ያላልኩትን አልሽ ብለው ዋሽተው ዋጋ አስከፈሉኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 42

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před měsícem +4

    በእውነት ትልቅ ውይይት ነው ጊዜውን ያማከለ ትዳር መሰረቱ ክርስቶስ መሆን ሲገባው በእኛም ድነናል በሚባሉ ክርስቲያኖች ዘንድ ገንዘብ መለኪያው መሆኑ በጣም ያሳዝናል እንዲያውም ብዙ ሴቶች ኤልዳና አልፋበት በነበረው መንገድ አልፈው ቅንነታቸውን ጥለው ከጌታ ቤት ሁሉ ባክ ያደረጉ አሉ፡፡ ሌላው ይህ ህመም በአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በክፍለ ሀገር ባሉ አብያተ ክርስቲያናትም ዘንድ የተስፋፋ ጉዳይ ነው፡
    ሌላው ሳልጠቅሰው የማላልፈው ደግሞ በጌታ ቤት የትዳር ደላላዎችም አሉ የውሸት ስለሰውየው ወይም ስለሴትዮዋ በመናገርና በተሳሳተ መንገድ እውነት ባልሆነ መንገድ ትዳር እንዲመሰረትና እውነተኛ ትዳር ፈላጊ የሆነው ሰው እንዲጎዳ የሆነበት አለ፡፡ እንዲህ በግልጽ በመነጋገራችን ቢረፍድም ቢያንስ የሚተርፉ ይኖራሉና ይበል የሚያሰኝ ነው ተባረኩ!

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před měsícem +7

    Is she a professional relationship counsor? Why are you asking her such questions ⁉️ what does she know? 🤔

    • @kali2839
      @kali2839 Před měsícem +3

      Thank you. Who is she to give such explanation.

    • @samuelwondimu5816
      @samuelwondimu5816 Před měsícem

      ወረቀቷን ትታችሁ ከቻላችሁ ሀሳቧን ለምን አትሞግቱም?​@@kali2839

  • @Bright_Lights992
    @Bright_Lights992 Před měsícem +1

    ኧረ ተው ምንድን ነው 🤔 no offence le Elda,I like her honestly. I mean she is in her own path hopefully in the right path. She is young and ... . Still I wish you could bring someone mature in experience, faith, wisdom, … for a Christian podcast I rather see someone I can learn from, who intrigues me,… I mean more than making appealing points or even because they are trending on social media. Why waste the platform? You definetly wasted it with this episode

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Před měsícem +5

    እኔ የምለው ይሄ ENTERVIEW የሚያደርገው ልጅ እንዴት አላገባህም ወይስ ready አይደለክም ወይስ አትፈልግም በጣም ቆንጅዬ እኮ ነክ ሴቶቹ እንዴት ዠም አሉክ ወይስ ስትመርጥ ስትመርጥ ነው

    • @2000abush
      @2000abush Před měsícem +1

      አንዷን አገባሻለሁ ብሎ ከአሜሪካ ያለ የሌለ ሲያስልካት ቆይቶ ፈነገላት። ይሔ ነው ስራው።

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před měsícem

      😂😂😂😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg Před měsícem

      ​@@mhsenailmhsenail2098ክክክክክ

    • @martatesfaye7773
      @martatesfaye7773 Před měsícem +1

      ምነው ልትድሪው ነው ???😂😂😂😂

    • @tigistketema6695
      @tigistketema6695 Před měsícem

      Eyetebkegn meselgn😂😂😂

  • @NuhYz-lt8ho
    @NuhYz-lt8ho Před měsícem

    ሴትን ልጅ ልታወርዱ የሄዳቹህበት መንገድ ከክርስቲያን አይጠበቅም ስንት ወንድ ጡረተኛም አለ ሲቀጥል እንደፈለገ እየዘለለ አብራው ትኑር ግን የሚል ቃልም የለም ብትፈታም ትቀጥላለች ፈታች ማለት ትሞታለች ነው እንዴ ተው እንጂ ስለ ሴት this much የወረደ ሀሳብ ከክርስትያን ነን ከሚል አይጠበቅም!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před měsícem +3

    እዴት ነው የክርስቲያን የጋብቻ ስረአት ሽማግሌ ሳይላክ በቤተክርስቲያን ስረአት ቀርቶነው በየመገዱ ቀለበት ላርግልሽ ሚባሉት እዬእኮ ከጋብቻ በፊት የግረስጋ ግንኙነትም አርገዎል ማለትነው እረ በዚላይ ግልፅ ውይይት አርጉ ባለፈውም አማን ተብዬው ሰብራይዝ ብለው ቀለበት አረገ አሉ በአማኞች ታጅቦ ይህ ምንማለትነው

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e Před měsícem

      ምነው አማን ብቻ የታየሽ

    • @denekealembo840
      @denekealembo840 Před měsícem

      @@user-je2od2mh3e አንዱ እሱ ሆነህ አማኝነኝ ብሎ ስለወንጌልና ስለቤተክርስቲያን እየተናገረ የወንጌሉንና የቤተክርስቲያንን ስረሀት ይጥሳሉ እደሱ አይነቶቹም

  • @HermelaYeshitila
    @HermelaYeshitila Před měsícem +1

    ምን አይነት ወሬ እደምታውቁ ታቁታላችሁ ሴት ከወንድ እኩል በስራ መብት እንዲኖራት ስለማትፈልጉ ሁሌ የቤቱ እራስ ነኝ እያላቹ ሴት እየጨቆናችሁ መኖር ለምዳችዋል ይህ ነገር አሁን መቆም አለብት

    • @BruktayitKassa
      @BruktayitKassa Před měsícem +1

      the more የሚያናድደዉ ደግሞ ይሄን ዉዳቂ ሀሳባቸዉን እዚህ የክርስቲያን ቲዩብ ለይ መስማት ነዉ

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 Před měsícem +1

    ትዳር ሞተህ ብዙ ማፍራት እንጅ ፋንሳስቲክ ብቻ አይደለም።

  • @Bukashe
    @Bukashe Před měsícem +1

    Elduyee, you’re brilliant! I love you❤️❤️❤️❤️

  • @BruktayitKassa
    @BruktayitKassa Před měsícem +1

    ኸረ ስታስጠሉ ምንም የክርስቲያን ቲዩብ አይመስልም ንግግራችሁ ይህቺ ልጅ ደሞ ከስህተቷ አትማርም ድድብናዋ እንደቀጠለ ነዉ ታሳዝናላችሁ

    • @Gosple234
      @Gosple234 Před měsícem

      እውነትሽን ነው ምንም የክርስቲያን ውይይት አይመስለም ያንቺ ቃል አጠቃቀም በተለይ "ድድብናዋ " የምትለው መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቃል ነው ክርስትና ገብቶሻል በጣም

    • @BruktayitKassa
      @BruktayitKassa Před měsícem

      @@Gosple234 ቢገልፃችሁ ነዉ የተጠቀምኩት ከናንተ የተበከለ ሀሳብ የከፋ አይሆንም

    • @Gosple234
      @Gosple234 Před měsícem

      @@BruktayitKassa አው ደደብ የሚለው ቃል ፍፁም ክርስቲያናዊ ነው በርቺ

    • @BruktayitKassa
      @BruktayitKassa Před měsícem

      @@Gosple234 ስህተትህን ለማረም በርታ ለመመላለስ ሳይሆን

  • @SaidSaid-vp4kg
    @SaidSaid-vp4kg Před měsícem

    ዋው ደስ ሲል ውይይቱ

  • @Mdiytube
    @Mdiytube Před měsícem

    Tebareku ❤

  • @BOJUU-y6f
    @BOJUU-y6f Před měsícem +1

    ልጅቷ ግን ከዉስጥም ከዉጪም ፀደ ናት። ለሷ ያለኝ መልዕክትም ቶሎ አግቢቢቢቢ 🎉

  • @zelalemabebe7871
    @zelalemabebe7871 Před měsícem +1

    manat koy ede gera geban eko

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Před měsícem +1

    እውቅና ስላላቸው ቢቻ ነው

  • @meseretzerihun7168
    @meseretzerihun7168 Před měsícem

    ሚስት ለባል!!!!!!!!!!! ሚስት ናት ለልጆች ደግሞ እናትናት ማስትካያ እሺ

  • @Samrililly
    @Samrililly Před měsícem

    Eldana semehen alakewen keyu lij tegaru😀😀😜

  • @hanaamado
    @hanaamado Před měsícem

    wedna set kehonu chigr yelm abro menor

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 Před měsícem

    Egzabi'er kalredan ayichalim

  • @BEREKETERMIYAS-cb8gu
    @BEREKETERMIYAS-cb8gu Před měsícem

    Wow ታማቻቹኡኝ

  • @NuhYz-lt8ho
    @NuhYz-lt8ho Před měsícem

    sorry ግን አንዳንድ ሀሳብሽ ልክ አይደለም

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi Před měsícem

    አረ ላይክ አድርጉ ጋይስ

  • @hanaamado
    @hanaamado Před měsícem

    keyu lij teyakiw mifelgsh yimeslegnal