የቲክቶኩ ደግ ሰው | master abnet | ethiopian tiktok

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 12. 2023
  • Ethiopian non stop TikTok combination Funny Ethiopian videos Ethiopian TikTok Funny video Best Ethiopian #habesha Tiktok Vine #Tik tok FUN
    #abrelohd #aletube #Eregnaye #bruktawit
    #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun
    #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign
    #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad
    #dallolentertainment #dishtag ina #*mekonen
    #ethiopiantiktok #EthiopianćroldDiggerPrank
    #gold _digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis
    #PAN_0M #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short
    #moneymaking #bitcoin #Crypto #eryptocurrency #money
    #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline
    #makemoneyfast #money_on _youtube #howto
    #increaserevenue #increase _cpm #finance t#investing
    #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket
    #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia
    #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark
    #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia
    #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway
    #unitedkingdom #uae #poland
    #EBS
    #besintu_sitcom
    #Johabesha
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinglejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #motivation #lovestory #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #ethiopia #orthodox #church #building #gofun #charity

Komentáře • 158

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu Před měsícem +19

    ኢናሊላህይ ወኢናኢለይ ራጂኡውን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እናት ምንም ሆና ትኑር እናቴ እውነድሸለው እስቲ በማስታር አብነት ማልካም ስራ እምትቀኑ ላይክ አሳዩኝ እኔ በጣም ነው እምቀናው። ድብን ያለ ቅናት ለዛውም

  • @genetkebede3023
    @genetkebede3023 Před měsícem +5

    በጣም ልብ ይነካል ሃይማኖት ዘር ሳትመርጡ ለተቸገረ መድረስ ትልቅ ነገር ነው፡፡ ለሰጪዎችም በበልጥ ያንተ ቀናነት ሳትፀየፍ ስመህ አጥበህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ አንተ እራስህ ከዚህ በላይ የምትሰጥ ያድርግህ በእውነት ባየሁት ነገር ብዙ አነባሁ ተባረክ ዘር ማንዘርህ ይባረክ ትልቅ ቦታም ትደርሳለህ ፡፡

  • @Ahmedtekaw
    @Ahmedtekaw Před měsícem +4

    ማስተር አብነት እኔጃ ቃላት የለኝም ከማደረግህ ፈገግታህ ተጨማሪ ስጦታ ነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥክ ዎንድማችን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 Před měsícem +5

    የኔ እናት አይይ አንተ ልጂ ላንተ ቃል የለኚም 😢🌹🌹🌹

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Před měsícem +8

    ማስተር እብነትና አብራችሁ የምታገለግሉ ሁሉ ይህ የምታደርጉት መልካም ስራ ምን እንደምላችሁ አላውቅም:: ጌታ ብድራታችሁን ይክፈላችሁ:: በነገራችን ላይ እቃ መኪና ላይ ስትጭኑም ሆነ ስተወርዱ ወገባችሁ እንዳይጎዳ በጣም ተጠንቀቁ:: በርት....

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 Před měsícem +1

    ከእዚህ የበለጠ አንተ ወንድሜ ምን ትፈልጋለህ ስሜትህ ምን ያህል እየተጨነቀ እንደሆነ እረዳለሁ ምን አይነት ደግ ሰው ነህ በእዚህ እድሜህ እኔ እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በጣም በጣም ከመደሰቴ የተነሳ በርታ በርታ ወንድሜ

  • @user-fe5cd2cw7d
    @user-fe5cd2cw7d Před měsícem +1

    አንተ፡ደግ፡አዛኝ፡የሆንክ፡ሰዉ፡እድሜህን፡በሙሉ፡ክፉ፡አይንካህ፡ዘርህ፡የዘር፡ዘርህ፡ይባረክ፡እናቶች፡አባቶችን፡የደከሙ፡የተቸገሩ፡ባጠቃላይ፡ለሁሉም፡አዛኝ፡ነህ፡እናትህ፡ምንኛ፡ታድለዋል፡ይኸንን፡ሲያዩ፡ምን፡ያክል፡ደስ፡እንደሚላቸዉ፡ብቻ፡እግዝአብሔር፡ይጠብቅህ፡ከክፉ፡ይሰዉርህ፡

  • @user-pt7rl2xo2l
    @user-pt7rl2xo2l Před 7 dny

    በውነት ወድሜ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @su3adkelifa563
    @su3adkelifa563 Před 20 dny

    ተባረክ አብነትየ ኑርልን አላህ ዕድሜና ጤና ያፕይስጥህ።❤❤🎉🎉

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y Před měsícem +1

    ወንድሜ በርታ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክክ መጨረሻህን የሳምረዉ 🙏🙏🙏

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 Před měsícem +2

    አንተ ምን አይነት ነክ ከሰማይ እንጂ ከምድር የወጣህ አይደለህም ወንድሜ እንዴት የሚገርም ነው ብዙ አይቻለሁ እንዲህ ልቤን የሰበረኝ ቪዲዮ የለም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 Před měsícem

    ወንድሜ በርታ ወላሂ እዳንተ ያለ ወጣት ያብዛልን ፈጣሪ ወንድሜ ቁጥርህን ባቀዉ ደም ይለኛል❤❤❤

  • @asterfish9921
    @asterfish9921 Před 8 minutami

    ❤geta abzto ybarkh
    Yedha derash adrgo yasnesah amlak ybarak

  • @tigulibe5558
    @tigulibe5558 Před měsícem

    በጣም በጣም ነው ልብ የሚነካው በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው ከእዚህ የበለጠ ደስታ አለ ምን ያህል ነው ስሜታቸው የሚያስለቅሰው ወንድሜ እድሜ ከጤና ይስጥህ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ደስታቸው በርታ በርታ በደንብ ነው ያየከው ማን ምን መረዳት እንዳለበት በዚህ ያብዛልህ .

  • @leenothman5473
    @leenothman5473 Před měsícem +1

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክክ መጨረሻህን የሳምረው

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 Před 24 dny

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ክፋ ነገር አይንካህ

  • @mulu778
    @mulu778 Před 11 dny

    የምልህን አጣለሁ ምን ትባላለህ በስላሴ አምሳል የተፈጠርክ ው ዘወትር እግዚአብሄር የሚደሰትብህ ውድ ልጅ እሱ ፈጠሪ ለዘለዓለም ይጠብቅህ

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርልህ

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb Před měsícem

    ምርጡ አብነት ክበደ ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jf5zu5ir3e
    @user-jf5zu5ir3e Před 17 dny

    God bless you and your family ❤❤❤🎉🎉

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp Před měsícem

    ማስተር አቦ ታድለህ እ/ር ይርዴህ ያሰብከው ይሳካልህ ከድሬድዋ እደዚህ አይነት ውድ ም በመሬት አለዴ በጣም ይገርማል።

  • @MulumebetAli
    @MulumebetAli Před dnem

    በጣም ጥሩ ሰውነሕ አላሕ ይጠብቅሕ

  • @yohanaeritrea9235
    @yohanaeritrea9235 Před měsícem

    EGZABIHER ybarkh

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před 9 dny

    mastrye.egzabah.tena.edema.yestek.zerk.enedmeder.ashewa.yebeza❤❤❤❤❤❤

  • @beijaflorvoador2
    @beijaflorvoador2 Před 6 dny +1

    DEUS CONTINUE ABENÇOANDO todos VCS SEMPRE.

  • @HelenAgonafir-jm9xc
    @HelenAgonafir-jm9xc Před 13 dny

    ታድለህ። መልካም ስራችሁን አይተው የሰማዮ አባታችሁን ያመሰግኑ ዘንድ ብርሀናችሁ ሁሉ በአለምላይ ይብራ ። ማቴዮስ:-5:10 ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ❤

  • @AsgedeGenet
    @AsgedeGenet Před měsícem

    Tebarek ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gk7vk9fu6u
    @user-gk7vk9fu6u Před měsícem

    እግዚእብሔር ይስጥህ ምን ያህል መታደል ነው አንተስ የሰማይ ቤትህን አስከፈትክ ቅን ልብ ትህትና ርህራሔን የሚመፅውቱ እጆችን የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ እጅ ምስኪን ልጆቹን እየጎበኘ ነው

  • @user-rp1ps8zv4g
    @user-rp1ps8zv4g Před 22 dny

    anjeta tebarek ❤️❤️🙏🙏

  • @user-xr7lt3jj5o
    @user-xr7lt3jj5o Před měsícem

    ተባረክ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před měsícem +1

    መስተር ከልብክ ሰው ነክ አላህ ይስጥክ የኔ ወድም

  • @Deborajesus-ts4jt
    @Deborajesus-ts4jt Před 6 dny

    Tebark abiye

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815 Před měsícem +1

    አብነት በጣም የምወድህ ወንድሚ ኑርልኝ አንተን ሳይ የመኖር ትርግሙ ደስ ይለኛል አባቴ ግን ድምፃቸውን በሰማ ደስ ይለኛል የእኔን ነው የምናገረው ሙዚቃ ባታደረግ በጣም ደስ ይለኛል የእኔ ወንድም ሠላም ሁንልኝ ይቅርታ ግን የሚወሩትን ለመስማት ካለኝ ጉጉት ነው አባት

    • @user-xj5tr2yd4t
      @user-xj5tr2yd4t Před měsícem

      ልክ ነሽ እህቴ ምርቃናቸውን አንሰማም ይበልጥ ደስስስ ይለናል ❤❤❤

  • @lavudyamangya2916
    @lavudyamangya2916 Před 4 dny

    God bless you

  • @user-hw7wb2iq4z
    @user-hw7wb2iq4z Před měsícem

    አይዞሽ እናቴናቲ አይዞሽ❤❤❤😅😅😅

  • @EyeruHalefom
    @EyeruHalefom Před měsícem

    ኢትዮጵያ ያንተ ኣይነት ሰው ያብዛላት ተባረክ ወንድሜ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Před měsícem

    እኔ ለአንተ ልጅ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻክን ያሳምርልክ

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před měsícem +1

    ወንድሜ ማስተር አብነት እግዚአብሔር ይባርክህ ::

  • @atalayabebe1979
    @atalayabebe1979 Před 24 dny

    ጌታ እየስሰ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤

  • @user-io2eo6lp9c
    @user-io2eo6lp9c Před 29 dny

    ebifamii

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 Před měsícem

    እማ አላህ ይራሀምሺ የኔ የልብ ስብራት

  • @user-qp1nb7gw6c
    @user-qp1nb7gw6c Před měsícem

    Ezaberyibark❤❤❤

  • @mekdesminda951
    @mekdesminda951 Před 22 dny

    Yane merte wendem netsu Ethiopia manem yelem endant bel ayibezam yanesebeksl enji, Fatari edeme & Tena yisetek kana mulu betasabek zemanachu berek yebal !!!!!!!!!!!!!
    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪👏👏👏💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏

  • @user-yc3sz3qv1o
    @user-yc3sz3qv1o Před 14 dny

    😭😭😭😭😭😭igizaberi waga sixuni ala yibareki masiteri yibareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emuz-sk8iq
    @Emuz-sk8iq Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @ShawitGebireyhunis
    @ShawitGebireyhunis Před měsícem

    Fatary bedru yekeflhe

  • @EashahAa
    @EashahAa Před 11 dny

    Yaa Raabbii mucicha kana umuri isa dheresii

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před měsícem

    የኔ እናት ርቦኛል አለች ኡኡኡኡኡፉፉፉፉ እማኮ

  • @YirgalamwomeboAyano
    @YirgalamwomeboAyano Před 20 dny

    ❤❤❤

  • @abebahamer1200
    @abebahamer1200 Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rn9oz6rk7s
    @user-rn9oz6rk7s Před 29 dny

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @ayniahmed4792
    @ayniahmed4792 Před měsícem

    😂

  • @user-kw3vf5dm7w
    @user-kw3vf5dm7w Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdiNajiib-ne8cxhamsa
    @AbdiNajiib-ne8cxhamsa Před měsícem +5

    😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-bs8eb7kk3m
    @user-bs8eb7kk3m Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před měsícem

    አላህይስጥክ❤❤❤❤❤

  • @BetanyaFekadu
    @BetanyaFekadu Před měsícem +1

    Wdddddd

  • @user-xj7dy2ce5g
    @user-xj7dy2ce5g Před měsícem +1

    🙏🙏📖❤️❤️😍

  • @user-rc7qp9zm1i
    @user-rc7qp9zm1i Před měsícem

    Waqayyoo gooftaanii barafii jirenyaa kee haa ebisu ebifamii Obbolessaa kenyaa nama bayyee jalanuu fii kabajanuu nufii jiradhuu Umurii dheraa ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Před 3 dny

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ለሀገራቺንይሁን መልካም ሰው ማስተር አብነት ምነው እደሱ ሰው ሁሉቢሆን አይይይይ😢😢

  • @user-yc3sz3qv1o
    @user-yc3sz3qv1o Před 29 dny

    😭😭🤲ameni anjjeta

  • @user-yc6xy9dz7v
    @user-yc6xy9dz7v Před 14 dny

    Uuuffee 😢😢😢

  • @kedje-nt3ui
    @kedje-nt3ui Před 6 dny

    አለህይስጥህአተአላህየወደደህል❤❤❤❤❤❤

  • @Kadeja-rl3jx
    @Kadeja-rl3jx Před 7 dny

    ከዝም በለይ ለመድራጊ አለሐየብቀሓ🎉🎉❤❤

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemeriyaserag6711
    @kemeriyaserag6711 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BekzodMadaminov-rc6eb
    @BekzodMadaminov-rc6eb Před měsícem

    Ты добрый человек, Абинет дай Аллах тебе долгих лет❤

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před měsícem

    ❤❤❤😊😊🎉🎉❤❤❤

  • @nooraethopia432
    @nooraethopia432 Před měsícem +1

    ❤❤💔💔💯

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 Před měsícem

    ቃላቶች ያጥሩኛል

  • @gracy3912
    @gracy3912 Před 2 dny

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rn9oz6rk7s
    @user-rn9oz6rk7s Před 29 dny

    💙💙💙💙💙💙👍👍👍👍

  • @onof8414
    @onof8414 Před 27 dny

    ❤❤❤1❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistAli-rv2lc
    @TigistAli-rv2lc Před měsícem +1

    😭😭😭🤲🙏❤❤

  • @user-mz4mj5de9c
    @user-mz4mj5de9c Před měsícem

    ❤️❤️❤️❤️❤️😊😊😊😊😊🙏

  • @gideyzeray8169
    @gideyzeray8169 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @khadidjaulander1779
    @khadidjaulander1779 Před 12 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💛🙏

  • @freochawwacell36
    @freochawwacell36 Před 2 měsíci

    uuuuufffff😢😢

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092

    ፈጣሪ ይባርካችሁ።❤

  • @user-it3qp6zt5e
    @user-it3qp6zt5e Před měsícem

    የኔናት😢

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 Před měsícem

    😭😭😭 My Country Ethiopia

  • @user-pn1tx6gr4z
    @user-pn1tx6gr4z Před měsícem

    አላህሆክበርአብነት አላህይስጥህ ወድሜ

  • @tekoandgameschannel1783
    @tekoandgameschannel1783 Před měsícem

    Uuuuuuuuuuuuffff❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @bekoo8411
    @bekoo8411 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulIha-qc2px
    @AbdulIha-qc2px Před 29 dny

    😢😢😢😢😢😢

  • @rabihcall7987
    @rabihcall7987 Před měsícem

    Allah amiiiin ☝ 🤲 ♥ ❤❤❤❤❤❤sawsaw the Allah amiiiin love ☝ 🤲 Allah amiiiin ☝ 🤲 ♥ 💖 ❤

  • @mekdesminda951
    @mekdesminda951 Před 22 dny

    Bertalen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Deborajesus-ts4jt
    @Deborajesus-ts4jt Před 6 dny

    Yen malkese min yilutal wufff lju aselkesgn

  • @fatimanigus3261
    @fatimanigus3261 Před měsícem

    ❤❤🎉😢😢😢

  • @user-yc3sz3qv1o
    @user-yc3sz3qv1o Před 29 dny

    😭😭😭😭💞🤲🤲

  • @mubamuba249
    @mubamuba249 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-xs8yq7jc8p
    @user-xs8yq7jc8p Před měsícem

    😢😢😢😢😢 ❤❤❤❤❤

  • @zeydiaymen
    @zeydiaymen Před měsícem

    አረ የት አናግኝህ በጣም ተቸግረናል አባክህን ካየኸው አትለፈው በፈጣሬ ስም እለምንሀለው

  • @ajabushiosseajabushi8980

    😭😭😭😭

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ አንተ የተለየህ ሰው ነህ

  • @user-my8mq8ns5p
    @user-my8mq8ns5p Před měsícem

    😢😢😢😢😢

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 Před 29 dny

    እንዳተ አይነት የተባረከ ሰው ምን አለ 10 ሰው ቢኖር

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 Před 15 dny

    ማስተር አብነት

  • @user-lj9ev3ss9x
    @user-lj9ev3ss9x Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢