🛑 ከሴቶች ገላ የሚመቸኝ ... ነው አለ ብርሃኑ ተዘራ || አጉል ቦታ ላይ የመላእክ ስእል ተነቀሰች ነውር ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 04. 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • Zábava

Komentáře • 186

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Před 2 měsíci +27

    pin አርገኝ አምሮኝ ነው እርጉዝ ነኝ ደሞ 😢

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg Před 2 měsíci +1

      thank you 🎉

    • @semarawitsat
      @semarawitsat Před 2 měsíci +2

      እመቤቴ አትለይሽ😊😊😊😊

    • @hiwottesfaye5833
      @hiwottesfaye5833 Před 2 měsíci

      🎉🎉🎉🎉

    • @Beyourself756
      @Beyourself756 Před 2 měsíci

      ena kefit self meyazu newu like taxi😂😂

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi Před 2 měsíci

      Endeferahut ya like asergezoshe 😔pinata saymershe askeyesehe pin😳 amerognal alesh 😂😂😂😂😂😂😂 thanks Benjamin ✌️

  • @semarawitsat
    @semarawitsat Před 2 měsíci +26

    ውድ ክርስቲያኖች እንኳን በነገው እለት ታስበው ለሚውሉት ለፃዲቁ ለአቡየ ለገብረመንፈስ ቅዱስ አደረሳችሁ በረከታቸው ፍቅራቸው ይደርብን በእውነቱ

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g Před 2 měsíci +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @aregashgebere
      @aregashgebere Před 2 měsíci +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 Před 2 měsíci +12

    የአረብ ሀገር ሴት ያልተመረላት ጀግና ናት ክብር ይገባታል የሚል ❤❤❤❤😍

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina3811 Před 2 měsíci +11

    እንደ ሁልጊዜው ርጋታህን ሥርአትህን አድናቂህ ነኝ የዛሬው፣ አንድ ሰው ስህተት ከሰራ ንስሀ መግባት ና ዳግም ላለመስራት ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል ካልሆነ................ሁላችንም ተሳሳቾች ነን ይቅርታን መጠየቅን ሁሌ ልምዳችን እናድርገው ወንድምየ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw Před 2 měsíci +3

    ይለያል የዛሬው ደስ የሚል
    ለጥያቄው ሲጀመር በእምነቴ አክራሪ ከሆንኩ የማይሆኑ ቦታዎች አለ መገኘት ሁለተኛ ሰው በኔ መሳት የለበትም ምክንያቱም ሰው ነኝኛ ሶስተኛ ያሰው የመሰለውን ያድርግ እንዲያጠፋ በስርአት አዋርቼው ካልተስማማ ለፈጣሪ ንሰሀ ገብቼ ከዛ ህዝብንም ይቅርታ እጠይቃለው በተረፈ ምንም አይነት ክፍያ አልፈፅምም ለምን ሰማይና ምድርን የፈጠረ ይቅር ባይ አምላክ እያለን እሱን እሱን ማስቀየማችን ሳያሳስበን እኛ ሰዎች ብዙ ጊዜ ለሰዎች እንጨነቃለን

  • @MebratMichael
    @MebratMichael Před 2 měsíci +1

    ወይኔ የኮዬ ፈጬ ዘፋኞች ደስስስስ ሲሉ

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Před 2 měsíci +1

    በመጀመሪያ የስፍር ስም ያስተዋወስቁትን አደንቃቸዋለሁ ቀጥሎ ስለመላዕክት ንቃሰት በማንኛውም የስውነት ክፍል መነቀስ በጣም ነውርና በመጽሀፍ ቅዱስም ተጽፎአል ምንም ዓይነት ንቅሳት የተከለክለ ነው በእ/ር ቃል ምንም ዓይነት ምስል እንዳናመልክ የእ/ር ቃል። በዘፅዓት። መጽሀፍ ምዕራፍ 20 ላይ። እንዲህ ይናገራል በምድር ሆነ ከምድር በታች በተቀረፅ ምስልለአንት አታድርግ አታምልካቸውም ይላል ብታንቡት ጥሩ ነው በመኝታ ክፍል አይስቀልም መኝታ ክፍልም ብዙ ነገር ይደረጋልና እምነት በልብ እንጅ። በንቅሳት ስዕል በመስቀል አይደለም ተባረኩ

  • @gms1095
    @gms1095 Před 2 měsíci +1

    ፈጣሪን ይቅር እንዲለኝ እለምናለሁ እንጅ ብር አልሰጥም

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij Před 2 měsíci +1

    አሀሀሀ... ኦሆሆ ....ቆጨኚ ቆጨኚ😅🤣🤣🤣 አቀማመጧ ተመችቶኛል😘😘😘

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij Před 2 měsíci +1

    ከድፍረት ሀፂአት ጠብቀን ማለት ነዉ ፈጣሪን 🙏
    ጃኒ ከእዉቀት ነፃ ናት 😢የቲክቶክ ብር አናቷ ላይ ወጥቶ ነዉ::

  • @user-de9ok9df6e
    @user-de9ok9df6e Před 2 měsíci +1

    በመጀመርያ ደረጃ ተበዳይ ከስመታዊነት ነፃ መሆን አለበት ቀጥሎም በመሳርያ የተያያዘ እርምጃ መዉሰዲ የለበትም ቀጥሎም ዋናዉ የመፍትሄ ሀሳቢ የበዳዩ ልጂ በተሰቢ ወይንም ምስት ካለዉ ከምስቱ ጋ ወይንም ጓደኛ ካለዉ ከጓደኛ ጋ ስሞታ ማቅረቢ አለበት በዝህ መንገዲ ካልተፈታ የመጨረሻ አበቱታ ለፈጣር ማቅረቢ አለበት

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Před 2 měsíci

    እኔ ብሆን የማደርገው እንዲያጠፋ እጠይቀዋለሁ ካልሆነ መረጃውን መልቀቅ ይችላል በፍፁም ግን የሰውየውን ነፍስ ለማጥፋት አላስብም እንኳን ማድረግ ማሰብም በራሱ ሃጥያት ነውና ቤንጃ ምርጥ ዩቱበር ነህ ለኔ👍

  • @user-yh4lj7rh3w
    @user-yh4lj7rh3w Před 2 měsíci +2

    Benja my best 🎉

  • @joyo64
    @joyo64 Před 2 měsíci +1

    ሰውየውን መግደል በፍጹም መፍትሄ ሊሆን አይችልም
    ምክንያቱም የመጠጡን ስህተት ጭራሽ በግድያ አባብሶ መድገም ይበልጥ ሃጥያትም ወንጀልም ስለሚከተው ቪዲዮን እንዲያጠፋለት በትዕግስት ማግባባት አለበት ይህ የማይሳካ ከሆነ ጉዳዩን ወድ ህግ ወስዶ መፍትሄ ማግኜት መፍትሄ ነው ብየ አስባለሁ።

  • @samriyeeeeeee
    @samriyeeeeeee Před 2 měsíci

    በዛ ቦታ የተገኝውበትን ምክንያት አስረዳዋለሁ አይ ካለ እኔም አልከፍልም አሱም ይልቀቀው የኔ ማንነት የኔ ጥፋት ሀይማኖቴን አይወክልም ከምንም በላይ ግን እግዛብሄርን እንፋራ ምንም ከሰው ብንደበቅ ከሰው አናመልጥም

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Před 2 měsíci +1

    እኔ ንቅሳት እጄላይ አለ ግን ፈጽሞ ስህተትና እስከዛሬ የምጸጸትበት ጉዳይ ነዉ ,ባለማወቅ ካደረግነዉ ንስሀ መግባት እንችላለን በድፍረት ከሆነ ግን ለጽያት ነዉ ። ነጥብ

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 2 měsíci +3

    አትቋጥሩ እንጂ help him out

  • @zeshakpeace
    @zeshakpeace Před 2 měsíci +1

    Benja andegna yimechsh

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 2 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ዘሻክ ፒስ

  • @fikereyohanesbelay4450
    @fikereyohanesbelay4450 Před 2 měsíci +1

    ሲጀመር የሀይማኖት ሰው እንዲህ አይነት መጥፎ ቦታ አይሄድም ግን በአጋጣሚ ከሄድኩ ስርዓት ባለው መልኩ ነው ውሎዬን የማደርገው እንጂ ተጨማሪ ሀጢያት ለመስራት ወደ እርምጃ አልሄድም

  • @arsemaamanuel2809
    @arsemaamanuel2809 Před 2 měsíci

    ሰለ ሰደት የተናገርውን በትክክል

  • @user-he3hl5gp4p
    @user-he3hl5gp4p Před 2 měsíci

    ሰላም ቤንጂ, እኔ ብሆን videoen ልቀቀው ነው የሚለው, ማንም ፍፁም የለም.

  • @BobMarley-ph9nm
    @BobMarley-ph9nm Před 2 měsíci +3

    Over 80% enjoys your video without subscription 😂😂😂 oh lord

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l Před 2 měsíci

    እኔ ብሆን ድንብሎ አላቀምሰውም ፈጣሪ ማሪ ነው ከሰራሁት ስተት ታርሜ ንሰሀ ገብቸ ፈጣሪ ይቅር እንዲለኝ ሌት ከቀን እፀልያለሁ

  • @ZelalemAlemnew-vk5iv
    @ZelalemAlemnew-vk5iv Před 2 měsíci

    Benja yemech harif program new

  • @senaithagos9794
    @senaithagos9794 Před 2 měsíci

    ሰዉ መሆኔን እና ስህተት ልሰራ እንደምችል የማምነዉም አምላክ ተፀፅቼ ይቅር በለኝ ካልኩት ይቅር እንደሚለኝኀ

  • @user-bs4ko8uz1l
    @user-bs4ko8uz1l Před 2 měsíci

    Wey gud fresh new yesemachihu

  • @Gus6727
    @Gus6727 Před 2 měsíci

    እኔ ቢሆን ቀድሜ ስለ ቪድዮ እራሴ አወጣዋለሁ ምክንያቱም እንደዚህ ሰዎች መቼም አይፋቱም የሰው ነፍስ ማጥፋት መቼም አላስበውም እወነቱን አውጥቼ ይቅርታ ብጠይቅ ይሻላል።

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 2 měsíci

    Ende Benja kochegn ene rezemeko

  • @yosefTekelemariam-bs2zf
    @yosefTekelemariam-bs2zf Před 2 měsíci

    ቤንጃ ምርጥዬዬዬዬ!! እኔ ምንም አላየሁም የልጅቷን ባት ነው ያየሁት!!!

  • @tigistchannel5066
    @tigistchannel5066 Před 2 měsíci

    Kesew yelilke fetari silemyaye birun alsetewum

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m Před 2 měsíci

    ምርጥያስ ብሮ

  • @user-xj3uu5us2v
    @user-xj3uu5us2v Před 2 měsíci +1

    ብሬን ስወደው❤

  • @GemechisGirmaGemechu
    @GemechisGirmaGemechu Před 2 měsíci

    Berta .go on

  • @woseneg.s.1564
    @woseneg.s.1564 Před 2 měsíci

    BIG LIKE TO THE SONG WITH THE CLIP!!!!

  • @user-ol7qw4ow5q
    @user-ol7qw4ow5q Před 2 měsíci

    I like it

  • @familyfirst2634
    @familyfirst2634 Před 2 měsíci

    Benjaye endet new? How are you doing bro

  • @fetamelaklema
    @fetamelaklema Před 2 měsíci +1

    ብሮ አቀራረብሽ ይመቸኛል

  • @tigistterefe5296
    @tigistterefe5296 Před 2 měsíci

    Er benjaye ከኃላክ ያለቺዋን ፈረስ በጣም ነው ምወደው የእውነት

  • @user-bl8vt9yr9c
    @user-bl8vt9yr9c Před 2 měsíci +2

    የሮማን ተሰማ ደቀመዝሙሮች ነን ይመቻችሁ ሞጣቀራኒዮ የአሜሪካ ቆንጬ😅😅😅 በዚህእድሜው በልጆቹእድሜ የሚሆኑ ልጆች ያላግጡበታል 😂😂😂😂

  • @user-ik6hx4dm9t
    @user-ik6hx4dm9t Před 2 měsíci

    Sijemer jani tebiyewa betam balge nat live lay kuchi bila tattoo teleklika tisadebalech

  • @user-gl7xx3bn2c
    @user-gl7xx3bn2c Před 2 měsíci

    ቢኒዬ እኔ በይሩት ነኝ ጀርመን ውሰደኝ እስቲ

  • @selamkahsay9605
    @selamkahsay9605 Před 2 měsíci

    how about stress brother

  • @user-wx9jv2vh5d
    @user-wx9jv2vh5d Před 2 měsíci

    are yachi dedebena kilimagaron weta!!!

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 2 měsíci

    የመላእክትን ስነ ስእል መነቀስ ሀጢያት ነው

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 2 měsíci

    I like the music creativity naturalness etc… keep it up but don’t lose your culture adera

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 2 měsíci

    የትኛዉንም አይነት ስእል አድሆ ገላላይመነቀስ አግባብ አይደለም ቤንጃ ዛሬ ቪዲኦ በጣም ነዉ ያዝናናከን እናመሰግናለን አው ጦእነት አስከፊነዉ የሀገራችን ሰላም ናፍቆናል አማራክልል እንተርኒት በመዘጋቱ ቤተሰብ እያገኘን አይደለም እረጂም ጊዜ ሆነን በጣም ከባድ ነዉ ትምሕርት እራሱ ዘንድሮ አልተጀመረም አይ ከባድ

    • @Tsedicorner
      @Tsedicorner Před 2 měsíci

      May God protect you and your family,

  • @terefebuche9232
    @terefebuche9232 Před 2 měsíci

    🥇

  • @user-kp2lq9jo5m
    @user-kp2lq9jo5m Před 2 měsíci

    ሰው ምን ይለኛል ብዬ ገንዘብ ከምሰጥ ያደረኩት ስህተት ነው ብዬ ካመንኩ ንሰሀ ገብቼ ዳግም እዛ ቦታ አለመገኘት

  • @birikpaulos5083
    @birikpaulos5083 Před 2 měsíci

    Minim alisetewum demo yehaymanot sewu endegna sewu newu manim yesewu fitsum yelem!!!

  • @user-iv5sg7ks4f
    @user-iv5sg7ks4f Před 2 měsíci

    ቤጃ እኔብሆን ሰው ነኝ እደምሳሳት ግልፅነው እናም ለተከታዮቸ ነግሬ ይቅርታ እጠይቃለው ያው ይወገር ካሉም መቻል ነው

  • @ademalemu8660
    @ademalemu8660 Před 2 měsíci

    ገሎ የጣለብት ቦታ የሚያውቀው እርሱ ብቻ ስለሆነ ነው

  • @user-de9ok9df6e
    @user-de9ok9df6e Před 2 měsíci

    well come

  • @user-qd7ym2rj3m
    @user-qd7ym2rj3m Před 2 měsíci

    ልክ እኮ ናት ትግስት ወዪሶም እዲሁ ነበረች ፣ ከአንድ ምንጭ ይልሃል እዲህ ነው

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 Před 2 měsíci

    ቀጥታ ኃይማኖቴን ቀይሬ የነበርኩበትን ኃይማኖት በየሚዲያው እሰድባለው። እንደዚህ አይደል የሚያደርጉት አብዛኞቹ

  • @liyaseferi3676
    @liyaseferi3676 Před 2 měsíci

    በዛ ቦታ ባይገኝ ጥሩ ነበር ከሆነም ደሞ ብር ቢሰጠው አሁንም መጠየቁ ስለማይቀር ንሰሀ ገብቶ ከልብ ተፀፅቶ መመለሱ ይሻለዋል እንጂ ከልጅ ጋር መደራደሩ ጥቅም የለውም።

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 Před 2 měsíci

    Isu videon yayawaxa ane qadime ba midiye tanagire hikirta xayiqalew

  • @TesfaGezu
    @TesfaGezu Před 2 měsíci

    welcome

  • @Beyourself756
    @Beyourself756 Před 2 měsíci

    መጀመሪያ እንደዚህ አይነት ሰዉ መሆን የለበትም።ሁለተኛ እንደዚህ አይነት happen ካደረገ ግን ወሳኔዉ ከሁለት አንዱ ወይ መዋረድ
    ወይ መግደል
    መግደል ግን ሌላ ጥፋት ነዉ።

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @yaredsintayehu2256
    @yaredsintayehu2256 Před 2 měsíci

    #Benja man

  • @user-bs4ko8uz1l
    @user-bs4ko8uz1l Před 2 měsíci

    Fetari yiker yebelegn eji selesew aydelem bagatami kehone yetetahew neseha geba elalehu

  • @Bikilamideksa
    @Bikilamideksa Před 2 měsíci

    Arefii nawuu

  • @retamaedot5740
    @retamaedot5740 Před 2 měsíci

    ተግባሩን ሣይሆን ሥራውን ማየት ነው ደግሞ ስለምናካብድ ነው እንጅ ምንም ማለት አይደለም

  • @user-ue3lq9ys5z
    @user-ue3lq9ys5z Před 2 měsíci

    Ma na is shalom

  • @mi.mikyas743
    @mi.mikyas743 Před 2 měsíci

    እኔ አልስጠውም ምክንያቱም የኔ ማንነት እምነቴን አይገልፅም

  • @MenafSisayTadese-yu4xi
    @MenafSisayTadese-yu4xi Před 2 měsíci

    ene madergewun say hon bene westi fetari min eyarege ende hon mayet alebet se enji sew ayegn biye birr al setim lemin bitil fetar sile mayegn

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 2 měsíci

    በዚህ በመጋዝ ድምፁ ነበር ሲዘፍን የነበረው. ?

  • @Aradawiyan
    @Aradawiyan Před 2 měsíci

    ስለ የከሰል ካውያው ግን ምንም አትለንም ቤንጃዬ?

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l Před 2 měsíci

    የምግቡ ውድድር ላይ ያሉ ዳኛወች ግን ግብረገብ የጎደላቸው ስረአተ ቢሶች ናቸው ምክንያቱም እንደዚህ አይነት አስተያየት መስጠት ወራዳነት ነው ስዶች በልጁ ሞራል እነዚህን የሚያክሉ ሺማግሌዎች መሳለቃቸው ያሳዝናል

  • @betieltsegaye4315
    @betieltsegaye4315 Před 2 měsíci +1

    ንቅሳት/tattoo የሐጥያት፡ጥግ፡ነው!

  • @user-bs4ko8uz1l
    @user-bs4ko8uz1l Před 2 měsíci

    Yene meskin erasechi yasedbushal

  • @DaniTube-mr8ey
    @DaniTube-mr8ey Před 25 dny

    ቆጨኝ ከቢጫ ወባጋ ቢጣመሩ😂😂ባይ ነኝ ምናለ ሥራ ቢኖር ወጥ ቤት ጥሩ ነበር ላቺ😂

  • @BinyamHalefom
    @BinyamHalefom Před 2 měsíci

    ሞክሼ ❤❤❤

  • @user-mg5ul7jx1n
    @user-mg5ul7jx1n Před 2 měsíci

    ለሰዓቱ ከሰው ለመደበቅ ብሩን በስህተት ብከፍለውም ከፈጣሪ ግን መደበቅ ስለማልችል ያውጣው ይልቀቀው አልከፍልም በፍፁም

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před 2 měsíci

    ኮዬ ❤❤
    ቦሌ ብሉብላ
    አይሌ ጋርመንት❤❤

  • @user-bw6gw6ie9q
    @user-bw6gw6ie9q Před 2 měsíci

    ማኳሸም ማለት ማሽኮርመም ነው ቤንጃየ

  • @ninatadele622
    @ninatadele622 Před 2 měsíci

    Ye pilot lej ayat😂😂

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Před 2 měsíci

    የሠወነት ቅርጽ ደኸና የምትለብሰው እኔም ደሥ ይለኛል

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Před 2 měsíci

    ቤጃም ካርድ ላክልኝ ዳታ ከፍቼ ነው

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 2 měsíci

    ኮዬ 😂😂😂 ተመችቶኛል

  • @Monomer1
    @Monomer1 Před 2 měsíci

    Ba rasa chanel video post argalhu la sawu ya matatin askafina astamralhu

  • @Hop_Entertament
    @Hop_Entertament Před 2 měsíci

    First

  • @abelmulugeta9285
    @abelmulugeta9285 Před 2 měsíci

    bole gergi

  • @user-dr6kc8vk9e
    @user-dr6kc8vk9e Před 2 měsíci

    Ene basu bota bhon lamixaxaw birr kamatayaq ylq heje mkniyatun xayqawalaw ene nisaha endigaba nagrawaalaw enji birr maxayaq agbab aydelem

  • @user-gl7xx3bn2c
    @user-gl7xx3bn2c Před 2 měsíci

    ❤❤😘

  • @micro-workersethiopia6882
    @micro-workersethiopia6882 Před 2 měsíci

    menekes mebituwa nw

  • @esatamariam7959
    @esatamariam7959 Před 2 měsíci

    ገንዘብ የሃጥያት ሁሉ ስር ነውና ቢችል እንዲያጠፋልኝ አግባባዋለሁ ካልሆነ ግን ይዞት ገደል ይግባ ከሰው ይልቅ እግዚአብሔር ከሰማይ እያየኝ አይደል ለሰው ብዬ

  • @user-qd7ym2rj3m
    @user-qd7ym2rj3m Před 2 měsíci

    ጊሊዶ ነዋ

  • @TehaMuda
    @TehaMuda Před 2 měsíci

    በመጣበት እዛው ስልኩን ተቀብዬ አስደልቼው እልከዋለሁ

  • @user-xu3ge8ju2x
    @user-xu3ge8ju2x Před 2 měsíci

    hzbune ena E/rne yqreta etyqalhu

  • @selimami-bp3gl
    @selimami-bp3gl Před 2 měsíci

    ፋኖ በሸገር ዋው💚💛❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-xj3uu5us2v
    @user-xj3uu5us2v Před 2 měsíci

    ብዙ ሰዎች አሉ ስራዬ ብለው እዚህ ቦታ ታየህ እንዲህ አደረክ እያሉ ሰላም ህን የሚነሱ ግን ይህ ጉዳይ መቀጣጫ ያስፈልገዋል ያለዛ አያርመውም

  • @user-lp7ze7ig6x
    @user-lp7ze7ig6x Před 2 měsíci

    ባይገርምህ የኔ ልጅ ፈዉስ ነዉ እምትለዉ ዶኬን ማለት

  • @MeryTdey
    @MeryTdey Před 2 měsíci

    Ufffff xornet😢😢😢

  • @alihalawi1317
    @alihalawi1317 Před 2 měsíci +1

    19ነኝ ዛሬ

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 Před 2 měsíci

    Justin Beiber እግሩ ባቱ ላይ የእየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም ደረቱ ላይ መስቀል ንቅሳት አለው።እሱንስ ምን ልትሉት ነው?

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 2 měsíci

    ewnet new waneaw betseb new

  • @ayichewalebu7135
    @ayichewalebu7135 Před 2 měsíci

    የዛሬው ቪዲዮ ምርጥ ነበር
    እኔ ሃማኖተኛውን ብሆን ለተከታዮቼ እንደማንኛውም ሰው አለማዊ ድካም እንዳለብኝ በማሳወቅ እራሴን ነፃ አደርጋለሁ

  • @Bikilamideksa
    @Bikilamideksa Před 2 měsíci

    Enanii shalimegn

  • @MestyAb
    @MestyAb Před 2 měsíci

    እኔ ብሆን-አልሰጠውም ለሦስተኛ ግዜ አለጠየቁን በምን እርግጠኛ ነኝ?