🛑 ብዙዎችን ያስደነገጠው የአርቲስት ዳነኤል ተገኝ ከትዳሩ መፋታት|| አዲስ አለም ታስራለች|| ሄለን በድሉ ይቅርታ አደረገች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 04. 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • Zábava

Komentáře • 253

  • @benjatube2
    @benjatube2  Před 2 měsíci +22

    ጥያቄውን ለመመለስ በዚህ ሊንክ ይግቡ
    czcams.com/video/Nco-nB109-k/video.htmlsi=u2skHV-hBsoQjbsW
    ዛሬ በቀረበው ቪድዮ ውስጥ የህፃንዋ አባት የተባለው አሰልጣኝዋ በሚል ይስተካከልልኝ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እጠይቃለው

    • @zebibtubez4756
      @zebibtubez4756 Před 2 měsíci

      ጥያቄ ጠይቀህ ዝም ብለህ ሽልማቱን ነው እምትሰጠው ለምን መልሱንም አትነግረንም

    • @fasilbrhanu
      @fasilbrhanu Před 2 měsíci

      😮

  • @mekdyzawide
    @mekdyzawide Před 2 měsíci +6

    ባለቃርያዋ በገዛ እጅሽ ልጅሽን እንዳታጪ ማለት እዳትገያት አንጀቷ አይችልም ሁለተኛ እንዳትሰጫት

  • @MebratMichael
    @MebratMichael Před 2 měsíci +3

    ስለ ዳንኤል ተገኝ የምታወራው ልጅ አነጋገሯ ሲያስጠላ ሰው ከማማት በፊት መጀመሪያ አማርኛ አስተካክለሽ ተናገሪ

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 Před 2 měsíci +34

    የሳራ አባት አይደለም የፋሽን ሾው የምትማርበት ትቤት ባለቤት ነው

    • @-SOpHANITE-2997
      @-SOpHANITE-2997 Před 2 měsíci

      😢😢😢ምን

    • @MebratMichael
      @MebratMichael Před 2 měsíci +2

      አዬዬዬ አባቷ ሆነ አሰልጣኟ ምን ዋጋ አለው ዋናው የልጅቷ ነገር ነው እንጅ

    • @honey48757
      @honey48757 Před 2 měsíci

      Abatua Habtam Mehonu Min Waga Alew Lijachewn Besirat Masadeg Kalchalu 🤔🤔🤔 Ayiiii 🤔🤔🤔

    • @woineshetamare9336
      @woineshetamare9336 Před 2 měsíci +1

      አባት አይደለም ሞዴሊንግ አስተማሪ ነው

    • @mimo4537
      @mimo4537 Před 2 měsíci +1

      ቤንጃ ሰውየው የሳራ አባት አይደለም ። ሚዲያላይ አንድነገር ይዘህ ስትቀርብ ትክክለኛ ነገር መሆኑን አጣራ ምክንያቱም ካንተ ተቀብሎ የሚያወራ ሰው ስላል። የዛሬው ስህተት ከባድ ነገር ባይሆንም በእንቁላሉ ግዜ ነው እና ነገሩ እያጣራህ አቅርብ።

  • @Hableelias
    @Hableelias Před 2 měsíci +1

    I'm the first ❤❤❤

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Před 2 měsíci +9

    ወንድ ልጅ በዚህ ደረጃ ሲወርድ ደስ አይልም አንተም አታቅርበው ክብር ይቀንሳል

    • @MesfinKidan-pd6tr
      @MesfinKidan-pd6tr Před 2 měsíci

      የዚህ ደሞ የትኛው ክብሩ ነው የሚቀንሰው?

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Před měsícem

    ዳንኤል ተገኝ ምኑም የማይመች በጣም ደባሪ ሰው

  • @asteranley2555
    @asteranley2555 Před 2 měsíci +1

    ❤❤

  • @lidatkinat
    @lidatkinat Před 2 měsíci +11

    ወንድሜ አባታ አይደረም አሰልጣኞ ነው አትሳሳት

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 2 měsíci +1

    እረ ወዴት እየሄድ ነዉ ዝም ብሎ ሰዉን እያፈሱ ማሰር ይህ ግፍ አልበዛም 🤔🤔🤔

  • @alexjimma1
    @alexjimma1 Před 2 měsíci +1

    ወንድሜ ፖስት ያደረገው ሰውዬ ተሳስቶ አሳስቶሃል፡፡ አባት ሳይሆን የሞዴሊንግ ትምህርት ቤቱ አስተማሪዋ ነው ሙሉውን እይታ ሚዲያ ላይ እየው

  • @SGD.-cw8xc
    @SGD.-cw8xc Před 2 měsíci +10

    ሃሃሃ ብዙዎች እነማን ናቸው? ደግሞስ ሚኒዮኖች በርሃብና ጦርነት በሚያልቁባት ምድር የአንድ ግለሰብ ትዳር ጉዳይ እንዴት ብዙዎችን ያስደነግጣል!? እነዚህ ብዙዎች የሚባሉ ሰዎች ግን ጤና የላቸውም?

  • @user-vf2rm1pe9i
    @user-vf2rm1pe9i Před 2 měsíci

    በርታ ወንድማችን

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Před 2 měsíci

    👍👍👍

  • @firehwotaderagew8005
    @firehwotaderagew8005 Před 2 měsíci

    yesara abate aydelem yemodeling asltagua newe!!!!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před 2 měsíci

    የእውነት ምንም ደስ የሚል ነገር አላየሁም አሻሽል🙏

  • @selamyestentube
    @selamyestentube Před 2 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጣክ ቪድዮን በላይክ እንጀምር ሰላም እንዴት ቆያችሁኝ የቤንጃ ቤተሰቦች " በያለንበት አለም ዳርቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @tsionabreha6415
    @tsionabreha6415 Před 2 měsíci

    መቼ ነው ጥያቄ የሚቀርበው ሽ ል ማ ት ለመውሰድ እየተዘጋጀው ነው ቀለል ያለ ጥያቄ ቢሆን ይመረጣል

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 Před 2 měsíci +1

    እኔም ቃሪያ እወዳለሁ

  • @SarahTota-vg3gm
    @SarahTota-vg3gm Před 2 měsíci +1

    Coreneal bezabeh yebalalu benja mert😉😉😉

  • @selamgach92
    @selamgach92 Před 2 měsíci

    አረ አባቷ አይደለም ሙሉ ቪዲዮን እዩት

  • @Hop_Entertament
    @Hop_Entertament Před 2 měsíci +1

    Benja lenm andegna view layew sew shelm enji enem shelmegn esti

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 Před 2 měsíci +3

    እቺን ባለጌ ልጁ አይግረፍና ።ደሞ እኛን ሊሰድብ መጣ

    • @user-sr7to6lx3m
      @user-sr7to6lx3m Před 2 měsíci

      ልጅነቷና ቁንጅናዋ በጣም አስፈርቶሻለ አ አይ ሴቶች😅😅😅😅😅

    • @maresketafff2901
      @maresketafff2901 Před 2 měsíci

      @@user-sr7to6lx3m ስለየትኛው ቁንጅናዋ ነው ?😁😁😁 እኔ የታየኝ መረንና ጋጥወጥ ነታነው ።ይሔ አስተያየት ከሳ ቢጤ አግድም አደግ ሰው የተሰጠ እደሆነ ያስታውቃል።ደሞ ቁንጅና ምን ሲፈጥር አይተሀል ከስት አንዳንድ ካልሆነ በስተቀር የትም ወድቀው ለሚገኙት ?

  • @yeahtube630
    @yeahtube630 Před 2 měsíci +5

    የምታቀርበውን ብትመርጥ ጥሩ ነው። የማይመጥን የሚባል ነገር የለም እንዴ።

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Před 2 měsíci

    Selam Benjamin enkun denaetahe semonone ye comment etert agatemognale gene like eyarku newe 😂😂😂😂✌️

  • @user-sx1ew1cu7d
    @user-sx1ew1cu7d Před 2 měsíci

    benja fam

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před 2 měsíci

    ጨምላቃ ጌታምስክሬ አላለም ባለጌ

  • @user-rm3hc4sl3w
    @user-rm3hc4sl3w Před 2 měsíci

    የሱፍ ግን ውሽት አይዋሽም፤ አውቀዋለሁ በደንብ፤ የሆነ ነገር ይወዳል እንጅ

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 Před 2 měsíci

    እንኳን ደህና መጣክ ቤጃ

  • @meseret5377
    @meseret5377 Před 2 měsíci

    በጥፊ ስለተማታው ህፃን መጀመሪያእኮ ዝም ብሎ ነበር እናትየዋ ናት ተይ በጥፊ ነው የሚልሽ ብላ የፈቀደችለት በጥፊ ነው ሚልሽ ከማለት የተሻለ እኮ ብዙ ቃላት አለ ልጅ የሚገራበት ሁልጊዜ ግን ጥፋተኛ ሴት ስለምትደረግ ነው በተለይ በኛ ሀገር አዎ ይሄ ልጅ እንዲህ ካደገ ነገ ምን እንደሚያደርግ ፈጣሪ ነው ሚያእቀው

  • @semarawitsat
    @semarawitsat Před 2 měsíci

    እንኳን ሰላም መጣህ ቤጃ ወንድሜ❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 2 měsíci +1

    ሕፃንዋ ሲጀመር ጣፋጭ የልጅ ምላስም በፊትዋም ሞገስ የላትም ሚስጥሩ ባላውቀዉም 🤔

  • @HanenLila
    @HanenLila Před 2 měsíci

    Bini,በጣም ፈልጌህ ነው በውስጥ መስመር አዋራኝ

    • @benjatube2
      @benjatube2  Před 2 měsíci

      @benjatube ቴሌ ግራሜ ነው

  • @hiwotasteway
    @hiwotasteway Před 2 měsíci +1

    ቃሪያ የምትበላዋን ልጅ ebs ላይ 50000 ዉድድር ትሣተፍ ታኮራናች

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 2 měsíci

    ተወዳዳሪዎች አይደሉም ኢነርጂ ሊሰጡ የሚከፈላቸው ናቸው ቻይናው እንዲያሸንፍ። ብዙም ባይመስጠኝም አዲስ ፋሽን ነው።

  • @user-richo
    @user-richo Před 2 měsíci

    Hule ye Korea film neber yemayew gena zare iyayehu new gn algebaghim lijutoa mndn nat

  • @henokabera7028
    @henokabera7028 Před 2 měsíci +1

    yea MO MO Boxing sr nwoa benja

  • @Yosefmiesfen
    @Yosefmiesfen Před 2 měsíci

    እኔ አለሁ

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 Před 2 měsíci

    la 1000 berr sera abezhebn iko bekare yeshalale😢

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 2 měsíci

    ያሳፍራል ቀኝ ግዛት ለቻይና 😨😨😨😨💔💔💔💔

  • @solomonnigussie4897
    @solomonnigussie4897 Před 2 měsíci

    ኮረኔል bezabih
    Be Eritrea jet abrarii nachew

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Před 2 měsíci +1

    ቃሪያ የምትበላው ልጅ በስመአብ !
    🙈🙈🙈
    እኔ በእሷ እድሜ አዋቂ ሲበላም ካየሁ እንባዬ ይረግፍ ነበር።

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 měsíci

    እረ መች ነው ምትሸልመኝ እኔን🥺?

  • @solomonnigussie4897
    @solomonnigussie4897 Před 2 měsíci

    ኮረኔል bezabih
    Be Eritrea jet abrarii neberu

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8b Před 2 měsíci

    እኛ ያልነው አሰተዳደግ ነው እንጂ ልጅቷ አቅም የላትም አላልንም ግን በደብ ያየካት አልመሰለኝም ለካ ያንተም እጅ አለበት አሰልጣኞ ነክ ገና የሰው አሰተያየት ትናገራለህ ልቦና ይሰጥክ

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před 2 měsíci

    የኢትዮጵያ ወንዶች እንዴት የረከሱ ናቸው በተለይ እንዚህ ቲክቶሮች ነን ብለው የሚቀባጥርት ሴታሴቶች እንደው ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋቸው እንደው እንዴት የዘቀጠ ትውልድ ሆነ👎👎👎👎👎

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Před 2 měsíci

    ታስራለች ብቻ ሳይሆን ድምጽም ልትሆናት ልንሆናት ይገባል

  • @nawastiktok4499
    @nawastiktok4499 Před 2 měsíci

    Hey

  • @HelenaseafaBaye-pe3nh
    @HelenaseafaBaye-pe3nh Před 2 měsíci +1

    ገንዘብ ሲዛዘ ጭትቅላተ ይደፍናል

  • @AhmedMohammed-jc2fn
    @AhmedMohammed-jc2fn Před 2 měsíci

    This is to Sarah's father. Please don't call her a model. She is a kid. Don't spoil your child.

  • @addisutesfaye9951
    @addisutesfaye9951 Před 2 měsíci +1

    ሄለን በድሉን በተመለከተ ሃሰት ዜና ለምትናገሩ …..ለምትዋሹ …..ያልተማራችሁ መሀይሞች…..የዩቲዩብ ፌስቡክ ቴሎግራም.. የሚዲያ አቅራቢዎች የጋዜጠኝነት ሙያ ዲግሪ የተማራችሁ መሆን አለባችሁ ፡፡ ተማሩ

  • @ElsaHailu-id3ub
    @ElsaHailu-id3ub Před 2 měsíci

    Doctor ማየት አለባት። Do u know five 5 types of human sense? ማየት, መቅመስ,መስማት, መዳሰስ & ማሽተት። ምን አልባት የመቅመስ የላት ይሆናል። ቃሪያ እያበላሻት ይቺን ህፃን ምንም ምላሳሷን ባያቃጥላትም ጨጓራዋን ወይም ሌላ ችግር እንዳያመጣባት። አንቺን child in danger ብሎ መክሰስ ነበር ዳሩ ያለሽበት አገር...

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij Před 2 měsíci +1

    Antem atabzaw rasachew aydelu ende ande agebaw ande weledku ande shimglinaye mirikate eyalu be photo yemiyachenankun sifatu biwera yegle hiwot yibalal

  • @wubayehukassa5720
    @wubayehukassa5720 Před 2 měsíci

    antes yegel hiwot yehonewen social media lay lemen aqerebk

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před 2 měsíci +5

    በቃ ትዳር አልሆን ብሎ ቀረ እኔም ልፋታ ነው እኔ መፋታት አልፈለኩም ነበር እሱ ነው እሄ አናታም ይቆጨዋል

    • @user-yv2ug3mi6l
      @user-yv2ug3mi6l Před 2 měsíci +1

      እህቴ በተቻለሽ መጠን ትዳትሽን ለመቀጠል ሞክሪ። እንደው ፀሎት እያደረግሽ በትዕግስት ችግርን ለማሳለፍ ሞክሪ

    • @helenbiladen6889
      @helenbiladen6889 Před 2 měsíci

      Bechirash atcchiw

    • @user-gs4kh2we1c
      @user-gs4kh2we1c Před 2 měsíci

      ካልፈለጋት ትፋታ ካልሆነ አንገብግቦ ነው ሚገላት

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 Před 2 měsíci +1

    Wetaderun interview yarege sewye 😂😂😂😂😂

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Před 2 měsíci

    ጎዶሎም ነኝ ሙሉም ነኝ እና ም አገባን

  • @user-zl1ok8rn4f
    @user-zl1ok8rn4f Před 2 měsíci

    አሰልጣኝ እንጅ አባት አደለም

  • @tesfayeakalu8281
    @tesfayeakalu8281 Před 2 měsíci

    Colonel bezabeh petros
    Be Eritrea jet abrari

  • @mezmurwithlyricsvideo4427
    @mezmurwithlyricsvideo4427 Před 2 měsíci

    Benjaye

  • @yaredamdemichael
    @yaredamdemichael Před 2 měsíci

    colonel bezabeh petros was an iconic captain of fighter jet

  • @ElsaHailu-id3ub
    @ElsaHailu-id3ub Před 2 měsíci

    EBS ነው ጥፋተኛዉ። ለምን edit ሳያደርግ አቀረቡ

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Před 2 měsíci

    አረ እንደው አስተውሉ ወይም የተሰራውን ፕሮግራም በደንብ ለማድመጥ ሞክሩ አባቷ አይደለም የሞዴሊንግ አስተማሪዋ ነው፡፡እርሱ በሳምንት ሁለት ቀን እንደሚያገኛት እና በርካታ ግዜዋን ግን ከቤተሰቦቿ ግር እንደምታሳልፍ ተናግሯል፡፡

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před 2 měsíci +1

    ምንድነሽ? ሮቦት? አወራርርሽ ጎዶሎም ነሽ ሙሉም ነሽ ምን አገባሽ አስቀያሚ

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 Před 2 měsíci

    ወንድ ልጅ እደዚ ሲሰዳደብ ሲያስጠላ ቱ ድምፀን ዘግቼ ማየት ጀመርኩኝ ስላስጠሉኝ

  • @TesfaGezu
    @TesfaGezu Před 2 měsíci +1

    Welcome

  • @zahrayerga8612
    @zahrayerga8612 Před 2 měsíci

    ያላወቃችሁት ነገር ተወዳዳሪው ቻይናው አይ ስውር ነው

  • @afromedia3945
    @afromedia3945 Před 2 měsíci +1

    ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ በደርግ ዘመነ መንግሥት የኤርትራ ጀት አብራሪ ነበሩ!

    • @MesfinKidan-pd6tr
      @MesfinKidan-pd6tr Před 2 měsíci

      አቤት አለማወቅ በደርግ ጊዜ ኤርትራ አየር ኃይል ነበራት ?

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 Před 2 měsíci +1

    Benjaa ❤❤❤❤ keep flying higher 🔥🔥🔥

  • @misrakbezabh5103
    @misrakbezabh5103 Před 2 měsíci

    ወንዶቹ ደሞ ሲያስጠሉ ወንድም አይመስሉ ወሬ ምላስ ብቻ ብቻው ስልብ

  • @MebratMichael
    @MebratMichael Před 2 měsíci

    አቤልና ቃየል ያለው ልጅ ተመችቶኛል ።

  • @misrakdaniel2353
    @misrakdaniel2353 Před 2 měsíci

    Betam yegermal Abato ayedelem aseletege naw .
    Tesaseteh atasasete mulu interview eyew ena awora ebakehen

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Před 2 měsíci

    He is her modeling teacher get it write wrong information

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 Před 2 měsíci +1

    ቤንጃዬ እርጋታህ ❤

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před 2 měsíci

    ናቲሻ❤❤❤❤❤❤

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg Před 2 měsíci +2

    አርቲስቶች ግን እንደ አረብ አገር ስራ ተፈራርመዉ ነዉ የሚጋቡት ???

  • @eliananesanet8676
    @eliananesanet8676 Před 2 měsíci

    አረ አባትየዉ አይደለም ሞዴሊንግ አሰልጣኝዋ ነዉ

  • @rihanaseid2042
    @rihanaseid2042 Před 2 měsíci +2

    Benja የሳራ አባት አይደለም የ modeling ትምህርት ቤቱ ባለቤት ነዉ።

  • @user-ol7qw4ow5q
    @user-ol7qw4ow5q Před 2 měsíci

    Koy gin ine mech nw mishalmw

  • @user-sr7to6lx3m
    @user-sr7to6lx3m Před 2 měsíci +1

    ባለቃሪያዋ ጩጬ ግን እነሱ ቤት ቃሪያ እንዳያቃጥልሽ አደለም እንዳያንቅሽ ነው የሚባለው 😅 ታድላ ግን❤❤❤❤

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 2 měsíci

    ኢውሮፕ ለመሰደድ መጀመሪያ ላይ የዛን ልጅ ቪዲዮ እዩ online እርዳታ የሚባል ብሞት አረዳም ሌቦች

  • @tsehaynegatu4313
    @tsehaynegatu4313 Před 2 měsíci

    er yeha aseltagnwa new eko

  • @fetamelaklema
    @fetamelaklema Před 2 měsíci

    ቤጃ ምርጥ ሰው ትመቺኛለሽ ብሮ

  • @yekkey4931
    @yekkey4931 Před 2 měsíci

    ለካ አማሪኛ መናገር የምትችል አባት ነህ በልጅቷ አይፈረድም።

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Před 2 měsíci

    ዛሬስ አመለጠኝ በቀጥታ ቤት ስገባ ልየው ነው

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 2 měsíci

    አባቷ አይደለም የሞዴሊንግ ድርጅት ባለቤት/አሰልጣኝ ነው። ቤንጃ መጀመሪያ አረጋግጥ።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 2 měsíci

    ምርጥ ነበር 😂😂 #ክብር ይመችህ ቤንጃዬ❤

  • @KidistGetu-pj4gu
    @KidistGetu-pj4gu Před 2 měsíci

    የሳራ አባት ነው ወይ ወኪል አስተማሪ መሖን አለበት እነሱ ልቅ አስተዳደግ ካደጉ ወላጆች እንደራሳቸው ነው ያሳደጋት

  • @yibeltaltesfaye9294
    @yibeltaltesfaye9294 Před 2 měsíci

    የሆነች ችግር ነች ልጅቷ ሲደብር ድምጿ ራሱ

  • @meronmulugeta9272
    @meronmulugeta9272 Před 2 měsíci

    ጨዋነትክን ስወደው እግዚአብሔር አይለውጥብክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @mariatartaglino109
    @mariatartaglino109 Před měsícem

    Arife perogeram kene eregatahu gare

  • @rahelgetachew6846
    @rahelgetachew6846 Před 2 měsíci

    ቤንጃ ቤንጃ አንተ ትለያለክ❤❤❤

  • @Cookie17554
    @Cookie17554 Před 2 měsíci

    omg !የዚች ፓፓሪዝነት ደሞ ከበድ ያለ ነው ስለ ሰው ይሄን ያክል ከምትተነትኚ ምናል ሌላ ነገር ብታረጊበት ባካል እንኳን ለማታውቂየሰቸው ሰዎች ቢፋቱ ባይፋቱ ምናገባን እኛ

  • @nefisajamal458
    @nefisajamal458 Před 2 měsíci +1

    نظم

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 Před 2 měsíci

    ሰው እንዴት ያልበላውን ያካል ሆ 🙄ምናገባን የሰው ታሪክ 😏

  • @mame7745
    @mame7745 Před 2 měsíci

    ኮረኔን በዛብህ አደባባይ
    መሀል አደባባይ ላይ ያለ ሀሪፍ ቡና ቤት ነዉ የቡና ቤቱ ስም👉 አፍደል ኮፊ ይባላል

  • @genetbegashaw6753
    @genetbegashaw6753 Před 2 měsíci

    እሷም ሰራዎን ነው የሰራችው

  • @ElsaHailu-id3ub
    @ElsaHailu-id3ub Před 2 měsíci

    I don't thik it is true about the Ethiopian and kenyan runner. Should be traing

  • @haimanotnatufera
    @haimanotnatufera Před 2 měsíci +1

    ኮረኔል በዛብህ ዼጥሮስ በኤርትራ የጀት አብራሪ ነበሩ