kirar)
    For more videos #Subscribe our Channel SEGENET MEDIA ሰገነት ሚዲያ and #Click The Bell Button
    በሰገነት ሚዲያ ብቻ

Komentáře • 10

  • @elhammuluna4955
    @elhammuluna4955 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን እናመሰግናለን

  • @user-yl2jb9iz8w
    @user-yl2jb9iz8w Před 2 lety +1

    ቀጥልበት 🙏

  • @user-sj2fx1lh3j
    @user-sj2fx1lh3j Před 2 lety +1

    ማሪያምን የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 Před 2 lety +1

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 Před 2 lety +1

    Noooooo be Enkert lay Goro degef malet yehe new 🥺

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 Před 3 lety +1

    አቤቱ ልቦና ይሰጣችሁ ወንዶች

  • @user-ly8xq8lp2i
    @user-ly8xq8lp2i Před 3 lety +1

    አንደኛነኝ።ስጠብህነውከችያልከው።።ልስማውእና.አስተያየትእሰጣለሁ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Před 3 lety +3

    "ሠንኮፍ" ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
    የመፅሐፍ ምርጫህ፤ ልብ ፍስሥ የሚያደርገዉ ድምፀ-ትንፋሸ-ወ ግርማ ሞገሥህን አለማድነቅ እውነት እውነት ንፉግ ያሥብላል፤ ፀሐፍቱን ካለበት ድረሥ የተነጠፈ ምሥጋኔዬ ይድረሠዉ፤ ድርድር ክራሩን የተጫወተልን ሠው ባይጠቀሥም ነገር ግን ለዚህ ትረካ ነፍሡ ነውና አመሥግኜዋለሁ፤ የዕሠይ-ነሽ ልጅ ድምፀ ወርቃማዉ *Live* (በቀጥታ) ነበር ያደመጥኩት አጣጥሜ ጥሩ ግዜ የሠጠኝ ጥዑም ትረካ-ወ-አጭር መጣጥፍ ነው፤ እጅግ በጣም ልብ ይሠብራል ወንድሜ እንዲህ-አሣዛኝ ታሪክ አሣደህ እያመጣህ በዕንባ ታራጨናለሁ አይደል🥲🤣🥲
    ከሰላምታ ጋር
    አምባው ደሣለኝ

    • @segenetmedia
      @segenetmedia  Před 3 lety +1

      አሁን ተስተካክሏል ወዳጄ አምባው ለተሰራው ስህተት ይቅርታ እጠይቃለሁ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Před 3 lety +1

      @@segenetmedia
      በጣም ግሩም ዲሥክሪፕሽን እንዲህ ሊሆን የግድ ነው፤ እንደባህል ብናደርገው ብዬ ነው፤ እመነኝ በጣም ታግሼህ ትዕግስቴ አልቆብኝ እንጂ ፈልጌ እንከን ለማውጣት አይደለም፤ ለአድናቆት እንደማልሠስት ታውቃለህ