የተንቢ አርግዣለው ብዬ አስለቀስካት Prank

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 01. 2024

Komentáře • 2,2K

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před 6 měsíci +712

    😂😂😂😂😂😂😂😂የተንቢኮ መዝረክረክን እንደት እንደምትፀየፈው እና ለክብሯ ለቤተሠቦቿ ክብር የምታስብ ናት
    #ወንድ #አስንቅ #ብየሻለሁ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Před 6 měsíci +144

    ታላቅ እናት ምትክ ናት አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @user-ze2us7py8r
    @user-ze2us7py8r Před 6 měsíci +40

    ታናሽ እኮ ጨካኝ ነው ለታላቅ አያዝንም 😢😢😢 የኔ ማልቀስ ደሞ ምን ይሉታል

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 Před 6 měsíci +81

    ፕራንክ ከዚህ ቤተሰብ ተማሩ!!ለምለም ደስ የምትል ቆፍጣና እህት ❤❤❤

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 Před 6 měsíci +390

    እረ ወይኔ ያቅለሸልሸኛል ትላታለች ወስፋት ነው አላለችም 😂😂😂😂😂😂የጥፊዋ part ለምን ተቆረጠ የምትሉ 😥😥😥😥

  • @starcall6032
    @starcall6032 Před 6 měsíci +65

    ታላቅ እሕት እናት ናት

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Před 6 měsíci +25

    ውይ ነፂ ዛሬ በደንብ ፕራንክ ሰራሽ። ለሙ የኔ ደግ፣ ድንጋጤሽ፣ ለቅሶሽ እኔንም አስለቀሽኝ። የዘመኑ ምርጥ እህት ነሽ፣ታኮሪያለሽ፣ ተባረኪ❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Před 6 měsíci +25

    ወንድማ ወንድ ነው የተንቢ ንግግሮች ይመችሽ አቦ😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2j Před 6 měsíci +121

    ወይኔ ለምለም አደነኩሽ ጀግና ማሻአላህ ዝሙትን ተፀየፈቺዉ ጎበዝ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 6 měsíci +3

      ወንድናትእኔራሡእህቶቼን ታገባችሁአግብአለያእንደዚህቦታብትገኙአለቃችሂመምነውየምላቸው

    • @hayatwolloywa9812
      @hayatwolloywa9812 Před 6 měsíci +1

      ወላሂ ማሻ አላህ ናት አደነኳት እኔም ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Před 6 měsíci +11

      እኔም 28ተኛ አመቴን ያዝኩ ዝሙትን እርቄ ክብሬን ጠብቄ ወላሂ አልሃምዱሊላህ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 6 měsíci +5

      @@user-hr9xp6ev1n ጎበዝ አላህየሚጠላውነገርመራቅግድይለናል

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy Před 6 měsíci

      ​@@user-hr9xp6ev1nእኔም 23አመቴ ክብሬን ለሀላሌ ያርግልኝ አምልጫለሁ አሁንም አላህአለኝ ኢሸአላህ

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 Před 6 měsíci +84

    ማርያምን አስለቀሰችኝ የተንቢ ለቤተሰብ ያላት ነገር ለየት ያለ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 Před 6 měsíci +2

    ohh enem alekesku lemu enaty margez eko tero new emma. mekesn lemu 💖💖

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před 6 měsíci +21

    እህታማቾቺ ፍቅራቹህ ደስስስ ሲል❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 6 měsíci +97

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ነፂ ነፍስሽ አይማርም 😢😢😢😢😢 ለሙዬ አስለቀሽኝ እኮ የኔ እናት

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 6 měsíci +155

    🤣🤣🤣😁😁😁ለሙ 😊ሰይጣኔን አታምጭው አይባልም የሰው ልጅ ሰይጣን የለውም መንፈስ ቅዱስ እንጅ 🌹🌹

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 6 měsíci +4

      አለውም ጨለማ ወይ ብረሃን
      ቅዱስ ወይም ርኩስ
      ጥሩ ወይም መጥፎ
      ከሁለት አንዱ በውስጣችን አለ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 6 měsíci +1

      @@user-xg3tw6uv4z ይባላል አይባልም 🤔እ የሰው ልጅ ለመልካም ነው የተፈጠረው

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 6 měsíci

      @@tigisit2534 የተፈጠረበትን አለማ ለሚያውቅ ነዋ

    • @lassddf2180
      @lassddf2180 Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😊

    • @user-hd5rr5wi3f
      @user-hd5rr5wi3f Před 6 měsíci +3

      አጉል ፅድቅነት ያስቀኛል ቀላል ሰይጣን አለው

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Před 6 měsíci +5

    አሷ ዱሮዉነም ፕራክ አትወድም እዉነትም አታሰቃያት አንቺ ትያለሽ ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ የርግሽ የኔ ዉድ

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq Před 6 měsíci +1

    ውይ ለሙዬ የሴት ጀግና አንደኛ ነሽ ከወንድም ትበልጫለሽ ነፂ ግን አበዛሺሁ ሆሆ እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube Před 6 měsíci +20

    ምን እሷን ብቻ እኔንም አስለቅሰሺኛል
    ቆይ በሰው ሀገር ላይ አንድ ነገር ብሆንስ

  • @seni7092
    @seni7092 Před 6 měsíci +147

    በእዉነት የተንቢዬዬ በጣም ያስለቀሰችኝ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም እንደዚህ አይነት መልካም እህት የሰጠን😢😢😢😊

    • @ComCell-ry6pi
      @ComCell-ry6pi Před 6 měsíci +2

      amen

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 6 měsíci

      amen(3)❤😢

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 6 měsíci

      እኔግን አለችኝ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጌታን ተመስገን ሺትሁንልሽ በሉሉኝ ማርያምን❤💔💔💔💞💞💞🎉🎉😢

    • @alhemdulilaalekulihelyareb2017
      @alhemdulilaalekulihelyareb2017 Před 6 měsíci

      ወላሂመጀመሪያሥቄነበርመጨረሻላይሥታለቅሥአለቀሥኩ😢😢😢😢

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před 6 měsíci +7

    በስማም ይቅርበልሽ ነፂ የኔናት ለምለምዬ የቤተሰብ ፍቅር ያላት ሰዉ ፍቅራን ገለፀችልሽ አታስደነግጫት👏👍

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před 6 měsíci +7

    ውይ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤የተቢ የኔናት ጭቀቷ 😢😢😢 ነጺዬ ውዶችዬ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 Před 6 měsíci +82

    እዉነት ለመናገር ለሙ ስታለቅስ አብሬነዉ ያለቀስሁት እህት ማለት መደበቂያ ናት 😭😭 ነፂ ገን ትቀጣለሽ❤❤❤

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Před 6 měsíci +1

      እኔም

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k Před 6 měsíci +2

      ለሙ ስታለቅስ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ውሸት መሆኑን እያወኩ እህት እኮ እናት ነች ለሙዬ ነፍ አመት ኑሪ

    • @happydesd1159
      @happydesd1159 Před 6 měsíci +1

      እኔም ማሪያምን 😢😢

    • @mulugojjamtube-4292
      @mulugojjamtube-4292 Před 6 měsíci

      @@happydesd1159 ❤❤❤

    • @rootp9490
      @rootp9490 Před 6 měsíci +1

      እኔም አብሬአት ነው ያለቀስኩት

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 6 měsíci +40

    ወይኔ ነፂ ነፍስሽ አይማርም ክፉ😂😂😂የጥፊዋ ነገርስ የተቢ የኔ ሆደ ባሻ😢😢😢

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሸ ነፂዬታደለሸ ጀግና እህት አለሸ እግዚአብሔርይጠቡቃት አንችም ይ ቡቅሸ❤❤❤❤❤

  • @alemshetshishigu5526
    @alemshetshishigu5526 Před 6 měsíci +8

    You guys so sweet sisters you make me cry ❤❤❤❤

  • @semiratube5865
    @semiratube5865 Před 6 měsíci +114

    አህለን ነፂ የተንቢ እኮ የዋህ ናት ማአሻአላህ ፍቅራቹሁ ደስ ሲል አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +34

    ሰሞኑን ባለችበት ሁኔታ የሚያዝናና እንጂ የሚያስከፋትን ባትሰሪ ጥሩ ነበር የተንቢዬ😅❤❤

  • @zahar447
    @zahar447 Před 6 měsíci +3

    የተንቢ አስለቀሰችኝ የኔ ልዩ የቤተሰብ ፍቅር ክብር ሴትነት ይታየባታል ዋውውውው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 6 měsíci +2

    ደስ ትላላችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 6 měsíci +17

    ነፂዬ ታደለሽ ጀግና እህት አለሽ እግዚአብሔር ይጠቡቃት አንችም ይጠቡቅሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Před 6 měsíci +35

    ❤ነፂዬ የኔ የዋህ በጣም ነው ምወድሽ ማርያምን❤🎉🎉

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 Před 6 měsíci +9

    አይ ነፂ የዋ እኮነሽ ያዥው ነካነካ አርጊው አላለችም ❤!!

  • @user-ye1cm9kx6m
    @user-ye1cm9kx6m Před 6 měsíci +15

    የጥፊው ፓርት ይለቀቅ የምትሉ ላይክ 😂
    ደግሞ የኔማልቀስ😢

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 6 měsíci +38

    የተንቢኮ ጀግና ነሽ ከምር እንዴት እንደምወድሽኮ በቃ ዝርክርክ ያለ ነገር አይመችሽም የኔ ጨዋ❤❤❤

  • @umemran2546
    @umemran2546 Před 6 měsíci +28

    የተንቢ የኔ ሚስኪን አስለቀሰቸኝ😢😢ከምር አስተያየትዋ ደሞ አሳቀኝ 😂😂

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 6 měsíci +1

    አረ ለሙዬ ተረጋግ ሆ ደርገመቻት😅😅😅❤❤እወዳቸዋለሁ በጣምም

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Před 6 měsíci +11

    ለምለም ለቤተሰቦቿ ያላት ፍቅር❤

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před 6 měsíci +13

    ኡፍፍፍፍ የተንቢ ምናባቴ ላርግሽ 😢😢😢ምን ያህል እንደምወድሽ አታውቂም እህት❤እናት❤ጀግና ሴት❤❤❤

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Před 6 měsíci +19

    ለምሊ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ ያረብ ታላቅ እህት ማለት ወላሂ እናት ማለት ነች ወላሂ እኔም እንደለምለም ነው እህቶቼን የምቆጣው ለምሊ የኔ ጀግና 💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪😢ለምሊ አስለቀሰችኝ መጨረሻላይ ስታለቅስ 😭😭😭

  • @Doc-cf2go
    @Doc-cf2go Před 6 měsíci +2

    😂😂😂ስታምሩ በሳቅ ሞቱክ ❤️

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Před 6 měsíci

    ወይኔ ነጺዬ እኔ የተንቢ ስታለቅስ ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ ወይ ጉድ አይ ጥሩ እኅት ሁሌም እኮ አሳቢ ናት❤❤❤

  • @hawanuriya9418
    @hawanuriya9418 Před 6 měsíci +16

    የምር ነፂ ነፍስሽ አይማርም የኔእናት እደት እዳሳዘነችኝ😊😊😊

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Před 6 měsíci +26

    ለምለም የሴት ጀግና😂😂😂😂

  • @entsarentuomaer1777
    @entsarentuomaer1777 Před 6 měsíci +2

    ከዩትበሮች አስተዋይ ጠንካራ አይቸ አላውቅም ኢላ የተቢ ጎብዥ የገኘኛ ገረድ በርቸ

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Před 6 měsíci +3

    😅😅😅ወስፋት ነው አላለችም ታላቅ እኮ እናትም ነት 👍🙏

  • @user-po2hc9cw4y
    @user-po2hc9cw4y Před 6 měsíci +18

    ነፂ አታስደንግጫት ለሙዬን አሳዘነችኝ ስታለቅስ የኔ ውድ❤

  • @user-qv1jg6hi2h
    @user-qv1jg6hi2h Před 6 měsíci +91

    ምኞቴ ስራ ልክ እደየቲቢ እና ደግነት እደ ማሰተራ አብነት እደ ሁለት ሰወች በሆን ደሰ ይለኛ እስኪ ላይክ አደረጉ

    • @ameenahali1891
      @ameenahali1891 Před 6 měsíci +3

      እኔም ምኞቴነዉ ይሳካልሽ ማማየ ❤❤❤

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c Před 6 měsíci +2

      የኔም ምኞትነው ያሳካልሽ እህቴዋ❤❤❤

    • @kidsettesfya4645
      @kidsettesfya4645 Před 6 měsíci +2

      እግዚአብሔር ያሶካልሽ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 6 měsíci

      እኔምምኞቴነውበነዚህሁለትስዎችአላህይሰጠንንን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 6 měsíci

      እኔም

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 Před 6 měsíci

    Wooww yetembi betam weferech masha allah gin atagebam inde ❤❤

  • @user-hl8cb7iw1d
    @user-hl8cb7iw1d Před 6 měsíci +5

    ወይኔ አለቀስኩ ከለሙጋር አብሬ 😢😢😢😢😢የስራሺን ይስጥሺ ነፅነት ለሙዬ የኔ የዋህ ለፍቅራችሁ መሻ አላህ ብያለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 6 měsíci +7

    አቤት የትቢ የኔ ዉድድድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግና ነሽ የትቢ❤❤❤ ነፂ😂😂😂

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před 6 měsíci +4

    ነፂ ተልከሰከሰች 😂😂😂😂 እር ወየዉ ለምለምዬ የእኔ ዉድ እንዴት እንደምወድሸ በጣም እኮ ነዉ ለሰሟና ለቤተሰቧ የምትጨነከዉ የእኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤🎉 ግን ነኝ ነፈሰሸ አይማር 😂😂🎉🎉❤❤የእኔ እናት ለምዬ ወላሂ አብራት አለቀሰኩኝ ሁለተኛ ፕራከ አታርጊያት❤❤

  • @Olympiabole
    @Olympiabole Před 6 měsíci

    Menedefash I love It !! That's my people Gu❤

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Před 6 měsíci

    የተንቢ አባላል ጎበዝ ነሽ አትቀልጅም በርቱ የበላ አይወድቅም

  • @amhara74
    @amhara74 Před 6 měsíci +20

    ወይ ነፂ የተመታሽ😂😂😂ለሚ❤❤❤

  • @selamtube7440
    @selamtube7440 Před 6 měsíci +9

    ውይይይ አስለቀሳችሁኝ ወላህ ወይኔ ለሙየ የኔ የዋሀ እንዶይ ሁሉም ሰው እንዳንች ብሆን

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Před 6 měsíci +1

    ለምለም ምርጥ አህት እደናትም ጀግና ❤❤ነፂ ሀይለኛ ምላሽ ይጠብቅሻል,,

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 Před 6 měsíci +1

    ከፍተሽ ስሰጪው የት ነበርሽ አማክረሽኛል ወይ አቦ ለሚ ቁጣሽ ደስ ሲል እኅቴ በሆንሽ ጥፊዋማ ስማርት ናት ጥፊዋ መጨረሻም ብትደገም 😂😂😂

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před 6 měsíci +7

    ለሙየ ጀግና ነሽ እኮ እምወድሽ በምክንያት ነው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 6 měsíci +7

    ማርያምን አሰልቀሰችኝ 😢😢😢ለምዬ የዋህ ነሽ ማርያምን ❤❤❤❤❤

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n Před 6 měsíci

    ጎበዝነች የተቢ ሴቶችንም ወዶችም መቆጣታ❤❤❤

  • @user-wo6in8yl4d
    @user-wo6in8yl4d Před 6 měsíci +1

    የተንቢ የሴት ጀግና ዋዉ ኩሩ እኮ ነሽ በስመአብ እንዴት ተሸማቀቀች አስለቀሳችሁኝ

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 Před 6 měsíci +25

    የኔ እናት ለምለም ትልቅ መሆን ስቃይ ነው አውቀው አለሁ ታናናሻች እነሱ ምንም አይመስላቸው እኛን አሰቃዩን እህቴ አግቢ ለምለም ለራስሺ ኑሪ

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Před 6 měsíci

      ልጆች አሏት የተባሉት ውሸት ነው እንደ

  • @abeba2tube
    @abeba2tube Před 6 měsíci +16

    😂😂😂😂 ስታምሩ እህታማቻች አንድ ክሎ ሺንኩርት #150ብር 2:42 😢😢😢😢 የተንቢ ነፃነት ስታልቅሽ ደንግጠች😢😢😢😢 ምርጥ ፕራንክነው😂😂😂😂😂😂😂ወንድነዋ😂😂😂😂😂 አረ ሹሮወን አተድፊባት እኔም አምሮኛል ላክልኝ በፓስታ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před 6 měsíci

    አህለን ነፂ የተንቢ 🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂 ብል አፍያ ውስፋት ነዋ አላልሽም😂😂😂😂 እንካንም ኮስተር አልሽባት በባህላችንም ነውር ስለሆነ ድግ አረግሽ ለሙዬ 😂😂😂አስደነገጥሻት😢😢😢

  • @user-yf7wj9hl9x
    @user-yf7wj9hl9x Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ነፃነሽዬዬ

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 6 měsíci +3

    አይ ለምለም ጀግናዬ እኮ ነሽ ሴትነት ክብር ነው ክብርን መጠበቅ ግድ ነው❤😍ቁጣሽ አስቆኛልም😁😂

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 6 měsíci +38

    የት ነበርሽ ከፍተሽ ስሰጭዉ ወላ ለሚ ጀግና ወንድ ታስንቃለችኮ❤😂😂😂😂😂

    • @MdEt-ub8qm
      @MdEt-ub8qm Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 6 měsíci +4

      አላህ ከጥመት ይጠብቀን አሚን
      አላሁመ አንተ ሠላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም

    • @aishamohammed7804
      @aishamohammed7804 Před 6 měsíci

      ክክክክክ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 6 měsíci

      😂😂😂

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před 6 měsíci +1

    🤣🤣አይ ጥፍውን ለምን ቆረጣችኡት 🤣ማየት ፍልግን ነበር 🤣🤣እኮ ስትከፍች 🤣እሷን አላማከርሽ 😂😂እስይ ጥሩ መልስ 🤣

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 Před 6 měsíci

    አሳዘነችኝም አሳቅችኝም😂❤❤ይት ነበርሽ ከፍተሽ ስስጭው😂😂😂😂😅ነብስሽ አይማርው😂😂

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 6 měsíci +7

    ለሙዬ ታላቅ እህት ሁለተኛ እናት ነች የሚባለውን ነገር ባንች አየሁት ❤️❤️❤️

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c Před 6 měsíci +7

    ለምለም ስታለቅስ አለቀስኩ😢😢😢 እህ፣ትልቅ እህት እኮ እናት ናት

  • @user-hr1jy9ij7d
    @user-hr1jy9ij7d Před 6 měsíci +1

    እረነፂ ከምር እውነት ነበር የመሠለኝ ቢሥሚላህ እምባሽ ከምን መጣልሽ ለምለምዬ ሥታሣዝኝ የኔቢጤ እሥፍሥፍ የቤተሠቦችሽ ተቆርቋሪ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu Před 6 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ወላህይ ለአዝም እድህ አይነት ጀግና ሴት ነች እዴ ለሙ
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ወላህይ ስሜታው አረገችኝ አስለቀሰችኝ የኔ ውሻ አፍርልብላልሺ የእርግዝና መለያውን እንኳን አላቅም አለችኮ ኡፉፉፉፉ የሆደባሻ አላህ ህልምሺን ያሳካልሺ ነፂ ግን በለፈው ልጁ እናቴነሽ ስልሽ እደት ነው የሆንሺው
    😅😅😅 ግን ማነው ታላቅ ለሙየ የኔ ቦንቦሊኖ ?❤❤❤❤❤

  • @user-ci5mn1pc3t
    @user-ci5mn1pc3t Před 6 měsíci +57

    የስደት እህቶቼ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @zeynebendris
    @zeynebendris Před 6 měsíci +11

    አይ ነፂ ነፍስሽ አይማርም አስለቀሻት ለሙን😪

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2i Před 6 měsíci +1

    ለምሊ የሴት ጀግና ነች ዋ ነጺ አትዝረክረኪ😂😂😂

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 6 měsíci +1

    የኔ ዉዶቼ በጣም ወዳችሁ እህቶቼ ዉድድድድድ ❤️🙏

  • @Efrem946
    @Efrem946 Před 6 měsíci +12

    ሰራሽላት😂

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před 6 měsíci +5

    ስወዳችሁ እኮ❤❤❤ለሙዬ እኔ ምን ልድፋሽ😂😂😂😂😂😂ላረግዝ ነበር ተውኩት ታላቅ እህቶች ነብር ናቸው😂😂😂

  • @user-of1vk5sl2x
    @user-of1vk5sl2x Před 6 měsíci

    ውይይይ ለሚ አስለቀሽኝ😢😢😢 ደሞ አስተያየትሽ እንደተቆጣች ድመት😅😅😅😅

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před 6 měsíci +1

    ውይ ለሚ የኔ የዋህ እንደ አንቺ አይነት እህት ቢኖረኝ ኖሮ የት እደርስ ነበር ግን አላደለኝም እህቴ ክፉ ናት እኔም ተመስገን ጥሩ ቦታ ደርሻለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yo5kg9gz9e
    @user-yo5kg9gz9e Před 6 měsíci +3

    ያኔ ማር ለምለም ከፍቱሽ ስሰጭው አማክረሽኛል ተመቼኝ የኔ ጀግና ❤❤❤❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před 6 měsíci +13

    ወይኔ ለሚ ግን ድንገትም ሊፈጠር ይችላል ከናቷ ሁሉ አብልጣሽ ስትነግርሽ ማፅናናት ነበረብሽ ለማንኛውም ለሁላችንም ትምህርት ነው😂😂😂😂😂😂❤❤

    • @adentega-pr1gy
      @adentega-pr1gy Před 6 měsíci

      ትክክል

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 Před 6 měsíci +4

      ማለት ዝሙት ትደግፍ ???

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 Před 6 měsíci

      ​@@bintkadir4594 ዝሙት ሚደገፍ አደለም ። ከተፈጠረ በኋላ ግን እምባ ከረዮ አደለም አይመለስ ለማለት ነው የፈለገችው

  • @Selina6648
    @Selina6648 Před 6 měsíci +2

    ከፍተሺ ሰጥሰጪ አማክረሺኛል 😅😂 አላለችም አይይይይ የተንቢ በዚህ ዘመን የድሮ አሰተሳሰብ ታሰቢያለሺ 😅 ድሮ ላይ ነው ያለችሁ እሰዋ😅

  • @saedanora9202
    @saedanora9202 Před 5 měsíci +1

    የኔ ማር ስታሳዝን ሐቢብቲ

  • @sabiamboo
    @sabiamboo Před 6 měsíci +11

    ለሚኮ በጣም የዋህ ናት አሳዘነችኝ 🙈

  • @wadinada1237
    @wadinada1237 Před 6 měsíci +10

    ወላሄየ ተሠቃየዉ ሥትል በየተራ አሥለቀሠችኛ ትልቅ እህ እናት ናት ላወቀዉ😭😭😭 ለምየ❤❤❤

  • @slam5037
    @slam5037 Před 6 měsíci +3

    በሳቅ ሞቱኩኝ ወየዉ ነፂ😢😢❤

  • @user-xd8sc5id6b
    @user-xd8sc5id6b Před 6 měsíci +1

    የኔ ማሮች ታላቅ እኮ የናት ምትክ ነች የኔ ታላቅ እህት ልክ እንዳች ነው ምታቀብጠኝ ❤❤❤ውድድድድድ

    • @mlove445
      @mlove445 Před 6 měsíci

      ግን የእናቷ ልጅ ናት ወይስ?

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před 6 měsíci +12

    ለሙዬ ጥፊውን ለምን ቆረጣችሁት 😂😂😂😂😂በቪዲዮ ለማንም አትገሪብኝ ተመቻችሁኝ የምር💗💗💗💗💗💗

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Před 6 měsíci +6

    ❤❤❤ነፂዬ የኔ እናት ፕራክ አድርጋ የምደነግጠዉስ ነገር የኔ እናት የተቢ እናት የሆንሽ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Před 6 měsíci

    እር ወይኔ ጥፊው የት ገባ የተንቢ እና ነጺ 😂😂😂😂😂😂😂 ጜታ እድሜያህማ ያርዝሙን ❤❤❤❤❤❤❤።

  • @user-go1ok4le6o
    @user-go1ok4le6o Před 6 měsíci +1

    ውይ ለምለም አልቅሳ አስለቀሰቺኝ ወላሂ ጀግና ነፂየ ትልቅደረጃ ድርሺላት ለምለምየጀግና

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před 6 měsíci +5

    አቅለሸለሸኝ ስትላት ወስፋት ነው😂😂😂 ክኒኒ ዋጪበት ወዮ ዛሬ😂😂😂

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 6 měsíci +23

    ምርጥ እናትናችሁ❤❤❤ውድድድድባለሆነም በሆም ለሙአታበሳጭዋቶ😢😢

  • @user-uy3gj4zl3p
    @user-uy3gj4zl3p Před 6 měsíci

    ውይ ለሙዬ ሽምቅቅአለይ አላህይጠብቃችሁ ተይ አታሥለቅሻት ምርጥእህትነች

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn Před 6 měsíci

    😂😂😂🤗🤗🤗🤗አቦ ይመችሽ ወስፍት ነው ደስ ይላል

  • @AregasheGabre
    @AregasheGabre Před 6 měsíci +75

    የጥፊዋ ፓርት ትለቀቅልን 😂😂እንዴት እንደምወዳችሁ ጌታን በናታችሁ ኑልን ሁልጊዜ❤❤❤❤❤❤

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 Před 6 měsíci +8

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤Netsaneti &Lemu ስዎዳችሁ 🎉🎉😘😘❤️😂😂😂😂😂

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před 4 měsíci

    አኡዙቢላ የኔ አብሮ ማልቀሥ ገረመኝ 😂😂 ለምለም ኩርትም ብላ ሥታለቅሥ አሣዘነችኝ

  • @saadaemer9757
    @saadaemer9757 Před 6 měsíci

    ደስ ስትል እኮ ለሙየ